ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
ርዓተ ጸሎት ወስግደት ዘሰሙነ ማማት
Create successful ePaper yourself
Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.
ኀበ ሐዋርያት ኀብሩ በጽርሐ ጽዮን እንግልጋ

ዘፈኖከ ሎሙ መንፈሰ ጸጋ

ፈኑ ለነ እንበለ ንትጋ

ያኅድገነ ምግባረ ዘሥጋ።

ግናይ ለክሙ ሥሉስ ቅዱስ ጠበብተ ስድስቱ ዕለት

አዳምሃ በሣልስት ሰዓት

ዘፈጠርክሙ እንበለ ሞት ግናይ ለክሙ።

ድኅረ ተፈጥሮቱ ለሰብእ በኊልቈ ዕለታት አርብዓ

እለ ታብዕሉ ወታነድዩ ሰብአ

መጽሐፍ ከመ አይድዐ www.ethiopianorthodox.org ግናይ ለክሙ።