10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1ከዶ/ር ዓብይ ዓይናለምጠያቂዋ␣ሂሩት␣(የዶ/ር ዓብይ ምላሽ)፦ ውድ ሂሩት በመጀመሪያ ደረጃ የሰላምና ጤና መልካም ምኞታችን ካለሽበትይድረስሽ እያልን ያንቺ የህመም ስሜት ኤንዶሜትራዮሲስ ከሚባለው በማህፀን ዙሪያ ጋር ተያያዥ ስለሆነምስለዚሁ ችግር ሰፊ ማብራሪያችንን እንዲህ አቅርበንልሻል፡፡ኤንዶሜትሪዮሲስ በመባል የሚታወቀው የህመም አይነት በመደበኛ የማህፀን የውስጠኛው አካል የሆነውኤንዶሜትሪየም የተባለው ክፍል በሌላ የሰውነት አካል ላይ ሲገኝ ነው፡፡ በሌላ የሰውነት ክፍል ስንልምበአብዛኛው ጊዜ በሆድ ዕቃ ላይና በሌሎች የሆድ እቃ አካል በሆኑ የሰውነት ክፍል ላይ ሲሆን ይሄም በዋነኝነትሴት የዕንቁላል ማቀፊያው ላይና በአካባቢው ያሉ ሊጋሜንቶችን ያጠቃልላል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም አልፎአልፎ በትልቁና በትንሹ አንጀት የውጪ አካል፣ የሽንት ትቦ፣ የሽንት ፊኛ የሴት የማህፀን የታችኛው ክፍል፣በቀዶ ጥገና ጠባሳዎች ላይና በጣም አልፎ አልፎ ደግሞ በሳንባ ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ይህ ኢንዶሜትሪዮሲስ የተባለው ህመም በዋነኝነትና በእርግጠኝነት የሚታወቀው በቀዶ ህክምና ብቻእንደመሆኑ ምን ያህል ሴቶች ላይ እንደሚታይ በእርግጠኝነት የሚታወቅ አይደለም፡፡ ነገር ግን ከተለያዩሁኔታዎች እንደሚታየው ከ3-10 በመቶ በመውለድ የዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ ሴቶች ላይ፣ እንዲሁም ከ25-35በመቶ ባሉ መውለድ በተሳናቸው ሴቶች ላይ የሚታይ ሁኔታ ነው፡፡ኤንዶሜትሪዮሲስ በዋነኝነት በምን እንደሚከሰትአይታወቅም፡፡ ነገር ግን ሊሆን ይችላል ተብለውከሚገመቱት ምክንያቶች መካከል፡-- የወር አበባ አፈሳሰስ በተወሰነ መልኩ ወደ ኋላበመሆኑና የማህፀን የውስጠኛው አካል ወደ ሌላየሰውነት ክፍል መሄድ፤- የሌሎች የሰውነት ክፍሎች ሌሎችን በመለወጥየማህፀን የውስጠኛው ክፍል ያለው ሴል አይነትመሆን፣ እንዲሁም- በደም ስርና በሌሎች ስሮች አማካኝነት የማህፀንየውስጠኛው ክፍል ሴሎች ወደ ሌላ የሰውነት ክፍልመሰራጨት ናቸው፡፡ከላይ የተጠቀሱት ሀሳቦች በተለያየ ጊዜ በተለያየምክንያት እንደ ሀሳብ ይቅረቡ እንጂ ሁሉም ሀሳቦችየራሳቸው የሆነ ጠንካራ ጎንና ደካማ ጎንእንደማሳየታቸው አሁንም ቢሆን መሰረታዊ ምክንያቱበተረጋገጠ መልኩ አልታወቀም፡፡ በሌላ በኩል ግንስንመለከት ይህ ሁኔታ በብዛት የሚታይባቸው ሴቶች፤- የመጀመሪያ ደረጃ የሴት ዘመድ፣ ማለትም እናት፣እህት ወይንም ሴት ልጅ ይህ ኤንዶሜትሪዮሲስ ያላትእንደሆነ በዛ ቤተሰብ ውስጥ ባሉ ሴቶች ውስጥየመታየት ዕድሉ ከ7-9 በመቶ ነው፤ ይህ ሁኔታበቤተሰብ ውስጥ የሌለበት ሰው ግን ዕድሉ ከ1-2በመቶ ይሆናል ማለት፤- በዓመት ውስጥ የወር አበባ ላይ ታይቷቸውየሚቆዩበት ጊዜ የጨመረ እንዲሁና ማለትም በወርውስጥ የወር አበባ የሚፈስበት ቀናት ረዘም ያለ ከሆነወይንም የወር አበባ ኡደት ያነሰ እንደሆነ ማለትምበየጊዜው የወር አበባ ከአንድ ወር ባነሰ ጊዜ ውስጥየሚመጣ ከሆነ፤- ለመጀመሪያ ጊዜ የምትወልድ ሴት ዕድሜዋ ከ30ዓመት በላይ ሲሆን፣ እንዲሁም- የማህፀን አቀማመጡም ሆነ ቅርፁ መሆንከሚገባው የተለየ እንደሆነ ናቸው፡፡ኤንዶሜትሪዮሲስ በሚኖርበት ወቅት ሊታዩየሚችሉ ስሜቶችከላይ እንደተጠቀሰው ይህ ሁኔታ በአብዛኛውየሚታየው በመውለድ የዕድሜ ክልል ውስጥ ይሁንእንጂ ከዚያም ውጪ ከማረጥ በኋላም በጥቂቱ ይሁንእንጂ ሊከሰትበት የሚችል አጋጣሚ አለ፡፡የእያንዳንዱ የኤንዶሜትሪዮሲስ መጠን ከሰውሰውነት ከቦታ ቦታ ይለያያል፤ ስለሆነም መጠኑ በዐይንከማይታይ ትንሽ አካል እስከ ትልቅና ወደ ሰውነትየውስጠኛው ክፍል በመሰርሰርም አደገኛ መጠባበቅንሊያስከትል የሚችል ነው፡፡ በተመሳሳይምኤንዶሜትሪዮሲስ ያለባት ሴት ምንም አይነት ስሜትላይኖራት ይችላል፡፡ በአንፃሩም ደግሞ ከፍተኛ የሆነየታችኛው የሆድ ክፍል ህመምና መውለድ አለመቻልንሊያስከትል ይችላል፡፡ ይህንን ስንል ግንየኤንዶሜትሪዮሲሱ መጠን የሚያስከትለውን የስሜትአይነትና ችግር አይወስነውም፡፡ በአንዳንድ ሁኔታለዐይን የሚታይ የኤንዶሜትሪዮሲስ መጠን ከፍተኛችግር ሊያስከትል ይችላል፤ በተቃራኒውም ደግሞተለቅ ያለ መጠን ምንም አይነት ስሜት ሳያስከትልሊቀመጥ ይችላል፡፡በመሰረቱ በኤንዶሜትሪዮሲስ ጊዜ በሌሎችየሰውነት ክፍሎች እንደዋናው የማህፀን የውስጠኛውክፍል አይነት ሴሎች እንደመሆናቸው ለሆርሞኖችየሚኖራቸው መልስ ተመሳሳይ ነው፡፡በአብዛኛው ጊዜ በኤንዶሜትሪዮሲስ ጊዜየሚከሰቱት ሶስት ሁኔታዎች መውለድ አለመቻል፣በወር አበባ ወቅት ከፍተኛ ህመምና፣ በግብረ ስጋግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ የህመም ስሜት ሲሆንእነዚህንና ሌሎች ስሜቶችን በዝርዝርእንመለከታለን፡፡- መውለድ አለመቻል በዋነኝነት የሚከሰትበትምክንያት በእንቁላል ማቀፊያ ላይና እንዲሁምበማህፀን ትቦ ላይ የሚከሰት ኤንዶሜትሪዮሲስየመጣበቅ ሁኔታ በማስከተል ሲሆን ይህም የሴትእንቁላል ከማቀፊያው ወጥቶና ትክክለኛውን መስመርተከትሎ ከወንድ ዘር ጋር እንዳይገናኝ በማድረግነው፡፡ ይህ ሁኔታ ግን በአንደኛው ትቦ ብቻ የተከሰተእንደሆነ መካንነት የማስከተል እድሉ ያነሰ ይሆናልማለት፡፡- ከላይ እንደተጠቀሰው የኤንዶሜትሪዮሲስለሆርሞኖች ተመሳሳይ ውጤት እንደማሳየቱ የወርአበባ በሚከሰትበት ወቅት ከፍተኛ የህምም ስሜትበተለይም በታችኛው የሆድ ክፍል እንዲሁምበታችኛው የጀርባ ክፍል ላይ ሊከሰት ይችላል፡፡ ይህየህመም ስሜት በአብዛኛው ጊዜ የሚከሰተው ከወርአበባ መጀመር ትንሽ ቀናት ቀደም በሎ ይሆንና የወርአበባ ከሄደ በኋላ የህመም ስሜቱ ጨርሶ ይሄዳል፡፡በዚህም ሳቢያ በአብዛኛው ሰዎች በወር አበባ ጊዜየሚከሰት ህመም ነው ብሎ ችላ የማለት ሁኔታይከተላል፡፡- በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ የህመም ስሜትየሚከተለው በተለይ በጣም ወደ ውስጥ በመግባትጊዜ ሲሆን ይህም የማህፀን በርን ከመንካት ሊከተልችላል፡፡ ይህ የህመም ስሜት በማንኛውም የወር አበባኡደት ጊዜ ሊከሰት ይችላል፡፡- ኤንዶሜትሪዮሲስ በሚኖርበት ወቅት የወር አበባኡደቱን ጠብቆ አለመምጣት ማለትም የወር አበባመዛባትን ሊያስከትል ይችላል፤ በተጨማሪም የወርአበባ ከመታየቱ ትንሽ ቀናት አስቀድሞ ትንሽ ደምሊታይ ይችላል፡፡- ኤንዶሜትሪዮሲስ የሽንት መስመርን ወይንምትልቁን አንጀት ያጠቃ እንደሆነ የሆድ ማበጥ፣ አይነምድር በሚወጡበት ወቅት ከፍተኛ የህምም ስሜትመሰማት እንዲሁም በግንኙነት ጊዜም መፍሰስሊያስከትል ይችላል፡፡- ይህ ሁኔታ የትንሹ አንጀትን ሰርስሮ የገባ እንደሆነበብዛት የሚታይ ሁኔታ አይሁን እንጂ የአንጀትመዘርጋትን ሊያስከትል ይችላል፡፡- አልፎ አልፎ ኤንዶሜትሪዮሲስ የፈነዳ እንደሆነወይንም በማለፍ ወደ ሆድ ዕቃ ሽፋን የሄደ እንደሆነድንገተኛና ከፍተኛ የሆነ የህመም ስሜትእንደማስከተሉ የድንገተኛ ህክምና ሊያስፈልገውይችላል፡፡- ኤንዶሜትሪየሲስ በሳንባ ላይ ሲከሰት እንደመጠኑና እንደ ቦታው ይለያይ እንጂ ለአደገኛ ችግርሊያጋልጥ ይችላል፡፡ኤንዶሜትሪዮሲስ በሚኖርበት ወቅት በምን ማወቅይቻላልበመሰረቱ ማንኛውም ሴት የታችኛው የሆድ ክፍልየህመም ስሜት፣ የወር አበባ መዛባት ወይንም ሌላምክንያት የሌለው መካንነት ያጋጠማት እንደሆነ ይህንችግር ከግምት ውስጥ ማስገባት ተገቢ ነው፡፡ ነገር ግንኤንዶሜትሪዮሲስን በእርግጥ ለማወቅ የሚለው በቀዶህክምና ጊዜ ወይንም የሆድ የውስጠኛውን ክፍልየሚያሳይ ቀጭን ባለ ካሜራ ሽቦ በመጠቀም ቀጥታማየት አልያም የደም ናሙና ወስዶ በመርመር ብቻነው፡፡ኤንዶሜትሪዮሲስን በምን ማስወገድስ ይቻላል?የዚህ ችግር ህክምና እንደ የሚያስከትለውየህመምና ተጓዳኝ ስሜቶች፣ የእርግዝና እቅድ፣ ዕድሜእንዲሁም ችግሩ ምን ያህል አደገኛ እንደመሆኑይወሰናል፡፡ የተለያዩ የመድኃኒት፣ የቀዶ ህክምና፣እንዲሁም የአባላዘር ህክምና ሁኔታው እንዳይባባስ፣ህመሙን የተከተለው ስሜት ለጊዜው እንዲጠፋወይንም ጊዜያዊ መፍትሄ ለማስከተል ይሁን እንጂኤንዶሜትሪዮሲስ ተመልሶ ሊተካ የሚችል ችግርእንደመሆኑ ዘላቂነት ያለው ብቸኛ መፍትሄ ሁለቱንምየእንቁላል ማቀፊያዎች በቀዶ ጥገና ማስወገድ ነው፡፡በዚህም ሳቢያ ሁለቱም የእንቁላል ማቀፊያዎችከተወገዱ በኋላ ከነጭራሹ መውለድ የማይቻልእንደመሆኑና ከማረጥ ጋር ተመሳሳይ ሁኔታየሚያስከትል እንደመሆኑ ይህንን ውሳኔ ከመወሰንበፊት አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ማድረግ ተገቢነው፡፡ዶ/ር ኒካጎልድበርግ አሜሪካዊት የልብሐኪም ናቸው፡፡ የ50 ዓመት ዕድሜ ያላቸውእኚህ ሴት በኒዮርክ ከተማ የልብ ክሊኒክከፍተው በተለይም ሴት የልብ ህሙማንንበመርዳት ላይ ይገኛሉ፡፡ በተጨማሪምበኒዮርክ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ሳይንስ ኮሌጅስለልብ ህክምና ያስተምራሉ፡፡በቤተሰባቸው ውስጥ የልብ ህመም ታሪክያላቸው ዶ/ር ጎልድበርግን ለራሳቸውበወሰዱት ጥንቃቄ እስካሁን የልብ ህመምሰለባ አልሆኑም፡፡ የራሳቸውን የአኗኗር ስልትከህክምና ሳይንስ እውቀታቸው ጋርበማቀናጀት በሚሰጡት የህክምናና የምክርአገልግሎት በርካታ አሜሪካውያንን በመርዳትላይ ይገኛሉ፡፡ዶ/ር ጎልድበርግ አበክረውእንደሚያስረዱት በተለይ ሴቶች ራሳቸውንከልብ ህመም መከላከሉን ችላ ማለትእንደሌለባቸው ዋቢ በመጥቀስ ይገልፃሉ፡፡ዶክተሯ እንደሚያስረዱት በአሜሪካ ውስጥከ20 ዓመታት በፊት የልብ ህመም ‹‹የወንድህመም›› በመባል ይታወቅ ነበር፡፡አሁን አሁን ግን ይህ ታሪክ ተቀይሮበርካታ አሜሪካውያን ሴቶች በልብህመም እየሞቱ ነው፡፡ በመሆኑምበየዓመቱ ግማሽ ሚሊዮን የሚሆኑሴት አሜሪካውያን በልብ ህመምእንደሚሞቱ ዶ/ር ጎልድበርግያስረዳሉ፡፡ስለዚህም ዶ/ር ጎልድበርግ የልብህመምን ለመከላል ያስችላሉያሏቸውን ዋና ዋና የመከላከያዘዴዎች እንደሚከተለውአቅርበነዋል፡፡ የልብ ህመምበሀገራችንም እንደ የደም ግፊትናስኳር ያሉ በሽታዎች እየተስፋፋበመሆኑ የዶክተሯ ምክር ለኛ ህዝብይጠቅማል የሚል እምነት አለን፡፡ስብና ጣፋጭነት ያላቸውንምግቦች አለማዘውተርእንደ ጮማ ያሉ ምግቦችተጠብሰው ሲበሉ ይጥማሉ፡፡ በተለይበአገራችን በቀይ ሥጋ ላይ አልፎአልፎ ጣል ያለበትን የስብ ጥብስበርካቶች ይወዱታል፡፡ እንዲህ አይነት ጥብስሲያስቡ አፋቸው ምራቅ የሚሞላ በርካታሰዎችም ይኖራሉ፡፡ጣፋጭ የሆኑ ምግቦች ማለትም ኬክ፣ብስኩት፣ ኩኪስና ሌሎች በስኳር የተሰሩምግቦችን የሚያዘወትሩ ሰዎችም እነዚህንምግቦች ሲመገቡ ለአፋቸው ሊጣፍጣቸውይችላል፡፡ ስብም ሆኑ ጣፋጭ ምግቦች ግንምላስ ላይ ቢጥሙም ውስጥ ገብተው ግንጉዳት እንደሚያስከትሉ ዶክተሯ ያስረዳሉ፡፡በተለይም በብዛትና ተዘውትረው ሲወሰዱእንደ ልብ ህመም ያሉ ችግሮችን የመጥራትያህል ነው ይላሉ፡፡ስለዚህ እነዚህን ምግቦች ከማዘውተርበመቆጠብ ለልብ ጤና የሚሰጡ ምግቦችንመመገብ ብልህነት ነው ይላሉ፡፡ ለልብ ጤናየሚስማሙ ምግቦች ዓሣ፣ አትክልትናፍራፍሬ፣ አዝርዕትና ጥራጥሬ፣ የወይራ ዘይትናየመሳሰሉት ናቸው፡፡እነዚህን ምግቦችንም ስንመገብ በፋብሪካከታሸጉት ይልቅ ትኩስ የሆኑትን መምረጥያስፈልጋል፡፡ ለምሳሌ ለፓስታ የሚሆነን ስጎከሱፐርማርኬት ከመግዛት ይልቅ ከቲማቲምናከተለያዩ አትክልቶች የተቀመመ ስጎ ራሳችንብናዘጋጅ መልካም ይሆናል፡፡ከምግብ በፊትም ሆነ በኋላየምንወስዳቸውን መጠጦች ላይ ጥንቃቄማድረግ ከልብ ህመም ይታደገናል፡፡ በተለይምከፍተኛ የአልኮል ይዘት ያላቸውን መጠጦችአዘውትሮና በገፍ መውሰድ የልብ ጠንቅ ነው፡፡ራሳችንን ዘና ለማድረግና የበላነውንለማወራረድ የአልኮል መጠጥ መጠጣትካለብንም ቀይ ወይን እንድንጠጣ ዶ/ርጎልድበርግ ይመክራሉ፡፡ ቀይ ወይን በውስጡለደም ዝውውር የሚረዱ ንጥረ ነገሮች ስላሉትመጠነኛ ወይን መጎንጨት ለልብ ተስማሚመሆኑን ያስረዳሉ፡፡ጨውና ቡናን መመጠንዶ/ር ጎልድበርግ እንደሚያስጠነቅቁትመጠኑ ከፍ ያለ የጨው ፍጆታ የደም ግፊትንይጨምራል፡፡ የደም ግፊት በጨመረ ቁጥርደግሞ ለልብ ህመም በሽታ የመጋለጥ እድልበጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው ማራቶንኢትዮጵያዊቷ ማሚቱ ዳስካ አዲስ የቦታውን ክብረወሰን በማሻሻልጭምር አሸነፈች፡፡ በወንዶች ኬንያዊው ዊልሰን ኪፕሳንግ የዓመቱንምርጥ ሰዓት በማስመዘገብ አሸንፏል፡፡ባለፈው ዕሁድ (ኦክቶበር 30) ዓመታዊው የፍራንክፈርትማራቶን ለ30ኛ ጊዜ ተካሂዷል።በወድድሩ ከተለያዩ የዓለማችንክፍሎች የተውጣጡ በርካታ አትሌቶች ተሳትፈዋል። በሁለቱምፆታዎች አዲስ የቦታው ክብረወሰን ተመዝግቧል፡፡ በሴቶችኢትዮጵያዊቷ ማሚቱ ዳስካ በአስገራሚ ፍጥነት 42 ኪሎ ሜትሩን2ሰዓት ከ21ደቂቃ ከ25 ሰከንድ በመግባት የቦታውን ክብረወሰንከ ኬ ን ያ ዊ ቷ ካ ሮ ሊ ን ኪ ሌ ል ተ ረ ክ ባ ለ ች ፡ ፡በሴቶች መካከል የተካሄደው ይህ ውድድር ሲጀመር ከፍተኛ ግምትተሰጥቷት የነበረችው ኬንያዊቷ አግኔስ ኪፕሮፕ ነች፡፡አትሌቷ በውድድሩ ድንቅ አሯሯጥ ያሳየች ሲሆን፣ ማሚቱ ዳስካናየአገሯ ልጅ መሪማ መሐመድ ከውድድሩ አጋማሽ በኋላ ፍጥነታቸውን በመጨመር የበላይነታቸውን አሳይተዋል። ሁለቱአትሌቶች በመተጋገዝ በርካታ ኪሎ ሜትሮችን የመሩ ሲሆን፤ መሪማ37 ኪሎ ሜትር ላይ በድካም ስሜት ፍጥነቷ በመገታቱ ወደ ኋላቀርታለች፡፡በአንፃሩ ማሚቱ ፈጥነቷን በመጨመር በእንግሊዛዊቷ ፓውላራድክሊፍ የተያዘውን የዓለም የማራቶን ክብረወሰን ለማሻሻልጥራለች፡፡ የውድድሩን አዘጋጆች ጨምሮ በርካታ ተመልካቾችበማሚቱ አሯሯጥ የተደመሙ ሲሆን፤ የምታስመዘግበውን ሰዓትለማየት እንዲጓጉ አድርጓቸዋል፡፡ ይሁን እንጂ 40 ኪሎ ሜትር ላይማሚቱ እየደከማት በመምጣቱ ሳቢያ በተወሰኑ ደቂቃዎች የዓለምንክብረወሰን ማሻሻል ሳትችል ቀርታለች፡፡ አትሌቷ ፍጥነቷንበመጨመር የተቀሩትን ኪሎ ሜትሮች ብቻዋን የሮጠች ሲሆን፤ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለማንኛውም ዝግጅት በሚኒሶታ ዲጄዎች ካሰፈለጓችሁ እስኪ ጥቂቶቹን እናስተዋውቃችሁ።651-322-0301651-353-1292 (651)<strong>612</strong>-227-5567<strong>612</strong>-232-3811ይሰፋል፡፡ ስለዚህም ማንኛውም ሰው በቀንከምግብም ሆነ ከመጠጥ ጋር የሚወስደውየጨው መጠን ከ2.3 ግራም በላይ መሆንእንደሌለበት አበክረው ያስጠነቅቃሉ፡፡ሌላው ለልብ ጤና ተስማሚ ያልሆነውበቀን ውስጥ በርካታ ሲኒ ቡና መጠጣት ነው፡፡በቡና ውስጥ ያለው ካፊን የተባው ንጥረ ነገርየደም ዝውውርን በማፍጠን በልብ ላይ ጫናይፈጥራል፡፡ ይልቁንም ደግሞ በደማችንውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው ካፊን በሚገኝበትሰዓት ለልብ ጤና ጥሩ አይደለም፡፡ስለዚህም በቀን በርካታ ሲኒ ቡና የሚወስዱየቡና ሱሰኞች ከዚህ የልብ ጠንቅ ከሆነልማዳቸው ታቅበው በቀን አንድና ሁለት ስኒቡና ብቻ እንዲወስዱ ዶ/ር ይመክራል፡፡በተለይም ከቡና ሱስ መላቀቅ ጭንቅየሚሆንባቸው ሰዎች እንደ አረንጓዴ ሻይያሉትን መጠጣት ጤናቸውን ቢጠብቁመልካም ነው ይላሉ፡፡ አረንጓዴ ሻይ ለደምቧንቧ ደህንነት ተስማሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችንየያዘ በመሆኑ ቡናን ከማዘውተር ይልቅአረንጓዴ ሻይን ቢያዘወትሩተጠቃሚታውቋል፡፡እንደሚሆኑስፖርት ማዘውተርናጭንቀትን መቀነስየአካል ብቃት እንቅስቃሴንአዘውትሮ መስራት ራስን ከልብህመም ለመከላከል እንደሚረዳዶክተሯ ያስረዳሉ፡፡ በተይምከዕድሜያችን ጋር የሚመጣጠንየአካል ብቃት እንቅስቃሴሳይቋርጡ መስራት በጣምጠቃሚ ነው፡፡ ስፖርትንሲመች መስራት ሳይመችመተው ግን ለመላው አካላችንናለልባችን ጤና ተስማሚእንዳልሆነ ያስረዳሉ፡፡ መደበኛስራችንን ሳናስተጓጉልእንደምንሰራ ሁሉ የአካልብቃት እንቅስቃሴያችንንሳናዛንፍ መስራት እንዳለብንይመክራሉ፡፡ጭንቀትን በተመለከተም አዕምሯችን በሀሳብ ሲወጠር አድሬናሊን የተባለውንሌሎች ሆርሞኖች ወደ ደማችን በብዛትእንደሚረጩና ይህም የደም ቧንቧችን ውጥረትእንደሚያስከትል ዶ/ር ጎልድበርግ ያስረዳሉ፡፡ስለዚህም ለራሳችን በቂ የእንቅልፍ ጊዜበመመደብ፣ ህይወታችንን በፕሮግራምበመምራትና የማይስማሙንን ነገሮች ያለይሉኝታ እምቢ በማለት ከውጥረትናከጭንቀት ራሳችንን በመከላከል ለልባችን ጤናዘብ መቆም እንዳለብን የልብ ስፔሺያሊስቷ ዶ/ር ጎልድበርግ ይመክሩናል፡፡አምና ኬንያዊቷ የአጠናቀቀ ችበትን ሰዓት በአንድ ደቂቃ ከ30 ስከንድበማሻሻል አሸንፋለች፡፡ማሚቱ ከአሽነፈች በኋላ በመሪማና በሁለት ኬንያውያን መካከልአስደናቂ ፉክክር ታይቷል፡፡ መሪማ ሁለተኛ ለመውጣት ጥረትብታደርግም ሁለቱን ኬንያውያን መቋቋም አልቻለችም፡፡ ርቀቱንየቦታውን ክብረወሰን በማሻሻል ጭምር ታሸንፋለች የተባለችውኬንያዊቷ አግኔስ ኪፕሮፕ በ2ሰዓት ከ23ደቂቃ ከ54 ሰከንድበመግባት ሁለተኛ ወጥታለች፡፡ ፍሎሜና ቼፕቸርችር ሦስተኛ፣መሪማ መሐመድ አራተኛ ወጥታለች፡፡ከውድድሩ በኋላ አስተያየቷን የሰጠችው ማሚቱ በጥሩ ብቃትላይ ብገኝም ጥሩ አሯሯጭ ባለማግኘቴ ያሰብኩትን ማሳካትአልቻልኩም። በቀጣይ ግን 42 ኪሎ ሜትሩን ከ2ሰዓት ከ20 በታችየመግባት አቅም እንዳለኝ ማሳየት እፈልጋለሁ ብላለች- ለሮይተርስዘጋቢ፡፡ ስለለንደን ኦሊምፒክ የተጠየቀችው ማሚቱ የመሳተፊያመስፈርቱን አራት ጊዜ ማሟላት እንደቻለች አስታውሳ ፤ ከፌዴሬሽኑየቀረበላት ጥያቄ እንደሌለ አስረድታለች፡፡ በወንዶች መካከልበተካሄደው ውድድር ኬንያውያን የበላይነታቸውን ያሳዩ ሲሆን፤ለዓለም የማራቶን ክብረወሰን የቀረበ ሰዓት ተመዝግቧል፡፡ ርቀቱንዊልሰን ኪፕሳንግ በ2ሰዓት ከ03 ደቂቃ ከ38 ሰከንድ በመግባትየዓለም ፈጣን ሰዓት አስመዝግቧል፡፡ እርሱን ተከተሎ ሁለተኛየወጣው ሌላኛው ኬንያዊ ማቴቦ ኪፕሳንግ ነው፡፡ኢትዮጵያዊው ሲራጅ ፈጌሳ ስምንተኛ መወጣቱን የዓለም አቀፉየአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማህበር ድረገፅ ዘገባ ያመለ ክታል፡፡የዓለም የማራቶንን ፈጣን ሰዓት በእጁ ያስገባው ዊልሰን በሰጠውአስተያየት «ባስመዘገብኩት ሰዓት ደስተኛ ነኝ፡፡ ውድድሩ ስለማራቶን ክብረወሰን እንዳሰብ አድርጎኛል። በሚቀጥለው ዓመት ከእኔበዚህ ቦታ ላይ የዓለም የማራቶን ክብረወሰን ጠብቁ» በማለትተናገሯል፡፡651-698-6407ሌሎችም ዲጂዎች አሉ፤ ይደውሉልን645-7488 <strong>612</strong>-743-6114

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!