24.08.2013 Views

online geezedit for typing in amharic ዜናዊ መግሇጫ - Ethiopian Observer

online geezedit for typing in amharic ዜናዊ መግሇጫ - Ethiopian Observer

online geezedit for typing in amharic ዜናዊ መግሇጫ - Ethiopian Observer

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ሉትሌተን፣ ኮልራድ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፪ ዓ.ም.

በዓማርኛ በነፃ መክተቢያ የግዕዝኤዱት ገጽ

ኣብሻ/ኢኮሶ ኩባንያ በዛሬው ቀን ኣዱስ የግዕዝ ፕሮግራም ኣቅርቧሌ። ይህም ግዕዝኤዱት ገጽ በዓማርኛ በነፃ የሚያስከትብ

ኤችቲቲፒ://ፍሪታይፒንግ.ግዕዝኤዱት.ኮም ወይም

http://freetyping.geezedit.com በሚባሌ ኣዱስ ዴረገጽ ይገኛሌ።

ኣብሻ በ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. በድ/ር ኣበራ ሞሊ እና ባሇቤታቸው ወ/ሮ ሠናይት ከተማ የተቋቋመ ዴርጅት ነው። ይህ የኮልራድ ተቋም ግዕዝን

በኮምፕዩተር መጠቀም እንዱቻሌ መፍጠሩንና ሞዳት የኢትዮጵያ ቃሊት ማተሚያን በ፲፱፻፹ ዓ.ም. ሇድስ ኮምፕዩተር ማቅረቡ

ይታወሳሌ። ግዕዝን በኮምፕዩተር መክተብ በድ/ር ኣበራ ከመጀመሩ በፊት ፊዯለ የሚጻፈው በእጅ ወይም ማተሚያ ቤቶች ብቻ ነበር።

የኣብሻ ዘዳ በመባሌ በታወቀው በኣሁኑ ኣዱስ ፈጠራ ብዛታቸው ከ፭፻፷፫ በሊይ የሆኑት የግዕዝ ፊዯሊት እያንዲንዲቸው የሚከተቡት

እንዯ እንግሉዝኛው ኣጻጻፍ ዓይነት ኣንዴ ወይም ሁሇት መርገጫዎች ብቻ በመጠቀም ነው። ስሇዚህ በእዚህ ኣዱስ ቀሊሌ ቴክኖልጂ

በመጠቀም ጊዜና ገንዘብ እናትርፍ።

ግዕዝ በኢትዮጵያ ሇብዙ ሺህ ዘመናት ስንጠቀምበት የቆየ ፊዯሌ ሲሆን በኣሁኑ ጊዜ ከሚገሇገለበት ቋንቋዎች መካከሌ ምኢን፣ ቢሇን፣

ቤንች፣ ትግሬ፣ ትግርኛ፣ ኣገው፣ ኦሮሚፋ፣ ዓማርኛ፣ ጉራጌና ግዕዝ ይገኙበታሌ። ከእዚህ ላሊ ተጠቃሚ ቋንቋዎች ስሇጨመሩ ኣዲዱስ

ፊዯሊት መፍጠርም ቀጥሎሌ።

ዴረገጽ ሊይ በነፃ የግዕዝኤዱት ገጽ ሇመጠቀም በጣም ቀሊሌ ሉሆን የቻሇው እያንዲንደን ፊዯሌ ከሁሇት መርገጫዎች ባሌበሇጡ

የሚያስከትብ የባሇቤትነት መብቱ (ፓተንት / Patent) ሉሰጥ እየተጠበቀ ባሇበት በኣዱስ ቴክኖልጂ ሊይ ስሇተመረኯዘ ነው። ከዴረገጽ

ማንበብ የሚችሌ ማንም ተጠቃሚ በነፃ ከከተበ በኋሊ ጽሑፉን ማረም፣ ማስቀመጥ፣ ማተምና ዴረገጽም መሥራት የሚያስችሌ ውዴና

ኣዱስ ስጦታ ነው። ይህ ኣዱስ ግኝት ባይኖር የግዕዝ ተጠቃሚዎች ኣንዲንድቹን ፊዯሊት ወይም ቅርጾች የሚከትቡት ከሦሶት እስከ ስዴስት

መርገጫዎች በመጠቀምና ዋየልች ሊይ ያለትንና ኣንዲንድቹንም ሇመዴገም ባድ ስፍራን መጨመር ኣስፈሊጊም ነበር። ኣሁን ግን

ማንኛውንም የግዕዝ ፊዯሌ፣ ኣኃዝ፣ ምሌክትና ማዜሚያ ሇመክተብ ከሁሇት መርገጫዎች በሊይ መጠቀም ኣያስፈሌግም።

ሇተጨማሪ መረጃ ግዕዝኤዱት.ኮም ወይም ኢትዮፒክ.ኮም ዴረገጾች መጎብኘትና ኢ-ሜይሌም ሇኢትዮጵያዊው@ኤኦኤሌ.ኮም ወይም

ግዕዝኤዱት@ኤኦኤሌ.ኮም መሊክ ይቻሊሌ። ኣዴራሻው የኢትዮጵያ ኮምፕዩተሮችና ሶፍትዌር Ethiopian Computers &

Software, 9781 W. Fremont Pl, Littleton, CO 80128, USA ኣሜሪካ ሲሆን የስሌክ ቍጥሩ 1-303-972-2186 ነው።

ከ፲፱፻፸፬ ዓ.ም. ጀምሮ ግዕዝ በኮምፕዩተር እንዱከተብ የፈጠረ!

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!