27.01.2015 Views

araya-thesis

araya-thesis

araya-thesis

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ክ ፍ ል ለ ማዳ ረ ስ ና የ ምእ ተ ዓ መቱ የ ል ማት ግ ቦ ች ለ ማሳ ካ ት የ ማሕበ ረ ሰ ብ ጤና ባለሞያዎች

(Community Health Workers) ማሰልጠንና ማሰማራት እንደ እስትራቴጂክ መፍትሄ

በ መውሰ ድ ተ ግ ባ ራ ዊ ያ ደ ር ጋ ሉ ፡ ፡ ኢት ዮ ጵ ያ ም አ ጠቃ ላ ይ የ መጀ መሪ ያ ደ ረ ጃ የ ጤና

አገ ልግሎት ለሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለማዳረስ በተለይም በገ ጠር ለሚኖረው

የህብረተሰብ ክፍል በእኩልነ ት ለማዳረስና ለማስፋፋት በዚያውም የ ምእተ ዓመቱን

የ ልማት ግቦች ለማሳካት ከ2003 ጀምሮ የ ጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ተግባራዊ

አድርጋለች፡ ፡ በዚህ ፕሮግራም አማካኝነ ትም ከ2003 እስከ 2010 ባሉ አመታት ውስጥ

ወደ

34,000 የ ሚጠጉ የ ጤና ኤክስቴን ሽን ሰራተኞች ሰልጥነ ውበአገ ሪቱ በሚገ ኙ ቀበሌዎች

ተሰማርተው የጤና አገ ልግሎት እንዲሰጡ ተደርጓል፡ ፡ እንዲሁም እነ ዚህ የጤና

ኤክስ ቴን ሽን ሰ ራተኞች የ ጤና አ ገ ልግሎት የ ሚሰ ጡባ ቸውወደ

አገ ሪቱ ተገ ን ብተዋል፡ ፡

15,000 ጤና ኬላ ዎች በ መላ ው

ይህ የተፋጠነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገ ልግሎት መስ ፋፋት በጤና ኤክስ ቴን ሽን

ሰ ራተ ኞች ስ ል ጠና እ ና በ ጤና ኬላ ዎ ች ግ ን ባ ታ የ ታየ ብቻ አ ይደ ለ ም፡ ፡ በ ጤና ጣብያ

ግንባታና በመሃከለኛ የጤና ባለሙያዎችም እንዲሁ የተፋጠነ መሻሻሎች ታይቷል፡ ፡

ለምሳሌ የጤና ጣቢያዎች ግንባታ ሲታይ በአገሪቱ የነበሩት የጤና ጣብያዎች ብዛት

በ 2004 የ ነ በ ሩ ት 519 ሲ ሆ ኑ ይ ህ ቁ ጥ ር በ 2011 ወ ደ 2660 ጤና ጣ ቢ ያ ዎ ች ከ ፍ ብ ሏ ል ፡ ፡

ይህ ማለ ት የ ጤና ጣቢያ ዎ ች ብዛ ት ከ 2004 እስከ 2011 ባለውጊዜ በ 413 በመቶ አድጓል

ማለት ነ ው፡ ፡ በመካከለኛ የጤና ባለሞያዎች ስልጠናም ሲታይ ተመሳሳይ ነ ው፡ ፡ የጤና

መኮንኖች ብዛት በ2004 ከነ በረበት 683 ወደ 3702 በ2011

ሲያድግ በተመሳሳይ ጊዜ

የ ነ ርሶች ቁጥር ( አዋላጅ ነ ርሶችንም ጨምሮ) ከ15,544 ወደ 29,550 ጨምሯል፡ ፡ የ አዋላጅ

ነ ር ሶ ች ብዛ ትም ሲታይ ከ 1274 ወደ 2416 እ ድገ ት አ ሳ ይቷል፡ ፡

ምንም እንኳን የዚህ የ ተፋጠነ የ ጤና አ ገ ልግሎት መስ ፋፋት ውጤት ምን እን ደሆነ

የሚያሳዩ በቂ የሆኑ ሳይንሳዊ ጥናቶች ባይካሄዱምና ተጨማሪ ጥናቶች ቢያስፈልጉም

ኢትዮጵያ ባለፉት 10 ዓመታት የህዝቧ ጤንነ ት ሁኔታ በማሻሻል በኩል ያስመዘገ በቻቸው

ድሎች የዚህ የተፋጠነ የመጀመሪያ ደረጃ የጤና አገልግሎት መስፋፋት ውጤት ሊሆን

እ ን ደ ሚች ል ይ ገ መታ ል ፡ ፡

በ2005 ና 2011 የ ተደረጉ ብሄራዊ የ ህብረተሰብና ጤና ዳሰሳዎች እን ደሚያ ሳዩ ት

በኢትዮጵያ የ ቤተሰብ ምጣኔ ( የ እርግዝና መከላከያ) ተጠቃሚዎች ሴቶች በ2005

160

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!