10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1መቼም አሜሪካን ሃገር መኪና ማለት እግር እንደሆነ ለቀባሪው አናረዳውም። እንቅስቃሴያችንሁሉ ከመኪና ጋር በመሆኑ ስለመኪና ማውራት ግድ ይለናል። ለዚህም ነው ይህንን አምድከፍተን በየወሩ አንድ መኪና በመምረጥ እናንተን ለማስተዋወቅ የወሰንነው። በዚህ አምድየሚሸጥ መኪናችሁን ማስተዋወቅ ለምትፈልጉ <strong>612</strong>-<strong>226</strong>-<strong>8326</strong> ይደውሉልን።ሃበሻ እና ቶዮታ ካምሬ የሃገር ልጅያህል ይዋደዳሉ። እንደውምበሰሜን አሜሪካ የሚኖሩበርከት ያሉ ኢትዮጵያውያንየሚነዱት መኪና ቶዮታ ካምሬእንደመሆኑ መጠንኮሜዲያኖች ሳይቀር በቀልድወረፍ እያረጉን ይገኛሉ። በዚህከተፈሪዕትም እውን እኛኢትዮጵያውያን ቶዮታ ካምሬመንዳታችን ብልህነት ነውን? የሚለውን እንቃኛለን።በቅድሚያ እስኪ ትንሽ ስለ ቶዮታ ካምፓኒ ትንሽ ላስተዋውቃችሁ። ቶዮታ ካምሬመመረት የጀመረው በ1982 ዓ.ም እንደ ፈረንጆቹአቆጣጠር ነው። ካምሬ በጃፓንኛ ሲጠራ “ካንሙሪ”ሲሰኝ ወደ አማርኛ ትርጉሙ ሲመለስ ንግስና ወይምክብር እንደማለት ይሆናል።የቶዮታ ካምፓኒ በሁለት ሺህ ዓ.ም327 ሺህ 804 መኪኖችን ለገበያ አቅርቦሸጧል። ይህም የካምሬ ተፈላጊነትን ያሳያል።ልብ ይበሉ!ማንኛውንም መኪናከ60 (ሜትር በማይል)በላይ ፍጥነት የምትነዱከሆነ በየማይሉተጨማሪ የ20ሳንቲም ጋዝ ያጠፋሉ።ጋዝ ቆጣቢ ናቸውን?ጓደኛዎ ከቶዮታ ካምሬ መኪና የተለየ መኪናየሚነዳ ከሆነ እስኪ የርሶ መኪና የነዳጅ ፍጆታውምን ያህል እንደሆነ በዚህ ጽሁፍ ላስረዳዎናከጓደኛዎ መኪና ጋር በማነጻጸር ቶዮታ ካምሬበመግዛትዎ ብልህ መሆንዎን እና አለመሆንዎንራስዎ ላይ ፍርድ ይስጡ።ያገለገሉት ካምሬዎች፦እንግዲህ እንደምናውቀው በተለይም እዚህ ሃገርአዲስ ሆነው የሚመጡ ወገኖቻችን እጃቸውንለማፍታትም ሆነ ገንዘባቸውን ለመቆጠብ ያገለገሉካምሬዎችን ይገዛሉ። ያገለገሉ መኪናዎችን ካለመካኒክፍተሻ መግዛት በራሱ ችግር ቢኖረውም እኔ ማተኮርየምፈልገው በነዳጁ ላይ ብቻ ይሆናል።በሾፌሩ በኩል ያለው የፊት መብራትቢሰበር ከመካኒክ ጉልበት ውጭ ከ65እስከ 115$ ያስወጣል።የካምሬ የ1992፣ የ1993፣ የ1994፣ የ1995 እና የ1996 ሞዴል መኪናዎችን የሚነዱ ሰዎች በከተማ ላይ ካሽከረከሩ በአንድጋሎን እስከ 20 ማይል መሄድ ይችላሉ። ወደ ሃይዌይ ከተሄደ ግን ታሪኩ የተለየ ይሆናል። በሃይዌይ ላይ የሚነዱ ከሆነ አንድጋሎን እስከ 27 ማይል ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህም መሰረት ዓመታዊ የነዳጅ ወጭዎ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ሰባ አንድ ዶላርይሆናል ማለት ነው።አዳዲሶቹ ካምሬዎች፦ለኔ አዳዲሶቹ ካምሬዎች የምላቸው እንግዲህ ሻል ያሉትን ከ1997 እስከ 2001 ድረስ ያሉትን ይሆናል። ከዛ በኋላ እነካምሬ2011 ገበያ ላይ ቢኖሩም ከዛ ከቀደሙት ላይ የማተኩረው አብዛኛው የማህበረሰባችን ክፍል ስለሚገለገልባቸው ነው።የእነዚህ ሞዴል ካምሬዎች የነዳጅ ፍጆታቸውን ስንመለከት በከተማ ውስጥ ከነዳናቸው በአንድ ጋሎን እስከ ሃያ አንድማይል፤ እንዲሁምበሃይዌይ ላይ የምንነዳቸው ከሆነ ደገሞእስከ ሃያ ዘጠኝ ማይል ድረስ ሊሄዱ ይችላሉ። በዚህ መሰረትበአማካይ የጋዝ ወጪያችን ሁለት ሺህ አንድ መቶ ሰባ ሰባት ዶላር ይሆናል።እዚህ ጋር አንድ የሚያስተምረን ነገር አለ። 1992-1996 ድረስ ያሉትን ካምሬዎች ከመግዛት ይልቅከ1997 ወዲህ ያሉትን ብንገዛ የበለጠ ነዳጅ እንቆጥባለን። ራስዎን ይጠይቁ። ለምንድን ነው ቶዮታ ካምሬን የሚገዙት? ነዳጅቆጣቢ ስለሆኑ ብቻ?? እስኪ ችግሮቻቸውንም እንቃኝ።የቶዮታ ካምሬ ችግሮችቶዮታ ካምሬ የሚነዱ ሰዎች መኪናቸው አትበላሽም ማለት አይደለም። ምንምችግር የለባትም ብሎ ማሰብም ብልህነት አይደለም። ካምሬዎችም መሰረታዊችግሮች አሉባቸው። ብዙ ጊዜ ካምሬ የሚነዱ ሰዎች ወደ መካኒኮች ጋር በየጊዜውሊያሰሯቸው የሚዷቸውን አምስት ነገሮች ልጠቁማችሁ።• ካምሬዎች የሞተር ዘይት ማንጠባጠብ ችግር አለባቸው• የኋላ ጎማ ተሸካሚ ወይም በ እንግሊዘኛው rear suspension ችግር• የጭስ ማውጫ ማስተላለፊያ መቀደድ• የመኪና በር መክፈቻ መሰበር• የጋዝ መቅጃ በር መሰበር ችግሮች አሉባቸው።ሚኒሶታ እና ካምሬባፕመር ለማስቀየር እንደመኪናውሞዴል እስከ ሶስት መቶ ዶላር ድረስሊወጣበት ይችላል።ሚኒሶታ የበረዶ ሃገር ናት። የበረዶ ሃገር ስለሆነች ደግሞ መኪኖች በክረምት ወራት ይንሸራተታሉ። በበረዶበመንሸራተትም አደጋዎች ይደርሳሉ። ስለዚህም በርከት ያሉ መኪኖች የፊትና የኋላ ፓምፐርስ፣ የፊት እና የኋላ መብራትማስቀየራቸው የማይቀር ነው። የመካኒኩን ጉልበት ሳይጨምር በሹፌር በኩል ያለውን መብራት ለመግዛት ከ65 እስከ 115$ዶላር ያስወጣል። በተሳፋሪው በኩል ያለውን የፓምፐር መብራት ለመግዛት እስከ40$ ድረስ ያስወጣል። ለምሳሌ የ1997ሞዴል ስፖይለር (rear spoiler) ለማስቀየር እስከ 199፣ የጎማ ጌጥ ለማስቀየር እስከ 249፣ የፍሬን ሸራ እስከ ዘጠና ሶስትብር፣ የአየር ማውጫ ፊልተር ለመቀየር እስከ ስድሳ አራት ዶላር ድረስ ያስወጣል። ባፕመር ለማስቀየር እንደመኪናው ሞዴልእስከ ሶስት መቶ ዶላር ድረስ ሊወጣበት ይችላል። እንግዲህ ስለካምሬዎች ጥሩ ግንዛቤ እንደወሰዳችሁ እተማመናለሁ።የሚገባዎትን መኪና እየነዱ መሆኑንና ወጪዎትን በሚነዱት መኪና እየቀነሱ መሆኑን ለማረጋገጥ ከወዳጅዎ መኪና ጋርያነጻጽሩት። በሚቀጥለው ዕትም በሌላ መኪና እስከምንገናኝ ሰላም ቆዩኝ።ተሾመ ጋር የምንተዋወቀው ወጣቶች ሆነን ዩቱዩብ ዘፈኑ ለአለም የተሰራጨ በመሆኑ ብዙ አድናቂዎችነው፡፡ ያኔ ዘፈን በተወሰነ ደረጃ በሚንቀሳቀስበት አስተያየታቸውን እያደረሱን ነው፡፡ ይሄ ስራ በሽያጭ ደረጃሰዓት የነበረው ኤሌክትራ ዛሬም አለ፡፡ ችግሩ ቢሆን የወጣው ሀገሩ ሁሉ ይዳረስ ነበር፡፡ በነፃ ስለሆነ ሲበተንአሳሳቢ ቢሆንበት እንጂ እንዲህ ዝም አይልም መቼም ሁሉም ሰው እንዲያገኘው አድርገን መበተንነበር፡፡ በዚህ የተነሳ ነው አልበሜ እንዳለቀ አንችልም፡፡ እስካሁን ድረስ የተሰራጨው ግን በጣም ጥሩሳይወጣ የቀረው፡፡ውጤት ማምጣቱን ይኸው እየተመለከትነው እንገኛለን፤ ወደመዲና፡- በዚህ አዲስ ስራሽ ላይ እነማንፊት ደግሞ ከዚህ የበለጠ ይሆናል፡፡በግጥምና ዜማ ድርሰት ተሳትፈዋል?መዲና፡- አርቲስትና ማህበራዊ ሕይወት ፈፅሞ አይጣጣሙምኩኩ፡- ብዙ ናቸው፤ ሁሉም የየራሱ ኳሊቲ ይባላል፡፡ አንቺ ሠርግ፣ ለቅሶ ላይ እንዴት ነሽ?ያለው በመሆኑ ከተለያዩ ጎበዝ ደራሲያን ጥሩ ኩኩ፡- ጊዜ ባገኘሁ ሰዓት ሠርግም እሄዳለሁ፣ የታመመናቸው የምላቸውን ስራዎች ወስጃለሁ፡፡ እጠይቃለሁ፡፡ ሀዘን ሲከሰትም እደርሳለሁ፡፡ የወለደምበሙዚቃው ረገድ ዋናውን የቅንብር ስራ እጠይቃለሁ፡፡ የማይመቸኝ ሁኔታ ከተፈጠረ ግን የጉዳዩንየሚሰራው ኪቦርዲስቱ አብይ አልካኖ ነው፡፡ ባለቤቶች ይቅርታ እጠይቃለሁ፡፡ ከሰዎች ጋር ያለኝ ግንኙነትከዚህ ውጭ በጊታር ክብረት ዘኪዩስ፣ ሳክስ በጣም ጥሩ ነው፡፡ እኔ አላፍርም አውቶቢስ ውስጥ ሰው ካየሁጆን፣ ደረሀ ቤዝ፣ አብይ ሰለሞንን የመሳሰሉ ሁሉ ሀይ እላለሁ፡፡ ወጣቶች ከጎኔ ከቆሙ ሰላም እባባላለሁ፡፡ሙዚቀኞች ተሳትፈውበታል፡፡ ለነገሩ አሁንም እጫወታለሁ፡፡ ራሴን የምደብቅ ዘፋኝ አይደለሁም፡፡ በአንፃሩእስኪወጣ ድረስ ጊዜ ካገኘሁኝ በተቻለ መጠን ሁሌም የምገኝም አይደለሁም፡፡ በዚህ መንገድ መጓዝ ደስለመሆኑ ዝነኛዋ ድምፃዊት ከቴዲ አፍሮ ጋር የሰራችበት ሂደት ኩኩ፡- ቴዲ እኮ ትልቁ ታለንቱ ይሄ ነው፡፡ መጀመሪያ ይሄን ስራዎቼን ጥሩ እያደረግኳቸው መሄድ ነው የምፈልገው፡፡ምን ይመስላል? ማህበራዊ ህይወቷስ ምን አይነት ገፅታ አለው? ስራ ቴዲ እዘፍንበታሁ ብሎ አላሰብም ነበር፡፡ ስቱዲዮ ውስጥ መዲና፡- ለአዲሱ ዘፈንሽ ክሊፕ ለመስራት አላሰብሽም?ይለኛል፡፡ ከህዝብ መራቅን ፈፅሞ አልፍልግም፡፡ ከህዝብ ጋርያለ ጨዋታ ደስ ይለኛል፡፡ ለነገሩ ከህዝብ ውጭ እንዴት መሆንሌሎች በርካታ መረጃዎችን የምታገኙበትን ቆይታችንን ነው ሁሉም ነገር የተፈጠረው፣ ስቱዲዮ አብሮኝ የሄደው ኳየሩን ኩኩ፡- ልሰራ ነው፡፡ አንዳንድ እንቅስቃሴዎችን ጀምሬያለሁ፡፡ ትችላለህ? ስራዎቻችንን እያዳመጠ፣ አይዟችሁ በርቱ እያለእንደሚከለተው አቅርበነዋል፡፡ መልካም ጊዜ፡፡ልናስተካክል፣ ሊቀበለኝ፣ ሪትሙን ልናሞቅ ነበር ግን ዘፈኑን ስራውን ህዝብ በጣም ስለወደደው በክሊፕ ለመስራት ለዓመታት ያለ መታከት ተንከባክቦ እዚህ ያደረሰን እኮ ህዝብመዲና፡- በዚህ ወቅት በስፋት እተደመጠ ያለው አዲሱ ነጠላሲሰማው በጣም ወደደውና ስሜት ውስጥ ሆኖ እዛችው በዝግጅት ላይ ነኝ፡፡ በነገራችን ላይ ክሊፑን ከጆሴ ጋር ነው ነው፡፡ ስለዚህ እኔ በማህበራዊ ህይወት ረገድ ሁሌም በዚህዜማሽ በምን አጋጣሚ ነበር ልትሰሪው የቻልሺው?ስቱዲዮ ውስጥ የእሱን ፓርት ግጥምና ዜማዎች ፈጥሮ የምሰራው፡፡ ድምፃዊ ዮሴፍ ገብሬ (ጆሲ) ሌላው ጥሩ ጓደኛዬ ሀኔታ ነው ማለፍ የምፈልገው፡፡ አንዳንዴ ወጣ ስል ፈርሚልኝኩኩ፡- ይህን አዲስ ዘፈን የሰራሁበት ምክንያት ከዚህ ቀደም ዘፈነው፡፡... በጣም ልዩ ልጅ ነው፡፡ በዚህ መልክ ሪሚክስ ነው፡፡ እሱ አንዳንድ ነገሮች እያገዘኝ ነው፡፡ ጆሲ የክሊፕ ሲሉ እፈርማለሁ፡፡ ፎቶግራፍ እንነሳ ሲሉኝ አብሬያቸውለስራ ወደ ውጭ ሀገራት በምሄድበት ጊዜ ከማገኛቸው ከተደረገ በኋላ ነው ዘፈኑ ቆንጆ ውጤት ሊያመጣ የቻለው፡፡ አሰራር በደንብ ገብቶታል፡፡ የዘፈኖቹን ክሊፖች በሙሉ እነሳለሁ፡፡ አይሰለቸኝም፡፡ ህዝብን የሚያስደስት ነገር ሁሉኢትየጵያዊን ጋር ስለ ሀገር ፍቅር ያላቸው ስሜት፣ የቤተሰብ መዲና፡- በሙዚቃ ቅንብር ረገድስ ማን ነው የሰራው?እወዳቸዋለሁ፡፡ ሰው ምን አይነት ነገር እንደሚወድ ያውቃል፡፡ አይደክመኝም፡፡ናፍቆት ጉዳዮች ስናወራ ቆይ አንድ ቀን እናንተን የሚመለከት ኩኩ፡- ሙዚቃውን አብይ አልካኖ ነው የሰራው፡፡ በነገራችን ስለዚህ ክሊፑን ከጆሲ ጋር ለመስራት ደፋ ቀና እያልን ነው፡፡ መዲና፡- ልጅሽስ በአንቺ ስራ ላይ ምን አይነት አመለካከትነገር እዘፈንላችኋለሁ ብያቸው ነበር መነሻው ይሄ ነው፡፡ ላይ ይህ ዘፈን አዲስ አልበሜ ውስጥ አካትቼው የነበረ ስራ በቅርብ ቀናት ውስጥ ለዕይታ ይበቃል፡፡ ተመልካችም አለው?መዲና፡-ስራው አልቆ ለመጀመሪያ ጊዜ ከህዝብ ዘንድነው፡፡ ከበአልና አዲስ ዓመት ጋር ስለሚሄድ ከመሀል ይወደዋል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡ኩኩ፡- ደስ ነው የሚለው፤ ሲወለድ ጀምሮ ዘፋኝ ሆኜየደረሰው መቼ ነበር?አውጥተን በነጠላ ዜማ መልክ ለቀቅነው፡፡መዲና፡- ከወጣቱ የሙዚቃ ፈርጥ ቴዲ አፍሮ ጋር ለመጀመሪያስለሚያውቀኝ ለእሱ ይሄ ኖርማል ነገር መሰለኝ፡፡ አዲስ ነገርኩኩ፡- በቅርብ ነው ዘፈኑ የተለቀቀው የነሐሴ ወር አጋማሽ መዲና፡- ከአዲስ ዓመት ጋር በተያያዘ ምን ትዝ አለሽ?ጊዜ የሰራሽው በ1995 ዓ.ም ባወጣሽው ‹ጊዜ ስጠኝ› አልበምሽአይደለም ለእሱ፡፡ አንድ ልጅ እናቱ ቢሮ ስራ ሰርታአካባቢ ነው ከህዝብ ዘንድ እንዲደርስ ያደረግነውኩኩ፡- ብዙ ጊዜ አዲስ ዓመትን ውጭ ሀገር ነው የማሳልፈው፡፡ ላይ ነው፡፡ እስካሁን ድረስ የስራ ግንኙነታችሁ ከመዝለቁ አኳያእንደምትመለሰው ሁሉ እሱም እኔ ስዘፍን ነው የሚያውቀው፡፡መዲና፡-ዘፈኑን መጀመሪያ ላይ ስትለቂው ብቻሽን ነበርበስራ ምክንያት አንድ ሀገር ትጠራለህ፣ ስለዚህ የአሁኑ ዓመት ከቴዲ ጋር መስራት ምን አይነት ስሜት ይሰጣል?ሌላ ነገር አልተመለከተም፡፡ ትምህርት ቤት እናትህ የዘፈነችውየምታቀነቅኚው፤ አሁን በድጋሚ ሪሚክስ የተደረገው ላይ ግንበጣም ለእኔ ልዩ ነው፡፡ በአልን በጥሩ ሁኔታ ከዘመዶቼ ጋር ኩኩ፡- እኔ ከቴዲ ጋር መስራት በጣም ነው የሚያስደስተኝ፡፡ ዘፈን አሪፍ ነው ምናምን ሲሉት የበለጠ ደስ ይለዋል፡፡ እቤትቴዲ አፍሮ በፊቸሪንግ ተሳትፎበታል፡፡ እስኪ ስለዚህ ነገርበማሳለፌ በጣም ነው ደስ ያለኝ፡፡ አዲስ አበባ ውስጥ ሆነህ አብሮ የመዝፈን ነገር ድሮ በጣም ብዙ ነበር፡፡ እኔ ከአለማየሁ ሲመጣ ‹ማሚ ትምህርት ቤት ይወዱሻል፣ ፈርሚልንአጫውቺኝ?ከወገኖችህ ጋር ማሳለፍ ልዩ ስሜት ይሰጣል፡፡ በስራ ረገድም እሸቴ፣ ኤፍሬም ታምሩ፣ ቴዎድሮስ ታደሰና ዳምጠው አየለ ጋር ብለውሻል› ምናምን የሚሉ ነገሮችን ያጫውተኛል፡፡ ይሄ ይሄኩኩ፡- የዚህ ዘፈን ዜማ ደራሲ ቴዲ ነው፡፡ ሀሳቡም የእሱ ጥሩ ጊዜ ነው ያሳለፍኩት፡፡ ኤግዚቢሽን ማዕከል ሁለት ቀን ዘፍኛለሁ፡፡ ከውብሸት ፍስሀም ጋር ዘፍኛለሁ፡፡ አሁን ላይ ግን ያስደስተዋል፡፡ነው፡፡ መሀል ላይ ያሉት ግጥሞች የበረሀ ስደተኛ ምናምን ሰራሁኝ፡፡ የህዝቡ አቀባበል በጣም ደስ ይል ነበር፡፡ ይሄን አይነት ነገር ብዙም አላይም፡፡ ከምንም በላይ ደግሞ መዲና፡-ስለ ልጅሽ ለመዝፈን አስበሽ አታውቂም? ብቸኛየሚሉት ነገሮች የእሱ ናቸው፡፡ ይዘቱ እንዲህ ቢሆን ጥሩ ነው ለእንቁጣጣሽ ዋዜማ እሁድ ዕለት ፋራናይት ክለብ ሰራሁኝ፣ አብሮህ የሚዘፍነው ሰው ቴዲ መሆኑ የበለጠ ያስደስታል፡፡ ልጅሽ ከመሆኑ አንፃር፡፡ብሎ ሲነግረኝ እኔ ሀሳቡን ለይልማ ገ/አብ ሰጠሁት፡፡ የእኔ እዛም በጣም ደስ የሚል ነገር ነው የተመለከትኩት፡፡ ስለዚህ ከቴዲ ጋር መስራት መታደል ነው፡፡ ክብርም ይሰማኛል፡፡ እሱ ኩኩ፡- እስካሁን አላሰብኩም፡፡ እንደውም አንተ አሳሰብከኝ፡፡ፓርት ግጥሞችን በሙሉ የፃፋቸው ይልማ ነው፡፡ በዚህ መልክ አዲሱ ዓመት ከቀድሞዎቹ ይልቅ የአሁኑ ለእኔ አሪፍ ነበር ለእኔ ብቻ ሳይሆን ለብዙዎቻችን ታላቅ የሆነ የኪነ-ጥበብ ሰው (ሳቅ) የእውነቴን ነው የምልህ ልጅ ትልቅ ነገር መሆኑንተሰርቶ ከዘፈንኩት በኋላ እኔና ቴዲ ቁጭ ብለን ስንሰማው ማለት ይቻላል፡፡አንደኛ ነገር ሙዚቃው ላይ ክራርና መሰንቆ ቢገባበት፣ መዲና፡- አዲስ አልበምሽ ከምን ደረሰ?ነው፡፡ ከቴዲ ጋር መዝፈን በጣም የሚያስደስት ነገር ነው፡፡ ባውቅም እስካሁን ድረስ ስለ ልጅ እዘፍናለሁ ብዬ አስቤእንዴት ብዬ እንደምገልፅልህ አላውቅም የመጨረሻ ነው ደስ አላውቅም፡፡ ይልቅ እናቴን አስቤያት አውቃለሁ፡፡ የእናትንሙዚቃው መሀል ላይ ማስጨፈሪያ እንዲሆን ሞቅ ተደርጎ ኩኩ፡- ጨርሻለሁ፤ አልቋል፡፡ የጊዜና የኮፒራይት ጉዳይ ይዞት ያለኝ፡፡ በነገራችን ላይ ቴዲ ከማንም ጋር በዚህ ሁኔታ አብሮ ውለታና ፍቅር የሚገልፅ ነገር ወደ ፊት መዝፈን አስባለሁ፡፡ቢሰራ ጥሩ ነው ብለን አስበን በድጋሚ ክራርና መሰንቆ ነው እንጂ ሙሉ ስራዬን ጨርሻለሁ፡፡ዘፍኖ አያውቅም፡፡ ይህ ደግሞ ለእኔ ልዩ ነገር ነው፡፡ አሁን ግን ጥሩ ሀሳብ ነው ያስታወስከኝ አንድ ቀን ስለ ልጅአስገብተን ሰራነው፡፡ ተደራቢ ድምፅ እኔም ተቀዳሁ፤ ሪትሙን መዲና፡- አሁን አዲስ አልበም ማውጣት አሳሳቢ እየሆነ ነው፡፡መዲና፡- ዘፈኑ ከጅምሩ መወደዱ በአንቺ ዘንድ ምን አይነትአቀነቅን ይሆናል፤ ማን ያውቃል ብለህ ነው?ትንሽ ሞቅ ሞቅ አደረግነው፡፡ በነገራችን ላይ በሙዚቃ ላይ ኩኩ፡- ዋናው ችግር የኮፒራይት አለመከበር ጉዳይ ነው፡፡ እኔ ነገር ፈጠረ? ሰዎችስ ሲያገኙሽ ምን አይነት አስተያየትመዲና፡- ብዙውን ነገር አንስተናል ብዬነው የማምነው፡፡ በአንቺትንሽ ነገር ማስተካከል ስራው ላይ በጣም ብዙ ለውጥ ነው የአዲስ አልበሜን ስራ ግንቦት አካባቢ ጨርሻለሁ፡፡ ባይወጣም ይሰጡሻል?በኩል የቀረ ነገር ካለ ከመሰነባበታችን በፊት እድሉን ልስጥሽ፡፡የሚያመጣው፡፡ስራው አልቆ እጄ ላይ ካለ ወደ አራት ወር ገደማ ሆኖኛል፡፡ ኩኩ፡- ዘፈኑ በአንዴ ነው ብድግ ያለው፤ በሙያ ረገድ ይሄ ኩኩ፡- አሁን እኔን ደስ ያለኝ ነገር አለ፤ በኮፒ ራይት ዙሪያ ጥሩመዲና፡-ቴዲ አፍሮ ፊውቸሪንግ የገባው ድንገት ነው፡፡...የኮፒራይት መብት አለመጠበቅ ሙዚቃ ቤቶቹ ስራችን ቢገዛ ለእኔ አንድ ትልቅ ለውጥና እርምጃ ነው፡፡ ሰው ይሄን ዘፈን ነገሮችን እያየሁ ነው፡፡ ከሶስትና አራት ወር በፊት የአዲስእንደውም ግጥሙንና ዜማውን ሁሉ የሰራው አንቺ ስቱዲዩእሱ ብዙ ብር አውጥቶ ሌሎች ከእሱ አንድ ሲዲ ወስደው ያንን እንደ ዘፈን ብቻ ሳይሆን ውስጡ ያሉትን ብዙ ጠጠር ያሉ አልበም ስራዬን ጨርሼ ዘፈኔ ያማረ፣ ቆንጆ ሆኖ ሳለ መሸጥውስጥ እየተቀረፅሽ ባለሽበት ሰዓት ነው የሚባል ነገር ሰምቼስራ ያባዙታል፡፡ ታዲያ ሰውየው ምን ሸጦ ያትርፍ?... ይሄ መልዕክቶችን ወዷቸዋል፡፡ ዜማውም ተመችቶታል፡፡ በዘፈኑ ሲያቅተው ስሜቴ ተጎድቶ ነበር፡፡ ይህ ሁኔታ የተፈጠረብኝነበር፡፡ችግር አሳሳቢ ሆኖ እንጂ የኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ባለቤት አቶ ውስጥ ቴዲ መግባቱ ራሱ አስደስቷቸዋል፡፡ በፌስ ቡክና በኮፒ ራይት ጉዳይ ነው፡፡ (ኩኩ... ወደ ገጽ 14 የዞረ)

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!