10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ መጋቢት 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 37ለበለጠ መረጃገጽ pageከሓኖክ ዒሇማየሁየኦሮሞ ነጻነት ግንባር የሔግ ጉዲይ ሃሊፉና የማዔከሊዊኮሚቴው አባሌ ድ/ር ኑሮ ዯዯፍ በኦሮሚኛ እና በአማርኛ ቋንቋባዯረጉት የአንዴ ሰዒት ከ21 ዯቂቃ ንግግር በሚኒሶታ ማርች 24ቀን 2012 የተዯረገው የኦነግ እና የጥምረት ስብሰባ ሇምንእንዯተጠራ ሲያስታውሱ ‚ኦነግ ጃንዋሪ 1 ኢትዮጵያዊነቱንአምኖ በመቀበሌ በጋራ ከሁለም ኢትዮጵያዊ ጋር ሇመስራትየወሰነውን ውሳኔ ሁለም ያውቃሌ፤ እስካሁን በተሇያዩከተሞችና ሀገሮች እየተዝዝርን ይህን አዱሱን ዒሊማችንን ሇምንሇመቀየር እንዯፇሇግን በማስረዲት እና በቀጣይ ምን ማዴረግእንዲሇብን ከኦሮሞና ከኦሮሞ ወዲጅ ኢትዮጵያውያን ጋርስንወያይ ቆይተናሌ‛ ካለ በኋሊ በሚኒሶታ የተዯረገው ይኽስብሰባ የእስካሁኑ የሃገራት ጉዜ መዛጊያና በቀጣይየምንሰራቸውን ሥራዎች ሇሔዛብ ይፊ የምናዯርግበት ይሆናሌብሇዋሌ።የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጃንዋሪ 1 ይህን ውሳኔ ካስተሊሇፇበኋሊ በተሇያየ ቦታ በተከፇለ የኦነግ አመራሮች እና ዯጋፉዎችእንዯዘሁም በአንዲንዴ ዴረ ገጾች ሊይ የተጻፈትን ‚ይህ ጀነራሌከማሌ ገሌቹ የሚመሩት ኦነግ የ7 ሰዎች ብቻ ውሳኔ እንጂየመሊው ኦሮሞ ሔዛብ ውሳኔ አይዯሇም‛ የሚሇውን ትችትእንዯማይቀበለት የተናገሩት ድ/ር ኑሮ ‚በነዘህ ሰዎችእንዯምንወቀሰው የኦሮሞን ሔዛብ የካዴን አይዯሇንም፣የተንበረከክንና የአማራ ጎበናዎች ናቸው እየተባሇ የሚወራውስህተት ነው። እኛ የኦሮሞን ሔዛብ አሌካዴንም እንዯውምከማንኛውም በሊይ ሇኦሮሞ ሔዛብ መብት መከበር የታገሌንነን።‛ ብሇዋሌ። የኦሮሞ ነጻነት ግንባር ሥራ አስፇጻሚ አባሊትጀነራሌ ከማሌ ገሌቹን፣ ጀነራሌ ሃይለ ጎንፊን፣ አሚን ጁንዱን፣ጠሃ ቱኮን፣ ቃሲም አባነሻን፣ ተማም ባቲን እና እርሳቸውንበኦሮሞ ሔዛብ ትግሌ ውስጥ ያሇን ሚና ከማንም በሊይ ተጽፍየሚቀመጥ ነው ሲለም የ7ቱን የኦነግ አመራሮችን ገዴሌበመተንተን ሇተሰብሳቢው አስረዴተዋሌ።ስሇ ሁሇቱ ጀነራልች ሲናገሩ ‚በሙያቸው ከፌተኛ ማዔረግያገኙ፣ የወያኔን መንግስት የግፌ አገዙን፣ የሔዛቦችን ጭፌጨፊበመቃወም ከዘህ አረመኔ መንግስት ጋር መስራት የሔዛብንፌሊጎት መጉዲት ነው በሚሌ ጥሇው የወጡና ወያኔ ውስጥሆነው እንኳ ከኦሮሞ ነጻነት ግንባር ጋር በዴብቅ የአመራርአባሊት ሆነው የሰሩ ጀግኖች ናቸው፤‛ ያለት ድ/ር ኑሮ፣ ‘አቶቃሲም አባነሻ ቤተሰቦቻቸውን በኦሮሞ ነጻነት ትግሌ ያጡታጋይ ናቸው፤ እኚህን ታሊቅ የትግሌ ሰው የኦሮሞን ሔዛብየካደ ብል ማውራት አይገባም፤’’ በማሇት የአቶ ጠሃ ቱኮንገዴሌም ተርከዋሌ።‚ጠሃ ቱኮ፤ ከሃያ ዒመት በሊይ ከኦነግ ጋር የታገሇና፤ ሃገርቤት ያሇውን ፔሪፋሽናሌ ሥራውን ሇኦሮሞ ነጻነት ያጣ፤ ታሊቅእና ታናሽ ወንዴሙን ሇኦነግ የሰዋውን ሰው ከ‛ኦሮሞን የካዯነው‛ ብል ማሇት ያሳፌራሌ፤‛ ብሇዋሌ። ድ/ሩ ስሇ ተማም ባቲዯግሞ ‚ተማም ባቲ፤ ይህ ወጣት ኢትዮጵያ ውስጥ በነበረበትጊዚ የአየር ሃይሌ አባሌ የነበረ፤ በ1987 ዒ.ም በተሞከረውየመንግስት ግሌበጣ ሊይ የተሳተፇ ኦሮሞን የሚወዴና ሇሔዛብመብት የሚታገሌን ሰው፤ ዙሬ የሁለም መብት የሚከበርባትንፋዯራሊዊት ኢትዮጵያን ሇመገንባት የተጀመረውን ትግሌበመቀበለ ‘ከሃዱ’ ተብል ሉሰዯብ ይገባዋሌ ወይ?‛ በማሇትአምርረው ጠይቀዋሌ።ድ/ር ኑሮ ንግግራቸውን በመቀጠሌ ‚አቶ አሚን ጁንዱ፤የኦነግ አባሊትን በየስዯተኛው ካምፐ በማዯራጀት፣ የኦነግንዒሊማ በማስረዲትና ጫካ ገብቶ የታገሇ ሰው ነው። እንዱሁምእስካሁን ዴረስ በሚኖርበት ውጭ ሃገር ሳይቀር ሇኦሮሞ ሔዛብመብት መከበር የታገሇውን ይህን ሰው፤ ዙሬ ይህን ታሪካዊውሳኔ በመቀበለ ወንጀሇኛ፣ ሃገር የካዯ፣ የአማራ አሽከርና ጎበናማሇት ጥሩ አይዯሇም።‛ በማሇት ስሇራሳቸውም የሚከተሇውንብሇዋሌ፦‚እኔና ቤተሰቤ በኦሮሞ ትግሌ ውስጥ ቦታ አሇን።ከምኒሌክ ወረራ ጀምሮ እስከ አሁን ዴረስ በ6 በሊይ ጦርነቶችየተካፇለ፣ ሇኦሮሞ ሔዛብ የተዋጉና እጃቸውን የተቆረጡ ቤተሰቦች የወጣሁትን ሰው ከዲተኛ እያለ ሲናገሩ ማየት ይገርማሌ።‛በኢትዮጵያ ፌርዴ ቤት ዲኛ ሆነው በሚሰሩበት ወቅትሇኦሮሞ ሔዛብ ትግሌ ያዯርጉትን ተጋዴል በመጥቀስ አሁንኢትዮጵያዊነትን ተቀብሇው ሇመታገሌ በመወሰናቸው ከዲተኛናአሽከር ሌንባሌ አይገባም በማሇት በላሊኛው የኦነግ ክፌሌየሚሰነዖርባቸውን ስም ማጥፊት ተቃውመዋሌ።‚እኛ የምንሇው ፋዯራሊዊት ኢትዮጵያ እና አሁን ሀገሪቷአሊት እየተባሇ የሚነገረው ፋዯራሊዊት ኢትዮጵያ ሌዩነታቸውንሊስረዲችሁ‛ በማሇት ንግግራቸውን ወዯ ማጠቃሇለ የገቡት ድ/ር ኑሮ ‚አሁን ያሇችው ኢትዮጵያ ፋዯራሊዊትም ሪፏብሉክምአይዯሇችም። አሁን በአንዴ አምባገነን ግሇሰብ እየተረገጠችየምትገዙ ሃገር ናት ያሇችው። ፋዯራሌ ቢኖር ኖሮ ሁለምየኢትዮጵያ ስቴቶች የራሳቸው አስተዲዯር ይኖራቸው ነበር።ሆኖም ግን አሁን ሁለም ስቴቶች የሚተዲዯሩት መሇስበሊካቸው አሽከሮች ናቸው‛ በማሇት ትክክሇኛዋን ፋዯራሊዊትኢትዮጵያን ሇመገንባት ትግለን ጀምረናሌ፤ ከጎናችን ሆናችሁዯግፈን ሲለ ጥሪያቸውን አስተሊሌፇዋሌ። (የድ/ር ኑሮ ዯዯፍሙለ ንግግር በቪዱዮ በwww.zehabesha.com ሊይ አሇ።)በስብሰባው ሊይ የተገኙት ድ/ር ብርሃኑ ነጋ ‚ድ/ር ኑሮሁሇት ቋንቋ መናገር በመቻለ ረጅም ሰዒት ሇማውራትጠቅሞታሌ፤ እኔ ግን ቢሾፌቱ ተወሌጄ አዴጌ ኦሮሚኛ መናገርአሇመቻላ ምን ሊይ እንዯጣሇኝ አያችሁት? አማርኛ ብቻስሇምናገር እንዯኑሮ በስፊት ሰዒት ወስጄ መናገርን ገዴቦኛሌ‛በማሇት አጭር ንግግር እንዯሚያዯርጉ ተናግረው ‚ወዯፉትየሃገራችን ወጣቶች 2 ወይም 3 የሃገራችንን ቋንቋዎችን መናገርእንዯሚችለና ቋንቋ ሃገራችንን የሚከፊፌሌ ነገር ሳይሆንየሚያፊቅር ነገር እንዯሚሆን ተስፊ አሇኝ፤ ኦሮሚኛ መናገርአሇመቻሊችን እንዳት እንዯጎዲን እያየን ነው፤ ብ የኦሮሞወንዴሞቻችን አያውቁትም እንጂ በቅንጅት ጊዚ ኢትዮጵያሁሇት የሥራ ቋንቋ እንዯሚኖራት እነርሱም አማርኛና ኦሮሚኛእንዯሚሆኑ በግሌጽ አስቀምጠን ነበር‛ በማሇት የቅንጅትንየውህዯት ፔሮግራም በማስታወስ ወያኔ ግን የሚያወራው ይህአሌነበረም ሲለ አስታውሰዋሌ።ድ/ሩ ይህ በሚኒሶታ የሚዯረገው የጥምረቱና የኦነግ ስብሰባእስካሁን ከተዯረጉት 11 ስብሰባዎች ብ ነገሮችንእንዲስተማራቸውና የመጨረሻው እንዯሚሆን ገሌጸው‘‛ከአሁን በኋሊ በየስብሰባው የምናጠፊው ጊዚ አይኖርም፤መሬት ሊይ ወዯሚሠራው ሥራ መሄዴ ይኖርብናሌ‛ ብሇዋሌ።31 ዯቂቃ በፇጀ ንግግራቸው ድ/ር ብርሃኑ ኦነጎችበተከፊፌለ ጊዚ የነርሱ መከፊፇሌ ሇማንም እንዯማይበጅአውቀን ሇማስታረቅ እንዯኛ የሇፊ የሇም በማሇት አሁንምከሁለም የኦሮሞ ዴርጅቶችና ኦነጎች ጋር ሇመሥራት በሩ ክፌትእንዯሆነ አስታውቀዋሌ። ቀጥሇውም ‚ኢትዮጵያ ውስጥ በአሁኑወቅት የሰው የኑሮ ሁኔታ በእጅግ በጣም ሃብታም እና በ እጅግበጣም ዯሃ ተሇያይቷሌ። ሁሇቱን የሚያገናኝ ምንም አይነትዴሌዴይ የሇም፤ መካከሇኛ የኑሮ የሚኖር ሰው የሇም። እጅግበጣም ሃብታም የሚባለት ከላሊ ክሌሌ ከመጡት ጥቂቶችበስተቀር አብዙኞቹ እጅግ በጣም ሃብታም የሆኑት ሃብታሞችየመሇስ ዚናዊና የሃዚብ ወገኖች ናቸው፤ የሚገርም አንዴእውነታ ሌንገራችሁ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አሁን ያሇውን 70%የሚሆነው ታክስ የሚከፌለት 962 ነጋዳዎች ናቸው።‛ በማሇት962 ነጋዳዎች 70 በመቶውን መንግስት የሚሰብስበውንአጠቃሊይ ግብር መክፇሊቸው እንዱሰመርበት ጠይቀዋሌ።‚ኢትዮጵያ ዯርሰው የሚመጡ ሰዎች ኢትዮጵያ ውስጥ ሔንጻተሰርቷሌ፤ ሃገሩ አዴጓሌ የሚለትም እንግዱህ የነዘህን የ926ነጋዳዎችን ሔንጻ አይተው ነው‛ ሲለ ያስረደት የኢኮኖሚክስድ/ሩ የመሰባሰቢያው ጊዚያችን አሁን ነው ብሇዋሌ።‚ዙሬ በስዯት ሊይ ሌዩነታችን ከቤተክርስቲያን ጀምሮ ነው፤‛ያለት ድ/ሩ ‚በአወሉያ የሙስሉም ተማሪዎች የጀመሩትን ትግሌሌንቀሊቀሌ ይገባሌ‛ ብሇዋሌ። (የድክተር ብርሃኑ ነጋ በሚኒሶታያዯረጉት ንግግር በzehabesha.com ሊይ ተቀምጧሌይመሌከቱት።)የአቶ ብርሃኑ ንግግር እንዲበቃ ከህዛብ የሚነሱ ጥያቄዎችመሌስ እንዱሰጥባቸው መዴረኩ ክፌት ሆኗሌ። በዘህምመሠረት በሚኒሶታ በመካኒክነት ሙያቸው የምናውቃቸው አቶአህመዴ ዯሇሇኝ ሇድ/ር ብርሃኑ ነጋ ምክር አሇኝ በማሇትንግግራቸውን ጀመሩ። ‚ድ/ር ብርሃኑ በትግሌህና በምትሠራውሥራ የማዯንቅህ ሰው ነህ። ሆኖም ግን አሁን ይዖሃቸውእየሄዴካቸው ያለት ሰዎች (በጀነራሌ ከማሌ ገሌቹየሚመራውን ኦነግ ማሇቱ ነው) አያዋጡህም፤ ከነርሱ ይሌቅከላልቹ የኦነግ ስዎች ጋር ብትሰራ ይሻሌሃሌ፤ ሚኒሶታ ከ10ሺህ በሊይ የሚሆኑ ኦሮሚዎች የሚኖሩባት ትንሿ ኦሮሚያናት። ዙሬ በዘህ አዲራሽ ውስጥ የተገኘው ሰው ቁጥር ከ70አይበሌጥም ይህ የሚያሳይህ የሔዛብ ዴጋፌ እንዯላሊቸውነው። ሆኖም ግን ነገ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገኙ ብሇውሔዛቡን ሉያሳስቱ ይችሊለ፤ ስሇዘህ ከላልቹ ጋር ብትሰራይሻሌሃሌ። እዘህ አዲራሽ ውስጥ ያለትም ቤተሰቦቻቸውናቸው‛ በማሇት አስተያየቱን ሰጥቷሌ።ድ/ር ብርሃኑ ‚አይዯሇም ከ70 ሰው ጋር ይቅርና ከ7 ሰውጋርም እንሰራሇን። ትግሌ የሚጀምረው ከዘህ ነው። ዋናው ነገርከሁለም የተከፊፇለት ኦነጎች ጋር ሇመስራት እየጣርን ነው።እየተነጋገርንም ነው። ዋናው አሊማው ወያኔን መጣሌ ሊይእስከሆነና ወዯ አንዴነት ከመጣን ከሁለም ጋር ሇመሥራትዛግጁ ነን‛ በማሇት መሌስ ሰጥተዋሌ። ድ/ር ኑሮ በበኩሊቸው‚አህመዴ ዯሇሇኝ እንዳት እንዯቆጠራው ባሊውቅም በአዲራሹሊይ ከ70 በሊይ የሚበሌጥ ሰው የሇም ብሎሌ። ይህ ውሸትነው። ከመቶ በሊይ ሰው እንዲሇ ነው የሚታየኝ‛ ካለ በኋሊ‚አህመዴ እንዯላልቹ ይህን ስብሰባ ብ ጥያቄዎች እያሎቸውበቴላቭዥን ከሚያዩት ተሇይቶ እዘህ በመምጣት ጥያቄማቅረቡ በጣም ዯስ ብልኛሌ። አህመዴ የግሇሰብ ጥሊቻ እንጂየዒሊማችን ጥሊቻ እንዯላሇበት አስተያየቱ ጠቁሞናሌ።ምክንያቱም እያሇ ያሇው ከነዘህ ጋር አትስራ ነው ያሇው እንጂዒሊማችንን አሌተቃወመም። ሁሌጊዚ በትግሌ ሊይ ዒሊማ ነውየሚያሸንፇው።‛ ብሇዋሌ።ከአህመዴ ቀጥል ራሳቸውን ጌዴዮን ኤርሳሞ ነኝ በማሇትያስተዋወቁት የኢሔአፒ ዯጋፉ የሚኒሶታ ነዋሪ ‚ኦነግየወሰዯውን አዱስ አቋም እንዯሚዯግፈና እንዯሚያበረታቱ’’ገሌጸው፤ ጃንዋሪ 1 ቀን 2012 በሚኒሶታ ኦነግ ስብሰባ ሲጠራስብሰባው በአማርኛ ይዯረግ ብዬ አሌተቃወምኩም፤ ይህንብሎሌ ብሇው ሲያስወሩብኝ የነበሩ አሁን ይፇሩ በማሇትአስተያየታቸውን ጀምረዋሌ። ‚ኦነግ ከኢሔአዳግ ጋር ሇንዯንሊይ ያዯረገውን ዴርዴር ‘ሉጠቀሙባችሁ ነው፤ ተው’ ብሇንስንመክራችሁ ሃገር ቤት ገብታችሁ የዯረሳችሁበትንታውቁታሊችሁ፤ አሁንም ከድ/ር ብርሃኑ ጋር የምታዯርጉትንጉዜ በጥንቃቄ ሌታዩት ይገባሌ‛ ካለ በኋሊ ሇአዲራሹሇተሰበሰበው ሔዛብ ግሌጽ ያሌሆነ ጥያቄና አስተያየት በድ/ርብርሃኑና በቅንጅት ውስጥ በነበራቸው ሚና ሪያ አቅርበዋሌ።ድ/ር ብርሃኑ ‚አቶ ጌዴዮን ያቀረብከው ነገር ከታሊቅይቅርታ ጋር አሌገባኝም፤‛ በማሇት ንግግራቸውን ሲቀጥለ አቶጌዴዮን በማቋረጥ ‚ድ/ር ብርሃኑ ነጋ አውቅሃሇሁ፤ ታውቀኛሇህእኮ‛ በማሇት ዴምጻቸውን ከፌ አዴርገው ተናገሩ። ድ/ርብርሃኑም ‚እኔ አሊወቅኩህም፤ ምናሌባት አንተ ታውቀኝይሆናሌ፤ ወይም ጨሇማ ውስጥ ስሇሆንክ አሊወቅኩህ ይሆናሌ፤ወዯ ብርሃን ሊይ ወጣ ብሇህ ባይህ አውቅህ ይሆናሌ‛ ሲለአዲራሹ ውስጥ የነበረው ሰው መሳቅ ጀምሯሌ። ድ/ር ብርሃኑምበመቀጠሌ ‚ጌዴዮን ጥያቄህ ስሊሌገባኝ በግሌ አስረዲኝና ምሊሽእሰጣሇሁ‛ ብሇው ሇላልች ጠያቂዎች እዴለን ሰጡ።ድ/ር ማኝ የተባለ የጋምቤሊ ተወሊጅ ‚ኦነግ የወሰዯውአቋም እንዲስዯስታቸው‛ ገሌጸው ‚እስከዙሬ ዴረስ ሇበርካታዒመታት ኦነግ የያዖውን አቋም ስመሇከት ይገርመኝ ነበር።እነዘህ ሰዎች የሃገራችን ግንዴ ሆነው ከየት ነው የሚገነጠለትየሚሌ ሃሳብ ነበረኝ። አሁን አሊማቸውን ማጥራታቸው ዯስብልኛሌ። እኔም በጋምቤሊ ጭካ ውስጥ እየታገሇ ያሇውዴርጅቴም ጥምረቱንም ሆነ ኦነግን ይዯግፊሌ‛ ካለ በኋሊ‚አሁን ኢሔአዳግ ካመጣው በብሄር ሊይ የተመሰረተፋዯራሉዛም የተሻሇ ምን ዒይነት ፋዯራሉዛም ሌታመጡሌንነው? ነው ወይንስ ሁለንም ኢትዮጵያዊ ድሮ ወጥ ብለሌትለት ነው?‛ ሲለ ጠይቀዋሌ።የጥምረት የወቅቱ ሉቀመንበር ድ/ር ብርሃኑ ‚ይህን ጥያቄየጠየከው ክትፍ ሇሚበሊ ሰው ነው‛ በማሇት በፇገግታ‚የሁለም መብትና ነጻነት የተከበረባትን ኢትዮጵያ እንገነባሇን።ሁለም ብሄረሰብ ያሇውን ባህሌና ወግም የሚጠበቅባትንኢትዮጵያ ሇመፌጠር ነው የምንታገሇው‛ በማሇት አጭር መሌስሰጥተዋሌ።‚አሁን ከኦነግ ጋር የጀመራችሁት ጥምረት ሇመቀጠለና ነገእንዯተሇመዯው ሊሇመበታተናችሁ ምን ማረጋገጫ ሌትሰጡንትችሊሊችሁ?‛ በሚሌ ሇቀረበው ጥያቄ ‚ምንም‛ ሲለ ምሊሽየሰጡት ድ/ር ብርሃኑ ‚ዴሮ ኢሔአፒ ነበርክ፣ ከዙምከኢሔአዳግ ጋር ሰርተሃሌ፣ ቀጥሇህም ቅንጅት ሆነህ መጣህ፣አሁን ዯግሞ ግንቦት 7 ሆነህ መጥተሃሌ። ከዴርጅት ዴርጅትመንጠሊጠሌ ምንዴን ነው? ሇምን በአንዴ ፒርቲ አትጸናም?‛ሇሚሌ ሇቀረበሊቸው በአንዴ የሚኒሶታ ነዋሪ ሇቀረበሊቸውጥያቄ ‚እርሶ አንዴ ሃይማኖት አንዴ ፒርቲ የሚሌ ዔምነትካሇዎትና ከዙ ፒርቲ ጋር አብረው የሚሞቱ ከሆነ መብትዎነው። እኔ እንዯዘያ ዒይነት አመሇካከት የሇኝም‛ ብሇዋሌ።ይህ ስብሰባ ከተዯረገ በኋሊ ድ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ድ/ር ኑሮዯዯፍ እንዯዘሁም ይህን ስብሰባ ሇመታዯም ከአይዋ፣ ከሳውዛዲኮታና ከነበራስካ ሇመጡ ኢትዮጵያውያን በራስ ሬስቶራንትየራት ግብዣ ተዯርጎሊቸዋሌ። በዘህ የራት ምሽት ሊይም ድ/ርብርሃኑ እና ድ/ር ኑሮ ከሔዛቡ ጋር በተሇያዩ የብሄር ብሄረሰቦችሙዘቃዎች በመጨፇር ምሽቱን አሳሌፇዋሌ። የድ/ር ብርሃኑእና የድ/ር ኑሮ ዯዯፍ ጭፇራ በzehabesha.com ሊይ አሇ።ቇ650-485-9100ይዯውሉ። ቇግመፕ ለሒያዐቇነጻ ያሉቇት ቍታ እናዯሜሳለን

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!