10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ መጋቢት 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 37ለበለጠ መረጃአዖጋጅ፦ዶ/ሜ ዓቌይ ዓይናለሕገጽ pageየሽንት መብዙት ማሇት ምን ማሇት ነው?አንዴ ጤነኛ ሰው በቀን ውስጥ ማሇትም በሃያ አራት ሰዒትውስጥ የሚሸናው የሽንት መጠን እንዯየሰውና እንዯየሁኔታውይሇያያሌ፡፡ ይሁንና በአማካይ ከ1 እስከ 3 ሉትር ሉሆን ይችሊሌ፡፡ስሇሆነም የሽንቱ መጠን በዙ ወይም ከመጠን አሇፇ (Poly urea)የሚባሇው ከሶስት ሉትር ያሇፇ እንዯሆነ ነው፡፡ ጠያቂያችንም ሆነላልች አንባቢያን ሉረደት የሚገባ አንዴ መሰረታዊ ነገር የሽንትቶል ቶል መምጣት የግዴ ከሽንት መብዙት ጋር የተያያዖ ሊይሆንመቻለ ነው፡፡ ማሇትም የሚወጣው የሽንት መጠን ትንሽ ትንሽሆኖም ሽንት ሲመጣ የማጣዯፌና ቶል ቶል የመምጣት ሁኔታምሉኖር ይችሊሌ፡፡ ሇዘህም የተሇያዩ መንስኤዎች ሲኖሩት የግዴከሽንት መብዙት ጋር ሊይገናኝ ይችሊሌ፡፡ ላሊው ከሽንት መብዙትጋር ብውን ጊዚ የሚያያዖው ላሉት ከተኙ በኋሊ ዯጋግሞ ሇሽንትመነሳት (nocturia) ነው፡፡ ይህም በአጠቃሊይ በስኳር በሽተኞችሊይ የተሇመዯ ነው፡፡ ይበሌጥም አሳሳቢነቱ ይጎሊሌ፡፡ስሇመንስኤዎቹ ከመዖርዖሬ በፉት ስሇ ሽንት አፇጣጠርና አወጋገዴጥቂት ማሇት ሇግንዙቤ ይረዲሌ፡፡የሽንት አፇጣጠርና አወጋገዴ ሂዯት ምንይመስሊሌ?ከሰውነታችን አጠቃሊይ ክብዯት ውስጥ ውሃ 60 በመቶይይዙሌ፡፡ ይህም በሌዩ ሌዩ የሰውነታችን ክፌልች ውስጥ በተሇይምበዯም ስሮቻችንና በህዋሳቶቻችን ተሰባጥሮ ይገኛሌ፡፡ ‹‹ውሃህይወት ነው›› እንዯሚባሇው በሰውነታችን ውስጥ የሚገኘው ውሃሇህሌውናችን እጅግ አስፇሊጊ የሆነ እሇታዊ ተግባራትን ሇማከናወንትሌቁን ሚና ይጫወታሌ፡፡ ይህም ሳይዙባ በተፇሊጊው የጤናማመጠን ይካሄዴ ዖንዴ በየህዋሳቱና የዯምስራችን ያሇው የውሃ መጠንሚዙኑን የጠበቀ መሆን አሇበት፡፡ ይህንን ቁጥጥር በዋነኛነትየሚከውኑት በማእከሊዊው የነርቭ ስርዒታችን ውስጥሀይፒታሊመስ በተባሇው ክፌሌ የሚገኘው ውሃ ጥምንየሚቆጣጠረው ማዔከሌ እዘያው አካባቢ ከሚገኘው ፑቱታሪከሚባሇው ዔጢ የኋሇኛው ክፌሌ የሚመነጨው ‹‹አንቲ ዱዮሬቲክ››የተሰኘው ይህንን ስራ ሇማቀሊጠፌ የሚረዲው ሆርሞን ኩሊሉትየዯም ቧንቧዎችና ሌዩ ሌዩ ንጥረ ኬሚካልች (ኤላክትሮሊይት)ናቸው፡፡ እነዘህ የአካሌ ክፌልቻችንና ንጥረ ኬሚካልችተቀናጅተው በሚያከናውኑት ህይወት አዴን ተግባር መጠናቸውበሰውነታችን ውስጥ ሚዙኑን ጠብቆ ይሄዲሌ፡፡ ይህንንምየሚያዯርጉት በየዔሇቱ ወዯ ሰውነታችን የሚገባውና በሰውነታችንማሳሰቢያበሰሙነ ሔማማት ሳምንት በፑያሣ ማርኬት ምንምዒይነት የሥጋ ውጢቶችን እንዯማናቀርብ በትህትናዯንበኞቻችንን ከይቅርታ ጋር እንጠይቃሇን!እንኳን ሇብርሃነ ትንሣኤው በሰሊም እናበጤና አዯረሳችሁ እያሌን ሇትንሣኤ በዒሌዴፍ ዲቦ፣ ኬክ፣ ጠጅ.፣ ቁርጥ ስጋ፣የጥብስ ሥጋ፣ የድሮ ሥጋ፣ የበግ እናየፌየሌ ሥጋ እንዯታረዯ በትኩሱየምናቀርብ መሆኑን እንግሇጻሇን።በተጨማሪም በፒያሳ ገበያ የተሇያዩ ባሇሙያዎችን ማግኘት እንዯሚችለ ያውቁ ኖሯሌ?የኢሚግሬሽን ፎርም የሚሞለ፣ የኢምባሲ ጉዳይ የሚያስፈጽሙ፣ የሕግባሇሙያዎችን፣ የታክስ ሰራተኞችን፣ በሃገርቤትም ሆነ እዚሁ የቤት ዲዛይን የሚሰሩአርክቴክተሮችን፣ ዲጄዎችን፣ የሰርግ እቃ አከራዮችን፣ የጤና ባሇሙያዎችን፣የኢንሹራንስና ፌሊጎትዎን ላልችንም ባሇሙያዎችን አሟሌቶ ሇማግኘት ይጠብቅዎታሌፒያሳ ይምጡ፤ በማገናኘት በኩሌእንረዳችኋሇን፤ ሇዚህም ነው በፒያሳ የላሇው የሇም ነው የምንሇው።ፑያሣ ገበያ በዒለን በዯስታ እንዱያሳሌፈትውስጥ የሚመረተው መጠናቸው ተዯምሮ በሽንትና በላልች ቆሻሻማስወገጃ ዖዳዎች አማካይነት ከሰውነታችን ከሚወገዯው መጠንጋር በማመጣጠን ነው፡፡የሽንት መብዙት /Poly uria/ እናመንስኤዎችበጥቅለ ከሊይ የተጠቀሱትን ሂዯቶች ሉያዙቡ የሚችለማናቸውም የጤና ችግሮች የሽንት መብዙትን ሉያስከትለ ይችሊለ፡፡ከዘህም ባሇፇ ላልች መንስኤዎችም አለ፡፡ ሁለንም በየተራ ባጭርባጭር እንያቸው፡፡- ከመጠን በሊይ ፈሳሽ መውሰድ፡- ይህም ውሃን፣ ላልችፇሳሾችንና እንዯጨው ወይም ‹‹ግሌኮስ›› ያለ ከውሃ ጋር ባሊቸውየጠበቀ ምስተጋብር ሇሽንት መብዙት አስተዋፅኦ ያሊቸውን ንጥረነገሮችን ከመጠን በሊይ መውሰዴ ማሇት ነው፡፡ ይህ ሉከሰትየሚችሇው ከምግብ ጋር ወይም ከመጠጥ ጋር አሌያም ሇብቻቸውሲወሰደ ነው፡፡ በጤናማ ሁኔታ ይህ ብም የተሇመዯ ባይሆንምሉከሰት ይችሊሌ፡፡ ሇምሳላ አንዲንድች ውፌረት ሇመቀነስ በሚሌየተሳሳተ ግንዙቤ ሉያዯርጉት ይችሊለ፡፡ ላሊው አንዲንዴ በሽታዎችንሇማከም እነዘህ ፇሳሾችና ንጥረ ነገሮች ከመጠን ባሇፇ ሲሰጡነው፡፡ ብም የተሇመደ ባይሆኑም አንዲንዴ የስነ ሌቦናና የስነአዔምሮ ችግሮች ሇዘህ ችግር ሉዲርጉ ይችሊለ፡፡ ከነዘህም ተጠቃሹካስፇሊጊው በሊይ ውሃ የሚያስጠጣው በሽታ ሲሆን በሙያውአጠራር /ፔራይመሪ ፒሉዳፔስያ/ ተብል ይጠራሌ፡፡ መንስኤውበውሌ አይታወቅም፡፡የውሃንና የንጥረ ነገሮችን ሚዙንየሚቆጣጠሩት አካሊት በሽታዎችየተሇያዩ በሽታዎች እነዘህን ክፌልች ሉያጠቁና ሇሽንትመብዙትና ሇላልችም ችግሮች ሉዲርጉ ይችሊለ፡፡1. ሇምሳላ ቀዯም ሲሌ ከሊይ የተጠቀሰው የውሃ ጥምንየሚቆጣጠረው ‹‹ሃይፕታሊመስ›› የሚባሇው የጭንቅሊት እጢውስጥ የሚገኘው መቆጣጠሪያ ማዔከሌ በሌዩ ሌዩ በሽታዎች ሲጎዲየሚከተሇው መጠን ያሇፇ ጥምና ውሃ የመጠጣቱን ችግር መጥቀስይቻሊሌ፡፡ ሇቁጥጥሩ እጅግ አስፇሊጊ የሆነው ሆርሞንየሚያመነጨው የ‹‹ፑቱታሪ ዔጢ›› መጎዲትም ተመሳሳይ ችግርንያስከትሊሌ፡፡ ይህን ሉያስከትሌ ከሚችለ የጤና እክልች ውስጥየሚከተለትን መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡- ኢንፌክሽኖች- ካንሰሮችና ላልች መሇስተኛ ዕጢዎች- የዯም መፍሰስ አዯጋ ሲዯርስባቸው እና- በላልችም ሌዩ ሌዩ በሽታዎች ሉጠቁ ይችሊለ፡፡በነዘህ በሽታዎች አማካይነት ‹‹ኤዱኤች›› የተባሇውን ሆርሞንየሚያመነጨው ክፌሌ ሲጎዲና ሆርሞኑን በአስፇሊጊው መጠንማመንጨት ሲሳነው ‹‹ሴንትራሌ ዱያቤትስ ኢንሲፑዯስ ‹CDI›››የተባሇ በሽታን ያስከትሊሌ፡፡ ከስሙም መመሳሰሌ መረዲትእንዯሚቻሇው ይህ በሽታ ሌክ እንዯ ስኳር በሽታ አንደና ዋነኛመገሇጫው የሽንት መብዙት ነው፡፡ ሆኖም ጠያቂያችን ከገሇፁትመረዲት እንዯሚቻሇው ሇእንዯዘህ አይነት በሽታዎች የተጋሇጡበትሁኔታ ባሇመኖሩና ላልችም የዘህ በሽታ ምሌክቶች ስሇላሇብዎትችግሬ ከዘህ ጋር የተያያዖ ይሆን እንዳ በሚሌ መጨነቅየሇብዎትም፡፡- በነዚህ የሰውነት ክፍልች ሊይ ተጽዕኖ የሚያስከትለመዴኃኒቶችም ተመሳሳይ ውጤትን ሉያስከትለ ይችሊለ፡፡በተሇይም ሇአዔምሮ በሽታዎች የሚሰጡ መዴኃኒቶች እንዱህ ያሇችግር ሉያስከትለ ይችሊለ፡፡- የኩሊሉት በሽታዎች፡- ኩሊሉት ከሊይ ከተጠቀሰው አካሌ ጋርበመተባበር የሑዯቱ ዋነኛ ተሳታፉ ነው፡፡ በዘህም ካስፇሊጊውበሊይ የሆኑ ውሃም ሆነ ላልች ንጥረ ኬሚካልች ከተረፇምርታቸው በሽንት አማካይነት ያስወግዲሌ፡፡ስሇሆነም ሇኩሊሉት በሽታ የሚዲርጉ ሌዩ ሌዩ የጤናእክልች የሽንት መብዙትንና ላልች ተዙማጅምሌክቶችን ሉያስከትለ ይችሊለ፡፡ ከነዘህ የኩሊሉትበሽታዎች ጥቂቶቹን መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡- በሚያሳየው ምሌክት ከሊይ ከተጠቀሰው ህመምጋር ተመሳሳይ የሆነው የኩሊሉት በሽታ አማካይነትየሚከሰተው በሽታ ‹‹ኒፍሮጄኒክ ዱያቤትስኢንሲፑዱየስ ኤንዱአይ›› በመባሌ ይታወቃሌ፡፡መንስኤውም ‹‹ኢዱኤች›› የተባሇው ሆርሞንየታቀዯሇትን ተግባር ከፌፃሜ የሚያዯርሰውበኩሊሉት ውስጥ በሚገኙ የሽንት ማጣሪያ ቱቦዎችአማካይነት በመሆኑ ኩሊሉት ሇሆርሞኑ ምሊሽመስጠት ሲሳነው ነው፡፡ በተጨማሪም፡-- ኢንፌክሽኖች- ካንሰሮችና ላልች መሇስተኛ እጢዎች- የተወሳሰበ የዯም ግፊት; - የተወሳሰበ የስኳር በሽታ- መድኃኒቶች እና- ላልችም ሌዩ ሌዩ የኩሊሉት በሽታዎች ሉሆኑይችሊለ፡፡- ላሊው የሽንት መጠን መብዛት መንስኤ ሇተገሇፀውሂዯት ሚዙናዊነት ወሳኝ ዴርሻ ያሊቸው ሆርሞኖችናንጥረ ኬሚካልች መዙባት ነው፡፡- ከነዚህም ውስጥ ዋነኛው የተሇመዯውናብዎቻችንም የምናውቀው በዯም ውስጥ ያሇውየ‹ግሌኮስ› መጠን ሲበዙ የሚያስከትሇው ተጽዔኖነው፡፡ ይህም የስኳር በሽታና መገሇጫዎቹ ዋነኛምክንያት ነው፡፡ የጠያቂያችንም ስጋት በዘህ በሽታተይዤ ይሆን እንዳ የሚሌ ነው፡፡ ውዴ ጠያቂያችንከገሇፃዎት መረዲት እንዯሚቻሇው በእርግጠኝነትበሽታው አሇብዎት ሇማሇት ባያስዯፌርም ሉሆንእንዯሚችሌ የሚጠቁሙ አንዲንዴ ሁኔታዎች አለ፡፡ሇምሳላ የሽንት መብዙቱ አጎትዎ ሊይ በሽታው መኖሩ በመጠኑምቢሆን ወፌራም መሆንዎና የመሳሰለትን መጥቀስ ይቻሊሌ፡፡ የግዴሁላም ሁለም ምሌክቶች ተሟሌተው ሊይታዩም ይችሊለ፡፡ የግዴሁላም ሁለም ምሌክቶች ተሟሌተው ሊይታዩም ይችሊለ፡፡ስሇሆነም ሏኪም ዖንዴ በመሄዴ ሳይዖገይ መመርመሩ ብሌህነትነው፡፡በተሇይ ዯግሞ ሁሇተኛው አይነት ስኳር በሽታ ምንም አይነትምሌክት ሳያሳይ ሇብ ጊዚ ሉቆይና ብልም ሉወሳሰብ ይችሊሌና፡፡ላልቹ ንጥረ ኬሚካልች የሚከተለት ናቸው፡፡- አንዳንድ የራጅ ምርመራ ሲባሌ በዯም ስር የሚሰጡመዴኃኒቶች;- የ‹‹ፕታሺየም›› ማነስ- የ‹‹ካሌሲየም›› መብዙት የመሳሰለት ናቸው፡፡- ላልች- ከሊይ ከተጠቀሱት በተጨማሪ ሽንትን የሚያበዙ ነገሮችየሚከተለት ናቸው፡-- አሌኮሌ - ጫት እና የአዕምሮ ውጥረት (Stress) ናቸው፡፡ 7 days a week 9:30 AM - 9:30PM 651 645 7488512 N. snelling Ave, St. Paul, MN 55104ኢትዮጵያዊነቴ(ከማራናታ)ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴሏበሻነቴ ማንነቴተዋህድ ክርስትና ሏይማኖቴያንገት ማህተብ ምሌክቴምንጬ ጣና ነው፤ አባይ ህይወቴ::ባሇአንበሳ አረንጓዳ ቢጫ ቀይከባንዱራዎች ሁለ እኔን ሉሇይተሰጠኝ በቃሌኪዲን የምዴሩን ሳይሆንየሰማዩን እንዲይ::እኒህ ሶስቱ ቀሇማትአንዴም የኖህ ቃሌኪዲኑቀስተዯመናውን ሇሚያምኑአረንጓዳው ተስፊ፤ ሌምሊሜና ሀብትሰርቶ መሇወጥን ሊወቀበትቢጫው ሀይማኖት፤ አበባና ፌሬበእምነት ሇሚኖር ያሇጥርጣሬቀዩ ፌቅር ነው መስዋትነትአገሩን ሇሚጠብቅ በጀግንነ...በታማኝነት::ጠይሙ አንበሳስሇ ሰው ሌጅ የተቀበሇ ሀበሳታተም በክብር በሰንዯቁ ሊይምሳላነቱም"የሰማይ የምዴርም ገዣችንኢየሱስ ክርስቶስ አምሊካችን፤ ንጉሳችን"ጉዴ ነው ዖንዴሮነጋዳ ሉነግዴ፤አገር አቋርጦ ቢሄዴ፤ማረፌ ነበር ግዴ፤ከወንዴሙ ዖንዴ።አሞላ በቀንቀል በቁጥር፤ተቀፌዴዲ እንዲትበር፤ሇካ ወንዴሙ አስተውል አጎዯሇው፤ሳይነጋ እንግዲ ሳይዯርስ መሓጃው።ነጋዳ ይህን አሰተውል፤ማሚቱን አፌፇ በቶል፤ሰወራት ሇመያዣ በተንኮሌ፤ተካት በሜዲ ዛንጀሮ-ቀመሌ፤እርስ በርስ ተግባብተው ካሇጥሌ።ይሇዋሌ ወንዴሙን ባሇቤት፤እንግዲውም መሇሰሇት፦ጉዴ ነው ጉዴ ነው ዖንዴሮ፤ማሚቱ ሆነች ዛንጀሮ።(ባሇቤት)ጉዴ ነው ሩዴ ነው ጉዴ ባይ፤አሞላ ሆነ ዴንጋይ ።(እንግዲ)ማሚቱም አሇች ካጎቷ(እንግዲ)አሞላም አሇ ከጎታ።(ባሇቤት)እንዱሁ ተሇዋወጡ ዴሌ፤ዚሮ ሇዚሮ ይባሊሌ።ይገርማሌ ሲበዙ ይዯንቃሌ፤በአበሻ አገር የማይሆን ሆኗሌ!!!ነገር ተዖብርቋሌ፤የዘቅ ዘቅ ይታያሌ፤ቅሌ ዴንጋይን ሰበሯሌ፤ውሀ ሽቅም ፇሷሌ።ያሌታየ ያሌተሰማ፤ታየም ሆነም አንዲይሇማ፤አሞላ ዴንጋይ ይሊሌ?እረ ወርቁ ብረት ሆኗሌ።ዛንጀሮ አሇች ጋጎቷ፤አሞላም አሇ ከጎታ፤አንዳት ነገሩ ይምታታ።ወርቅ እግር አውጥታ፤ዖምታ ካገር ወጥታ፤በየባንኩ ገባች አለ፤እንዯ አሞላ ሁለ።እቱም እንዯፇረዯባት፤አገርዋን ሇቃ ስዯት፤ጠቅሌሊ ርቃ ሄዯች፤ሇባእዴ ዋሇች አዯረች።አባቴ ሲያወጉኝ ይህን ተረት፤እንዯዖበት አዯመጥሁ ሰማሁት፤ሇካ ነገሩ ይህ ነበር፤የአባት ትንቢት ምስጢር!!የሚገርምን ማየታቸው፤አሌቀው ከዖመን አሻግረው፤ሇጤናም አሌነበር ሇትንግርት፤የማይሆነው ሉሆንበት።ጊዚ እንዱህ አሾፇች፤ሁለንም ዯበሊሇቀች፤ዯምጥጣ ጨፇሇቀች፤መሌካሙን ከዲች፤እንዱሁም ክፈን ሁለ ባንዳ አረገች።የሚሆን ይሆናሌ የማይሆን አይሆንም፤ምንግዚም የእውነት ዖንግ ወዴቃ አትሰበርም፤ይሇኝ ነበር ጓጌ እንዯ ዙሬ ሳይሆን፤እውነት ሳትሰበር የማይሆነው ሳይሆን።ዙሬ የጨሇመ ነገ እንዯማይበራ፤አጥንትን ከስክሶ በዯም እያጎራ፤ታሪክ እየሻረ ሀሰት እያወራ፤ያገኘውን ሽጦ ቀሪን እያሰማማ፤በዛርፉያ ከዴሀ በግፌ እየቀማ፤ማጠፉያው ያጥረዋሌ በፌርዴ ቀንማ፤አገር ሲገነዖብ ታሪኩን ሲሰማ፤ሚስጥሩ ሲወጣ ያሇመው አሊማ።እንዯምን ይማራሌ በጥቅም ታውሮ፤አዔምሮው በሌዜ ጆሮውም ዯንቁሮ፤በምን ምናምኑ ዯንዛዜና ሰክሮ።ከእባብ እንቁሊሇ እርግብን መጠበቅ፤አንዴም የዋህነት አንዴም አሌማውቅ።አንዳ ከሰረቀ ሇላሊው ያዯባሌ፤መቼ ጊዚ አግኝቶ ቅንነት ያስባሌ።ላብነት ተክና አዯባባይ ወጣች፤ባማረ ስያሜ ሙስና ተባሇች።በ(እ)ንቁሊሎ ሲጀምር ያሌቀጣች እናቱ፤በሬ ሰርቆ መጣሊት እስከነጅራቱ።ሌማዴ ነው ላብነት የማይሽር ጠባይ፤ከመሌካሙ ምግባር አእምሮንም ከሊይ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!