10.08.2015 Views

Tel (612)770-3270

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

Tel: (612)770-3270 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ወዳጅ የሏነችውሐዲናሁሌ ቌትነቇቌ አትሞለችሕይጏቌቋትከአቤ ቶኪቻውጤና ይስጥሌጅ ወዲጄ እንዳትአለሌኝ። ጤና ኑሮ ሁለ አማንሁለ ሰሊም ነው? የኔ ነገር መቼምሰሞኑን ሳቀርባቸው የነበሩአጫጭር ጨዋታዎች ሊይ አንዴምግዚ እንኳ ሰሊም ሳሌሌዎት ቀጥታወዯ ወሬዬ ስገባ “እንዳት ያሇውወሬኛ ወጥቶታሌ!?” ብሇውሳይታዖቡኝ አይቀሩም። ሇዘህ ነውዙሬም ላሊ ትዛብት ሳይከተሇኝቀዴሜ ሰሊምታ ያቀረብኩት።“ምናሇ ሁለ ሰው እንዲተ ከጥፊቱቢፀፀት” ይበለና ያኩሩኝ እንጂ…እኔ የምሌዎ ወዲጄ እኒህ ጠቅሊይ ሚኒስትራችን ከዘህ በፉትባንዱራን “ጨርቅ” ብሇውት አስኮርፇውን አሌነበር? ከዙ በስንትግዚው “የባንዱራ ቀን” ብሇው አሳውጀው ክብረ በዒሌ ክብረበዒሌ ሲያንበሻብሹን ህዛቡ “በአስራ ምናምን አመታቸውምቢሆን እንኳን ተፀፀቱ” ብል ይቅር ብሎቸው ሲያበቃ፤ አሁንዯግሞ ሰው አያየኝም ብሇው ነው መሰሌ፣ በጎረቤት አገር ኬኒያባንዱራውን እንዳት እንዳት እንዯዖቀዖቁት ተመሇከቱሌኝ?አይዬ… እኚህ ሰውዬ ምን እየነካቸው እንዯሆን እንጃ?ጠቅሊይ ሚኒስትር ሆነውብኝ እንጂ (አዴሮ ቃሪያ ሆኑሳ! ብዬብተርትባቸው ዯስታዬ ነበር።)የምር ግን ጠቅሊይ ሚኒስትራችን ምን እየነካቸው ነውእንዱህ ህዛባቸው እንዯ አይኑ የሚያየውን ነገር ሁሊ ማጣጣሌእና ማንቋሸሽ የሚቀናቸው። አንዲንዴ በነገሩ ብስጭት ያለግሇሰቦች ምን እያለ እንዯሚናገሩ ሰምተውሌኛሌ? “አቶ መሇስሌክ እኛን በጠቅሊይ ሚኒስትርነት መጠቅሇሌ የጀመሩ ግዚእርኩስ መንፇስ ዯግሞ እርሳቸውን ጠቅሎሎቸዋሌ!” እያለእየተናገሩቸው እኮ ነው።ባንዱራ የሀገራችን ሰው በጣም የሚያከብረው ትሌቅ ዋጋየሚሰጠው ነገር ነው። (እኔ ራሴ አሁን “ነገር ነው” ስሊሌኩህዛቤን ይቅርታ ጠይቃሇሁ።) የኛ ሰው ሲሇምን እንኳ “አረበባንዱራው…” ብል ከጠየቀ “የሇኝም” አይባሌም። በአዱሱየባንዱራ አዋጅ ሳይከሇከሌ አይቀርም እንጂ፤ ህዛቡ ባንዱራውንዋሌዴባ... ከገጽ 4 የዜረየሰው እንቅስቃሴ ገዲማዊ ሔይወቱን እንዲይረብሸውበሚያስችሌ መንገዴ የሚከናወንበትን ሥራ መሥራት ነው፡፡አሁን እንዯሚታየው በዘህ ጉዲይ የታሰበ ነገር ስሇመኖሩ ምንምዒይነት ግሌጽ መረጃ የሇም፡፡በአንዲንዴ ሀገሮች በአንዴ ቦታ ሊይ የአካባቢውን ነባራዊመሌክዏ ምዴር፣ መሌክዏ ጠባይ እና መሌክዏ እሴት የሚቀይሩተግባሮች ከመከናወናቸው በፉት ነባር ነዋሪዎች አስተያየትእንዱሰጡባቸው ይዯረጋሌ፡፡ የነዋሪዎቹን ስምምነት ማግኘትምመሠረታዊ ነገር ይሆናሌ፡፡ በአሜሪካን ሀገር በአንዴ መንዯርአካባቢ ቤተ ክርስቲያን ሇማቋቋም የአካባቢው ነዋሪ ፇቃዴመገኘቱ ወሳኝ ተግባር ነው፡፡ከአካሊዊ ጉዲት ነጻ መሆን፡- ገዲሙ የሀገሪቱ መንፇሳዊሀብትም ቅርስም ነው፡፡ የአኩስም ሏውሌትን ወዯ አኩስምየመሇስነው በሮም አዯባባይ መቀመጡ ክብካቤ ስሊሳጣውከመውዯደ የተነሳ በሰርጉ፣ በሇቅሶው፣ በቤት ምርቃቱ ሁለአይሇየውም።በነገራችን ሊይ አዱሱን የባንዱራ አዋጅ ጠንቅቀውያውቁታሌ? (ይሄኔ በሆዴዎ… በየቀኑ አዲዱስ አዋጅይወጣሌና ስንቱን አውቀዋሇሁ? ብሇው ሉጠይቁኝ እንዯሚችለእጠረጥራሇሁ።) የምርም ግን አገራችን በኢኮኖሚ እዴገት ብቻሳይሆን በአዋአጅ እዴገትም ከላልች አገራት ጋር ስትነፃፀርታሊቅ እመርታ እያሳየች እኮ ነው። የመያዴ አዋጅ፣ የሽበርተኞችአዋጅ፣ የመሬት አዋጅ የባንዱራ አዋጅ… የወዖተ አዋጅ…(ይህንን ሌብ ያሇ አንዴ ወዲጄ ምን አሇ መሰሌዎ…? ይቺ ሀገርከዘህ በፉት በምን ነበር የምትተዲዯረው…? ብል ጠይቆናሌ።አንዴ ችኩሌ መሊሽ ታዴያ “በግብርና” ብል መሌሶሇታሌ።በሰንዯቅ አሊማው አዋጅ በርካታ ነገሮች ተካተዋሌ።አብዙኛዎቹ በኮከቧ ሇይ ያጠነጠኑ ሲሆኑ፤ በጥቅለ ግን“ባንዱራን ያዋረዯ ይዋረዲሌ” አይነት ትርጉም አሇው።እና ታዴያ ጠቅሊይ ሚኒስትሩ፤ አዱሱ አዋጅም ህዛቡምአይዯሇም፡፡ የአኩስም ሏውሌት መንበሩ፣ ክብሩም አኩስምስሇሆነች እንጂ፡፡ ከአኩስም መነቀለን ስሇ ተቃወምን ነውያስመሇስነው፡፡ የዋሌዴባም እንዯዘሁ ነው፡፡ ዋሌዴባ በሀገሩከነ ሙለ ክብሩ የመኖር ኢትዮጵያዊም ሔጋዊም መብትአሇው፡፡ በአካባቢው የሚሠሩ ሥራዎች በገዲሙ ሊይ አካሊዊጉዲት የማያስከትለ መሆን አሇባቸው፡፡ አሁን እንዯምናየው ግንየገዲሙ የግዛት ክሌሌ ታርሷሌ፡፡ የገዲሙ የእህሌ ቤት ወይንምሞፇር ቤት የሚባሇው ቤተ ክርስቲያን ሉነሣ ነው፡፡ የሴቶቹገዲም ሉነሣ ነው፡፡ በአንዯኛው የገዲሙ ቤተ ክርስቲያንምግዴቡ አዯጋ ሉያዯርስ ይችሊሌ የሚሌ ሥጋት ተፇጥሯሌ፡፡እንዯ እውነቱ ከሆነ እነዘህን ሁለ አዯጋዎች በሚቀንስ እናየገዲሙን ህሌውና በማይነካ መሌኩ ፔሮጀክቱን መቅረጽየገዲማውያኑ ጭንቀት ሳይሆን የአጥኚው እና የአስጠኚውጭንቀቶች መሆን ነበረባቸው፡፡ ሌማቱ ከአካባቢው እሴት ጋርተጣጥሞ በሚሄዴበት መንገዴ ሊይ ገዲማውያኑ በነጻ መክረው፣የሃሳቡ ባሇቤቶች እና ተሳታፉዎች መዯረግም ነበረባቸው፡፡ ወይቢጫአረንጓዳቀይእንዱህ የሚያከብረውን ሰንዯቅ እየዯጋገሙ ክብሩን ዛቅማዴረግ ምን ይለት ፇሉጥ ነው…? ዯሞስ ሰሉጥ እንጂ ፇሉትኤክስፕርት አይዯረግ፣ አይሇጠሇጥ፣ አየሸጥ፣ አይሇወጥ…!እውነቴን እኮ ነው በአጉሌ ፇሉጥ ከህዛብ ጋር ከመቀያየምአራዲ መሆኑ አይሻሌም ይሊለ ወዲጄ? ሇነገሩ እርዴናውስ ከየትይመጣሌ? ነገር ግን ቢያንስ ምክር በመስማት አራዲ መሆንይቻሊሌ።አረ ጎበዛ፤ ጠቅሊይ ሚኒስትሩን መክሮ አራዲየሚያዯርጋቸው፤ አንዴ ሰው እንዳት ይጠፊሌ? አስቲ በቅርብየምታገኟቸው ከሰሙ በምክር ካሌሰሙ በአሽሙር ንገሯቸው፤ሇነፌስ ይሆናችኋሌ።ኢውነቴን እኮ ነው፤ መቼም ጆሮ ሇባቤቱ ባዲ ነው።የሳቸውንም ጆሮ ዯፌረን ባዲ ነው ባንሇው እንኳ ቢያንስ ግን“ያኮረፇ ዖመዴ” ከመሆን አያመሌጥም እና፤ ስሇርሳቸውየሚባሇውን በሙለ አጥርቶ የሚሰማሊቸው አሌመሰሇኝም።ቢሰሙማ ኖሮ ቢያንስ ትንሽ ትንሽ ጥንቃቄ ያዯርጉ ነበር።በሥጋታቸው መሠረት መሠራት፣ ያሇበሇዘያም ዯግሞ ሥጋቱንበሚያስቀር መንገዴ መሠራት ነበረበት፡፡መንፇሳዊ ጉዲት እንዲይዯርስ ማዴረግ፡- አስቀዴሞየገዲሙን ማኅበረሰብ ባሳተፇ፣ ችግሮችን በሚፇታ እና ሁሇቱምአካሊት ሳይጣረሱ በተዏቅቦ ሉኖሩ በሚችለበት መንገዴባሇመካሄደ ገዲማውያኑ ምን ሉመጣ ይችሊሌ? በሚሇውመንፇስ ተረብሸዋሌ፡፡ አሁን ክርክሩ የተነሣበት ወቅትበዋሌዴባ ገዲም ዋናው የሱባኤ ጊዚ ነው፡፡ መነኮሳቱ እናመናንያኑ ከገዲማቸው አይወጡም፡፡ በዘህ ወቅት የነገሩመነሣት በገዲሙ እና በምእመናኑ ዖንዴ መንፇሳዊ ረብሻንፇጥሯሌ፡፡ ነገሩ በመገባ ቢታብበት ኖሮ ይህንን ወቅትማስቀዯም ወይንም ማሳሇፌ በተገባ ነበር፡፡ሇምሳላ አሁን እርሻው በሚታረስበት አካባቢ ከጥንትጀምሮ ቀብር እንዯነበረ ይታወቃሌ፡፡ ዏጽሙ ይፌሇስ ከተባሇእንኳን ይህንን ጉዲይ ከገዲሙ ጋር ተነጋግሮ ገዲማዊ ሥርዒቱንበጠበቀ መሌኩ ማከናወን ይገባ ነበረ፡፡ይህው ባሇፇው ሰሞን አያታቸው፤ የአቶ ዚናዊ አባት የሆኑትአቶ አስረስ ሇጣሌያን በባንዲነት አገሌግሇዋሌ። የሚሌ በፍቶየተዯገፇ መረጃ በፋስ ቡክ ሊይ ተሇጥፍ ነበር። ይህንንተከትልም ጠቅሊይ ሚኒስትሩ በተዯጋጋሚ ያሳዩዋቸውያሌተገቡ ባህሪያት ከዙ የተነሳ ነው ብሇው የሚጠረጥሩበርካቶች አስተያየት ሰጪዎች መጥተዋሌ።ሇምሳላ ከኤርትራ ጋር ያንን ሁለ ጦርነት አዴርገን ስናበቃራሳችን ባሸነፌነው ጦርነት ባዴመ ስትሰጥ ዛም ማሇታቸው፣ከዙ በፉትም ቢሆን አሰብን ያህሌ ወዯብ ሇመከራከርየሚያስችሊቸው በርካታ ታሪካዊ ማስረጃዎች እየነበሩዋቸው“ግመሌ ውሃ አጠጡበት” ብሇው እንዯዋዙ መተዋቸው፣“የአክሱም ሀውሌት ሇዯቡብ ምኑ ነው?” ብሇው ህዛብ እናህዛብን ማራራቃቸው፣ ባንዱራን ጨርቅ ነው ማሇታቸው፣አሁን ዯግሞ ይሇይሊችሁ ብሇው፤ ባንዱራውንመዖቅዖቃቸው… ይሄንን ሁለ ከአያታቸው አቶ አሰረስ ጋርእያያት አሁንም ሰውዬው ሀገሪቷን ጥምዴ አዴርገገው ከያጥቅመኛ ባንዲዎች ጋር እያመሳሰሎቸው ነው። ቀዴሞ ያዯረጉትንእንኳ ይሁን ጉርምስናም ጉሌምስናም ይዝቸው ነበር ብሇንእናስብ…!ይሄ የሆነው ግን አሁን በቅርቡ ነው። ኬኒያ፣ ዯቡብ ሱዲን፣እና የኛይቱ ኢትዮጵያ ሊሙ የተባሇ የጋራ ወዯብ ሇመገንባትኬኒያ ሊይ ተገናኝተው ነበር። እንግዱህ በዘህ ዛግጅት ሊይ ነበርክቡር ጠቅሊይ ሚኒስትራችን ክቡሩን ባንዱራ (ሇዙውም ኮከብያሇበትን… ምን ያስቅዎታሌ?) እውነቴን ነውኮ አዱሱ የባንዱራአዋጅ “ኮከብ የላሇው ባንዱራ መያዛ ነውር ነው” ብልናሌ…!በርግጥ በዙው ሌክ ባንዱራውን መዖቅዖቅም ነውር ነው።እርሳቸው ግን ዖቅዛቀው ይዖውታሌ።እስከ ዙሬ ዴረስ እንዯምናውቀው ባንዱራ የሚዖቀዖቀውወይም የሚቃጠሇውና የሚቀዯዯው በሀገሩ መንግስት ሊይተቃውሞን ሇመግፅ ነበር። ታዴያ ጠቅሊይ ሚኒስትሩ ህዛቡንነው የራሳቸውን መንግስት ነው የሚቃወሙት…!?ሌቦና ይስጣቸው ወይም ላሊ የሚወደት ሀገር እናየሚወደት ባንዱራ ይስጣቸው ብዬ በአንዴ እግሬ ቆሜእፀሌያሇሁ! ያግኝ ወዲጄ!በመጨረሻም“ይሄን ጉዴ አየህው?” ብል ፍቶግራፈን የሊከሌኝን የሌብወዲጄ ሲሳይን አመስግኑሌኝ።አረህ አረህ ካገሬ መሌሰኝበሹም የታዖዖ አፇር አታሌብሰኝእያሇ በሚያንጎራጉር የኢትዮጵያ ሔዛብ ዖንዴ የመቃብርቦታ ያሇውን ዋጋ ዖአስቀዴሞ መተንበይ አስቸጋሪአይመስሌም፡፡ ዏጽሞቹ የት የት ይገኛለ? መፌሇስ ካሇባቸውበምን ዒይነት ሃይማኖታዊ እና ሰብአዊ ሥርዒት? ማንያፌሌሳቸው? የት ይረፈ? የሚለት እንዯ አንዴ ተግባርሉታሰብባቸው ይገባ ነበር፡፡ ሇነገሩ የአዱስ አበባ አጥቢያዎችበግዳሇሽነት ያሇ በቂ ሃይማኖታዊ፣ ሰብአዊ ሥርዒት እና ክብርነባር ዏጽሞችን በሚያነሡበት በዘህ ዖመን መንግሥትን በዘህረገዴ መውቀስ ከባዴ ይሆናሌ፡፡ እነዘህ አበው እና እማትሇሀገር እና ሇሔዛብ የሚጸሌዩ ናቸው፡፡ ጸልታቸው እንጂኀዖናቸው ማንንም አይጠቅምም፡፡ ይህ የዋሌዴባ ገዲም ጉዲይበተገቢው መንገዴ ባሇመያ ከዋሌዴባ አሌፍ ላልችንገዲማውያንም የሚያሳስብ ነገር እየሆነ ነው፡፡ጉዲዩ እና ቤተ ክህነት (ዋሌዴባ... ወዯ ገጽ 20 የዜረ)Nuru Dedefo, ESQ.Attorney at Law & CounselorIf you have legal issues,you need a lawyer whofights for your rights.Nuru Dedefo fights foryour rights.- Car Accidents- Work place injuries- Immigrations- Family Law- Criminal LawIf you have questions, Contact Nuro Dedefo Law Firm at:3989 central Ave, NE, Columbia Heights, MN 55421(763)-781781-5254 (office), (<strong>612</strong>-559559-0489) Cell(763)-781781-5279 Fax

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!