10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ መጋቢት 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 37ለበለጠ መረጃገጽ pageየተቃራኒ ፆታመሳሳምኡመር ታፇሰ ከአፔሌ ቫሉ- መሳሳም 29 የፉት ጡንቻዎች እንዱንቀሳቀሱ ያዯርጋሌ- ፌቅረኛሞች ሲሳሳሙ ቅባቶች፣ ማዔዴን ያሊቸውጨዎችንና ፔሮቲኖችን የመሳሰለ ንጥረ ነገሮች ያለበትንምራቅ ይሇዋወጣለ፡፡ የቅርብ ጥናቶች እንዯሚያመሇክቱትከሊይ ያለትን ንጥረ ነገሮች መሇዋወጥ የሰውነትን በሽታየመቋቋም አቅም ከፌ ያዯርጋሌ፡፡- በመሳሳም ወቅት 66 ፏርሰንት የሚሆኑት ዒይናቸውንይጨፌናለ፤ ቀሪዎቹ ዯግሞ በፌቅረኞቻቸው ፉት ሊይየሚፇጠረውን የዯስታ ስሜት በማየት እርካታን ያገኛለ፡፡- በአሜሪካ በተከናወነው ጥናት መሰረት አንዱትአሜሪካዊት ሴት ከማግባቷ በፉት በአማካይ ከ80 ወንድች ጋርትሳሳማሇች፡፡- ከንፇር ሊይ ያሇው ስሜት የእጅ ጣቶች ሊይ ካሇውስሜት 200 እጥፌ ይበሌጣሌ፡፡- ወዯ ስራ ሲሄደ ቻው በማሇት የሚስቶቻቸውን ከንፇርየሚስሙ ወንድች ይህን ከማያዯርጉ ወንድች ተጨማሪአምስት ዒመት የመኖር እዴሌ አሊቸው፤ የሚስቶቻቸውንከንፇር የማይስሙ ባልች ሇትራፉክ አዯጋ የመጋሇጥእዴሊቸው የሰፊ ነው፡፡- መሳሳም ሴትን ዖና እንዴትሌ በማዴረግ ከጭንቀት ጋርተያይዖው የሚመጡ ችግሮችን ያስወግዴሊታሌ፡፡- በአማካይ አንዴ ሰው በህይወቱ ሁሇት ሳምንታትንበመሳሳም ያሳሌፊሌ፡፡- በዘህች ምዴር ሊይ ያሇ ማንኛውም ሰው የመጀመሪያውየፌቅር መሳሳም 14 ዒመት ዔዴሜው ሊይ ከመዴረሱ በፉትየተፇፀመ ነው፡፡ ይህ አምዴ እያዛናኑ የሚያስተምሩ፤ ቁምነገሮች የሚስተናገደበት ነው። በአምደ ሊይየአንባቢያን ተሳትፍ ይበረታታሌ። ምንጭ ጠቅሰው ያስገረመዎትን እውነታ ያካፌለንጊዚ ስርጉት ከሚኒያፕሉስየህሌውና የማያቋርጥ፤ ይህ ነው ተብል የማይገሇፅ ቀጣይ ሂዯት ተዯርጎ ሉታይይችሊሌ- ጊዚ፡፡ ወይም ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ ባሇፇው፣ በአሁኑ እና ወዯ ፉት ባሇውአጠቃሊይ ሁኔታ በተከሰቱና በሚከሰቱ ዴርጊቶች መካከሌ ያሇ ሰዒት ተብል ሉገሇፅይችሊሌ፡፡ ያሇፇን ጊዚ መሌሶ ማግኘት እንዯማይቻሌም የታወቀ ነው፤ እውነትምነው፡፡ ጊዚ የማንም ጓዯኛ አይዯሇም፤ ቀጣዮቹ ነጥቦች ሉያውቋቸው ወይምሊያውቋቸው የሚችለ የጊዚ እውነቶች ናቸውና ይመሇክቷቸው፡፡- አንዴ አማካይ ሰው በሰባት ዯቂቃ ውስጥ እንቅሌፌ ይወስዯዋሌ፡፡- ሇአንዴ ዯቂቃ ያህሌ የሚዯረግ መሳሳም (የሴትና የወንዴ) ከሰውነት ውስጥ 26ካልሪ ያቃጥሊሌ፡፡- አንዴ አማካይ ሰው 25 ዒመት በእንቅሌፌ ያሳሌፊሌ፡፡- 1 ጊጋ ዒመት 1000,000,000 ዒመታት ይሆናሌ፡፡- ግመልች ከሶስት ዯቂቃ ባነሰ ጊዚ 94 ሉትር (25 ጋልን) ውሃ መጠጣት ይችሊለ፡፡- የዒሇማችን ፇጣን እንስሳ አቦሸማኔ በሶስት ሰከንድች ውስጥ 70 ኪ.ሜ በሰዒት ፇጥኖ መሮጥ ይችሊሌ፡፡- ጥንታዊ የሚባሇው የበረሮ ቅሪት አካሌ ከ280 ሚሉዮን ዒመት በሊይ አስቆጥሯሌ፡፡- አሌበርት አንስታይን በአንዴ ዒመት 10 ሰዒታትን በእንቅሌፌ ያሳሌፌ ነበር፡፡- አንዴ አማካይ ሰው በህይወት ዖመኑ የዒሇምን ሪያ ሁሇት እጥፌ ያህሌ በእግሩ ይጓዙሌ፡፡በእግርኳስ ግጥሚያ ወሲብ የፇፀሙ ዯጋፉዎችየጀርመን ቡንዯስሉጋ ግጥሚያ እየተካሄዯ ባሇበት ወቅት ሁሇት ጥንድች ወሲብ ሲፇፅሙ ተይዖዋሌ፡፡ ሁሇቱ የባየርሙኒክ ክሇብ ዯጋፉ ጥንድች የተያት ባየር ሙኒክ ከሜዲው ውጪ በሆፋንሄይም ጋር መጫወት በጀመረ በ16ኛውዯቂቃ ሊይ ነው፡፡ የጥንድቹን ዴርጊት ሇማስቆም የጥበቃ ኃይልች ጣሌቃ መግባታቸውንም ብሉዴ የተሰኘውየጀርመን ጋዚጣ ዖግቧሌ፡፡ ጥንድቹ የፇፀሙት ዴርጊት ተገቢ እንዲሌሆነ የተናገሩት ምንጮች ‹‹ሁሇቱም የውስጥሌብሶቻቸውን ዛቅ በማዴረግ ዴርጊቱን ያሇሃፌረት ሲፇጽሙ ነበር›› ብሇዋሌ፡፡ በአቅራቢያቸው የነበሩ ተመሌካችዴርጊታቸውን እንዱያቆሙ ቢነግሯቸውም እስከ ጨዋታው ግማሽ ዴረስ ዴርጊቱን ከፇፀሙ በኋሊ የሆፉንሄይምንርሄይን ኔካር አሬና ሇቅቀው እንዱወጡ ተዯርጓሌ፡፡ በዔሇቱ የነበረው ግጥሚያ ያሇምንም ጎሌ በአቻ ውጤትተሇያይቷሌ፡፡ የጋዲፉ ሴት ጥበቃዎች አምስትእውነታዎችብርሃን ከኢገን1. ዴንግሌና፤ሁለም አማዜናውያን የጋዲፉ ሌጃገረድች ዴንግልች ናቸው፤ ወዯ ጥበቃሙያ ከመሰማራታቸው በፉት ዴንግሌ ሇመሆናቸውም ቃሇ መሀሊይፇፅማለ፡፡2. በሚገባ የሰሇጠኑጋዲፉ ሴቶችን ጠባቂዎች ማዴረጋቸው ሇነርሱ ስሌጣን መስጠት ነውብሇው ያምናለ፤ ‹‹ሴቶች ሇውጊያ መሰሌጠን አሇባቸው፤ በዘህ ከሰሇጠኑሇጠሊቶቻቸው በቀሊለ የሚሸነፈ አይሆኑም›› በማሇት፡፡3. የተመረጡየከንፇር ቀሇም (ሉፔስቲክ)፣ ጌጣጌጥ፣ የጥፌር ቀሇም፣ ከዘህም አሌፍባሇተረከዛ ጫማ (ሂሌ) እንዱጠቀሙ ቢፇቀዴሊቸውም ሁለም የሰሇጠኑገዲዮችና በራሳቸው በጋዲፉ የተመረጡ ናቸው፡፡4. መሀሊሁለም የጋዲፉ ጠባቂ ሴቶች ህይወታቸውን ሇጋዲፉ ሇመስጠት ቃሇ መሀሊየፇፀሙና ቀንም ሆነ ላሉት ከርሳቸው ሊሇመሇየት ቃሌ የገቡ ናቸው፡፡5. ታማኝነት:- እ.ኤ.አ በ1998 ሉቢያ ውስጥ የሙስሉምአክራሪዎች የጋዲፉ አጃቢ መኪኖች ሊይ ጥቃት በከፇቱበት ወቅት አንዱትጠባቂ ሌጃገረዴ ተገዴሊሇች፡፡ ጠባቂዋ የሞተችው ጋዲፉ ሊይ የተተኮሰው ጥይት የርሳቸውን ህይወት እንዲያጠፈ ተወርውራ በመግባት በራሷ ሊይ እንዱያርፌ በማዴረጓ ነበር፡፡ ውሾች ያሳዯጓት ዩክሬናዊትትግስት መሊኩ (ሚኒያፕሉስ)ኦክስና ማሊያ በዒሇም ውስጥ በባህርያቸው ተሇይተውከሚታወቁ ሰዎች መካከሌ ብቸኛዋ ናት፡፡ ታሪኳ እንዱህነው፤ ሶስት ዒመት ሲሆናት የአሌኮሌ ሱሰኞች የሆኑትወሊጆቿ አንዴ ቀን ከቤታቸው ውጪ ይተውዋታሌ፡፡እርሷም እየዲኸች ወሊጆቿ ውሾቻቸውን ወዯሚያሳዴሩበትጎጆ አመራች፡፡ እርሷን ሇመፇሇግ ወይም ከቤት ወጥታሄዲሇች እንኳን ብል ያሰበ ማንም ባሇመኖሩም ሙቀትባሇውና ጥሬ ስጋ ባሇበት በውሾች ቤት ውስጥ ሇዒመታትተመችቷት ከረመች፡፡ ሰው ሇመሆን ምንአይነት እንክብካቤያስፇሌጋት እንዯነበር ባሇማወቅ እና በወቅቱ የነበራትን የአፌመፌቻ ቋንቋም በመርሳት በውሾች ቤት ውስጥ እንዯ አንዴአባሌ ሆና መኖርም ጀመረች፡፡ ከአሳዙኝ የአምስት ዒመታትቆይታ በኋሊ የጎረቤት ነዋሪዎች ህፃኗ ከእንስሳት ጋርእንዯምትኖር አውቀው ተናገሩ፡፡ የስምንት ዒመት ሌጅ ሆናበ1991 ዒ.ም ስትገኝም ኦክሳና በቁጣ እየጮኸች በእግሯናበእጇም እንዯውሻ እያምቧረቀች ትንቀሳቀስ ነበር፡፡ የባሎን አስከሬን የዯበቀች ሚስትበኮልምቢያ ሁይሊ ከተማ የምትኖር አንዱት ሴት የባሎን አስከሬንዲግመኛ ይነሳሌ በሚሌ ተስፊ መዯበቋ ተሰምቷሌ፡፡ የአሌባ ያኡባሇቤት የሆነው ለሲዮ ቻኩ ከሞተ ከአንዴ ዒመት በኋሊ ሙት አካለንመኖሪያ ቤቱ ውስጥ አግኝተውታሌ፡፡ በጨርቅ የተከፇነው አካለሽታውም አስቀያሚ ተብል የሚገሇጽ እንዯነበር ሊ ናሲዮን የተባሇውየሀገሪቱ ጋዚጣ አመሌክቷሌ፡፡ ቻኩ ከመሞቱ በፉት ሇያኩ በህይወትተመሌሶ እንዯሚመጣ ይነግራት እንዯነበር ዖገባዎች ያስረዲለ፡፡የሊፒዛ አካባቢ የቀብር አስፇፃሚ ኃሊፉ ‹‹ከ40 ዒመታት በሊይበፇፀምነው የቀብር ስነ ስርዒት ይህን መሰሌ ሁኔታ ፇፅሞ አጋጥሞንአያውቅም፤ አግራሞት ውስጥ ከቶን አሌፎሌ›› ሲለ በአጽንዕትተናግረዋሌ፡፡ ከቀብሩ ስነ ስርዒት በኋሊ ባሇቤቷ ከተቀበረበት መካነመቃብር እንዱሰጣትና በቤቷ ጓሮ ባሇው የአትክሌት ስፌራእንዴትቀብረው ጠይቃሇች፡፡ ቴላቪዥን ሇመሸሇም 83,000 አይጦችንመግዯሌበዯቡባዊ ኤሺያ ባንግሊዳሽ በምትገኘው በዲህካ ከተማ ጋዘፐርአውራጃ ውስጥ የሚኖረው የ40 ዒመቱ ሞክሄይሩሌ ኢስሊም 83,450የሚሆኑ አይጦች በመግዯለ የባሇቀሇም ቴላቪዥን ተሸሊሚ ሆኗሌ፡፡ሇማረጋገጫም ጅራቶቻቸውን ሰብስቦ አቅርቧሌ፡፡ 500 ገበሬዎችናየአካባቢው ባሇስሌጣናት በተገኙበት በተከናወነ በዒሌ ሊይ ሞክሄ ይሩሌ 14 ኢንች ቴላቪዥንና ሰርተፉኬት ከተቀበሇ በኋሊ ‹‹ይህንን ክብርበማግኘቴ ትሌቅ ዯስታ ተሰምቶኛሌ፤ መንግስት ሇዘህ ዴርጊቴ ይህንንሽሌማት ይሰጣሌ የሚሌ ሀሳብ አሌነበረኝም›› ብሎሌ፡፡ ‹‹ይህ ሇኔአስዯሳች ቅጽበት ነው፤ አይጦችን መግዯላንም እቀጥሊሇሁ›› በማሇት፡፡ብስክላት መንዲት በሶስት ዒመትየሶስት ዒመቱ ህፃን ህንዴ ውስጥ በምትገኘው በግሃዘያባዴ አውራጎዲና ብስክላት ሲነዲ ማየታቸው ነዋሪዎቹን ግርምት ውስጥከቷቸዋሌ፤ ይህ የሶስት ዒመት ህፃን ትንፊሽ የሚያስቆርጡ ትርዑቶችንበብስክላት ሊይ ያከናውናሌ፡፡ ብስክላት መንዲትንም እጅግ አዴርጎይወዲሌ፡፡ አንዲንዴ ሰዎች ተፇጥሮ የሇገሰችው ተሰጥኦ ነው ብሇውሲያምኑ ላልቹ ዯግሞ ይህ ሇህይወቱ አዯገኛ ዴርጊት ነው እያለነው፡፡ አዘም የተባሇው ይህ ህፃን ቁመቱ ከሚነዲው ብስክላት በ8ኢንች ያነሰ ክብዯቱም በ1/3ኛ የቀነሰ ሲሆን አስተያየት ሰጪዎቹንያስዯነቃቸውም ብስክላቱን እንዳት አመጣጥኖ ሉቆጣጠረው ቻሇየሚሇው ነው፡፡ (ሰሇሞን ከሴንትፕሌ)ዏወትሜፗሑስየክትፎቇቆጮ ቀንሚ እናዋይንዷሕሗናል

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!