10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ መጋቢት 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 37ለበለጠ መረጃገጽ pageመብት የተሰኘው አምዲችን በአሜሪካን ሃገር እየኖርን ሔግን ሳናውቅ ብ ነገሮችን ሇምናጣ ወገኖቻችን ትሌቅትምህርት ሰጪ አምዴ ነው። በአምደ ሊይ በአሜሪካ ሔጎች ሪያ ጥያቄዎቻችሁን ተቀብሇን እዘሁ ከሚገኙየሔግ ባሇሙያዎች መሌስ እናሰጣችኋሇን። ጥያቄዎቻችሁን ሊኩሌን።ከዲንኤሌ ቅጣውዱ.ኤን.ኤ (Deoxy Ribonucleic Acid) /DNA/ በሰውነት ውስጥ የሚገኙ ላልች በሙለ የያዝቸውየሞሇኪውሌ ቅንጣቶች ሲሆኑ፤ ገና አንዴ ጽንስ ተፅንሶ የተሟሊ አካሌ ባሇቤት እንዱሆንና የህይወትን አካሊዊተግባር እንዱያከናውን የሚረዲ ነው፡፡የዱ.ኤን.ኤ ቅንጅታዊ ስርዒት (DNA sequence) በዘህች ምዴር ሊይ ያለ ሰዎችን በሙለ ሌክ እንዯ አሻራመሇየትና የማጣመር ብቃት አሇው፡፡ በዘህም ሰዎችን በተሇያዩ ነገሮች እንዱሇዩ ማዴረግ ያስችሊሌ፡፡የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ ምንነትና የህጋዊነት ክርክሮችየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ የሚከናወነው እጅግ ግሊዊ ሇሆኑጉዲዮች ሇምሳላ ሇበሽታዎች ስሇሚኖር ተጋሊጭነት ሲሆን፤በተሇያየ ሁኔታ ሇንግዴ የተቋቋሙ ኩባንያዎች የሰዎችን የጤናምስጢር ሇመግሇፅ ሳይሆን የዱ.ኤን.ኤ ቅዯም ተከተሌመሇያና ከሰው ሰው የሚሇየው ሾርት ታንዯም ሪፕርትን /Short Tandem reports/ በመመርመር ሁሇት ሰዎችየሚገናኙት ወይም የሚሇያዩ መሆኑን ነው የሚያጣሩት፡፡የፕሉስ ሳይንቲስቶች ኢስ.ቲ አርስ የተባሇውን ምርመራይጠቀማለ፡፡ በትዲር ሊይ መማገጥንና ማታ አንሶሊከተጋሩዋትና በራስ ዱኤንኤ መካከሌ ያሇውን መጣጣምሇማወቅም ይቻሊሌ፡፡ እንዯ ባሇሙያዎች አገሊሇፅ ሰዎችየዱኤንኤ መመርመሪያን በቀሊለ ሉገት ስሇሚችለ ወዯምርመራ ቢዛነሱ ይሮጣለ እንጂ ስሇ ህግ ጉዲየችም ሆነየላልችን ግሇሰባዊ መብት ስሇመጋፊታቸው ሇማሰብ ጊዚአይኖራቸውም፡፡በበርካታ ሀገራት የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ ከሚያስከትሇውጉዲት በተጨማሪ ከፌተኛ የህግ ፇተና ገጥሞቷሌ፡፡ በብሳይንቲስቶች ጥናታዊ ምርመራ በዒሇም የጄኔቲክ ምርመራእጅግ ትሌቁ ገበያ ያሊት ሀገር አሜሪካ በእያንዲንደ ግዙትስሇግሇሰቦች መብትና ስሇሚከሇከለ ህጎች ምንም መረጃየሇም፡፡ በርካታ ግዙቶች በትዲር ሊይ ስሇሚኖር መማገጥምሆነ አባትነትን ሇመሇየት ዱ.ኤን.ኤ የሚሰበስቡና ቢዛነስንየሚያከናውኑ ዴርጅቶች ያለ ቢሆኑም በየትኛው ህግእንዯሚዲኙ ምንም ማስረጃ ሇማግኘት አሌተቻሇም፡፡ሇምሳላ እ.ኤ.አ 1996 ዴረስ ማንኛውም የኒዮርክ ግዙት ነዋሪየሆነን ሰው ጄኔቲክ ምርመራ ወይም ያሇፌሊጎቱ ውጤቱንመግሇጽ ህገ ወጥ ነበር፡፡ ያሇ ግሇሰቡ ፌቃዴ የሚዯረግየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ ብዎችን ሇስጋት ሲዲርግ፤ የህክምናማህበረሰቡን የህግና የስነ ምግባር አጣብቂኝ ውስጥ ከቷሌ፡፡ኢንተርኔት አዖውትሮ የመጠቀም ዔዴሌ ያሇውና የጤናዴህረ ገጾች የሚጎበኝ ሰው የሚወሰሌት የትዲር ተጓዲኝንሇማወቅ፣ የሌጅዎ አባት መሆን አሇመሆንዎና መሰሌጥርጣሬዎችን ሇማረጋገጥ ከፇሇጉ ‹‹እኛ ዖንዴ ይምጡ!››የሚለ በሺዎች የሚቆጠሩ የንግዴ ማስታወቂዎችን የማንበብአጋጣሚ ይኖረዋሌ፡፡ ሆኖም የምርመራውን ትክክሇኛነት፣ስሇ ህጋዊ ተቀባይነትና ስሇሚያስከትሇው የስነ-ሌቦና ቀውስማንም ያስተዋሇ ባይኖርም ተግባሩ አሇመወገን ነውየተሇያዩ ሚዱያዎች የሚዖግቡት፡፡ በእንግሉዛም ተግባሩ ህገወጥ ነበር፡፡ ነገር ግን ቀስ በቀስ የምርመራው ጥቅም እየጎሊናእያዯገ በመምጣቱ ታሊቅ ይፊዊ ተግባር በመሆን ሊይ ነው፡፡የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ - ሇአርኬዎልጂየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ በአርኪዎልጂ ምርምር ውስጥትሌቅ ቦታ የሚሰጠው ነው፡፡ ይህም የተሇያየ የጀኔቲክኮድችንና ቅዯም ተከተልችን (Genetic Codes and Sequences)በመጠቀም ከብ ዒመታት በፉት በምዴር ሊይህይወት ምን እንዯሚመስሌና ተያያዥ የቀዯምት የአኗኗርሁኔታን ሇመጠቆም የሚያስችሌ ነው፡፡ ይህ ዯግሞ በተሇያየወቅት የምዴራችንን የስነ ህይወት ገፅታዎችን ከማንፀባረቅምበተጨማሪ ተያያዥ የሆኑ ምርምሮች የበሇጠ እንዱዯረጉአስተማማኝ መረጃን ሇመስጠት ያስችሊሌ፡፡የወሊጅነት ማረጋገጫ - በዱ.ኤን.ኤ ምርመራየተሇያየ አጋጣሚ የሌጆቻቸውን ማንነት መሇየትሊቃታቸው የአብራካቸውን ክፊይ በምርመራው ማረጋገጥየሚያስችሌ ሲሆን፤ ላሊው ዯግሞ ዴብቅ በሆነ የወሲብውስሌትና ውስጥ የሚፇጠሩ የመዯፇር፣ የማርገዛና የተወሇዯሌጅን የእኔ አይዯሇም ብል ሊሇመቀበሌ መዯፊፇርና ከህግ ጋርተያያዥ የሆኑ ችግሮችን ሇመፌታትም የተሻሇና አማራጭየላሇው ሆኗሌ፡፡የወንጀሌ ነክ ጉዲዮችን ሇማሳወቅወንጀሇኞች ወንጀሌ ሰርተው በሚጠፈበት ጊዚከአካሊቸው ጋር ከተነካኩ ነገሮች በሙለ በሚወሰደናሙናዎች የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ በማዴረግ ከማንነታቸው ጋርየማዙመዴ ስራ በመስራት ተጠርጣሪዎችን ሇማግኘትያስችሊሌ፡፡ በየጊዚው እየተሻሻለ በሚመጡ የዱ.ኤን.ኤየምርመራ ቴክኖልጂ ከምርምሩ ጥበብ መሻሻሌ ጋርም እጅግየረቀቁ አካሄድችን በማዴረግ በሪያውየሚጠረጠሩ ሰዎችን ሇማግኘትተመራጭ እንዱሆን አዴርጎታሌ፡፡ ይህታዱያ ከአሸባሪነት ጋር በተያያዖምራሱን የቻሇ አስተዋፅኦ ሉያዯርግምይችሊሌ፡፡የጠፊ የቤተሰብ አባሌንሇማግኘትና የዖር ሏረግን ሇመፇሇግየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ በተሇይምበትውሌዴ ሏረግ ውስጥየማይቀየረውን ዋይ ክሮሞዜም (Ychromosome) መሰረት ባዯረገመሌኩ የቤተሰብ የዖር ሏረግ ተሇይቶእንዱቀመጥ ያዯርጋሌ፡፡ ይህም የተረሱየዖር ሏረግንም ሆነ በአንዴ አካባቢተሇይተው የሚገኙ ሰዎችንም ከላልቹሇመሇየት ያስችሊሌ፡፡ በዘህም ሇምሳላሌክ ሇረዥም ጊዚ እንዯተሇያዩትየዯቡብና የሰሜን ኮሪያ ዚጎች ከረዥምዖመናት በኋሊ የቤተሰብ ማንነታቸውተሇይቶ እንዱገናኙም ይረዲሌ፡፡በሳይንሳዊው ምርምር ሇሚጠቀምበትብቻ ማሇት ነው፡፡የተሻሇ ጤንነት ያሇው ሌጅእንዱወሇዴከወሉዴ በፉት በእናት ሆዴውስጥ ያሇውን የሌጆች የጤንነት ዯረጃበማወቅ በጊዚው በቂ የሆነ ሇውጥየሚያመጣበትን እንክብካቤና ምርመራሇማዴረግ የዱኤንኤ ምርመራ ትሌቅ አስተዋፅኦ ያዯርጋሌ፡፡በተሇይም ህፃናት የማይዴኑ አስቸጋሪ ህመሞችን ይዖውእንዲይወሇደ ችግራቸው በጊዚ ታውቆ ቁጥጥርእንዱዯረግበት ሇማዴረግ የዱኤንኤ ምርመራ አስተዋፅኦያዯርጋሌ፡፡በዖር የሚተሊሇፈ በሽታዎችን ሇማወቅከሊይ ከተጠቀሰው የጤና እንከን በተጨማሪም የዱኤንኤምርመራ በዖር የሚተሊሇፈ በሽታዎችን ሇመታዯግ በተሇይምከትውሌዴ ወዯ ትውሌዴ እንዲይተሊሇፈና አንዴ ትውሌዴሊይ እንዱገታ ትሌቅ እርዲታ ያዯርጋሌ፡፡ በተጨማሪም እንዯካንሰር ያለ ህመሞች የሚበበት የሴልች ዯረጃና ሁኔታምሆነ ምክንያቱን ቫይረስም ይሁን ላሊ ነገር ሇመሇየትያስችሊሌ፡፡ ታዱያ ይህ ከተሇያዩ ህዋሳት በሚገኙ የዱ.ኤን.ኤምርመራዎች የተዙማጅ ስራዎች በማነፃፀርም የሚከናወንነው፡፡የአዱስ ስነ ፌጥረት ግኝትን ሇመጠቆምየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ የተሇያዩ አዲዱስ ስነ ህይወታዊግኝቶችን የብቃት ሁኔታና በህይወት የመቆየት እዴሊቸውንምሇመመርመርና ሇመጠቆም የሚረዲ ነው፡፡ ይህም የአንዴንዛርያ አመጣጥ ሇማሳወቅ ወይም ከላልች ነባራዊ የስነፌጥረት አካሊት ጋር ያሊቸው ተዙማጅነትንም ሇማጥናትየሚረዲ ነው፡፡የሙታንን አካሊት ሇመሇየትበተሇያየ አጋጣሚ የሚዋዯደ ሰዎች አንዲቸው ተሇይተውመጥፊትና ሞተው አስክሬናቸውንም ሇመሇየት መቸገርንየዱ.ኤን.ኤ ምርመራ የሚፇታው ይሆናሌ፡፡ በተሇያዩምክንያቶች ሇምሳላ በአውሮፔሊን መከስከስ በሚዯርስ ችግርባህር ውስጥ ሰጥመው የሚገኙ አስከሬኖችን ሇመሇየትየሚጠቅመው የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ ነው፡፡ ይህ የዱ.ኤን.ኤምርመራ በውሃ ውስጥ በሚገኙ የተሇያዩ ኬሚካልችንናውሃውም ራሱ በሚፇጥረው ተፅዔኖ የሰዎች አካሊት ሉጎዲስሇሚችሌ ማንነታቸውን ሇመሇየት ያስቸግረናሌ፡፡ ስሇዘህምከአስከሬኑ በሚወሰዴ ናሙናና ከመሰሌ የላሊ ሰው ናሙናጋር በማመሳከር በአስከሬኑ ሪያ በቂ መረጃ እንዴናገኝያስችሊሌ፡፡ የአስክሬኑ የዛርያ ምንጭ፣ ሀገሩንና የህዛቦቹንማንነት የመግሇፅ አጋጣሚም እንዱፇጠር ያዯርጋሌ፡፡የዱ.ኤን.ኤ ምርመራ በታዋቂሰዎች ሊይ የዯቀነው ስጋትበቀዲሚነቱ የሚነገርሇት የእንግሉዛ የዱ.ኤን.ኤ ስርቆሽህግ የታዋቂ ሰዎች ጄኔቲክ መሇያቸው በአንዲንዴ ፔሬስ ሊይሉቀርብ ይችሊሌ የሚሇውን ስጋት ሇማስወገዴእየተጠቀሙበት ነው፡፡ እ.ኤ.አ በ2002 የንጉስ ሀረይ ፀጉርንበመውሰዴ የቀዴሞ ሌዔሌት ዱያና አፌቃሪ የነበረው ጀምስሓዊት ሌጅ መሆኑን ሇማረጋገጥ መስረቁን ዖገባዎችአቀረቡ፡፡ ይህን የዩኬ የሰው ሌጅ ጄኔቲክ ኮሚሽን የሰዎችንጄኔቲክ መረጃ ዯህንነት ሇመጠበቅ ህጉ ጠበቅ እንዱሌ ጥሪአቅርቧሌ፡፡ እ.ኤ.አ በ2006 በእንግሉዛ ያሇግሇሰቡ ፇቃዴየሰውን ዱ.ኤን.ኤ መመርመር ወንጀሌ እንዱሆን ተዯረገ፡፡ያም ፀጉርን፤ ምራቅንና ማንኛውንም የሰው ህዋስን ያሇፌቃዴመውሰዴ ህገ ወጥ ተግባር እንዯሆነ ያጠቃሌሊሌ፡፡ ማንምተይዜ የተቀጣ ባይኖርም ዴርጊቱን መፇፀም በገንዖብና በሶስትዒመት እስራት ያስቀጣሌ፡፡እንግዱህ ከሊይ በዛርዛሩ እንዯተገሇፀው የዱኤንኤምርመራ ሇበጎ ተግባር /ሇህክምና/ መሆኑ ቀርቶ ሇማህበራዊጉዲዮች በማዋሌ ሰፉ የቢዛነስ መስክ እየሆነ መምጣቱየግሇሰብ መብት መጋፊቱ የህግ ጥያቄን አስከትሎሌ፡፡ በርካታየዒሇም አገራት ቴክኖልጂው ያሊቸው በስፊትእየተከራከሩበት እንዯሆነ ቢታወቅም ላልች ያሌተዲሰሱትሀገራት ጉዲዩን ህጋዊ እሌባት ይሰጡት ይሆን ብል ከጠየቀበኋሊ ያ እስከሚሆን መጠበቅ የሇብንም ሲሌ ያስጠነቅቃሌ፡፡ይህም ማሇት የዖር ህዋስ መታወቂያ ካርድችን በየዜርንባቸውስፌራዎች ጥሇናቸው ስሇምንነሳ የግሇሰብ ነፃነትና መብትሇብ የማናውቃቸው ሰዎች ምርመራ የተጋሇጠ ነው፡፡ ይህ አምዴ በአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን ኑሮ በትዛብት መሌክ አቅርቦ እንዯንማማርበት ታስቦ የተከፇተ ነው። ሁለምየዖ-ሏበሻ ጋዚጣ አንባቢ በዘህ አምዴ ሊይ ትዛብቱን ማስፇር ይችሊሌ። ታዱያ ትዛብቱ መስተማርን አንግቦ ቢቀርብሇኮምዩኒቲያችን ትሌቅ ትምህርትን ይሰጣሌ ብሇን እናምናሇን። ተሳተፈበት።በ Naod ቤተሥሊሴወዯዴንም ጠሊንም፤ ቢያንስ ሁሇት አይነት እግር ኳስ አሇ፡፡ የእንግሉዛ ሶከርና እና የአሜሪካ ፈትቦሌ፡፡ አንደን በውዳ፤ ላሊውን በግዳ አይቻቸዋሇሁ፡፡ በቲቪ፡፡የአሜሪካኖቹን Football ባየሁ ቁጥር፤ ነገሩም እየገባኝ በመጣ ቁጥር፤ ዯጋፉዎቹ ሇምን እንዯዘያእንዯሚያብደ፤ እንዯሚወደትም እየገባኝ መጣ፡፡ በአንጻሩም የእንግሉ Soccer ምን እንዯጎዯሇውእየታየኝ መጣ፡፡ በንጽጽር የታየኝን ሊካፌሊችሁArtSoccer:-ዴንቅ፡፡ የግሌ ችልታና ጥበብ ይታይበታሌFootball:-ውራ፡፡ እንዯ ኮርማ መሊተም ጥበብ ነው አሌሌም፡፡GoalSoccer:- አቦም ይረዲለ፡፡ በአቦሰጡኝ ጎሌ ማግባት ይቻሊሌ፡፡Football:- አቦም አይረደም፡፡ ሳይሮጡ፤ ሳይጋፈ፤ ሳይታገለ፤ጎሌ የሇም፡፡IntensitySoccer:-ውራ፡፡ የዋንጫ ጨዋታ ካሌሆነ በቀር፤ ተመሌካችሉያንቀሊፊ ይችሊሌ፡፡Football:- ዴንቅ፡፡ ዯጋፉ መጮህ ዯክሞት እንጂ ሰሌችቶትአይቀመጥም፡፡PointSoccer:-ገብጋባ፡፡ ዴሮም እንግሉዛ ገብጋባ ነው፤ 90 ዯቂቃ በ0-0 ያሌቃሌ፡፡Football:- ምክንያታዊ፡፡ ሇተጨዋጮች ዴካም ዋጋ ይሰጣሌ፡፡Fan/ዯጋፉነት/Soccer: ሥራ ነው ፡፡ ተጨዋቾቹን ሇማበረታት እሹሩሩ መዛፇን አሇበት፤አሇበሉዖያ ይሸነፊሌ፡፡Football:- መብት ነው፡፡ ተጨዋቾችን የማሯሯጥ ግዳታ የሇበትም፡፡ ጨዋታው ራሱ ያታግሊሌ፡፡Country:Soccer: ሇዯሃ ሀገር ይሆናሌ፡፡ ጾምህን ብትሆን ትጫወተዋሇህ፡፡Football: ሇሀብታም ብቻ ነው፡፡ ባሌበሊ ጎን የኮርማዎችን ግፋያ ማን ይችሊሌ!ማጠቃሇያ፡- እግርኳስ ሇዯሃ የሚሆን፤ በጨርቅ ኳስ እና በባድ እግር፤ በዴንጋይ ጎሌ እና በአንዴ ዲኛ የምንጫወተው ስሇሆነ፤እግር ኳስን መውዯዲችን ትክክሌ ነው፡፡ የጎዯሇውን ነገር ግን መጨመር መቻሌ አሇብን፡፡ በተሇይ የ0-0ን ውጤት ማስቀረትአሇብን፡፡ ተጨዋቾች የተመሌካች ዴጋፌ ጥገኛ እንዲይሆኑ የሚያዯርግ፤ ኳስ እስኪዯርሳቸው ዴረስ ሜዲ ሊይ መንገዋሇሊቸውንትተው፤ ሇነፌሳቸው እንዱሮጡ የሚያዯርግ፤ የሆነ ኢትዬጵያዊ ህግ መጨመር አሇበት፡፡ ሇምሳላ፡- ቆሞ የተገኘ በካሌቾ ይመታሌ!ሇአምስት ዯቂቃ ኳስ ያሌነካ 11 ኩርኩም ይቀምሳሌ፤ በትርፌ ጊዚው የጎለን ርያ ቆሻሻ የማያጸዲ ግብ ጠባቂ ‹‹በከቻው›› የሚሌየተጻፇበት ሰማያዊ ካርዴ ቢያይ…የሚሌ አስተያየት አሇኝ፡፡እግር ኳሳችን፤ በFIFA ቅኝ ግዙት የወዯቀ፤ ከ FIFA ፇቃዴ ውጪ ውሌፌት ማሇት የማይችሌ፤የማሰብም የመፌጠርምግዳታ የላሇበት ሥርዒት እንዯሆነ አሊጣሁትም፡፡ እኛ ኢትዬጵያውያን ግን ሁለንም ነገር ስንቀበሌ ኢትዬጵያዊ ጣዔምየእየጨመርን ነው የምንቀበሇው፡፡ ወይ ስሙን አስተካክሇን፤ ወይ ሔጉን አስተካክሇን (ሇምሳላ ሃይማኖታችን፤ ፕሇቲካችንን፤ፊሽናችንን፤ ዖፇናችንን አስቡ)፡፡ አንደም የተቀበሌነውን ዒይነት አይመስሌም፡፡ ኢትዬጵያዊ ጣዔም ጨምረንበታሌ፡፡ እግር ኳስከእነዘህ የሚሇይበት መንገዴ አይታየኝም፡፡እኔ አይጡ…99%ቱበ Naod ቤተሥሊሴራሴን እንዯ ሊቦራቶሪ አይጥ የማይበት ጊዚ አሇ፡፡ ከሊቦራቶር አይጥ ጋር የምመሳሰሇው በሁሇት ነገር ነው፡፡ አንዯኛ፤ የሆነምርምር ወይ ሙከራ እየተዯረገብኝ እንዲሇ ይሰማኛሌ፡፡ ሁሇተኛ፤ የምርምሩ ውጤት ቀጥተኛ ተጠቃሚ አይዯሇሁም፡፡ቢሆንም ከአይጧ የምሻሌበት ነገር ግን አሇኝ፡፡ የምርምሩን ውጤት የመተርጎም እና ሇሌጆቼ በምክር መሌክም ይሁንበዴጋፌ መሌክ፤ የማስተሊሇፌ መብት አሇኝ፡፡የሚመራመርብኝ ተመራማሪ ማን እንዯሆነ ሇይቼ ባሊውቀውም አንዲንዳ ድ/ር ‹ተፇጥሮ›፤ ድ/ር ‹ዔዴላ›፤ ድ/ር ‹እህሌ ውኃ›፤ድ/ር ‹ሔይወት›፤ ወዖተ…እያሌኩ በተሇያየ ስም ግን እጠራዋሇሁ፡፡ ዋናው ጉዲዬ ከስም አጠራሩ ሳይሆን፤ እኔ ሊይ ከሚሰራውምርምር እና ውጤቱ ነውና ስሇሆነ ወዯ ቁም ነገሩ ሌግባ፡፡ ምርምሩ የተሰራብኝ እና የሚሰራብኝ አይጥ ስሇሆንኩኝም፤የማወራውም እኔን አይጡን ምሳላ አዴርጌ ነው፡፡የምርምሩ ርዔስ /Title/: ‹‹በሰው ፉት ስኬታማ የሚሆነው ማን ነው? የሙያ ፌቅሩን የተከተሇ ወይስ የሔይወት ፌሊጎቱንየተከተሇ?››Affiliation: ፌሌስፌናKey words: ስኬት፤ የሙያ ፌቅር እና የሔይወት ፌሊጎትስኬት የሚሇካው በዔቅዴ ሊይ መሆኑ አያከራክርም፡፡ ዲቦ መብሊት ዒቅድ፤ ዲቦ የበሊ ሰው 100% ስኬታማ ነው፡፡ መሞትተመኝቶም ራሱን የገዯሇ ሰውም 100% ስኬታማ ነው፡፡ በማኅበራዊ ሔይወት አንጻር ግን፤ አንደ ስኬት ግን ከአንደ ይበሌጣሌ፡፡ራሱን ካጠፊው ‹ቅዢቢ› ስኬታማ ይሌቅ ዲቦ የበሊው ረሀብተኛ ስኬታማ ነውና፡፡የሙያ ፌቅር /Professional drive/ ማሇት ምን ማሇት እንዯሆነ ማብራራት ባያሻም በእኔ አተያይ ግን ነፌስ አውቄ፤ ቀሇምገብቶኝ፤ መሆን የምፇሌገው ነገር ማሇቴ ነው፡፡አስተማሪ፤ ተመራማሪ፤ ሰዒሉ፤ ጋዚጠኛ፤ ዲኛ፤ ዖበኛ፤ ወዖተ…እንዯማሇት፡፡ሇምሳላ እኔ ቀሇም ከዖሇቀኝ ከ2ኛ ዯረጃ ጀምሬ መሆን የምመኘው Geneticist (ጄኔቲክስ የሚያጠና ወይ ጄኔቲክስ ሊይ የሚሰራባሇሙያ ነው)፡፡ የዘህ ምኞቴ መነሻ የራሱ ማብራሪያ ቢኖረውም ቁምነገሩ ግን የተፇጠርኩት እርሱን ብቻ ሇመማር ወይምሇመሆን እንዯሆነ አዴርጌ ራሴን አሳምኜው መኖሬ ነው፡፡ሇዘህ ሔሌሜ (የሙያ ፌቅሬ) የከፇሌኩት መስዋዔትነት የዋዙ አይዯሇም፡፡ የትምህርት መስኬን ስመርጥ ታሳቢ ያዯረኩትእርሱን ነው፤ የተሻሇ ገንዖብ የሚያመጡ የሥራ ዔዴልችን ስተው ታሳቢ ያዯረኩት እርሱን ነው፤ መስመሬ ተጣሞ ከምኞቴሉያርቀን በሆነ ወቅት፤ ሇትምህርት ዯረጃዬ በማይመጥን ነገር ግን በሙያው ርያ እንዴቆይ በሚረዲኝ የሥራ ዖርፌ ሊይ ተቀጥሬሰርቻሇሁ፤… የታገሌኩሇት ሔሌሜ ሊይ ሇመዴረስ የሚያበቃ በቂ IQ እንዲሌታዯሌኩ ያወቅኩት ጉዜዬ ግማሽ ሊይ ስዯርስ ነው፡፡ቢሆንም ግን against the tide እየታገሌኩ እስካሁን ዴረስ ዲር ዲሩን እየዜርኩት ነው፡፡አሁን አሁን ታዱያ አንዴ ጥያቄ መጠየቅ ጀመርኩ፡፡ ‘የሙያ ፌቅሬን ከምከተሌ ይሌቅ፤የሔይወት ፌሊጎቴን ብከተሌ ያዋጣ ነበር እንዳ?’የሔይወት ፌሊጎት /Necessity/ ማሇቴ…የራሴ ትሌቅ ቤት እንዱኖረኝ፤ ተርፍኝየማስቀምጠው ብ ብር እንዱኖረኝ፤ ሌጆቼን የማሳዴግበት በቂ አቅም እንዱኖረኝ፤ስሌ መኖር ማሇቴ ነው፡፡ ትምህርት ስማር፤ የሙያ መስክ ስመርጥ፤ ሥራ ስቀጠር ወይየንግዴ ሱቅ ስከፌት፤ ቤተክርስቲያንም ስዔሇት ስሰሌ ወይም ስጸሌይ… እኒህን የሔይወትፌሊጎቶች ታሳቢ አዴርጌ ቢሆን ኖሮ ይሻሌ ነበር? ጄኔቲሺያን ሆኜ ቤት የላሇውኪራይተኛ ከምሆን ይሌቅ ሹፋር ሆኜ ያማረ ትሌቅ ቤት ቢኖረኝ ይሻሊሌ ነበር ወይ?ብል እንዯመምረጥ ማሇት ነው፡፡የምርምሩ ውጤት/Result/፡ምርምሩን ያዯረገብኝ ተፇጥሮም ይሁን ዔዴላ፤ እኔ የተሞከረብኝ ያሇው የመጀመርያውምርጫ የሙያ ፌቅር /Professional drive/ የሚባሇው ነው፡፡ ሁሇተኛው መንገዴሲሞከርባቸው ያየኃቸው ብ para professional ሰዎችም አውቃሇሁ፡፡ በውጤቱያየሁትም፤ ሁሇቱም መንገዴ ስኬት ሊይ ሉያዯርስ ቢችሌም፤ በሔብረተሰብ /ሰው/ዖንዴ፤ የሙያ ፌቅሩን ሇማሳካት ከታገሇ ሰው ይሌቅ የሔይወት ፌሊጎቱን ሇማሳካትየታገሇ ሰው በቀሊለ ስኬታማ መሆን ይችሊሌ የሚሌ ነው፡፡ከምርምሩ ግን ጠቃሚ ሆኖ ያገኘሁት የምርምሩን ማጠቃሇያ ነው፡፡የምርምሩን ማጠቃሇያ/Discussion/እኔ ከምርምሩ የተማርኩት ነገር የሙያ ፌቅርን መከተሌ flexibilty ያሳጣሌ፤ የስኬትእዴሌን ያጠባሌ፤ እዴለ በጠበበ ቁጥርም ተወዲዲሪው ስሇሚበዙ ጉዜው ብ ያሇፊሌወይ ብ IQ ይጠይቃሌ፤ አንዲንዳ ዔዴሌም ይፇሌጋሌ ባይ ነኝ፡፡ Professionalሇመሆን መኖር Risky እና costly መሰሇኝ፡፡ በሔይወቴ optional ሉሆን የሚገባውንProfessionalism ሌክ እንዯ Required የሔይወት ግዳታ ማዴረጌ ስህተት ነበር ባይነኝ፡፡ሚስቴ ሊይ የተሰራው ምርምር ዯግሞ ሁሇተኛው ዒይነት ነው፡፡ የእርሷን ጉዜየሚመራው መሰታዊ የሔይወት ፌሊጎት እንጂ የሙያ ግዜት አይዯሇም፡፡ ጎጆዋን ማቅኛ፤ሌጆቿን ማጉረሻ፤ ዖመድቿን መርጃ ገቢ እና ዋስትና እስከሰጣት ዴረስ፤ አቅሟየፇቀዯውን ማንኛውንም ሥራ ትሰራሇች፡፡ የፇረንጅ አስታማሚነትም ቢሆን፤አስተናጋጅነትም ቢሆን፤ የሸቀጥ ንግዴም (እኔ አይጡ... ወዯ ገጽ 14 የዜረ)

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!