ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
Create successful ePaper yourself
Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.
ስብሐት ለከ እኤምኅ አዕጋሪከ

በጊዜ ሠለስቱ ሰዓት ቅድመ ጲላጦስ ዘቆማ

ኢየሱስ ጠቢብ ወንጉሠ ፌማ

ዘአድከምከ ኃይለ መስቴማ ስብሐት ለከ።

እንዘ ይሰልቡ ልብሰከ ወክዳነከ ጸዓዳ

እንተ አልበሱከ ከለሜዳ

ኢየሱስ ንጉሠ ይሁዳ ስብሐት ለከ።

ተፈጸመ ብከ እግዚኦ ቃለ ዳዊት ንጉሥ

ሶበ ተካፈሉ በዕፃ ወፋስ

ልብስከ ልብሰ ሞገስ www.ethiopianorthodox.org

ስብሐት ለከ።