araya-thesis
araya-thesis
araya-thesis
You also want an ePaper? Increase the reach of your titles
YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.
ነ ው፡ ፡ በ መቀ ጠል ም የ ጤና ኤክ ስ ቴን ሽ ን ሰ ራተኞች በ ቅ ድመ ወሊድና ወሊድ እ ን ክ ብካ ቤ

አሰጣጥ ላይ ያላቸው እውቀትና አፈፃፀም አጥንተናል፡ ፡ ይህ ጥናት በተጨማሪ የጤና

ኤክስቴን ሽን ሰራተኞች በስራቸውያ ሉዋቸውምቹ ሁኔ ታና ተግዳሮቶች ለማየ ት ሞክሯል፡ ፡

ከነ ዚህ ሁለት ጥናቶች ያገናቸው የጥናት ግኝቶችና ሌሎች አለምአቀፋዊ ፅሑፎች

በማንበብና በመገ ምገ ም የተንቀሳቃሽ ስልኮች ቴክኖሎጂ የጤና አገ ልግሎት እና የጤና

ባለሞያዎች የጤና አገ ልግሎቶች የ መስጠትና አቅም ለማሻሻል ካሉት ሁነ ኛ መፍትሄዎች

አንዱ ሊሆኑ እንደሚችሉ በመረዳት ሶስተኛና የዚህ የጥናት መፅሓፍ ዋና ክፍል የሆነው

ጥናት አካሂደናል፡ ፡ ይህ ጥናት የ ተን ቀሳቃሽ ስልኮች ቴክኖሎጂ በኢትዮጵያ የ መጀመሪያ

ደረጃ የጤና እንክብካቤ አገልግሎት እንዴት ሊተዋወቅና ሊተገበር እንደሚችልና ሌሎች

ተዛ ማጅ ጉዳዮች የ ዳሰሰ ትልቅ ጥናት ነ ው፡ ፡ ይህ ትልቅ ጥናት ለ22

ወራቶች የ ተካሄደ

ሆኖ አ ራ ት ን ዑስ ክ ፍ ሎች ( ጥ ና ቶ ች ) ያ ጠቃ ለ ለ ነ ው፡ ፡ የ መጀ መሪ ያ ው ን ዑስ ክ ፍ ል አ ጠቃ ላ ይ

በሆነ መልኩ የ ኢትዮጵያ የ ጤና ኤክስቴን ሽን ሰራተኞችና አዋላጅ ነ ርሶች ከተን ቀሳቃሽ

ስልኮች ቴክኖሎጂ ጋር የ ተያ ያ ዙ ያ ሉዋቸውፍላጎ ቶችና ዝግጁነ ት ምን እን ደሚመስል ያ ጠና

ጥና ት ነ ው፡ ፡ በ ተ ጨማሪ ይህ ጥና ት የ ጤና ባ ለ ሞያ ዎ ቹ እ ን ዴት ቴ ክ ኖ ሎጂውን በ ጤና

ኣገ ልግሎት ኣሰጣጥ ላይ እንዴት ሊጠቀሙበት እንደሚችሉ ቴክኒካዊ በሆነ

መልኩ የ ዳሰሰ፣

ያሳየና ያበለፀገ ጥናት ነ ው፡ ፡ ሁለተኛው ንኡስ ክፍል በዚህ ጥናት የበለፀገ

የ ተን ቀሳቃሽ ስልኮች ቴክኖሎጂ ( ሶፍትዌር)

እና ለተን ቀሳቃሽ ስልኮች ላይ የ ሚጫኑ ቅፆች

የ ጤና ኤክስቴን ሽን ሰራተኞችና አዋላጅ ነ ርሶች በሚሰጡዋቸው የ ጤና አገ ልግሎቶች

ለማስተዋወቅና ለመተግበር ምን ያ ህል ተግባራዊ (feasible) ሊ ሆ ን እ ን ደ ሚች ል ያ ጠ ና

ጥናት ነ ው፡ ፡ ሶስተኛው ን ኡስ ክፋል ደግሞ የ ጤና ኤክስቴን ሽን ሰራተኞችና አዋላጅ

ነ ር ሶ ች በ ተ ን ቀ ሳ ቃ ሽ ስ ል ኮ ች ላ ይ የ ተ ጫኑ የ ህ ሙማን መመር መሪ ያ ቅ ፆ ች ምን ያ ህ ል

በተግባር ሊጠቀሙባቸውእንደሚችሉ አጥንቷል፡ ፡ ይህ ጥናት በተጨማሪ የጤና ባለሞያዎች

ቅፆቹን በሚጠቀሙበት ጊዜ ያጋጠሟቸውን ምቹ ሁኔ ታና ተግዳሮችንም ዳስሷል፡ ፡

አራተኛውና የ ዚህ ትልቅ ጥናት የ መጨረሻ ን ኡስ ክፍል የ ሆነ ው በተን ቀሳቃሽ ስልኮች

የ ሚጫኑ ቅ ፆ ች ለ መረ ጃ መሰ ብ ሰ ብ ና ለ ህ ሙማን መመር መሪ ያ መጠቀ ም ምን ያ ህ ል የ መረ ጃ

ጥራት እንደሚያሻሽል ያሳየ ( ያመለከተ)

ጥናት ነ ው፡ ፡

በ አ ጠቃላ ይ ይህ የ ጥና ት መፅ ሃ ፍ ስ ድስ ት የ ጥና ት ፅ ሑፎች የ ያ ዘ ነ ው፡ ፡ እ ነ ዚህ ስ ድስ ት

ፅሑፎች ከምእራፍ 2 እስከ ምእራፍ 7 ተደልደለውበዚህ የ ጥናት መፅሓፍ ቀርበዋል፡ ፡

162