10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1ሜካፕ እንጠቀማለን። አንዳንድ ሰዎች በውድ ዋጋ የገዙትን ሜካፕ ሲጠቀሙ የተፈጥሮ ውበታችንይበልጥ እንዲያምር አሊያም በፊታችን ቆዳ ላይ ያሉትን አላስፈላጊ ነገሮች ከመሸፈን ከማሳመርይልቅ ያላቸውን ውበት ሲያጠፋባቸው ይስተዋላል። ይህም የሚሆነው የቆዳ አይነትን መርጦካለመቀባት በተጨማሪ ቀንና ማታ ላይ የምንቀምባቸው ሜካፖችን መለየት አለመቻላችን ነው።ቀን ላይ ምን አይነት ሜካፕ መቀባት አለብን? ማታ ላይስ ምን አይነት ሜካፕ መጠቀም አለብን?በተለምዶ ሜካፕ ብለን የምንጠቀማቸው ፓውደር፣ኩል፣ፋውንዴሽን፣ማስካራ ፣ሊፒስቲክ ሻዶና ብላሸር ናቸው።ብላሸር ማለት ሜካፑ ጎልቶ እንዲወጣ የሚያደርግና የፊትቅርጽን ለመቀያየር የሚረዳ ነው። ማለትም ወፈር ያለ ጉንጭንከሳ እንዲል ያደራጋል ከሳ ያለ ጉንጭን ወፈር እንዲል ያደርጋል።እነዚህን የሜካፕ አይነቶች እንደተገኙ መጠቀም ተገቢ አይደለምቀን ላይ የምንጠቀመው ሜካፕ ማታ ላይ ከምንጠቀመውመለየት አለበት።የቀን␣ሜካፕ␣ወደ ተፈጥሮአዊ የሚያደሉና ረጋ ያሉ ናቸው።የመረጥነውን ሜካፕ ሳሳ አድርጎ ፊትንናአንገትን መቀባት ተመራጭ ነው።አንዳንድ ሰዎች ሜካፕ በሚቀቡበት ጊዜፊታቸውን ብቻ ለይተው ይቀባሉ፤ ይህግን የተሟላ ውበት ሊሰጥ አይችልም።ምክንያቱም የአንገትና የፊት ከለር የተለያየእንዲሆን ያደርገዋል። ቀን ላይ ሜካፕንማብዛት የፀሃይ ብርሃን በፊት ቆዳ ላይሲያርፍበት የተለየ ከለር እንዲያወጣ ያደርገዋል።የማታ␣ሜካፕ␣በምሽት ጊዜ የራት ግብዣ አሊያም ለየት ያለ ፕሮግራምሊኖርብን ይችላል በፕሮግራሙ ላይ ደግሞ ደመቅ ብለንመታየት እንፈልግ ይሆናል። በምሽት ጊዜ ደመቅ ያሉና መብራትላይ ሊታዩ የሚችሉ ሜካፕ መርጠን መጠቀም አለብን። ቀንናማታ የምንጠቀመውን ሜካፕ ከመለየት በተጨማሪ እንደየፕሮግራማችን የምንጠቀመው ሜካፕ የተለየ ነው።የምንጠቀመው የሜካፕ አይነትንም በሶስት ከፍሎ ማየትይቻላል።አንደኛው ለወትሮ ወይም ሁል ጊዜ የምንጠቀመው ሜካፕነው። ይህ ሜካፕ የተፈጥሮ ውበታችንን ሳይለቅ ቀለል ያሉሜካፖችን መጠቀም፤ ይኸውም ኩል ፣ሊፒስቲክና ላብሲያስቸግረን ፓውደር እንቀባለን።ሁለተኛው በሰርጋችን እለት የምንጠቀመው የሜካፕ አይነትነው። የተፈጥሮ የፊት ከለር መቀየርየለበትም። አንዳንድ ፕሮግራሞችላይ ከምንጠቀመው ለየት ማለትአለበት። ከፊታችን ከለር ጋርሊመሳሰሉ የሚችሉ ሻዶወችን፣ብላሸሮችን እና ትንሽ ደመቅ ያለኩል መጠቀም እንችላለን። ግንየተፈጥሮ ከለራችን መቀየር የለበትም።ሶስተኛው ክሬዚ ሜካፕ ወይም ወጣያሉ ሜኮፕች ናቸው። ለተለያዩፕሮግራሞች ፣ፊልሞችና ፋሽንሾወች ላይ ለየት ያሉልብሶች ሲኖሩ ልብሱንእንዲያጎሉትና እይታንእንዲስቡ ወጣ ያሉትንሜካፖች መጠቀም ይቻላል።ክሬዚ ሜካፕን አንዳንድ ጊዜካልሆለ በስተቀር ሁሌ የምንጠቀመውአይደለም።አንዳንድ ሰዎች ሜካፕን እጠቀማለው ግን ሜካፕስጠቀም አያምርብኝም የሚሉ ሰዎች አሉ። ለምሳሌ ጠይምሆነው ወጣ ያለ ሜካፕ የሚጠቀሙ አሉ ጠይም ከለር ያላቸውሰዎች ጎላ ያሉና ያልደመቁ ሜካፖችን መጠቀም አለባቸውአለበለዚያ ከፊታቸው ከለር ይልቅ ሜካፑ ጎልቶ ይወጣል።ሜካፕን መጠቀም ያለብን ከፊታችን ቅርጽና ከፊታችን ከለር ጋርመሆን አለበት።በማንኛውም ጊዜ ሜካፕ ከመጠቀማችን በፊት ከሜካፑ ስርየምንጠቀማቸው ነገሮች አሉ። ከፊት ቆዳ ጋር ተስማሚየሆነውን ሞስቸራይዝድ ክሬም መጠቀም ተገቢ ነው። ከፉትጋር ተስማሚ የሆነውን ክሬም አስቀድመን ከተጠቀምን ፊታችንላይ አደጋ ሊፈጠር አይችልም።በክረምትና በበጋ ለፊት ቆዳ የሚደረግ ጥንቃቄለፊት ቆዳ የሚደረግ ጥንቃቄ እንዳየሩ ፀባይ ሊለያይ ይችላልበክረምት ወራት የፊት ቆዳ ስለሚደርቅና በበጋ ወራት ደግሞየፊት ቆዳ ስለሚወዛ የጥንቃቄው ሁኔታ እንደየ ወቅቱይለያያል።በበጋ␣ወራት␣-በቀን ቢያንስ አድጊዜ ፊትን በሳሙናና በውሃ መታጠብ- ፊትን ለመታጠብ ቀዝቃዛ ውሃ መጠቀም- ቆዳን ለማጽዳት ክሊን ሲንክ ሜልኮ መጠቀም- ማታ ቀለል ያለ ክሬም መጠቀምበክረምት␣ወራት- በውሃ ብቻ መታጠብ- ለብ ባለ ውሃ መታጠብ- ቆዳን ለማጽዳት ክሊን ሲንክ ክሬም መጠቀም- ማታ ቫይታሚን ያለው የፊት ክሬም ሞይስቸራይዝድመጠቀም:: የበግ␣ዱለት␣አሰራር␣ለ4␣ሰው␣␣␣␣የሚሆን␣ከማርታ ፒ.* ጨጓራዉ በደንብ ንጹህ እስከሚሆንና ሽታዉ ጭራሽእስኪጠፋ መታጠብ አለበት ከዚያም አንጀቱንና ጨጓራዉንዉሀ ጥዶ ገንፈል ማድረግና ማዉጣት* ከዚያም ጥቁሩ ጨጓራ ጸጉሩ መገፈፍ (መፋቅ ) አለበትአንዳንድ አንጀቶችዉስጥም መዉጣትያለበት አለ እሱን እየላጉማዉጣት ከዚያምበጣም አድቅቆ መክተፍ* ሌሎቹ የዱለትክፍሎች እንደ ልብኩላሊት እና ጉበትንጹህነታቸው ታይቶበደንብ ጸዳድተውደቀው ተከትፈውበንጹህ ሰሀን ይቀመጡ* ሁለት ራስ ሽንኩርት የፈረንጅ ሽኝኩርት ነው በደንብ ደቆይከተፋል* አንድ ራስ ነጭ ሽንኩርት አይፈጭም ደቆ ይከተፍ* ሁለት ረጃጅም የሚያቃጥሉ ቃሪያዎች በደንብ ደቀው ይከተፉ* ብረት ድስት መጣድና ሳቱን ለሰስ አድርጎ ከፍቶ ዘይቱ ሳይበዛከቀይ ሽንኩርቱ ጋር አድርጎ በጣም እንዳይሞት አድርጎ ጠበስማድረግ ከዚያ ላይ ነጭ ሽንኩርቱን መጨመር አስታዉሱ ዉሀአይገባበትም* ከዚያም ሳይከደን መሰል መሰል አድርጎ ደቆ የተከተፈዉንጨጓራና አንጀት መጨመር ከ 2 ደቂቃ ማማሰል በሁዋላሌሎቹን የዱለት ነገሮች መጨመር አብረው ለብ ሲሉ እያማሰሉወዲያው አንድ የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ የደቀቀዉን ቃሪያናለጋ ቅቤ ጣል አድርጎ ማዋሀድና ወዲያው ማዉጣትታዲያ በመጀመሪያ ለሴት ስይሆን ለወንድ ልጅ ማጉረስ ወንደላጠዎችና ሴተ ላጠዎች አስቡበት ትዳር መመስረትን በዚህችአለም ላይ ጥሩ ስምንና ራስን ተክቶ ማለፍ ነው ትርፉ ሌላምንም የለም! የክትፎ␣አሰራር␣ከማርታ ፒ.1ኛ. ብዙን ጊዜ ለክትፎ ስራ የቂቤው አይነት እና የቂቤውአነጣጠር በጣም ወሳኝነት አለው። ነገር ግን ሁሉምእንደፍላጎቱ ቅቤውን ሊያዘጋጅ ይችላል። በብዛት ግንያልበሰለ እና ለጋ ቂቤይመረጣል።2ኛው አስፈላጊ ነገርየሚጥሚጣውአዘገጃጀት ነው።3. የስጋው አይነትቀይ ስጋ በተቻለመጠን ዉሀ እንዳያዝልትኩስ ስጋ ቢሆንይመረጣል .. በእጅወይም በማሽንከተከተፈ በኋላ .. በዉስጡ ያለውን ስራስር እናነጭ ስጋለቅሞ ማውጣት ያስፈልጋል። እንዲሁም ስጋው በማሽንከተከተፈ .. ሊያያዝ ስለሚችል .. ከተከተፈ በሁላ የተያያዘ ስጋካለ መበታተን .. አስፈላጊ ነው።አዘገጃጀቱ ፡-በመጀምሪያ በዝርግ መጥበሻ በጣም በዝቅተኛእሳት .. ለግማሽ ኪሎ ስጋ ... ወደ 3ጭልፋ ቂቤ ማቅለጥ(እንደፍላጎት ማድረግ ይቻላል ) ... እና እዚያው የቀለጠውቂቤ ላይ ሁለት የሾርባ ማንኪያ ሚጥሚጣ እና ግማሽ የሾርባማንኪያ የተፈጨ ጨው አድርጎ መቀላቀል .. እሳቱ ሳይበዛቂቤውን ለማቅለጥ ብቻ መሆን አለበት.. ቅቤው ነንደቀለጠእና እንደተዋሀደ መጥበሻውን ከሳት ላይ አዉርዶ ስጋውንጨምሮ በጣም በፍጥነት መለወስ ወይም መታሸትይኖርበታል። ከዚያ ወደ ማቅረቢያ እቃ ዉስጥ ገልብጦማቅረብ። ታዲያ ምን ያደርጋል! እዚህ አይቻልም እንጂ ቢቻልበቆጮ ነበር ... ከጠፋም ያው በእንጀራችን ... አደራ ..እንግዲህ ሙያ እንደየቤቱ ይለያያል ... መልካም ክትፎበጥንት ዘመን ተቃራኒ ፆታን በፍቅርለማማለል ቆነጃጅት ሽቶን ይቀቡነበር፡፡ ክሊዮ ፓትራ ማርክ አንቶኒንለመማረክ ከአበባ የተሠራ እና ጥሩመዓዛ ያለው ሽቶ ትቀባ ነበር፡፡ ልብሷን ብቻሳይሆን ጀልባዋን በሙሉ በሽቶ ታስረጨውስለነበር ወደ ባሕር ዳርቻ መድረሷን ሽቶዋከሩቅ ያበስር እንደነበር ታሪክ ይነግረናል፡፡እንዲሁም የጥንት ጊዜ እመቤቶች ባሎቻቸውንለመማረክ ኃይለኛ ሽታ ያለውን ሽቶ ይቀቡነበር፡፡መልካም መዓዛ ሰውነት ዘና እንዲል እናጥሩ ስሜት እንዲሠማ ያደርጋል፡፡ ይህምለፍቅር የሚያነሳሳ መንፈስን ይፈጥራል፡፡ ሽቶንአንዳንድ ሰዎች የሰውነትን መጥፎ ጠረንለማስወገድ ሲጠቀሙበት ይስተዋላል፡፡ ሆኖምግን ሽቶ መጥፎ የሰውነት ጠረንን ለማስወገድከመዋሉም በላይ ከገላ ጠረን ጋር ተዋህዶ ሌላሽታ ይፈጥራል፡፡ ሽቶን ሲቀቡ በንፁህ ገላ ላይቢሆን ይመረጣል፡፡ ምክንያቱም የሽቶው ጥሩመዓዛ ጐልቶ እንዲወጣ ይረዳዋል፡፡ እንዲሁምሽታው ሳይጠፋ በሰውነት ላይ ለረጅም ሰዓትእንዲቆይ ንፁህ ሰውነት ተመራጭ ነው፡፡የሽቶ ጥራት እንደተሠራበት ንጥረ ነገርየሚወመሰን ሲሆን በአማካይ አንድ ሽቶበሰውነት ላይ ሦስተ ሰዓት ይቆያል፡፡ ሆኖምግን ሽቶ ሽታው ሳይጠፋ በሰውነት ላይእንዲቆይ የምንታጠብበት የገላ ሳሙና፣የምንቀባው ክሬምና ቅባት ወሳኝነት አለው፡፡ጥሩ መዓዛ ባላቸው ሳሙናዎች ታጥቦ ጥሩሽታ ያለው ክሬምን ተቀብቶ ሽቶ መቀባትሽቶውን በሰውነት ላይ የመቆየት እድሜውንይጨምረዋል፡፡ ሰውነት ሲታጠብ የቆዳቀዳዶች ይከፈታሉ፡፡ በዚህም ሽቶውወደውስጥ ዘልቆ ስለሚገባ በሰውነት ላይየመቆየት አጋጣሚው የሰፋ ነው፡፡ በብርድ ጊዜወይም በክረምት ወቅት ሽቶ ከሰውነት በቶሎየሚጠፋ ሲሆን በበጋና በሙቀት ወቅትየመቆየት አጋጣሚ አላቸው፡፡ ስለዚህምበክረምት ወቅት ሽቶን ደጋግመው በመቀባትSERVICES: Church decorationsReception hall decorations, including aisle treatment Bouquet, boutonnières& corsage- silk or NaturalChair covers table close Cake table décorWe can create a custom wedding floral arrangement, floral centerpiece, flowergirl basket, or any floral design for that special occasion. We listen to your ideasWe are conveniently located at 2508 Riverside Ave., in Minneapolis.Call us at (<strong>612</strong>) 338- 2275 or (763) 498-2554 or visit us atwww.riversidekellofloral.netለረጅም ሰዓት ማቆየት ይቻላል፡፡ በአንፃሩምበበጋ ወቅት ሽቶን አብዝቶ ከመቀባት ይልቅበትንሹ መርጨት ያስፈልጋል፡፡ አንዳንድሰዎች ሽቶን ፀጉር ላይ መቀባት ሽታውሳይጠፋ ለረጅም ሰዓት እንደሚቆይ ያምናሉ፡፡ይህ ግን የተሳሳተ አመለካከት ነው፡፡ምክንያቱም የፀጉርና የራስ ቅል ቅባትየሽቶውን መዓዛ ያጠፋዋል፡፡ እንዲሁምበሽቶው ውስጥ ያለው አልኮል ፀጉርእንዲደርቅ ያደርጋል፡፡ ሽቶ ከሰውነት ላይሳይጠፋ እንዲቆይ የሰውነት መገጣጠሚያዎችላይ መቀባት ይመከራል፡፡ ጆሮግንድ፣ የጉልበትጀ ር ባ ን ፣ የ ክ ር ን መ ታ ጠ ፊ ያ ን ናቁርጭምጭሚት አካባቢን ሽቶ መቀባትሽታው ሳይጠፋ እንዲቆይ ያደርገዋል፡፡ ብዙሰዎች ሽቶ እንዳይበላሽ በፍሪጅ ውሰጥማስቀመጥ እንደሚገባ ያምናሉ፤ ነገር ግንሽቶን በፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ እድሜውንአያስረዝመውም፡፡ ይልቁንም ሽቶውንስለሚያጠፋው ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥአይገባም፡፡ አንድ ሽቶ በአግባቡ ተዘግቶናብርሃን በማይነካው ቦታ ከተቀመጠ ስድስትወር ሳይበላሽ ሊቆይ ይችላል፡፡ ሽቶ በአግባቡተዘግቶ ካልተቀመጠ የመትነን ባህሪይ ስላለውበቶሎ ሊያልቅና ሊበላሽ ይችላል፡፡ሽቶውን የተለያዩ ሽታ ያላቸው መሆኑ ሰውእንደ ፍላጎቱና እንደምርጫው ለማግኘትያስችለዋል፡፡ ሽቶን ለመግዛት በምንሞክርበትጊዜ ሦስት የተለያየ ሽታ ያላቸውን ሽቶዎችበአንድጊዜ አይሞክሩ፡፡ ምክንያቱም የማሽተትኃይላችን ስለሚዳከም ሽታዎችን ለመለየትይቸገራል፡፡ ስለዚህም ሦስት ሽቶዎችን ካሸተቱበኋላ እረፍት አድርጉ፡፡ ሽቶን ለመግዛትበሚሞክሩበት ወቅትም ሽቶውን በእጅ ጀርባላይ በትንሹ መርጨት ፡፡ ወዲያውኑአያሽቱት፡፡ ከአስር እስከ አስራአምስት ደቂቃካቆዩ በኋላ ማሽተት፡፡ ይህም ሽቶው በሰውነትላይ የመቆየት ኃይሉን እንዲለኩ ይረዳዎታል፡፡እንዲሁም ሽቶን በጠዋት መግዛትአይመከርም፡፡ ምክንያቱም የማሽተትችሎታችን ጥሩ የሚሆነው ረፈድ ሲል ነው፡፡ሽቶን በምንቀባበል ጊዜ ጌጣጌጦችንእንዳይነካ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል፡፡ምክንያቱም በሽቶ ውስጥ ያለው አልኮልየጌጣጌጦቹን ቀለም ሊለውጠው ይችላል፡፡እንዲሁም አንዳንድ ሽቶዎች ቀለማቸው ልብስላይ ስለሚለቅ ሽቶን ስንቀባ ልንጠቀነቀቅይገባል፡፡ በተለይ ፈዛዛ ቀለም ያላቸው ልብሶችላይ ሽቶን ስንቀባ አስቀድመን መሞከርይገባል፡፡ደረቅ ቆዳ ያላቸው ሰዎች ጠንካራ ሽታያላቸውን ሽቶዎች ምርጫቸው ሊያደርጉይገባል፡፡ ምክንያቱም ሽቶ በሰውነት ላይእንዲቆይ ቅባትን ይፈልጋል፡፡ በአንፃሩምወዛም ቆዳ ያላቸው ሰዎች ለስላሳ ሽታያላቸውን ሽቶዎች ምርጫቸው ሊያደርጉይገባል፡፡ ምክንያቱም ጠንካራ ሽቶዎችከሰውነታቸው በቶሎ ስለማይጠፉ ነው፡፡አንድ ሰው የራሱ የሆነ የሽቶ ምርጫሊኖረው ይገባል፡፡ ምክንያቱም እንደ አለባበሱሁሉ በሽታውም ተለይቶ መታየት ይገባል፡፡ሽቶ በቀላሉ በአእምሮ የመቀመጥ ባህሪይያለው ሲሆን ያን ሽቶ ቆይተን ስናሸተውየመጀመሪያውን ጊዜ ለማስታወስ አንቸገርም፡፡ስለዚህ እንደግላችን ስታይል ሁሉ የራሳችንየሽቶ ምርጫ ሊኖረን ይገባል፡፡ፕ/ር␣ሪቻርድ␣ፓንክረስት␣ተሸለሙ␣በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም፣ በማስገንባት ላይ ያለውን ቤተመጻሕፍት በፕሮፌሰርሪቻርድ ፓንክኽረስት ስም እንደሰየመ አስታወቀ፡፡ በሕገ ወጥ መንገድ ከአገር የወጡ ልዩ ልዩ ጥንታዊ ቅርሶች በሕጋዊመንገድ ወደ አገር እንዲመለሱ ላደረጉት አስተዋጽኦም ሽልማት አበረከተላቸው፡፡የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክኽረስት የ50 ዓመት የወርቃማ የአገልግሎት ዘመንበራስ መኰንን አዳራሽ ጥቅምት 16 ቀን 2004 ዓ.ም. በተከበረበት ሥነ ሥርዓትላይ በክብር እንግድነት ተገኝተው የአክሱም ቅርጽ ያለበትን ሽልማት የሰጡትፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ የዩኒቨርሲቲው የምርምር ምክትል ፕሬዚዳንትና የድኅረምረቃ ትምህርት ቤት ዲን ናቸው፡፡ ፕሮፌሰር ገብሩ ታረቀ የኢትዮጵያ ጥናትናምርምር ተቋም ዳይሬክተር በዚሁ ጊዜ እንደገለጹት ከተቋሙ በስተግራ ባለው ቦታላይ እየተገነባ ያለው ይኸው ቤተመጻሕፍት በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥይጠናቀቃል ተብሎ ይታመናል፡፡ቤተመጻሕፍቱ ተከፍቶ አገልግሎት መስጠት ሲጀመር በርካታ ስኮላር ተሳታፊየሚሆኑበት ሲምፖዚየም እንደሚካሄድ፣ ከተሳታፊዎቹም መካከል አመዛኞቹየፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክኽረስት የቀድሞ ተቋማት እንደሚሆኑ ተናግረዋል፡፡ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፐንከርሰት በኢትዮጵያ ታሪክ ተመራማሪነትና በመምህርነትከማገልገላቸውም በላይ የተቋሙና የተቋሙ ወዳጆች ማኅበር፣ የኢትዮጵያ ጥናትመጽሔት (ጆርናል) መሥራች ናቸው፡፡ ከዚህም ሌላ ተቋሙን በዳይሬክተርነትማኅበሩን ደግሞ በሊቀመንበርነት በመምራት እጅግ ከፍተኛ የሆነ አስተዋጽኦ አበርክተዋል፡፡ፕሮፌሰር ማስረሻ ፈጠነ ሽልማቱን ከሰጡ በኋላ ባደረጉት ንግግር ፕሮፌሰር ፓንክኽረስት የኢትዮጵያ ጥናቶችንበማደራጀትና በመምራት ዩኒቨርሲቲውንና የአገሪቱን መልካም ገጽታዎች ለዓለም ኅብረተሰብ በማስተዋወቅ ረገድ የጎላ ሚናመጫወታቸውን አስታውቀዋል፡፡ፕሮፌሰር ባዬ ይማም የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ወዳጆች ማኅበር ሊቀመንበር ፕሮፌሰሩ ለተቋሙና ለማኅበሩያበረከቱትን አገልግሎቶች በዝርዝር አብራርተዋል፡፡ ከዚሁ ማብራሪያ ለመረዳት እንደተቻለው አፄ ቴዎድሮስ በአንገታቸውላይ ያንጠለጥሉት የነበረው አሸንክታብ (AMULET) ከ100 ዓመት በኋላ በሪቻርድ ፓንክኸረስት ቆራጥ ተጋድሎ ወደ አገሩተመልሶ በእጃቸው በዳሰሱት ጊዜ የአፄ ቴዎድሮስን አካል እንደነካኩ አደርገው መቆጠራቸውን አስረድተዋል፡፡ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ የጠቅላይ ሚኒስትሩ አማካሪ፣ ሪቻርድ ፓንክኸረስት የመቅደላን ቅርሶች ከተወሰደበትለማስመለስ ያካሔዱትን ጥረትና ተነሣሽነት ምንም ኃይል ሊገታው እንዳልቻለ ተናግረዋል፡፡

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!