10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
• No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1አዘጋጆች: ሊሊ ሞገስ፣ lilibef@yahoo.com፣ ፣ ሮቤል ሔኖክ፣Founded in December 2008Editor in chief:-robelho@yahoo.com፤ ፤ ቅድስት አባተ ፤ ( )Publisher :-:Henok A. DegfuMedina Newspaper Address:-ZeHabesha LLCe-mail:mail:-6938 Portland Ave, Richfield MN 55423ዋና አዘጋጅ:-henocka2001@yahoo.comሔኖክ␣ዓለማየሁ␣ደገፉ␣info@zehabesha.com 612-226226-8326ww.zehabesha.comከሜላት• ኮስተር ያለና ለራሱን ከሌላው ከፍ አድርጎየማያይ፤• ቀጠሮ አክባሪውን ቆንጆ• በሳምንት 2 ቀናት ራት ይዞኝ የሚወጣውን• ለሚወዳት የሚታመነውን፤• ለዛ ባለው አንደበቱ እያወራ የሚስመውን፤• በሽቶ ያልተጨማለቀውን፤ ደህና የወንድ ልጅመዓዛ ያለውን፤• በፍቅር ቃላት ስሜን እያቆላመጠ የሚጠራውንወንድ እወዳለሁ።• መንገድ ላይ እንደ ሴት መቀመጫውን እያገላበጠየሚራመደውን፤• ዓይኑ የቀላውን• ሲያወራ ምራቁን የሚረጨውን፤• የካልሲውን ንጽህና የማይጠብቅ፤• የሸሚዙ ኮሌታ የቆሸሸውን፤• እምብርቱ ድረስ ቀበቶ የሚታጠቀውን፤• ጥብቅ ያለ ልብስ ወይም ቃሪያ ጅንስየሚለብሰውን፤• ባልሆነ በሆነው ዝም ብሎ የሚገለፍውንወንድ ወንድ አድርጌ አላየውም።በዚህ አምድ በቅርብ የምናውቃቸውን ሰዎች ጠይቀንነው ይህንን ምላሽ ያቀረብነው። በቀጣይ ዕትም ግንእናንተ የምትልኩልንን እናቀርበዋለን።ከናዖድ ቤተ ሥላሴ (naodlive@gmail.naodlive@gmail.com)om)ፍቅር ዓይነቱ ምንም ይሁን ምን ዋጋው በገንዘብ ሊተመን አይችልም በሚለው እስማማለሁ፡፡ ግን ዘመኑ እያደገ፤ ሁሉን ነገርመለካት እና መመዘን በጀመርንበት ዘመን፤ ፍቅርን ወይ በቁጥር ወይ በገንዘብ መለካት የሚቻልበት መንገድ መኖር እንዳለበትአሰብኩ፡፡ ለምን ዛሬ ይህንን እንዳሰብኩ ልንገራችሁ፡፡እንደ ነገ ፍልሰታ ሊሆን እንደ ዛሬ አልጋ የያዝኩበት ጊዜ ነበር፡፡ ከጥቂት ዓመታት በፊት፡፡ ጽኑ በሽታ እንደሚያደርገው ሁሉ፤ሆስፒታል በጉልኮስ መኖር፤በሰው ተደግፎ መነሳት፤ ሞት ሞት የሚሸት እንቅልፍ መተኛት የተገደድኩበት ጊዜነበር፡፡ ከእንቅልፌ ስነቃ አጠገቤ ባለው የሆስፒታል አልጋ ላይ ተኝታ ትታከም በነበረች ልጅ ፋንታ ሞትላይታከም ተኝቶ ሳይ፤ ወላጆች እና አስታማሚዎች ለእርሷ ስንቅ ይዘው ሲገቡ ሳይ ትዕይንቱ ከባድነበር፡፡ ይህ ግን ለእኔ ብቻ የተገለጠ ተዓምር አይደለም፤ ሁላችን የምንኖርበት፤ የምናየው፤ አንድ ቀንምየምንጫወተውም ድራማ ነው፡፡ይህንን ድራማ በኢትዬጵያ መጫወት እና በአሜሪካ መጫወት ግን ይለያያል ማለት አያስገርምም፡፡ቢመሳሰል ነው የሚያስገርመው እንጂ፡፡ኢትዮጵያ ሲቸግረን ኡኡታ የምናሰማው ለጎረቤት ነው፤ የአሁኑ ኡኡታችንን የሚሰማው ጎረቤት ግን 911 ይባላል፡፡ የአዲሱ ጎረቤቴእና የኢትዮጵያ ጎረቤቴ ፍቅር አገላለጽ አይገናኝም፡፡ አዲሱ ጎረቤት እንደኢትዮጵያ ከንፈር መጦ፤ እንባውን አፍሶ፤ ተንሰፍስፎሆስፒታል የሚወስድ አይደለም፤ ሽጉጥ በታጠቁ ፖሊሶች እየተመራ፤ በእኔ ፋንታ ኡኡታውን መንገድ ለመንገድ እያቀለጠ፤ እንደእቃ ጠቅልሎ፤ እንደ ስጋ አሽጎ፤ ፈጥኖ ሆስፒታል የሚያስረክብ እንጂ፡፡ የአዲሱ ጎረቤቴን ፍቅር ለየት የሚያደርገው ግን አንድነጥብ አለ፡፡ የኢትዮጵያው ጎረቤት ለፈጥኖ ደራሽነቱ እና ለደግነቱ ቢል አይልክም፡፡ የአሜሪካው ግን ከፍቅሩ የበለጠ የሚያስጨንቅቢል ይልካል፡፡ ፍቅርን በገንዘብ መለካት ካለብኝ መለካት ያለብኝ አሜሪካ ለተመሳሳይ አገልግሎት በሚያስከፍለኝ ቢል መጠንመሆን አለበት ብል ታዲያ ስህተት ነው?· እናቴ በዳማ ከሴ ለምታድነኝ በሽታ አሜሪካ የ ሺህ ብር ቢል ካስከተለ፤ የእናቴ ሙያ እና የዳማ ከሴ መድሃኒት ዋጋ ሺህ ብርመሆኑ አይደል?· መምሬ ጠበል ረጭተው፤ መስቀል አሳልመው፤ ጸሎት አድርገው የሚገላግሉችን ችግር፤ የአሜሪካ ዶክተር በሺህ ብር ዋጋከከወነው፤ የመምሬ ደሞዝ 250ሺ ዶላር መሆን የለበትምን?· ጉልበቷን ሳትቆጥር ውኃ ስል ውኃ፤ አጥሚት ስል አጥሚት የመምታቀርብልኝ ባለቤቴስ የአገልግሎት ዋጋ ለመተመን፤ የታሸገምግብ ከውሸት ፈገግታ ጋር በሚወረውሩልኝ ፈረንጅ ነርሶች የሚላክልኝን ቢል ማየት አይበቃም?· ጓደኞቼ እንደዋዛ ከፍቅር ጋር በነጻ ለሚያደርጉልኝ ነገር ሁሉ እዚህ ስንት እንደምከፍል ቢያውቁ አይታዘቡኝምን?፡፡ በዓመትአንዴ ሰበብ ፈልጌ ቢያንስ አንድ አንድ ቤንጃሚን ብልክላቸው ተመኘሁ፡፡ያም ሆነ ይህ፤ ፍቅርን በገንዘብ ለካ ብባል፤ የምለካው አሜሪካ ለተመሳሳይ አገልሎት በሚልከው ቢል ነው፡፡ለነገሩ አሜሪካ እና ቢጤዎቹ ደፋር ነጋዴዎች ናቸው፡፡ ነፍስን ጨምሮ ለእያንዳንዱ አካላችን የዋጋ ተመን አላቸው:: http://www.guardian.co.uk/lifeandstyle/2009/jul/28/sperm-egg-donors ፡፡ ጨርሼ አላነበብኩትም እንጂ ለፍቀርም ይኖራቸውይሆናል፡፡ቢኖራቸውም ግን እኔ ለምለው አይነት ፍቅር እንደማይሆን እርግጠኛ ነኝ፡፡ እኔ የምለው ፍቅር ያለው እኛ ጋ ብቻነውና፡፡አንድ ቢል የሰለቸው አበሻ ‹አለ› የተባለው ትዝ አለኝ፡፡ አባትየው የዐይን ሀኪሙ ጋር ጎራ አለ፡፡ሃኪሙም ዓይኑን በዓይኑ አስር ጊዜትኩር እያለ እያየ፤ የሚጽፈውን እየጻፈ ቆየና ደህና ነህ ብሎ አሰናበተው፡፡ .....ከጥቂት ቀናት በኋላ አበሻው ቢል ደረሰው፡፡ ቢሉላይ እንዲከፍል የተጠየቀው ‹የታከመበት› ዋጋ እና የመኪናው ዋጋ እኩል ሆኖ አገኘው፡፡ ..እና አንድ ቀን ከገዛ ልጁ ጋር ሲጫወት፤ልጅየው አባቱን ትኩር ብሎ አየው፡፡ አባትዬው በልጁ አስተያየት ተደናግጦ ‹‹ይሄ ልጅ አተኩሮ አየኝሳ! ቢል ሊልክብኝ ነውመሰለኝ!› አለ አሉ፡፡ምን ይታወቃል፤በአሜሪካ በፍቅር የማየትም ቢል ሊኖር ይችላል፡፡ከታደሰ• ስትስም ምራቅ የምታበዛዋን• የወንድ ልጅ እና የሴት ልጅ ሽቶ የማትለየዋን፤• በጥቁር ከንፈሯ ላይ ቀይ ሊፒስቲክ የምትቀባውን• ፍቅር እየሰራን ስለቤተሰቧ 10 ጊዜ የምታወራውንናእኔ ብቻ ልደመጥ የምትለውን• ያየቸው ሁሉ የሚያምራትን፤• እግረኛ ብርድ ያስመታል በሚል ብሂል አሪፍ መኪናየያዘው ላይ የምታፈጠዋን፤• ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ስልኳን እየጎረጎረች የስልክቻርጀር አቀብለኝ የምትለዋን፤• ፍቅር ሰጥቶ መቀበል የሚያቅታትን አልወድም።• ቤተሰቧን በልኳ፤ የእኔንም ቤተሰብ የምታከብርልኝናየምትወድልኝን፤• ምግብ የምታበስልልኝና ምን በላህ፤ ምን ጠጣህ፤ሞቀህ ወይስ በረደህ እያለች እንደ እናትየምታስብልኝን፤• ተቀጥራ ሳይሆን ራሷ ቀጥራ ማሰራት የምትፈልገውንቢዝነስ አነፍናፊዋን፤• ለሰው ልጅ ፍጹም አክብሮት ያላትን፤• ቁመቷ ብቅል አውራጅ (ረዥም) የሆነችውን፤• ዓይኗ የሚያምረውን ሴት እወዳለሁ።በዚህ አምድ በቅርብ የምናውቃቸውን ሰዎች ጠይቀንነው ይህንን ምላሽ ያቀረብነው። በቀጣይ ዕትም ግንእናንተ የምትልኩልንን እናቀርበዋለን።ወደ መዲና ጋዜጣ የት እንሂድ? ወይም የኮምዩኒቲ ካሌንደር ገጽ እንኳን በሰላምመጣችሁ። ዓላማችን ቀላልና ግልጽ ነው። አብረነው የምንኖረውን ኮምዩኒቲ ማገልገል።ጋዜጣችን ማንኛውም የመዝናኛና የመማማሪያ ዝግጅቶችን፣ የቤተ ክርስቲያን፣የትምህርት ቤት፣ የማህበረሰብ ቡድኖች እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋሙ ድርጅቶችያላቸውን መልዕክት በነጻ እዚህ ላለው ሕዝብ ወይም ለመላው ዓለም ማድረስ ነው።ማንኛውም እንደዚህ መሰሉ ዝግጅቶች ያሏችሁ ሁሉ ይህንን መድረክ በነጻልትጠቀሙበት ስለምትችሉ በሚከተሉት ሁኔታዎች እንድናስተላልፍላችሁ የምትፈልጉትንመል ዕክት ልያደርሱን ትችላላችሁ፦በhenocka2001@yahoo.com ይመይሉበ6938 Portland Ave, Richfield MN 55423 አድራሻችን ይጻፉልን።SupervisorOpening for a shift supervisor position in our quick serve restaurant.We have an emphasis on fresh, quality food prepped and served to ourpatrons in a timely manner. We're lookingfor someone dependable, reliable, andsomeone who can effectively lead a diversegroup of employees while maintaining aproperly run restaurant with our Manager.There is room to grow and progress yourcareer in our company for those who exhibitgreat performance.Please forward a resume with past 5 yearsof employment experience if interested.We offer a competitive salaryBurger King 9008 Penn Ave S Bloomington,MN 55431 952-884-3645Bookkeeper (18-19$ per hour)Classic. Comfortable. Timeless. The Normandy Kitchen Cafe and Barhas been a favored eatery in downtown Minneapolis since 1941. Weare located in The Normandy Inn & Suites. In addition to ala cartedining, The Normandy Kitchen provides all food and beverage servicewithin the Normandy Inn, including banquet service and room service.Presently we are seeking qualified candidates for the position ofBookkeeper. Applicants must have previous bookkeeping experience.Candidates with restaurant management experience are preferred.This position will be 24 hours weekly. Responsibilities include auditsof daily business, accounts payable, daily check writing,Please submit a resume by way of this posting, or apply in personMonday - Friday during the hours of 2:00 PM - 4:30PM.The Normandy Kitchen: 405 So. 8th Street Minneapolis, MN(In The Normandy Inn. South 8th Street at 4th Avenue South)Jason's Deli, Eden PrairieWe are looking for AM and PM positions to be filled by customerservice oriented people. AM positions are full time and PM are parttime. Positions consist of: Delivery Drivers, Order Takers, Line andbus/dish. if you are interested please stop in to fill out an applicationor email a resume.11995 Singletree Lane Eden Prairie, MN 55344(952) 944-7200Applebee's Servers, Cooks, Bartenders, Hosts (Eagan)We are currently looking for energetic, team orientated associates forour Eagan location. We offer competitive wages and we're flexiblewith hours. We are looking for part time and full time associates, aswell as days, nights, but weekend availability is a definite plus. Pleaseapply online at: http://www.applebees.com/WorkWithUs.aspx or atour store, 1335 Town Centre Drive, Eagan.የአረብኛ␣ቋንቋ␣ለመማር␣ዘወትር እሁድ ኢማም ሃሰን የሙስሊሞች ማ እከል ነጻ የአረብኛ ቋንቋ ትምህርትአዘጋጅቷል። ትምህርቱ የሚሰጠው ጠዋት ከ10 ሰአት እስከ ቀትሮ 11 ሰዓት ድረስነው። ለበለጠ መረጃ በ(763) 560-2225 ይደውሉ። ወይም 6120 BrooklynBlvd, Brooklyn Center, MN 55429 አድራሻችን ይምጡና ይጠይቁ።ኖቬምበር␣4␣እና␣5␣የኖቬምበር ወርን ትልቁን ቦታ የሚይዘው የሕብስት ጥሩነህየሙዚቃ ድግስ ነው። ይህ የሙዚቃ ድግስ አርብ ኖቬምበር 4እና ቅዳሜ ኖቬምበር 5 ሴንት ፖል በሚገኘው ራስ ሬስቶራንትየሙዚቃ ድግሷን ታቀርባለች።ኖቬምበር␣5␣በየወሩ የመጀመሪያው ቅዳሜ የሚቀርበው የዲጄ ሶሎ የሙዚቃምሽት በሬድ ሲ ይቀርባል። በዚህ ምሽት ላይ የፋሽን ሾውዝግጅት እንደሚኖር አዘጋጆቹ ገልጸዋል።የኖቬምበር␣አራቱም␣እሁዶች␣የ”ጥንቱ ትዝ አለኝ” የአራዶች ምሽት በቲስ ፕሌስ ከቆዩሙዚቃዎች እና ከተሾመ አሰግድ ጋር ይቀርብላችኋል። የተሾመአሰግድን ሙዚቃ ሁሉም ከነቤተሰቡ መጥቶ ሊያየው የሚገባነው።የኖቬምበር␣አራቱም␣ሃሙሶች␣በራስ ሬስቶራንት የኮሌጅ ተማሪዎች ምሽት ከሁለቱ የከተማችንዲጄዎች ዲጄ ኤቲ እና ዲጄ ቢቲ አማካኝነት ይቀርባል። በዚህየኮሌጅ ተማሪዎች ምሽት ላይ መጠጥ ሁለት ለገዙ አንድ በነጻይሰጣል ተብሏል።ለሙስሊሞች␣በሙሉበሚኒሶታ ዳዋ ኢንስቲትዩት በኖቬምበር በሳምንቱ እሁድ ለመላውእስልምና ተከታዮች ልዩ የትምህርት ፕሮግራም አዘጋጅቷል።በሚከተለው አድራሻ ይጠይቁ።Minnesota Da'wahInstitute (IslamicDa'wah Center)478 University Ave W.Saint Paul, MN 55103Telephone:651.224.6726 or651.224.6722 Email: info@mndawah.netየኢትዮጵያ␣ድምጽ␣ራድዮበአህመድ ዋሴ አዘጋጅነት በየሳምንቱ እሁድ የሚቀርበውን የኢትዮጵያድምጽ ራዲዮ በኢንተርኔትምጭምር ማድመጥ እንደሚችሉያውቁ ኖሯል?www.kfai.orgኦንላይን ላይ ማድመጥ ትችላላችሁ።እንደዚሁም ደግሞ በራዲዮለማድመጥ በሚኒያፖሊስ የምትኖሩበ90.3 እንዲሁም በሴንፖልየምትኖሩ በ106.7 የሬድዮ ሞገዶችላይ ዘወትር እሁድ ከአራት ሰዓትእስከ አምስት ሰዓት ድረስ ማድመጥትችላላችሁ።የቁንጅና␣ውድድር␣በሚኒሶታ␣ነዋሪነቷን ሚኒሶታ ያደረገችው ኢትዮጵያዊቷ ሜሮን በኩረ የቆንጆዎች መገኛየሆነችውን ሃገራችንን በመወከል ለሚስ አፍሪካ ሚኒሶታ የቁንጅና ውድድርትካፈላለች። በዚህ የቁንጅና ውድድር ላይ ሁሉም ኢትዮጵያውያን ተገኝተውድጋፋቸውን ሊሰጧት ይገባል። ይህችን ቆንጆ ለመደገፍ የምትፈልጉ ኖቬምበር19 በሚከተለው አድራሻ ሊገኙ ይገባል።MISS AFRICA MINNESOTA PAGEANT 2011VENUE: Spring Lake Park High School Theater1100 81st Ave NE., Spring Lake Park, MNDATE: November 19, 2011TIME: 6pm-11pmGENERAL ADMISSION: $20␣የሚኒሶታ ቆነጃጅቶችን ለማየትየኖቬምበር 19 ቀጥሮዎን ስፕሪንግ ሌክ ፓርክ ትምህርት ቤት ያድርጉ።Welcome to Medina’s Community Calendar. Medina’smission is simple: To contribute to the community inwhich we live!Medina newspaper offers free event listings forchurches, schools, community groups and other non-profit organizations. Do you have an event you'dlike to share with the rest of the Capital District, orthe world, for that matter? You may submit yourinformation in these ways:• email: henocka2001@yahoo.com6938 Portland Ave, Richfield MN 55423የሃገር ቤት ቁርጥ አምሮትዎን ለመወጣት ከፈለጉ በፒያሳ ማርኬት ውስጥበተለይ ሃሙስ፣ አርብ፣ ቅዳሜና እሁድ ትኩስ ሥጋ ይቀርባል። በኖቬምቨርወር ፒያሳ በአራቱም ሳምንታት የሃገር ቤቱን ጊርጊሮ ስጋ ኑ ቅመሱልኝይላል።የቁርጥ ነገር ሲነሳ ራስ ሬስቶራንት ቁርጥ ከጠጅ ጋር አዘጋጅቷል። በባለሙያየተጠመቀ ነው የተባለለት የራስ ቁርጥ በሳምንቱ በአብዛኛው ቀናት አለ።ትኩስ ሥጋ ለመቁረጥ ወደ ሬስቶራንቱ መደወል ነው።ሚኒያፖሊስ ፍራንክሊን አቬንዩ ላይ የሚገኘው ሉሲ የኢትዮጵያውያንሬስቶራንት ዘወትር ሃሙስ ክትፎ በቆጮ የሚበላበት ቀን ካደረገውሰንብቷል። የኖቬምበር አራት ሃሙሶች ማለትም በ3፣ በ10፣ በ17 እና በ24ክትፎ በቆጮ ለሚበሉ ነጻ የለስላሳ መጠጥ ያቀርባል።ጁምአ (አርብ) እንዲሁም በሌሎች ቀናቶች በመስጂድ መስገድ ለምትፈልጉ፦ኦማር ኢስላሚክ ሴንተር መስጂድአድራሻ፡ 912 East 24th Street, Minneapolis - ስልክ ቁጥር (612) 871-8275አል ሁዳ መስጂድአድራሻ፦ 2534 Central Ave. NE Minneapolis, MN 55418ስልክ ቁጥር፡ 612-782-3883ቤተክርስቲያኖች␣በሚኒሶታ␣ቅዱስ ኡራኤል ቤ/ክ በሴንት ፖል ሚኒሶታ1144 Earl St, Saint Paul, MN 55106651.771.7129 ደውለው በኖቬምበር ወር ያላቸውን ፕሮግራም ይጠይቁ።ደብረ ገነት ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያን ሴንት ፖልበአባ ዘራ ዳዊት የምትመራው ቅድስት ማርያም ቤተክርስቲያንበኖቬምበር ወር ያላት ሃይማኖታዊ መርሃ ግብር ምንይመስላል? አድራሻው የሚከተለው ነው፡ 678 Robert StS Saint Paul, MN 55107።ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ሴንት ፖልበኖቬምበር ያላቸውን በአለ ንግስ እንዲሁም መርሐ ግብርናአቅጣጫ ለመጠየቅ በ651-771-1490 ለአባ ሃይለማርያምከሌታ ይደውሉ።ደብረ ሰላም መድሃኔዓለም ሚኒያፖሊስዘወትር ሐሙስ የትምህርት መርሃ ግብር አለ። እንደዚሁምበዚህ ኖቬምበር ወር የመድሃኔዓለም በአለ ንግሥ ይከበራል። ለበለጠ መረጃ አድራሻ4401 Minnehaha Ave. S Minneapolis, MN 55406 ወይም በስልክ(612)-721-1222 ይጠይቁ።የኢትዮጵያ␣ኢቫንጀሊካል␣ቤ/ክ␣ሴንትፖል␣770 7th St E Saint Paul, MN 55106-5026 በኖቬምበር ወር ያላቸውንፕሮግራም ለማግኘት በ(651) 772-0216 ይደውሉ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!