10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

አግልግሎትዎንሐዲናጋዜጣ ላይ ለሓስዋወቅ<strong>612</strong>-226-8326‹ቺጌ› በተሰኘ አሌበሙ ታዋቂነትን እያተረፇ የመጣው ዴምፃዊኃይሇሚካኤሌ ጌትነት (ኃይላ ሩትስ) ከአንዴ በኢትዮጵያከሚታተም መፅሄት ጋር ያዯረገውን ቃሇ ምሌሌስሇአንባቢዎቻችን በሚስማማ መሌኩ እንዯሚከተሇውአቅርበነዋሌ፡፡ጥያቄ፡- በመጀመሪያ አሌበምህ ጥሩ አቀባበሌ አግኝተሃሌ፡፡ይህን መሰሌ አቀባበሌ አገኛሇሁ ብሇሀ ጠብቀህ ነበር?ከአዴማጮችስ ምን አስተያት አገኘህ?ኃይላ፡- እንዱህ አይነት አቀባበሌ ይኖራሌ ብዬ አሌጠበቅኩም፡፡ምክንያቱም ብ ጊዚ ሙዘቃው ሊይ የተሇመዯው የመዛናኛእና የፌቅር ዖፇን ስሇሆነ አንተ ሲሪየስ ነገር ነው ይዖህየመጣኸው የሚለ ሰዎች ነበሩ፡፡ ነገር ግን የሚገርም ነገር ነውየተፇጠረው፡፡ ከእኛ መሀሌ ኤሌያስ መሌካ ብቻ ነው እንዯዘህጠብቆ የነበረው፡፡ጥያቄ፡- አሌበምህን ሇመስራት ምን ያህሌ ጊዚ ፇጀብህ?ኃይላ፡- በአጠቃሊይ ፔሮጀክቱን ሇመጨረስ ረዥም ጊዚፇጅቷሌ፡፡ ጠቅሊሊ ፔሮጀክቱን ሇማነቃነቅ ነው ትሌቅ ጊዚየወሰዯው እንጂ አንዲንድቹ ዖፇኖች ከተሰሩ ቆይተዋሌ፤አንዲንድቹ ዯግሞ በጣም ቅርብ ጊዚ የተሰሩ ናቸው፡፡ እናምበአጠቃሊይ ከአምስት ዒመት በሊይ ፇጅቷሌ፡፡ጥያቄ፡- ኤሌያስ መሌካ ከሰራው ከአንደ ግጥም ውጪ ሙለሇሙለ ማሇት ይቻሊሌ ያንተ ስራ ነው፤ የላልችን ሰዎችግጥሞች መቀበሌ ያሌፇሇግህበት ምክንያቱ ምንዴነው?ኃይላ፡- ሬጌ መዛፇን ስጀምር ሬጌን እኛ እንዯምንፇሌገውየሚጽፌሌን ሰው አሌነበረም፤ ሁሊችንም የሬጌ ዖፊኞች ራሳችንነን ግጥሙን የምንጽፇው፡፡ በወቅቱ የነበረው አማራጭ ይህብቻ ነበር፡፡ ከዘያ አንፃር ራሴ ነበር የሰራሁት፤ የሰው ግጥምአሌፇሌግም በሚሌ ግን አይዯሇም፤ ዯስ የሚሌ ስራ ከተገኘከላሊ ሰው ባገኝ ዯስ ይሇኛሌ፤ እኔ መሰራት አሇበት ብዬየማስበውን ነገር ነው የሰራሁት፡፡ ስሇዘህ ራሴ መስራትስሇነበረብኝ ነው እንዯዘያ የሆነው፡፡ጥያቄ፡- ‹‹ቺጌ›› የሚሇው ስሌት በማንና እንዳት ተፇጠረ?ከኤሌያስ መሌካ ጋር ‹‹ቺጌ››ን በመፌጠር ረገዴ የነበረህ ሚናስምን ይመስሊሌ?ኃይላ፡- ሀሳቡ የኔ ነው፡፡ የጃማይካን ስሌት ብቻ ሳይሆንየኢትዮጵያንም ነገር ጨምሬበት መስራት ፇሇግኩ፡፡ ቺክቺካንናሬጌን ቀሊቅዬ መስራት እፇሌግ ስሇነበር ሇኤሌያስ እንዯዘህመስራት እፇሌጋሇሁ አሌኩት፡፡ የተወሰነ ሪትም ሞከርን፣ከዘያም ኤሌያስ እንዯዘህ ነው ሚክስ መዯረግ ያሇበት ብልሬጌውንና ቺክቺካውን ቀይጦ ሰራው፡፡ጥያቄ፡- ይህ ስሌት የተቀሊቀሇ ነው ወይንስ አዱስ ኢትዮጵያዊስሌት ሉባሌ ይችሊሌ?ኃይላ፡- እንግዱህ እኛ ሇራሳችን አዱስ ስሌት ነው ብሇናሌ፡፡ምክንያቱም ከዘህ በፉት ሬጌንና ቺክቺካን ቀሊቅል የሰራ ሰውእስካሁን አሌሰማሁም፡፡ ስሇዘህ አሁን እንዯ አዱስ መንገዴየውጪውንም ሰው ጆሮውን ቀረብ ታዯርገዋሇህ፡፡ ሪትሙአራት በአራት የሚሄዴ ስሇሆነ የበሇጠ ቀሇሌ ያሇ ሆኗሌ፤ቺክቺካው ሊይ ሬጌ መግባቱ ዯግሞ ሇጆሮ አዱስ እንዲይሆንየሚረዲ ይመስሇኛሌ፡፡ በተሇይ ሇውጪው አዴማጭ፡፡ጥያቄ፡- ከአገር ውጪ ሇመስራት ስምምነት ያዯረግክበት ሁኔታአሇ?ኃይላ፡- አዎ! ከፊሲካ በኋሊ የኛ ቱር ይጀምራሌ፤ ከሀገር ውስጥይጀምርና ከዘያ በኋሊ በውጪ ይቀጥሊሌ፡፡ ከመጀመራችንበፉት ሇሰው ግሌፅ እንዱሆን ጋዚጣዊ መግሇጫ አዖጋጅተንአካሄዲችንን በወቅቱ እናብራራሇን፡፡ ስሇዘህ ዖንዴሮከኢትዮጵያ ጀምሮ ኮንሰርት አሇ፡፡ጥያቄ፡- በቴዱ ስራዎች ሊይ በፉቸሪንግ ገብተህ የምትናገራቸውቃሊት የምን ቋንቋ ናቸው? ትርጉም አሊቸው ወይንስ ዖፇኑንሇማዴመቅ ያህሌ ነው? ሇምሳላ፡- ግርማዊነትዎ በሚሇው ዚማሊይ በፉቸሪንግ የምትገባበትን ትርጉሙን ሌትነግረኝ ትችሊሇህ?ኃይላ፡- ግርማዊነትዎን እኔ አይዯሇሁም የገባሁት፤ ጆኒ ራጋነው የገባው፡፡ ከቴዱ ጋር ሊምባዱና እና ቦብ ማርላይ ሊይየምዖፌናቸው፤ ሁሇቱም ትርጉም አሊቸው፡፡ ሇምሳላ፡-‹‹ሊምባዱና›› የሚሇው ‹‹Every body says lambadina...››የሚሇውበተሇይ የእውቀትን ብርሃን አዔምሮዬ ሊይአብራሌኝ፤ ‹‹Light on the fire...›› ማሇት ‹‹በዘህ ዒሇምእንዲስተውሌ አዔምሮዬን የጥበብ ብርሃን አዴርግሌኝ›› ነውየሚሇው፡፡‹‹ቦብ ማርላይ›› የሚሇው ዯግሞ ‹‹we need fire... we don'tneed water...›› ይሊሌ፡፡ በራስታ ውስጥ አንዴ እምነት አሇ፤ሁለም ነገር በእሳት ውስጥ ማሇፌ አሇበት ይሊለ፡፡ ሇምን?እሳት ወርቅን ያጠራሌ፤ ሇማንኛውም ነገር እሳት ማጥሪያ ነውየሚሌ ይዖት ያሇው ነው ያአባባሌ፡፡ እናም በቦብ ማርላይ ዖፇን‹‹we need fire... we don't need water...›› ያሌኩት ሇዘያነው፤ ትርጉም አሇው፡፡ ውሃን ሳይሆን የምፇሌገው የሚያፀዲንንእሳትን ነው፡፡ስሇዘህ ብዎቹ ትርጉም ያሊቸው እንጂ ዖፇን ሇማዴመቅተብሇው የገቡ አይዯለም፡፡ በነገራችን ሊይ የጃማይካ ቋንቋበይበሌጥ ሇአገሊሇፅ የሚመች... በተሇይ ዯግሞ እንዯ አማርኛቅኔ ተቀኝተህ መግሇፅ የምትችሌበት አይነት ቋንቋ ነው፡፡ስሇዘህ ነው እንጂ ዛም ብዬ ዖፇን ሇማዴመቅ አንዴም ነገርአሌተጠቀምኩም፡፡ ብ ዒመት የኖርኩት ከጃማይካዎች ጋርበመሆኑ ሇቋንቋውም አዱስ አይዯሇሁም፡፡ጥያቄ፡- ከኤሌያስ መሌካ ጋር የጠበቀ ጓዯኝነት እንዲሊችሁአውቃሇሁ፤ ሇምዴነው በበገና ሪከርዴስ ሙዘቃህንያሊሳተምከው? ስሇ ጓዯኝነታችሁ ንገረኝ፤ኃይላ፡- እኔና ኤሌያስ ጓዯኛ ሳይሆን ወንዴማማቾች ነን፡፡ ብዒመት አንዴ ሊይ ነው የኖርነው፡፡ ጎረቤት ነን፤ እርሱ ቦላአካባቢ እያሇ እኔም እዘያው አካባቢ ነበር የምኖረው፡፡ ከዘያጊዚ ጀምሮ ነው ጓዯኝነታችንን በስራ ሊይ እንዯ ስራ ነውቅርበቱ፡፡ ጓዯኝነታችን ዯግሞ ሇብቻ ነው፡፡ ከበገና ሪከርዴስጋር መስራት እፇሌጋሇሁ፡፡ ግን አንዲንዴ የወረቀት ስራዎችይቀሩናሌ፡፡ ከውጪ ዴርጅቶች ጋር የምንሰራቸው ስራዎችአለ፡፡ በዘህ ምክንያት ስሇሚዖገይ ነው ከአዋዴ ጋር ተነጋግረንእንዱወጣ ስምምነት ያዯረግነው እንጂ እኔም በዘያ በኩሌቢሆን ዯስተኛ ነበርኩ፡፡ ጊዚው ስሇሄዯ ነው ያሌተሳካው፡፡ኤላክትራ ጋርም ዯክሜ አሇቀ ሲባሌ፣ ናሆም ጋርም እንዱሁተጀምሮ ተቋርጦ ነበር፤ እና ያንን ስራ ጨርሶ ሇማውጣትእንጓጓ ነበር፡፡ በመጨረሻ ከአዱካዎች ጋር በፌጥነት ነውሰርተን ያወጣነው፡፡ጥያቄ፡- በገና ሪከርዴስ ሙዘቃ የማሳተም ስራውን መቼእንዯሚጀምር ተነግሮሃሌ?ኃይላ፡- አይታወቀውም፤ እኛ በበኩሊችን ውስጣዊውን ስራእየሰራን ነው፤ እኛ ሀገር ብ ጊዚ ነገሮች እንዯታሰቡትአይዯሇም የሚጓት፡፡ ዋናው ከባደ ነገር ውስጥ ሇውስጥየኮምዩኒኬሽን ስራውን መስራቱ ነው፤ ብ ጊዚ የሙዘቃውእንጂ የወረቀት ስምምነት ሌምደ ስሇላሇን በዘህ የተነሳ ጊዚፇጅቷሌ፡፡ጥያቄ፡- ከአዱካ ጋር በምን አጋጣሚ ተገናኛችሁ?ኃይላ፡- ጭንቀት ነዋ! (ሳቅ) የመጨረሻ ጭንቀት ሲጨንቀኝወዯዘያ ሄዴኩ፡፡ አሁን ምክንያቶችን መግሇፅ አሌፇሌግም፤ማሇትም የኔ ሙዘቃ ሇመውጣት ብቁ ሳይሆን ቀርቶ ሳይሆንላልች ምክንያቶች ነበሩ፡፡ እኔ ሰርቻሇሁ፤ ዯክሜያሇሁ፡፡ ግንነገሩ እንዲሰብኩት አሌሆነም፡፡ መጨረሻ ሊይ ከአንዴ ጓዯኛዬጋር እያወራን ሇምን አዋዴን አናነጋግረውም ተባባሌን፤ እኔምአዋዴን በቴዱ በኩሌ አውቀው ነበርና ጠርቼ አሰማሁት፡፡አንዳ እንዯሰማው ነው የወዯዯው፤ ከዘያ በኋሊ መቼእንዯሚያሌቅ ወዱያው ተነጋግረን ጨረስን፡፡ ያውእግዘአብሓርም ቀኑን ሉያሳካው እንዱያ ሆኖ ወጣ እንጂየተሇየ አካሄዴ ሄዯን አይዯሇም፡፡ጥያቄ፡- ከአዱሱ አሌበምህ ምን ያህሌ ክሉፕችን ሰርተሃሌ?ኃይላ፡- ሶስት ሰርቻሇሁ አሁን ዯግሞ ላልች ሶስት ፔሮጀክቶችሊይ ያለ አለ፡፡ ‹‹ጨው ሇራስሽ››፤ ‹‹ንፁህ ቋንቋዬን›› እና‹‹ኢትዮጵያ›› የሚለትን ዖፇኖች ክሉፔ ሰርቻሇሁ፤ ላልችንሇመስራት ዯግሞ ስክሪፔት በመስራት ሊይ ነን፡፡ጥያቄ፡- ከአሌበሙ ጋር በተያያዖ ከሞዳሌ ኤሌሳቤጥ ጋርየሰራኸው ዖፇንና ክሉፐ እኩሌ አሌሄዯሌኝም፡፡ በዘህ ሊይያንተ አስተያየት ምንዴነው?ኃይላ፡- በመጀመሪያ ስክሪፔቱን አይቼው ጉዲዩን እንዯገሇፀውስሇገባኝ ነው የሰራሁት፡፡ ስክሪፔቱን የሰራው ያሬዴ ሹመቴነው፡፡ እኔ ባየሁት ነገር ዯስተኛ ነኝ፡፡ እኛ የተቻሇንን ያህሌእንዱገሌፅ ሞክረናሌ፡፡ ስክሪፔቱን የሰራሁት እኔ አይዯሇሁም፡፡ከኔ ስክሪፔቶች መካከሌ ‹‹ቺጌ›› የሚሇው አዱስ እየተሰራ ያሇፔሮጀክት አሇ፡፡ ይህኛው ስክሪፔት የኔ ነው፡፡ መጀመሪያ ስንሰራም አምነንበት ነው የሰራነው፤ እኔም ኤሌያስም ስክሪፔቱንአይተነዋሌ፡፡ ግጥሙን የጻፇው ኤሌያስ ስሇሆነ ሀሳባችንንይገሌፃሌ ወይ ብዬ መጀመሪያ ወስጄ ያሳየሁት ሇርሱ ነው፡፡ጥያቄ፡- ፀጉርህን ዴሬዴ ማዴረግ የጀመርከው መቼ ነው?ጓዯኛህ ኢዮብ ፀጉሩን ተቆርጧሌ፤ አንተስ ወዯ ፉት ሀሳብህምንዴነው?ኃይላ፡- ፀጉሬን ማሳዯግ ከጀመርኩ ብ ቆይቷሌ፤ 8 እና 9ዒመት ይሆነዋሌ፡፡ ራስ ውስጥ ዴሬዴን ከእምነቱ ጋርየሚያያይ አንዲንዴ ሰዎች አለ፤ የግዴ ዴሬዴ ሁን የሚለሰዎች አለ፡፡ እኔ ግን ሬጌ ውስጥ እንዲሇኝ ሌምዴ ዋናው ነገርስራ ነው፡፡ ፀጉር ማሳዯግ አሇማሳዯጉ ከስራ ጋር የሚያያዛ ነገርያሇው አይመስሇኝም፡፡ ከውስጥህ፣ ከምትሰራው እና ከማንነትህጋር ነው መያያዛ ያሇበት፡፡ አንዴ ሰው ፀጉሩን ከመሰሇውያሳዴገዋሌ፤ ካሌመሰሇው ይቆርጠዋሌ፡፡ እኔም በዘያ ዯረጃ ነውየማስበው እንጂ ሇሆነ ነገር መጠቀሚያነት አዴርጌ ከዘያ በኋሊዯግሞ ያ ነገር ሲሳካ መቆረጥ አይነት ነገር አሊስብም፡፡ ኢዮብጓዯኛዬ ነው፡፡ በህይወቴ ከማከብራቸው ሰዎች አንደ ኢዮብነው፡፡ በብ ነገር የሚያማክረኝ፣ ‹‹ይህ ጥሩ ነው፤ ይህ መጥፍነው›› የሚሇኝ ሰው ነው፡፡ እና ኢዮብ ምን አይነት አስተሳሰብእንዲሇው አውቃሇሁ፡፡ ከፀጉሩ ጋር የሚያያይዖው ነገርየሇውም፡፡ እኔ አሁን ሇመቆረጥ እቅደ የሇኝም፡፡ ግን ነገ ከነገወዱያ ምን እንዯሚሆን አሊውቀውም፡፡ አሁን ባሇኝ አስተሳሰብግን የመቆረጥ እቅደ የሇኝም፡፡ጥያቄ፡- ከሌጅነትህ ጀምሮ ሇሬጌ ሙዘቃዎች (ስሌቶች) ፌቅርነበረህ፤ ፀጉርህን ያሳዯግኸው ያ ተፅዔኖ አሳዴሮብህ ነው?ኃይላ፡- በፉት ራስ ተፇሪያንን ነበር የማስበው፤የምከተሇውም፡፡ በዘያ ውስጥ ዯግሞ ዴሬዴ በጣም ትሌቅ ቦታአሇው፡፡ አንዯኛ ከዘያ አንፃር ነው፤ ቤተሰብም ይከሇክሌስሇነበር የማሳዯግ እሌሁ ነበረኝ፡፡ በፉት ማህበረሰቡ ከባዴስሇነበር የማሳዯግ ጉጉቱ ነበር፤ የበሇጠ ዯግሞ ከስሌጣኔ በፉትየነበረው የአፌሪካውያንን አይነት ጊዚ የነበረውን ቡሽማን(የገጠር አይነት ሰው) የሚሇውን ነው የሚገሌፀው፡፡ከቴክኖልጂው በፉት የነበረውን ኦርጅናሌ አካሄዴ ነውየሚያሳየው፡፡ ከዘያ ውጪ የተሇየ ነገር ሰጥቼ በህይወቴ ውስጥእንዯዘህ መቆረጥ አሇበት፣ የሇበትም ብዬ አሊስብም፡፡ እንዯውበትና እንዯ ፊሽንም አይዯሇም የምጠቀመው፣ ሇምን? ፊሽንየሆነ ጊዚ ሊይ ያሌፊሌ፤ ላሊ አዱስ ፊሽን መምጣት አሇበት፡፡ይሄ ዯግሞ ፊሽን አይዯሇም፤ የምንወዯውን ነገር ነውየምናዯርገው፡፡ ሇዖመናዊነትና ከሰው ሇየት ሇማሇት ብዬምዴምፃዊ ኃይሇሚካኤሌ ጌትነት (ኃይላ ሩትስ)አይዯሇም፡፡ጥያቄ፡- የቤተሰቦችህ ሁኔታ ምን ይመስሊሌ? የት ተወሇዴክ?የት አዯግክ? የት ተማርክ? ከቤተሰብ ያንተን ፇሇግ የተከተሇአሇ?ኃይላ፡- ዖጠኝ ወንዴማማቾች ነን፡፡ ሁሇት እህቶች አለኝ፡፡ከመጨረሻ ሁሇተኛ ሌጅ ነኝ፡፡ እናቴ በህይወት የሇችም፡፡ አባቴአሇ፡፡ አባታችን ነው ያሳዯገን፡፡ ያዯግሁት እንግሉዛ ኤምባሲአካባቢ ነው፡፡ አንዯኛ ዯረጃን ስሊሴ ካቴዴራሌ፤ ሁሇተኛዯረጃን ዯግሞ ዲግማዊ ምኒሌክ ነው የተማርኩት፡፡ ከዘያበኋሊ ትምህርት አሌሆነኝም (ሳቅ)፡፡ እግርኳስ ተጨዋችነበርኩ፤ እግርኳስ በጣም ነበር የምጫወተው፤ ከዘያ እርሱንተውኩና ወዯ ሙዘቃው ገባሁ፡፡ሙዘቀኛ በዖሬም የሇም፤ እኔ ብቻ ነኝ በዴፌረት የወጣሁት፡፡ሇዘያ ነው በወቅቱ ሙዘቃ ስጀምር ተቸግሬ የነበረው፡፡መግባባት አሌነበረም፤ ቤተሰብ የሚፇሌገው የሃይማኖት እናላሊ ላሊውን ሙያ ስሇነበር ይህን አይዯግፈትም ነበር፡፡ እናበወቅቱ ችግር ነበር፡፡ጥያቄ፡- ሇሙዘቃ እዴገት በናይት ክሇብ መስራት ምን ያህሌአግዜኛሌ ትሊሇህ? በቅርቡስ ወዯ ናይት ክሇብ ትመሇሳሇህ?ኃይላ፡- ናይት ክሇብ በጣም ጠቅሞኛሌ፤ አንዯኛ የኮንሰርትሌምዴ እንዲገኝ ረዴቶኛሌ፤ ከሌጅነታችን ጀምሮ ብ የሙዘቃመሰረት የሇንም፡፡ በውጪ ሀገር አንዲንዴ ጥሩ ነዋሪዎችግራንዴ ፑያኖ ቤታቸው አሊቸው፡፡ አብዙኛው ቤት ውስጥአንዴ የሙዘቃ መሳሪያ ያውቃለ፡፡ እኔ እንዯዘያ አይነትየሙዘቃ መሰረት የሇኝም፡፡ ሬጌ ሰማሁ፤ ሬጌ መዛፇን ፇሇግሁ፤ያኔ ሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርቴን እንዯጨረስኩ ስነሳ አሊማዬ ስሇኢትዮጵያ የሚያወራውን ጠንካራ መሌዔክት በአማርኛ ማዴረስነው፡፡ እና ምንም መሰረት ስሊሌነበረ ሌምዴ ሇማግኘት ናይትክሇብ የግዴ ያስፇሌግ ነበር፡፡ በየሳምንቱ ብ ዖፇን ነውየሚሰራው፤ መዴረክ ሇመሌመዴ፤ ዴምፅ እንዱስተካከሌ፤ከባንዴ ጋር ያሇን ሁኔታ ሇመሇማመዴ ያግዙሌ፡፡ እኔ ስጀምርባንዴ ሬት አሊውቅም፤ ኪይ አሊውቅም ነበር፡፡ እነዘህንእነዘህን ነገሮች ተምሬያሇሁ፡፡ በእርግጥም ጠቅሞኛሌ፡፡ሇኑሮም ይረዲሌ፤ እኛ ሀገር በተሇይ ካሴት ካሊወጣህ ሌትሰራናገንዖብ ሌታገኝ የምትችሇው ክሇብ ሲሰራ ነው፡፡ በዘያ ገንዖብይገኝበታሌ፤ በዘያ ሔይወትህን ትመራሇህ፤ ትኖራሇህ፡፡ ስሇዘህእኛ ሀገር ባሇው ሁኔታ ክሇብ መስራቱ ወሳኝ ነው፡፡እስካሁን ብ ክሇብ ነው የሰራሁት፡፡ ከኦፉስ ባር ጀምሮ አዱስአበባ ውስጥ አሪፌ የተባለ ቦታዎች ሰርቻሇሁ፡፡ ዛርዛሩንመጥቀስ ይከብዲሌ፡፡ ከዚማ ሊስታስ ጋር ቡፋ ዯ ሊጋር ነውየጀመርኩት፡፡ በአዱሱ አሌበሜ በወር አንዴ ቀን መርጠን ጃምማዴረግ ስሊሰብን እቅዴ እያወጣን ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት አዱስየሬጌ ባንዴ እያዯራጀን ነው፤ የባንደንም ስም ‹‹ቺጌ›› ሌንሇውነው፡፡ ሁሇት ጃማይካዎች አለበት፡፡ ኢትዮጵያ ሀገራችን ናትብሇው ኢትዮጵያ የሚኖሩ ጃማይካውያን ናቸው፡፡ ላልቹሏበሾች ናቸው፡፡ ጥሩ ስራ እየተሰራ ነው፡፡ በቅርቡ ስራችንንሰው የሚያየው ይመስሇኛሌ፡፡ በተረፇ ወዯ ፉት ክሇብ መስራቱብም አይታየኝም፡፡ ብ ዒመት ክሇብ ውስጥ ስሇሰራሁህይወትን ቀየር አዴርጌ የመኖር እቅዴ አሇኝ፡፡ጥያቄ፡- ወዯ ሬጌ ስሌት ሌታዯሊ የቻሌክበት ምክንያቱምንዴነው?ኃይላ፡- የፕሇቲካም ይሁን የፌቅር ጉዲይ የሚያነሱ አብዙኞቹትሌቅ የሬጌ አርቲስቶች ናቸው፡፡ ስሇ ህብረተሰቡና በማህበራዊጉዲይ ሪያ ነው የሚያቀነቅኑት፤ እኔንም የመሰጠኝ ይህ ነው፤እንዯምዖፌንና የመዛፇን ችልታ እንዲሇኝ እንኳን አሊውቅምነበር፡፡ ይህንን ነገር ስሰማ ይህ መሌዔክት ሇእኛ ሰው መዴረስአሇበት፤ ይህንን ነገር ህዛቡ አሌሰማውም ከሚሌ ነው አነሳሴ፡፡የሚቀርበው መሌዔክት ጠንካራ በመሆኑ ሇህዛባችን በጣምያስፇሌገዋሌ በሚሌ መነሻ ነው ሬጌን ሇመዛፇን የተነሳሁት፡፡ጥያቄ፡- የሔይወት ፌሌስፌናህ ምንዴነው?ኃይላ፡- በፌሌስፌና ሳይሆን በእውነታ ነው የምኖረው፤በፌሌስፌና መኖር አሌፇሌግም፤ ፌሌስፌና ማሇት አንተየምትኖረው ህይወት ነው፤ እኔ የምኖረው ህይወትእንዯማንኛውም ማህበረሰብ አይነት ህይወት ነው፡፡እግዘአብሓር ይመስገን ጤነኛ ህይወት ነው የምኖረው፡፡እውነቱን ተከትዬ መኖር ነው የምፇሌገው፡፡ በራሴ ሀሳብ ብቻተመርኩዤ ብ መጓዛ አሌፇሌግም፡፡ ከሁለም በሊይ ይህቺምዴር የእግዘአብሓር ምዴር ናት፡፡ ስሇዘህ እርሱንም አክብሬመጓዛ ነው የምፇሌገው፡፡ እና በእውነታ ውስጥ መጓዛ ዯስይሇኛሌ፡፡ ያው ሇመኖር እውነታ ከባዴ ነው፤ የሰው ሌጅይሳሳታሌ፤ ያጠፊሌ፤ ግን አሁንም በእውነታው መንገዴ ውስጥመኖር እና ይበሌጥ የራሴን መንገዴ ነው የምከተሇው፡፡ጥያቄ፡- ‹‹በየመሀለ›› በሚሇው ዖፇንህ ሊይ የተዯጋገመ ‹‹እናስብአንዲንዳ›› የሚሌ ገሇፃ አሇ! የሰው ሌጅ ማሰብ ያሇበት አንዲንዳነው ወይስ ሁሌጊዚ?ኃይላ፡- (ሳቅ...) እናስብ አንዲንዳ ማሇት ሇምሳላ የሆነ ነገርስታጠፊ አንዲንዴ ሰዎች ‹‹እንዳት! ኧረ አንዲንዳማ እንዯዘህእናዴርግ፤ ተዉ እንጂ!›› ይሊለ፡፡ ያ ማሇት አንዲንዳ ብቻ ጥሩሰው ሁን ማሇት ሳይሆን ‹‹አስብ እንጂ›› አይነት መሌዔክትአሇው፡፡ እንጂ አንዲንዳ ብቻማ ሇምን እናስባሇን፤ ሁሌጊዚምነው እንጂ፡፡ አገሊሇፁ ግን ‹‹እናስብ አንዲንዳ›› ማሇቱ ጓዯኛህ‹‹አንዲንዳማ ይለኝታ ይኑርህ›› ይሌህ የሇ? ሌክ እንዯዘያእንዯማሇት ነው፡፡ ሁላም ይለኝታ ሉኖረን ይገባሌ አንዲንዳብቻ አይዯሇም፡፡ጥያቄ፡- እንዯ ቦብ ማርላይ በሌጅነትህ እግር ኳስ ተጫዋችየመሆን ህሌም ነበረህ የሚባሇው እውነት ነው? ቦብማርላይንስ እንዳት ትገሌፀዋሇህ?ኃይላ፡- ቦብ እኮ የሙዘቃው መሰረታችን ነው፤ ቦብ ማሇትየማህበረሰብን ትክክሇኛ ህይወት እና መንገዴ ይዖህ ከሄዴህምን ያህሌ ማሸነፌ እንዯምትችሌ ያሳየ ነው፡፡ ቦብ ሇእኛጆሮአችን ሰምቶ የማያውቀውን አዱስ ስታይሌ ነው ያመጣው፡፡ከዘያ በፉት ‹‹ስካ›› የተባሇው የጃማይካ ሙዘቃ ስሌት ነውየነበረው፤ ያንን ቀይሮ ነው ሬጌ ያዯረገው፡፡ ኢትዮጵያ መጥቶ14 ቀን ቆይቷሌ፡፡ ብ የሬጌ አርቲስቶች አለ፤ ነገር ግንየተወሰኑት ናቸው ቃሊቸውን አክብረው ኢትዮጵያ የመጡት፡፡ቦብ በብ መሌኩ ስታየው ሇኢትዮጵያ የነበረው ፌቅር በጣምየሚያስገርም ነው፤ ስሇ ኢትዮጵያም ብቻ ሳይሆን ስሇ አፌሪካምየነበረው አስተሳሰብ ትሌቅ ነበር፡፡ በአጠቃሊይ እግዘአብሓርየቀባው ሰው ነበር፤ በሙዘቃው ተሰጠው ስጦታ ሌዩ ነው፡፡በአስተሳሰቡ፤ በአመሇካከቱ፣ በአብዙኞቹ ስራዎች አይከን ነው፡፡ጥያቄ፡- ቀሇሌ ያሇ ህይወት መምራት ይመቸኛሌ ብሇህ ስትናገርከዘህ ቀዯም ሰምቻሇሁ፤ ቀሇሌ ያሇ ህይወት ሊንተ ምን ማሇትነው?ኃይላ፡- ምንም ሳታካብዴ መኖር፡፡ እኔ ብ ግርግርአሌፇሌግም፤ ብዎች ታዋቂ ሰዎች እንዯሚኖሩት አይነትህይወት መኖር አሌፇሌግም፡፡ ያ ሇእኔ ህይወት አይዯሇም፡፡ እኔከዘህ በፉት የኖርኩት ህይወት አሇ፡፡ ከህዛቤ ጋር፣ ከዛቅተኛውህብረተሰብ ጋር እርሱን ሔይወት ነው መኖር የምፇሌገው፡፡በስራህ ሰው ሉወዴህ ሉያከብርህ ይችሊሌ፡፡ ህይወቴ ግንብም የምወጣ የምታይም ሰው አይዯሇሁም፤ ብ መታየትአሌወዴም፤ ‹‹Behind the Scene›› ይሇዋሌ እንግሉዛኛው፡፡የተሇየ ሰው ሇመሆን ፇሌጌ ሳይሆን እኔ የምፇሌገው እንዯዘህነው፡፡ጥያቄ፡- አሁን የምትኖረው ከማን ጋር ነው? ጓዯኛስ አሇችህ?ኃይላ፡- የምኖረው ከጓዯኞቼ ጋር ነው፡፡ ሇረዥም ጊዚያትከጓዯኞቼ ጋር አብረን ነው የምንኖረው፡፡ ትዲርና ጓዯኛንበተመሇከተ የተነሳው ጥያቄ ግን ይሇፇኝ፡፡ጥያቄ፡- ሇመሰነባበቻ ሇአንዴናቂዎችህ ምን መሌዔክትታስተሊሌፊሇህ?ኃይላ፡- እኛ ሙዘቀኞች ነን፡፡ ሇማህበረሰቡ በተሇይ ሇወጣቶችማስተሊሇፌ የምፇሌገው ሁሌ ጊዚ ራሳችንን መመሌከትእንዲሇብን ነው፡፡ መነሻችንን፣ ባህሊችንን፣ ማንነታችንን አውቀንበዘያ ውስጥ ነው መሰሌጠን ያሇብን፡፡ የራሳችንን ነገር ይዖንስሌጣኔ ውስጥ ብንገባ፣ ስሌጣኔ ነው ብሇን ያሇንን ነገር በሙለጥሇን የላሊ ነገር ውስጥ ባንገባ ጥሩ ነው፡፡ በተሇይ በአሁኑወቅት በወጣቱ ትውሌዴ ሊይ ማየው ያን ነገር ነው፡፡ አካሄደን፣አሇባበሱን፣ አዯናነሱን፣ ክሉፕች ሊይ እንዳት እንዯሚዯንሱስናይ፣ አንዲንድቹ ነገሮች ፌፁም ከእኛ ማንነት እየወጡ ነውናወዯ ራሳችን እንመሇስ ነው የምሇው፤ ምክንያቱም ሁላ የራስህንነገር ነው ሌዩና አዱስ የሚያዯርግህ፡፡ ስሇዘህ ያራሳችንን፣ማንንም የማይመስሇውን፣ አዱስ የሆነውን ነገራችንን ይዖን ነውወዯ ዒሇም ስሌጣኔ መግባት ያሇብን፡፡ በመጨረሻ በገናስቱዱዮን፣ አዱካ ኮምዩኒኬሽን ኤንዴ ኢቨንትስን እንዱሁምከጎናችን በመሆን የተባበረንን ህዛብ በእጅጉ አመሰግናሇሁ፡፡

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!