araya-thesis
araya-thesis
araya-thesis
Create successful ePaper yourself
Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.
ማጠቃለ ያ (Summary in Amharic)

ማጠቃለያ (Summary in Amharic)

ማብራሪያ፤ በዚህ የማጠቃለያ ፅሑፍ የተጠቀሱት አመተ ምሕረቶች በሙሉ በኣውሮፓውያን

አ ቆ ጣጠር ና ቸ ው፡ ፡

ይ ህ የ ጥ ና ት መፅ ሓፍ (thesis) ስ ምን ት ምዕ ራ ፎ ች የ ያ ዘ ነ ው፡ ፡

ምዕ ራፍ አ ን ድ፤ መግቢያ ሲሆን በዚህ የምርምርና ጥናት ፅሑፍ ለቀረቡት የጥናት ፅሑፎች

ሶስት ዋና መነ ሻ ሃሳቦች የሆኑት ስ ለ እ ና ቶ ች ጤን ነ ት ፣ የ ጤና ባ ለ ሞያ ዎ ች በ ተ ለ ይ ስ ለ

ጤና ኤክስቴን ሽን ሰራተኞች፣ አዋላጅ ነ ርሶችና የ ተን ቀሳቃሽ ስልኮች ቴክኖሎጂ በጤና

አ ገ ል ግ ሎት (mHealth) የሚመለከቱ መሰረታዊ የሆኑ መረጃዎችና ግንዛቤ የሚያስጨብጡ

ሃ ሳ ቦ ች የ ቀ ረ ቡ በ ት ምዕ ራ ፍ ነ ው፡ ፡

እንደሚታወቀው የእናቶችን ጤንነ ት ማሻሻልና በእርግዝናና ተዛማጅ በሆኑ ችግሮች

የ ሚሞቱ እናቶችን ብዛ ት መቀነ ስ የ አለማችን ዋና ጉዳይ ነ ው፡ ፡ ለምሳሌ ከስምንቱ

የ ምእ ተ ዓ መቱ የ ል ማት ግ ቦ ች አ ን ዱ ( የ ምእ ተ ዓ መቱ የ ል ማት ግ ብ አ ምስ ት ተ ብሎ

የሚታወቀው) የእናቶች ሞት በ1990 ከነ በረበት ብዛት በ2015

በሶስት አራተኛ ለመቀነ ስ

ዓ ለ ማ ያ ደ ረ ገ

ል ማት ግ ብ ነ ው፡ ፡

በ2012

የወጣውየአለምጤና ድርጅት ሪፖርት እንደሚያሳየውከሆነ በአለምአቀፍ ደረጃ

የ እ ና ቶ ች ሞት ከ 1990-2010 ባ ሉ ት ዓ መታት 47 በ መቶ ቀ ን ሷ ል ፡ ፡ ይ ሁን እ ን ጂ ይ ህ

የ እ ና ቶ ች ሞት መቀ ነ ስ ከ ምእ ተ ዓ መቱ የ ል ማት ግ ብ ሲታይ በ ቂ አ ይደ ለ ም፡ ፡ እ ን ደ አ ለ ም

ጤና ድርጅት ሪፖርት ከሆነ አብዛኞቹ የ አለማችን አገ ሮች በተለይ በማደግ ላይ ያሉ

አገሮች ያሳዩት የእናቶች ሞት መቀነ ስ በቂ አይደለም፡ ፡ ለምሳሌ በ2012

በአለማችን

በእርግዝናና ከእርግዝና ጋር በተያያዙ ችግሮች የተነ ሳ የሞቱት የ እናቶች ብዛት

287,000 እንደነ በር አሳይቷል፡ ፡ በተጨማሪ ይህ ሪፖርት በማደግ ላይ ባሉ አገሮች

የ ሚኖ ሩ እ ና ቶ ች ከ አ ደ ጉ አ ገ ሮ ች ከ ሚኖ ሩ ት እ ና ቶ ች ጋ ር ሲወዳ ደ ሩ በ እ ር ግ ዝ ና ና

ከእርግዝና ጋር በተያያዙ ችግሮች የሞሞት እድላቸው በ15

እጅ እንደሚበልጥ

አሳ ይቷል፡ ፡

ብዙ አገ ሮች በአንድ በኩል ባላቸውከፍተኛ የሰለጠነ የጤና ባለሞያ እጥረት በሌላ በኩል

ደ ግ ሞ የ መጀ መሪ ያ ደ ረ ጃ የ ጤና አ ገ ል ግ ሎት (Primary Health Care) ለ ሁሉም የ ሕብረ ተሰ ብ

159