27.01.2015 Views

araya-thesis

araya-thesis

araya-thesis

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ማጠቃለ ያ (Summary in Amharic)

አገ ልግሎት ለመጠቀም የጤና ባለሞያዎች የሞባይል ሒሳብ አጠቃቀም ስርዓት ሊበጅለት

እ ን ደ ሚገ ባ ወ ይ ም ከ ቴ ሌኮሙኒኬሽን አገ ልግሎት አቅራቢ ድርጅት በመነ ጋገ ር የጤና

ባለሞያዎች ለእንደዚህ ዓይነ ት የጤና ስራ ነ ፃ የስልክ መሰመር እንዲኖራቸው ማድረግ

እ ን ደ ሚገ ባ ጥ ና ቱ መክ ሯ ል ፡ ፡

ምእራፍ ሰባት፤ ይህ ምእራፍ በጤና ኤክስቴንሽን ሰራተኞችና በአዋላጅ ነ ርሶች

በተን ቀሳቃሽ ስልኮች ላይ በተጫኑ ቅፆች የ ሞሉዋቸውን የ ሕሙማን መረጃዎች/

መዝገ ቦች

የነ በራቸው የመረጃ ጥራት የገ መገ መ የጥናት ፅሑፍ የቀረበበት ምእራፍ ነ ው፡ ፡ ይህ

የጥናት ፅሑፉ በአለም አቀፍ መፅሄት (BMC Medical Informatics and Decision

Making) ለሕትመት ቀርቦ በግምገ ማ ላይ የሚገ ኝ ነ ው፡ ፡ የመረጃ ጥራት ግምገ ማው

የተካሄደው የጤና ባለሞያዎቹ በስድስት ወራት ውስጥ ( ከጥቅምት 2012 እስከ መጋቢት

2013) በተን ቀሳቃሽ ስልኮች ላይ በተጫኑ ቅፆች ተጠቅመው ከሞሉዋቸው 1772 የ ሕሙማን

መዝ ገ ቦ ች 408 የ ሚሆ ኑ መዝ ገ ቦ ች በ እ ጣ በ መምረ ጥ ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚ ህ የ ተ መረ ጡ መዛ ግ ብ ቶ ች

የመረጃ ጥራት በወረቀት ከተሞሉ የህሙማን መዛግብቶቸ ጋር ያላቸውን የ መረጃ ሙሉነ ትና

ስሕተት በማነ ፃ ፀ ር ገ ምግሟል፡ ፡ በዚህ መሰረትም በተን ቀሳቃሽ ስልኮች በተጫኑ ቅፆች

በተሞሉ የሕሙማን መዛግብት በወረቀት ከተሞሉ የሕሙማን መዛግብት 209 (8 በመቶ)

የመረጃ

ብዛት እንደነ በራቸው ጥናቱ ኣሳይቷል፡ ፡ በመረጃ አሰባበሰብ ስህተት ብዛት ስናይ

በሁለቱም ዓይነ ት ቅፆች የነ በረው የመረጃ አሰባሰብ ስህተት ብዛት ትንሽ ቢሆንም

በተንቀሳቃሽ ስልኮች በተጫኑ ቅፆች በተሞሉ የሕሙማን መዛግብት ላይ የ ነ በረውየመረጃ

አሰብሰብ ስህተት በወረቀት ከተሞሉ የሕሙማን መዛግብት ከነ በረው የመረጃ አሰባሰብ

ስህተት ሲነ ፃፀር ከእጥፍ የ ሚበልጥ ነ ው፡ ፡

በተንቀሳቃሽ ስልኮች በተጫኑ ቅፆች በተሞሉ

የሕሙማን መዛግብት የነ በረው የመረጃ አሰባሰብ ስሕተት 2.8 በመቶ የነ በረ ሲሆን

በወረቀት በተሞሉ የሕሙማን መዛግብት የነ በረውየመረጃ አሰባሰብ ስህተት ግን

1.1 በመቶ

ብቻ ነ በር፡ ፡ በተንቀሳቃሽ ስልኮች በተጫኑ ቅፆች ከተሞሉ የሕሙማን መዛግብት ላይ

ከታዩት የመረጃ አሰባሰብ ስህተቶች ውስጥ ከግማሽ

በላይ የሚሆኑት በፅሑፍ በሚሰበሰቡ

የሕሙማን መረጃዎች ለምሳሌ የሕሙምስምላይ የታዩ ስህተቶች ናቸው፡፡ በአጠቃላይ ይህ

ጥናት የጤና ባለሞያዎች በተንቀሳቃሽ ስልኮች ላይ የተጫኑ ቅፆች በቀላል ስልጠናና

ምን ም የ ተ ለ የ ማበ ረ ታቻ ሳይሰጣቸውበሃ ላፊነ ትና ትን ሽ በሆነ የ መረጃ ስህተት መሰብሰብ

ለ ሕሙማን መመር መሪ ያ ና ለ መረ ጃ መሰ ብ ሰ ብ ሊጠቀ ሙት እ ን ደ ሚቸ ሉ አ ሳ ይ ቷ ል ፡ ፡

167

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!