ኢህአዴግ:- ከስልታዊ አምባገነን ወደ - Ethiopia: A voice for the voiceless
ኢህአዴግ:- ከስልታዊ አምባገነን ወደ - Ethiopia: A voice for the voiceless
ኢህአዴግ:- ከስልታዊ አምባገነን ወደ - Ethiopia: A voice for the voiceless
You also want an ePaper? Increase the reach of your titles
YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.
14

www.andinet.org.et

ፍኖተ ነፃነት ማክሰኞ መስከረም 09 2004 ዓ.ም.

ከአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች

ማኀበር ጋዜጣዊ መግለጫ

ሕወሓት /ኢሕአዴግ በፀረ-ሽብር ህግ ስም የተለያዩ ተፅዕ

ኖ ፈጣሪና የፖለቲካ ኃይሎችን እንደ አሸባሪ ለመፈረጅ በ

ፓርላማ በማፅደቅ ሙሉ በሙሉ በሀገሪቱ ውስጥ ፍርሃት

በመፍጠር የፖለቲካ ድባቡን አጥብቦ ተቃዋሚዎችን በሐ

ሰት ለመወንጀል እየተጠቀመበትና በህግ ሽፋን ቀመር ሀ

ስለዚህ የአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶ

ች ማኀበር የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ያለምን

ም ቅድመ ሁኔታ እንዲፈቱና አቶ መለስ ዜናዊም

ተቃዋሚዎችንና ጋዜጠኞችን ማሰር ሀገሪቱ ውስጥ

ለተፈጠረው ችግር መፍተሄ ስለማይሆን ቆም ብለ

ው እንዲያሰቡና የተሳሳተ ፖሊሲያቸውን እንዲፈት

ሹ እንጠይቃለን ሲል መግለጫው ያትታል፡፡

ገሪቷን ተቆጣጥሯል፡፡ በተለይም ማንኛውም የተቃዋሚ

ፖለቲካ መሪዎች፣ ጋዜጠኞችና የማህበረሰብ መሪዎች ራ

ሳቸውን ከማንኛውም ሀገራዊ ጉዳይ እንዲያገሉና ገዥው

ፓርቲ መላው ሀገሪቷን ያለህዝብ ፈቃድ ለመቆጣጠር በ

ማሰብ ነው፡፡

የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፖለቲከኞችንና ሌ

ሎች ንፁሃን ዜጎችን ማሰሩን በአስቸኳይ እንዲያቆም

ሂውማን ራይትስ ዎች የተባለው ዓለም አቀፍ የሰብዓ

ዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ጠየቀ፡፡

ባለፈው ሳምንት ሦስት እውቅ ሰዎችን፡- አርቲስት ደ

በበ እሸቱ፣ጋዜጠኛ አስክንድር ነጋ እና የተቃዋሚ ፓር

ቲ አመራር አቶ አንዱዓለም አራጌ አዲስ አበባ ውስጥ

ታስረዋል፡፡ ሌሎች ሦስት የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትም

እንዲሁ በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡

የፀጥታ ኃይሎች እውቁ ተንታኝ ጋዜጠኛ እስክንድር ነ

ጋን መስከረም 3 ቀን ከሰዓት በኋላ ልጁን ከት/ቤት ይ

ዞ እየመጣ ሳለ አስረውታል፡፡ የአንድነት ፓርቲ ም/ሊ

ቀመንበርና የዋነኛ ተቃዋሚዎች ጥምረት የሆነው የ

መድረክ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አቶ አን

ዱዓለም አራጌም እንዲሁ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት አን

ድነት ቢሮ አካባቢ ተይዞ ታስሯል፡፡ እውቁ አርቲስት

ደበበ እሸቱ ከግንቦት 7 ተቃዋሚ ቡድን ጋር ግንኙነት

አለው በሚል በመጠርጠር በእስር ላይ ይገኛል፡፡

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ም/ሊ

ቀመንበር፣ አቶ አንዱዓለም አራጌ፤ አቶ አሳምነው ብርሃኑ

እና አቶ ናትናኤል መኮንን የፓርቲው ብሔራዊ ም/ቤት አ

ባል፣ አቶ በቀለ ገርባ የመድረክ ፓርቲ ስራ አስፈፃሚና የኦ

ፌዲን ም/ሊቀመንበር፣ አቶ ኦልባና ሌሊሣ የመድረክ ስራ

አስፈፃሚ አባል፣ ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው አርቲስት ደ

በበ እሸቱ፣ ታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እና ሌሎች የ

መድረክ ፓርቲ አባላት በሽብር ስም አቶ መለስ ዜናዊ እር

ምጃ እየወሰዱባቸው ይገኛሉ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት

በህዝቡ ላይ ተንሰራፍቶ ያለው ርሃብ፣ ቁጣና ከፍተኛ የዋ

ጋ ንረት መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስለዚህ የአንድነት ሰሜን አሜሪካ የድጋፍ ድርጅቶች ማ

ኀበር የህሊና እና የፖለቲካ እስረኞች ያለምንም ቅድመ ሁ

ኔታ እንዲፈቱና አቶ መለስ ዜናዊም ተቃዋሚዎችንና ጋዜ

ጠኞችን ማሰር ሀገሪቱ ውስጥ ለተፈጠረው ችግር መፍተ

ሄ ስለማይሆን ቆም ብለው እንዲያሰቡና የተሳሳተ ፖሊ

ሲያቸውን እንዲፈትሹ እንጠይቃለን ሲል መግለጫው ያ

ትታል፡፡

በተጨማሪም በሀገር ውስጥም ሆነ በውጭ የሚገኙ ሁሉ

ም ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በመሆን በህዝባችን ላይ

እየተወሰደ ያለው ኢፍትሐዊ እርምጃ በአስቸኳይ እንዲቆ

ም እና የታሰሩትም እንዲፈቱ በጋራ ልንቆምና ልንታገል ይ

ገባል፡፡ የዓለም አቀፍ ማኀበረሰቡ በተለይም እርዳታ ለጋ

ሻ ሀገሮችም የሚሰጡት ድጋፍና በኢትዮጵያ የሚከተሉት

ን ፖሊሲ እንዲፈትሹ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን ሲል የ

ማኀበሩ መግለጫ ጠይቋል፡፡

በነካ እጃችሁ ለአዲስ አበቤም እውቅና ብትሰጡት

በብሩክ ከበደ

ባለፈው እሁድ ጳጉሜ 6 ቀን 2003 ዓ.ም ምሽት

ከሚሊኒየም አዳራሽ በቀጥታ ከሚተላለፈው ፕሮግም

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም እንዲሉ በቴሊቪዥን

መስኮት በመመልከቴ ለዛሬው ጦማሬ መነሻ ሆነኝ፡

፡ ከዚህ ዘመናዊ “አይጠየፌ” አዳራሽ ይህ ስም በተለይ

አሁን በደንብ የሚስማማው መሆኑን ሁላችንም በለሆሳስ

እንደሚያግባባን ጥርጥር የለኝም፡፡ በዙሁ አዳራሽ

የሀገሪታን ዋነኛ ቁልፍ ሰው ጠቅላይ ሜትር መለስን

ጨምሮ ፕሬዚዳንት ግርማ ወ/ጊዮርጊስና ሌሎችም

ከፍተኛ የመነግሥት የሥራ ኃላፊዎች ታድመዋል፡፡ እዚህ

ላይ ጠ/ሚኒስትሩን አስቀድሜ ፕሬዚዳንቱን ያስቀጠልኩት

በራሴ ህሳቤ ሳይሆን ፕሮግራሙን ስታስተዋውቅ

ከነበረችው የቴሌቪዥን ጋዜጠኛ የሰማሁትን ነው፡

፡ ይህ ባይሆን ኖሮ እንደ ሀገራችን ባህልና ወግ መሠረት

በእድሜ የሚቀድሙትን ክቡር አቶ ግርማ ወ/ጊዮርጊስን

ባስቀድሞ በደድኩ ነበር፡፡ ግን ሳይሆን ቀረና አይጠየፍ

ይህን አልፈቀደም፡፡

እስክንድርና አንዱዓለም የታሰሩት ፀረ-ሽብር ህጉ ላይ ቅሬታ ከ

ማቅረባቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ሂውማን ራይትስ ዎች ይና

ገራል፡፡ አሁን ሁለቱም በሽብር ተጠርጥረውና ሌላ ቅሬታ በመን

ግሥት በማቅረባቸው የክስ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ጋዜጠኛ ሽብርን

አስመልክቶ ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ በመስጠቱ፣ደበበም በሽብር በ

መጠርጠሩ ተከሰዋል፡፡ አንዱዓለም ደግሞ ተቃዋሚ ፓርቲው መ

ድረክ ባደረገው ፕሬስ ኮንፈረንስ ላይ በሽብር ስም ንፁሃን ዜጎች

ላይ መንግሥት ስለመሰረተው ክስ በመቃወሙ ነበር፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ (Vip) የተያዘላቸውን

መቀመጫ ከመያዛቸው በፊት አይጠየፌ መሬት ላይ ላለው

እጃቸውን አውለብልበው ቦታቸውን ያዙ፡፡ የእለቱ ምሽት

ዝግጅትም ሕዝቡ የህዳሴውን ግድብ ለመገንባት ላደረገው

ርብርብ እውቅና ለመስጠት መሆኑን የሚገልፁ ንግግሮች

ተደመጡ፡፡ ከንግግሮቹ በኋላም የማስታወቂየውን፣

የፊልሙነና ድራማውን ዘርፍ የተቆጣጠሩት አርቲስቶች

እንደቀድሞዎቹ የአይጠየፌ አዝማሪዎች ሳይሆን እንደ

ዘመነኛው አይጠየፌ አዳራሽ ዘመናውያን የድርሻቸውንና

የኮታቸው ያህል ተውረገረጉ፡፡

ይህ ሁሉ ሲሆን ግን የዚህ ፅሑፍ አቅራቡ

“እውቅና” የሚለው ቃል ግራ ገብቶት አንዳንዴም

አደናብሮት አንዳንዱ ትእይንት እያመለጠው ተቸግሮ

እንደነበር ስነግራችሁ በመገረም ነው፡፡ ገርሜታው ከምንና

ለምን ተነሳ ለሚለኝም፡- ኧረ ለመሆኑ ሕዝብ በሀገሩ ጉዳይ

፣ማነው እውቅና የሚሰጠው ማነው የሚነፍነው ሕዝብ

በአባይ ጉዳይ አንድ የሚሆንና በአንድ የሚቆም ሆኖ

እያለ በሕቡዕ እንደሚንቀሳቀስ ሕዝብ እውቅና መስጠት

የሚለው ቃልና ፍቺ ለምን አንደተሰነቀረ ለግዜው ግር

የሂውማን ራይትስ ዎች

“አሁን በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ባለሥልጣና

ትን ስለሚቃወሟቸው ነው፡፡” ሲሉ በአፍሪካ የሂው

ማን ራይትስ ዎች ም/ዳይሬክተር ሮና ፔሊጋል ተና

ግረዋል፡፡ አያይዘውም የእስር ሰለባ የሆኑት ደበበ እ

ሸቱ፣እስክንድር ነጋ እና አንዱዓለም አራጌ በከፍተኛ

ደረጃ የኢትዮጵያ መንግሥትን በመተቸታቸው ነው

ብለዋል፡፡

የመንግሥት ቃል አቀባይ አቶ ሽመልስ ከማል “ስድ

ስቱ ሰዎች በፀረ ሽብር አዋጅ ምርመራ መሠረት ስለ

ነበር ግንቦት 7 ከሚባለው አሸባሪ ቡድን ጋር ግንኙ

ነት ስላላቸው ታስረዋል” ሲሉ ለሂውማን ራይትስ ዎ

ች ተናግረዋል፡፡

ስድስቱም ተጠርጣሪዎች በፌደራል ፖሊስ ወንጀል

ምርመራ ክፍል አዲስ አበባ ማዕከላዊ እስር ቤት ይገኛ

ሉ፡፡ እነኚህም በቤተሰቦቻቸውም ሆነ በዓለም አቀፍ

ድርጅቶች እስከ አሁን ሊጐበኙ ባለመፈቀዱ ደህንነታ

ቸው በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለ እንኳን ለማወ

ቅ አልተቻለም ሲል ሂውማን ራይትስ ዎች በመግለጫ

ው አስታውቋል፡፡

ደበበ፣እስክንድርና አንዱዓለም አራጌ እስ

ከ አሁን ምንም አሳማኝ የወንጀል ማስረጃ ስላልተገኘ

ባቸው በአስቸኳይ እንዲፈቱ፡፡ መንግሥትም የፀረ ሽ

ብር ህግን በስፋት በመጠቀም ኢትዮጵያውያንን እያሸ

ማቀቀ ይገኛል፡፡ የፀረ ሽብር አዋጅ በውስጡ ሰፊና አ

ሻሚ የሆነ የሽብር ገለፃዎችንና ድርጊቶችን በምሳሌ “ያ

ሰበና ያበረታታ” ከ10 እስከ 20 ዓመት እስራት ያስቀ

ጣል ይላል፡፡ መንግሥትም ይህን አሻሚና ሰፊ ቋንቋ

በመጠቀም ሠላማዊ ሰዎችን፣ጋዜጠኞችንና ተቃዋሚ

ፖለቲከኞችን በሽብር ስም እየፈረጀ ይገኛል፡፡

በፀረ ሽብር አዋጁ መሠረት ተጠርጣሪው ያለምንም

ፍርድ እስከ 4 ወራት በእስር ላይ ይቆያል፡፡ ይህም ተ

ጠርጣሪው በ48 ሰዓታት ውስጥ ፍ/ቤት ቀርቦ ክስ ይ

መሰረትበታል አልያም ነፃ ተብሎ ይሰናበታል የሚለ

ውን የኢትዮጵያ ሕገ-መንግሥትንና ዓለም አቀፍ ህግ

ጋትን ይጥሳል፡፡ ሂውማን ራይትስ ዎች (ዓለም አቀፍ

የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ) ድርጅትም የፀረ ሽብር ህ

ጉ ሊሻሻልና ዓለም አቅፍ ግዴታዎችን ሊከተል ይገባ

ል ሲል ይጠይቃል፡፡

እስክንድርና አንዱዓለም የታሰሩት ፀረ-ሽብር ህጉ ላይ

ቅሬታ ከማቅረባቸው ጋር በተያያዘ እንደሆነ ሂውማን

ራይትስ ዎች ይናገራል፡፡ አሁን ሁለቱም በሽብር ተጠ

ርጥረውና ሌላ ቅሬታ በመንግሥት በማቅረባቸው የክ

ስ ጥያቄ ቀርቦባቸዋል፡፡ ጋዜጠኛ ሽብርን አስመልክቶ

ለቀረበለት ጥያቄ ምላሽ በመስጠቱ፣ደበበም በሽብር በ

መጠርጠሩ ተከሰዋል፡፡ አንዱዓለም ደግሞ ተቃዋሚ

ፓርቲው መድረክ ባደረገው ፕሬስ ኮንፈረንስ ላይ በ

ሽብር ስም ንፁሃን ዜጎች ላይ መንግሥት ስለመሰረተ

ው ክስ በመቃወሙ ነበር፡፡

“መንግሥት ላይ አስተያየት መሰንዘርም ሆነ ፀረ ሽብ

ር ህጉን መተቸት ወንጀል አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ መ

ንግሥት እያሳየ ያለው ማንኛውም ሰው መሠረታዊ የ

ነፃነትና መብት ጥያቄዎችን መዝጋት ነው፡፡” ሲሉ ፔ

ሌጋል ተናግረዋል፡፡

ሦስት ሌሎች የተቃዋሚ ፓርቲ አባላት፤ሁለቱ የ“አን

2ኛ ዓመት ቅጽ.2 ቁ.8

በኢትዮጵያ ስላለው አስደንጋጭ እስርን

በተመለከተ

ከጀርመን ፓርላማ ቡድን የተሰጠ

ትሂሎ ሆፕ የጀርመን ፓርላማ ቡድን

በኢትዮጵያ ስላለው የሰብዓዊ መብት ሁኔታ

በጥልቅ ማዘኑን ይገልፃል፡፡

በኢትዮጵያ በከፍተኛ ሁኔታ የተቃዋሚ

ፖለቲከኞች መሪዎችና ነፃ ጋዜጠኞች ላይ

በአዲስ መልክ የእስር ዘመቻ ቀጥሏል፡፡

ምክንያቱም እነኚህም ጠንካራ የተቃውሞ

ድምፅ በማሰማታቸው የተወሰደ እርምጃ

ነውና፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተደጋጋሚ

አልፎ አልፎ የሚቃወሟቸውን በሽብር

እንቅስቃሴ ስም መፈረጃቸው ይታወሳል፡

፡ በመጋቢት ወር 370 ተቃዋሚዎችን

አስረዋል፤ ከታሰሩት ውስጥ 217 የኦሮሞ

ፌዴራሊስ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ኦፌዴን)

አባላት ናቸው፡፡ እንደ አውሮፓውያን

አቆጣጠር በመስከረም ወር መጀመሪያ

ላይ ከአምንስቲ ኢንተርናሽናል ወኪሎች

ጋር በመወያያታቸው የታቀቃዋሚ አባላት

መሪዎች አቶ በቀለ ገርባና አቶ ኦልባና ሌሊሳ

ታስረዋል፡፡

ረቡዕ መስከረም 14 ቀን 2011 ደግሞ የነፃው

ስላአለኝ ነው፡፡ ለሕዝብስ እውቅና የሚሰጥ ሆነ የሚነፍግ

ማነው? ይሔ መቸስ በዓለም ላይ ተሰምቶ የሚታወቅ

ክስተት በመሆኑ ጊነስ ሪኮርድ አነፍናፊዎች ሰሞኑን

አይናቸውን ወደዚሁ አይጠየፌ አዳራሽ ላይ ሳይጥሉ

እንደማይቀር ግምቴ የበዛ ነው፡፡

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ሕዝብ አምኖና ተቀብሎኝ

ድምፁን ስለሰጠፀ አመሰግናለሁ፡፡ ሲል የሞቀ ምስጋና

ለሕዝብ ባስተላለፈ አጭር ዓመት ሕዝብ ለሚያደርገው

እንቅስቃሴ እውቅና እሰጣለሁ ብሎ መነሳቱ ግምትም

ሆነ ግርታ ቢጭርብኝ ሆነ ቢጭርብን ጥፋቱ መን ላይ

ይሆን? ጥፋት የማይሆነው መንግሥት ሕዝብ ላደረገለት

አንቅስቃሴና ድጋፍ መንግሥት የተሰማውን ደስታ በአዲሱ

ዓመት ለመግለፅ ልዩ የምስጋና ዝግጅት አዘጋጅቷል፡፡

ቢለን ወግ አና ደንብ በመሆኑ እልል ብለን ብንቀበለው

ነበር፡፡ የበላይ ሕዝብ መሆኑን ማወቅና ማረጋገጥ ሊቅነት

ነው፡፡ ይህ ሳይሆን ቀርቶ “እውቅና ለመስጠት”የምትለው

አገላለፅ ግን ራስን የመቆለል ያህል የሚያስቆጥር ነው፡፡

ወይንም ሕዝበን የመናቅና የበታች አድርጎ ከዛሬ ጀምሮ

አውቄሀለሁ፡፡ ባደረገው ሁለገብ እንቅስቃሴ እውቅና

ጋዜጣዊ መግለጫ

ጋዜጠኛ እና የቀድሞ አምንስቲ “የህሊና

እስረኛ” እስክንድር ነጋ፣ የዋነኛው ተቃዋሚ

የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ም/

ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ

አንዱዓለም አራጌ ታስረዋል፡፡ አንድነት

ለዴሞክራሲ ፓርቲ የብርቱካን ሚደቅሳ

ፓርቲ ነው፡፡ በተጨማሪም ከምርጫ 97 ጋር

በተያያዘ ባለፈው ሳምንት እውቁ አርቲስት

ደበበ እሸቱ እና ሌሎችም በእስር ላይ እንዳሉ

ይታወቃል፡፡

ስለዚህ የጀርመን መንግስትም አሁን

በኢትዮጵያ ባለስልጣናት ላይ ጠንከር

ያለ እስሩን የሚያወግዝ ግልፅ መልዕክት

መላክ አለበት፡፡ ይህም በአስቸኳይ የታሰሩ

ተቃዋሚዎች እንዲለቀቁና በሀገሪቱ

የተንሰራፋው የሰብዓዊ መብት ጥሰት በሁለቱ

ሀገሮች መካከል ያለው የልማት ትብብር ላይ

እንቅፋት ይፈጥራል፡፡ አለበለዚህ የሰብዓዊ

መብት ጉዳይ በአፋጣኝ መልስ የማያገኝ

ከሆነ የጀርመን መንግሥት ትብብሩን ማቋረጥ

አለበት ሲል በመግለጫው አስታውቋል፡፡

ሰጥቸዋለሁ እንደማለት ነው፡፡

እንደኔ እንደኔ በዚህ በነካ እጃቸው እትብታቸው

በተቀበረበት የመኖሪያ መንደራቸው በሊዝ ጦስ

ለተፈናቀሉ የሚሊዮን ሚኒማቸው የማይታወቅና ሲነጋ

በቆላው በማገኙ ሕንፃዎች ለተባረሩ፣ በመንገድ ስፋትና

በተለያዩ ምክንያቶተ ተነሱ እየ ተባሉ መከራቸውን

ለሚያዩ አዲስ አበቤዎች ምናለ እውቅና ቢሰጡና ስል

ተመኘሁ፡፡

ምኞቴ ዝም ብሎ ከመሬት የተነሳ አሊያም ከሰማይ

የወረደ ሳይሆን በህይወት ያለው አዲስ አበቤ የከፈለውንና

እየከፈለ ያለውን መስዋእትነት በሚገባ ስለማውቀው ብቻ

ሣይሆን እኔም በውስጡ ስላለሁ ነው፡፡ ደግሞስ ከራስ

በላይ ምስክር ማንና ከየት ይመጣል?

አዲስ አበቤ በሚኖርበት መንደር መንገድ ሲሰፋ

ከመንደሩ አስከሚወጣ ድረስ በአዋራ ተለውጧል፣ አዋራ

ተነስንሷል፡፡ የሚገርመው ምግብ፣የሚጠጣው ውሃ ሁሉ

በአሞራ መልክና ጣእሞ ተቀይሯል፡- ይህ ደግሞ ለብቻው

አይደለም፡- ከነቤተሰቡም ጭምር ነው፡፡ ጓደኛው ዘመድ

አዝማድ ሲመጣበት ባህላዊና ሐይማኖታዊ ሥረአቶችን

ድነት” ንቁ ተሳታፊ አባላት እና የመላው ኢትዮጵያ ዴ

ሞክራሲያዊ ፓርቲ ዋና ፀሐፊም በተመሳሳይ ሁኔታ

መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም ተቃዋሚ በመሆናቸው

ለእስር ተዳርገዋል፡፡ ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገ

ኙትም የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ አመራ

ር አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔርና ቢያንስ አራት ጋዜጠ

ኞች፤ሁለት ኢትዮጵያውያን እና ሁለት ስዊድናውያን

ን ጭምር በፀ-ሽብር ሕግ ምክንያት ክስ ተመስርቶባቸ

ዋል፡፡ ጋዜጠኞቹም ያለምንም ፍርድ ለሁለት ወራት

በማዕከላዊ እስር ቤት መቆየታቸው እና እስከ አሁንም

ውሳኔ አለማግኘታቸው ይታወቃል፡፡

ሁለት የኦሮሞ ተቃዋሚ ፖለቲካ መሪዎች ከኦነግ ቡድ

ን ጋር እንደሆኑ በመጠርጠር በሽብር ስም ነሐሴ ወር

ውስጥ ታስረዋል፡፡ በአሁኑ ሰዓት ምርጫ 97ን ተከት

ሎ የተከሰሱ ወይም በፀረ-ሽብር ሕግ ስም ክስ የተመሠ

ረተባቸው ብዙዎች በእስር ላይ ይገኛሉ፡፡

ለኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶችም ደበበ እ

ሸቱ፣እስክንድር ነጋ፣አንዱዓለም አራጌና 129 ሌሎች

የተቃዋሚና የሲቪክ ማህበረሰቦች በምርጫ 97 ምክ

ንያት መታሰራቸው ይታወሳል፡፡ አሜሪካ፣እንግሊዝና

የአውሮፓ ሕብረትም በድጋሚ በአስቸኳይ የታሰሩ ሰ

ዎች ይፈቱ ዘንድ ድምፃችሁን አሰሙ” ሲሉ የሂውማን

ራይት ዎች የአፍሪካ ም/ዳይሬክተር ሮና ፔሊጋል በመ

ግለጫው ጠይቀዋል፡፡

ቅዳሜ መስከረም 6/2004 ለንደን

ወደ 8 የዞሯል