10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ መጋቢት 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 37ለበለጠ መረጃገጽ pageሇሀገር ውስጥም ሆነ ዒሇም አቀፌ በረራ እጅግ ቅናሽያሊቸው የአየር ቲኬቶችን ከኬር የጉዜ ወኪሌ ያገኛለ።WE HAVE ARRANGED A PAYMENT PLAN SOYOU WON’T MISS INCREDIBLE WINTER DEALS.ምቹ የሆነ የክፌያ ፔሮግራም አዖጋጅተናሌ።For more information, please callCARE TRAVEL & TOURS651-528-8511www.caretravelandtours.comየወንጀሌ.... (ከገጽ 22 የዜረ)እያየ ቆሻሻ ውስጥ ቀበራቸው፡፡ ከዘያ በኋሊ ምንምእንዲሌሆነ ሁለ ወዯ ቤቱ አዖገመ፡፡የሟች ባሇቤት በባሊቸው መቅረት መጨነቅ የጀመሩትየተሇመዯው ሰዒት ሲያሌፌባቸው ነው፡፡ ዯጅ ዯጁን ሲያዩግርማ መጣ፡፡ የባሊቸውን መቅረት ሲነግሩት ‹‹ይመጣሌ የትይሄዲሌ ብሇሽ ነው›› ብል ገፊ አዯረጋቸውና ገባ፡፡ መሸ፡፡ ግርማራቱን በሌቶ ተኝቷሌ፡፡ እንቅሌፈን ይሇጥጣሌ፡፡ ወይዖሮዋ ግንከጭንቅሊታቸው ጋር ይታገሊለ፡፡ ስሊሌቻለ ግን ሇፌሇጋ ወጡ፡፡በጨሇማው እያቆራረጡ ብ ቦታ ፇሇጉ፡፡ ማንም ሰው አየነውየሚሊቸው ጠፊ፡፡ ግርማ ‹‹አብሬሽ ሌሂዴ›› እንኳን አሇማሇቱእያስገረማቸው የባሊቸውን ‹‹አመዴ አፊሽነት›› እያነሱና እያዖኑወዯ ቤት ተመሇሱ፡፡ ላሉቱን ሙለ እንቅሌፌ በአይናቸውሳይዜር ነጋ፡፡‹‹ሲነጋ ሁለም ያውቃሌ›› እንዱለ ብርሃን የጨሇማን ኃይሌገሊሌጦ ሲወጣ የላሉቱ ጉዴ ሁለ አዯባባይ ፇጠጠ፡፡ ወይዖሮዋናቸው ቀዴመው ትቦ ውስጥ ተዖቅዛቆ የተጣሇውን የባሊቸውንአስከሬን ያዩት፡፡ ጮኹ፡፡ ሰው ተሰበሰበ፡፡ፕሉስ ጉዲዩን ማጣራት ጀምሯሌ፡፡ ሰውየው በዴንጋይዴብዯባ በዯረሰባቸው ከባዴ ጉዲት ህይወታቸውን ማሇፈተረጋግጧሌ፡፡ ተጠርጣሪውን ፌሇጋ ፕሉስ ምርመራ ጀመረ፡፡ከሰውየው ጋር ፀብ ያሇው ማነው ተባሇ፡፡ ማንም የሇም፡፡ እኚህሰው የማይግባቡት ከግርማ ጋር ብቻ ነው፡፡ ቀን ሊይ 5 ብርጠይቋቸው አሌሰጥም ሲለት መሳዯቡን ባሇሱቅ ተናገረ፡፡ፕሉስ ይህን ይዜ የሁሇቱን ግንኙነት ሇማጣራት ስራ ሲጀምርግርማ በጊዚ ቤቱ መግባቱንና የአጎቱ መጥፊት ፇፅሞእንዲሊሳሰበው እንዱሁም ሚስትየው ሲጨነቁ ዛም ብልመተኛቱን አወቀ፡፡ ጥርጣሬ አዯረበት፡፡ ያዖው፡፡ ጣቢያ ወስድሲመረምረው ግን እውነቱን ያወጣው ወዱያው ነበር፡፡ አጎቱንExcellent service with Care that you deserve.በገዙ እጁ መግዯለን አመነ፡፡ ሇ5 ብር አሳዴገው ሇዘህ ያበቁትንአጎቱን... ሇሲጃራ ሱስ ብ የዋለሇትን አጎቱን ገዯሇ፡፡ መጨረሻው ወዯ ወህኒ ቤት መውረዴ ነበር- ፀፀት የማያውቀው ወጣት ኑሮውን ከፌርግርግ ብረቶች ጀርባ ሉያዯርግ ግዴ ሆነ፡፡ኢሳት.... (ከገጽ 19 የዜረ)ግማሽ አማራ ግማሽ ኦሮሞ ነኝ ብሇዋሌ። ታዱያ መንግስቱሃይሇማርያም ሊጠፊው ጥፊት ግማሹን የአማራ ግማሹንየኦሮሞ ሔዛብ ሉጠየቁበት ነው ወይ?‛ ሲሌ ጠይቆ ዙሬእነመሇስ እየሰሩት ያሇው ሥራና ዖረኛ አካሄዴ ከትግራይ ሔዛብጋር ተነጥል መታየት እንዲሇበት፤ የትግራይ ሔዛብም ሇዘህተጠያቂ እንዯማይሆን አስቀምጦ በጋራ እንዱህ ያሇውን አካሄዴሇመቃወም አብረን እንቁም ሲሌ ጥሪውን አስተሊሌፎሌ።(የታማኝ በየነ ንግግር በዴረ ገጻችን ሊይ ቀርቧሌ)‚እናቴን ዒይኗን ካየሁ አስራምናምምን ዒመታትአሌፇውኛሌ። ታዱያ አንዴ ሰሞን ኢሳት ኢትዮጵያ ውስጥመታየት ሲጀምር አሁንማ አትናፌቀኝም እቤቴ ውስጥ ሁላአሇህ ትሇኝ ነበር‛ በሚሌ ኢሳትን ሇመግሇጽ የሞከረው ታማኝበመንግስት አፇና በተዯጋጋሚ ኢሳት ከኢትዮጵያ አየርእንዱጠፊ የተዯረገበትን ዯባ ሁለ አስረዴቷሌ።በሚኒሶታ በተዯረገው የኢሳት የገቢ ማሰባሰብ ዛግጅት ሊይሔዛቡ በኪሱ ውስጥ ያሇውን ሁለ ሳንቲም ሳትቀር እያራገፇረዴቷሌ።የኢሳትን ፇንዴራይዘንግ ሇመታዯም የመጣው ሔዛብቁጥር በሚኒሶታ ከቅንጅት በኋሊ ከተዯረጉ ስብሰባዎች ሁለበቁጥሩ ከፌተኛው ሉባሌ የሚችሌ እንዯሆነ አንዲንዴ አስተያየትሰጪዎች ሇ-ሏበሻ ዴረ ገጽ ገሌጸዋሌ። ይህም ኢሳት ‚ከምርጫ97 በኋሊ ሔዛብን ያነቃቃ ክስተት ተብል‛ የሚገሇጸውንእውነት ያዯርገዋሌ ይሊለ እነዘሁ አስተያየት ሰጪዎች።በሚኒሶታ ሇኢሳት የሚዯረገው እርዲታ ይቀጥሊሌ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!