10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ተጠርጣሪው አዲስ አበባ ሲገባአሲድ...␣ከገጽ 1 የዞረየአብራካቸውን ክፋይ ለማየት በቅተዋል፡፡ግለሰቡ አቶ ምናለ አቻም በሹፍርና ስራ ላይየተሰማራ ሲሆን በስራ ምክንያት ከቤት እየወጣየሚያድርባቸው ቀናቶች ይበረክታሉ፡፡ በዚህምበሁሉቱ ግለሰቦች ላይ አለመግባባት ይፈጠርናሟች ወይዘሮ ትዕግስት መኮንን ለባለቤቷ የፍችጥያቄ ታቀርባለች፡፡ ጉዳዮም ህግ ፊት ቀርቦእልባት ሳያገኝ ግን ባልጠበቀችው ቀንያልጠበቀችው አደጋ ያጋጥማታል፡፡ሚያዝያ 30 ከቀኑ 9፡30 ላይ ባለቤቴ ነው ብላአብራው በኖረችው ግለሰብና ግብረ አበሮችከተደበደበች በኋላ ሰልፈሪክ የተባለ አሲድይደፋባትና ለከፋ ጉዳት ትዳረጋለች፡፡ በወቅቱግለሰቧ የካቲት 12 ሆስፒታል የሕክምና እርዳታቢደረግላትም በደረሰባት አሰቃቂ አደጋ ሰኔ 3 ቀን2003 ዓ.ም ከብዙ ስቃይ በኋላ ህይወቷ እንዳለፈከፖሊስ የተገኘ መረጃ ያመለክታል፡፡ተጠርጣሪው ወደ ደቡብ ሱዳን የገባውበጋምቤላ በኩል አድርጎ መሆኑን ምንጮችጠቅሰው፤ ፖሊሲም ተጠርጣሪው ደቡብ ሱዳንስለመኖሩ ጥርጣሬ እንደነበረው ገልፀዋል፡፡ወንጀሉን በግብረ አበርነት ፈፅመዋል ተብለውየተጠረጠሩት ጓደኞቹ ድርጊቱን አለመፈፀማቸውንየተናገሩ ሲሆን የተጠርጣሪው መያዝ ለጉዳዩእልባት እንደሚያስገኝ ተገምቷል፡፡ የፌዴራልፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍና በብሄራዊኢንተርፖል ዲቪዚዮን ኃላፊ ኮማንደር የማነገሰሰው እንዳሉት ተጠርጣሪው ግለሰብ ወንጀሉንቴዲ...␣ከገጽ 5 የዞረካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) መሆኑን ትረዳለች፡፡ “ገንዘቡን የሰጠኝበቼክ ነው፡፡ ይህንን ያደረኩት እኔ ሳልሆን እግዚአብሔር ነው፡፡አይዞሽ ተጽናኚ ብሎ 700ሺህ ብር የያዘ ቼክ ሰጠኝ፤ ማመንአልቻልኩም፤ ምን እንደምናገርም አላውቅም፤ ብቻ እኔ ሰው ነኝግን በእግዚአብሔር እና በቤተሰቦቼ ስም እጅግ አድርጌአመሰግነዋለሁ” ብላለች፡፡ አክላም ዱሮም ቢሆን ቴዲን በጣምእወደው ነበር፤ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩት” ብላለች፡፡ ገንዘቡንካገኘች በኋላም ስለ ገንዘቡ አከፋፈል እና አስመሮም ከእስር ተለቆወደ አገር ስለሚመለስበት ሁኔታ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያቤት ጋር ቤተሰቦቹ እየተነጋገሩ መሆኑን በመግለጽ፤ ቴዲ አፍሮየሰጣትን ቼክ በዛሬው ዕለት መንዝራ በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱበኩል ገንዘቡ ተከፍሎ ወንድሟ ከእስር እንዲለቀቅ ጥረት በማድረግላይ መሆኗን ገልፃልናለች፡፡ ወጣት አስመሮምን በተመለከተ“ወገናችንን ከሞት እናድን” በሚል ቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ በራሪወረቀት ጽፈው በድረ ገጽ የልመና ድምፃቸውን ሲያሰሙመቆየታቸውን በመግለጽ “በመጨረሻ ቴዲ አፍሮ ደረሰልን” ብለዋል-ቤተሰቦቹ፡፡ ከሦስት ዓመታት በፊት መቀሌ የሚገኙትን ቤተሰቦቹንተሰናብቶ ኑሮውን ለማሸነፍ ለሥራ ወደ ፑንትላንድ ያመራውኢትዮጵያዊው የ31 ዓመት ወጣት አስመሮም ኃይለሥላሴ፤ እዛውሆቴል ከፍቶ እየሠራ ነበር፡፡ ከባለቤቱ እና ከአንዲት ሴት ልጁ ጋርአንድ ዓመት ያህል እንደቆየም፤ በታኅሣሥ 2002 ዓ.ም አምስትየታጠቁ ሶማሊያውያን በሌሊት ለዝርፍያ ባለቤቱን ለመድፈር እናግድያ ለመፈፀም ግብግብ ይገጥሙታል፡፡በወቅቱም አብረውት ከነበሩት ኢትዮጵያውያን ጋር በመሆንራሳቸውን ለመከላከል በወሰዱት እርምጃ ከዘራፊዎቹ አንዱ ህይወቱያልፋል፡፡ አብረውት የነበሩት ኢትዮጵያውያን አምልጠው ወደአገራቸው ይመለሳሉ፡፡ አስመሮም ግን ታስሮ ጉዳዩን ሲከታተልይቆያል፡፡ ቤተሰቦቹ እንደሚሉትም በአካባቢው የሚኖሩኬክና␣ፒዛ␣ጀምረናል␣ከፈጸመ በኋላ ከሀገርጠፍቶ ለመደበቅቢሞክርም ፖሊስከኢንተርፖል ጋርባደረገው ከፍተኛጥረት ተጠርጣሪውከሱዳን ጁባ ተይዞሊመጣ ችሏል፡፡ደቡብ ሱዳንግለሰቡን አሳልፋልትሰጥ የቻለችው በኪጋሊ ሩዋንዳ የምስራቅአፍሪካ ሀገራት ከመስከረም 1 እስከ 7 ባደረጉትብሄራዊ የኢንተርፖል ስብሰባ ላይ ሀገሪቱወንጀልን ለመከላከል በጋራ ለመስራት ባደረጉትስምምነት መሆኑን ገልጸዋል፡፡ፖሊስ ሌሎች ወንጀል ፈጽመው የተሰወሩግለሰቦችን ለመያዝም ቢሮው ልዩ የክትትልመረቦችን መዘርጋቱንና በዚህም በተለያዩ ሀገራትየተደበቁ ግለሰቦች መኖራቸውን ማጣራቱንናተጠርጣሪዎችን ለህግ ለማቅረብም ጥረት እያደረገመሆኑን ኮማንደሩ ተናግረዋል፡፡በቁጥጥር ስር የዋለው ተጠርጣሪ ግለሰብምወንጀል ሰርቶ ለማመለጥ መሞከር የህሊና እረፍትየሚነሳ ነው ብሏል፡፡ ፖሊስ ምርመራውንአጠናቆ እንደጨረሰ ጉዳዮ ለህግ እንደሚቀርብተናግረዋል፡፡የጥቃቱ ሰለባ ትዕግስት መኮንን በደረሰባትከፍተኛ ጉዳት ስትሰቃይ ከቆየች በኋላ ሰኔ 3 ቀን2003 ዓ.ም ህይወቷ ማለፉን በዘ-ሐበሻ ጋዜጣላይ በስፋት መዘገቡ ይታወቃል፡፡Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1በሽተኛው...␣ከገጽ ፪ የዞረእንደሆነ ልትረዳው ይገባል፡፡ ወንዱ በብሬገዛኋት እንጂ እኔነቴን አፍቅራ ነው እንደማይላትም ማወቅ ይኖርባታል፡፡ በእርግጥምበገንዘብ የሚገዛው እቃ ብቻ ነው፤ ሴት ደግሞየዚህ ዓለም ውድ ነገር እናትና እህት ሚስትምእንጂ እቃ አይደለችም፡፡ ግን በገንዘብና በስጦታፍቅሯን ገላዋን የምትሰጥ ከሆነ በእርግጥም እሷርካሽ እቃ ሆናለች፡፡ ይሄ ማለት ደግሞ እሷን ብቻይመለከታል እንጂ ሴትን ሁሉ አይመለከትም፡፡ለምሳሌ በአዲስ አበባ ውስጥ ሶስት ሚሊዮንሴቶች ቢኖሩና ሁለት ሚሊዮን አምስት መቶዎቹእንደ ዕቃ በብር የሚለወጡ ቢሆኑ ሁሉም ሴቶችሊባል አይችልም፡፡ ትክክለኛዎቹ አምስት መቶፈርጥ ሴቶችም ስላሉ፡፡እናም ዩኒን ከልቤ እየወደድኩት በመሀልምእንደመጀመሪያው እንዳይሆን እየተጠራጠርኩትሳላውቀው በራሴ በኩል መፈፀም ያለበትን ነገርሳልፈፅም ቀርቼ ነበር፡፡ ለወንድ ልጅ መበለጥአያስፈልግም እያልኩ ለቤተሰቤና ለራሴየምሰጠውን ጊዜ ለእሱ ሳልሰጥ ሁሌም እሱ ፈላጊሲሆን እኔ ሰበብ እያበዛሁ አይመቸኝም ስለውእሱም እሺ የኔ ፍቅር እያለ ሲታገሰኝ በመሀል እኔስለ ብዙ ወንዶች ጓደኞቼ ስነግረው በቅናት ተይከወንዶች ጋር መዋል ይቅርብሽ የሆነ ነገር ሊከሰትይችላል ላጣሽ አልፈልግም እያለ ሲመክረኝ እኔአትቅና ወንዶቹ በወንድምነት እንጂ በሌላአስቤያቸው አይደለም እለዋለሁ፡፡ ሁሌም ግንየማወራለት ከወንዶች ጋር የነበረኝ ውሎ ነበር፡፡ብዙ ጊዜ እየመከረ ታግሶኝ በኋላ ላይ ያን ጊዜያልገባኝን አሁን ግን የገባኝን ዘዴ ፈጠረ፡፡እሱም ድንገት ስለ ሴቶች ያወራልኝ ጀመር፡፡እኔም በቅናት እርር ማለት ጀመርኩ፡፡ ግንእንዳይታወቅብኝ እሱ ፊት ብዙ አላጋንንም፡፡ሶማሊያውያን አስመሮም ጥፋት እንደሌለበት እና በሰዓቱም ተኝቶእንደነበር ምስክርነታቸውን ሰጥተውለታል፡፡ ሆኖምምስክርነታቸው ተቀባይነት ባለማግኘቱ ከአንድ ዓመት እስር በኋላበሞት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡ አስመሮም በእስር ቤት ሳለ ሚስትበግብግቡ ወቅት ጉዳት የደረሰባትን የሰባት ዓመት ሴት ልጇን ይዛወደ ኢትዮጵያ የተመለሰች ሲሆን ታዳጊዋ ላይ የደረሰው ጉዳትከፍተኛ ስለነበር ህይወቷ አልፏል፡፡ የልጇን መሞት እና በባለቤቷላይ ሞት መፈረዱን መቋቋም ያቃታት ባለቤቱ በአሁኑ ሰዓት የትእንዳለች እንደማይታወቅ የአስመሮም እህት ሉአም ኃይለሥላሴለአዲስ አድማስ ተናግራለች፡፡እህቱ እንደምትለው ወንድሟ ከታሰረ ሁለት ዓመት ሆኖታል፤ጉዳዩም ፑንትላንድ ውስጥ በምትገኘው ቦሳሶ ከተማ ሲታይ ቆይቶበከተማዋ ያሉ የጐሳ አባላት በሞት እንዲቀጣ ይወስናሉ፡፡ የሞትቅጣቱ የሚነሳለት ደግሞ 700ሺ የኢትዮጵያ ብር ወይም ወደ40ሺህ ዶላር አካባቢ ሲከፍል ብቻ እንደሆነ ውሳኔ ያስተላልፋል፡፡ሁኔታው እጅግ ያስጨነቃቸው ቤተሰቦቹ፤ በተለያየ ጊዜ በርካታደብዳቤዎችን ለውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመፃፍ መንግሥትዲፕሎማሲያዊ ጥረትበማድረግ የወጣቱን ህይወትእንዲያተርፍላቸው ቢማፀኑም ምላሽ ሳያገኙ መቅረታቸውንየወጣቱ እህት ለአዲስ አድማስ ገልፃለች፡፡በዚህ ሁኔታ ውስጥ እያሉ ጥቅምት 7 ቀን 2004 ዓ.ም ወጣትአስመሮም ቤተሰቦቹን እንዲሰናበት በማለት አሳሪዎቹ ስልክ ወደቤተሰቦቹ እንዲደውል ያደርጋሉ፡፡ በተደወለው ስልክም እስከ አርብመስከረም 17 ቀን ድረስ ገንዘቡን መክፈል ካልቻለ የሞት ፍርዱተፈፃሚ እንደሚሆን ተናግሮ የ”ደህና ሁኑ” መልዕክት ለቤተሰቦቹአስተላልፎ ቤተሰቦቹን ይሰናበታል፡፡ እህቱ እንደተናገረችው፤“ቅጣቱ ፍትሃዊ ባለመሆኑ ተፈፃሚ እንዳይሆን የቻልነውን ሁሉሞከርን፤ የሞት ፍርዱ ሊፈፀም ሁለት ቀናት ብቻ ሲቀሩት የውጭጉዳይ መሥሪያ ቤት ሠራተኞች ምናልባት በሥራ ጫና ወይም ከሱየባሰ ጉዳዮችን ሲፈጽሙ አቤቱታችንን አልሰሙም ይሆናል በሚልአሁን␣ጊዜው␣የኢስት␣አፍሪካ␣የጤፍ␣እንጀራ␣ነው␣ኢስት␣አፍሪካ␣የጤፍ␣እንጀራ␣በገበያው␣ላይ␣ለምን␣መምራት␣እንደጀመረ␣እርስዎም␣ዛሬውኑ␣ይቅመሱት␣<strong>612</strong>-214-2584 ወይም␣651-689-9220␣ደውሉ␣ኩኩ...␣ከገጽ ፪ የዞረአሁን በቴሌቪዥን እንደተመለከትነው ከሆነ ህገወጦቹ፣ አጭበርባሪዎቹ እየተያዙ እርምጃእየተወሰደባቸው ነው፤ የእውነት ይሄ ነገርአስደስቶኛል፡፡ አሁን ተስፋ እንዳለኝ ሳውቅ መሳቅጀምሬያለሁ፡፡ በፊት ግን ባለው መጥፎ ሁኔታበጣም ከፍቶኝ ነበር፡፡ አሁን ዘፈኔ እንደሚወጣተስፋ ማድረግ ጀምሬያለሁ፡፡ እኔ ገንዘቡአይደለም የሚያስጨንቀኝ፡፡ የወጣውን ወጪአትጠይቀኝ፡፡ ብዙ ብር ነው የፈሰሰበት ለዚህአልበም እንደ ማንኛውም ሰው ገንዘብህን ማግኘትእገሊት እንዲህ ብላኝ ሲለኝ ትወድሃለችታፈቅርሃለች ማለት ነው እንዲህማ ካለች ስለውአይ ፍፁም እህትነት ነው በመሀላችን ያለውይላል፡፡ አንዳንዴ አንዷ እንዳፈቀረችኝያሳብቅባታል፡፡ ማንነቴን ሳታውቅ በፊት ችላየምትለኝ አሁን ስንቀባረር የኔን ጥሩን ስታይ አስሬትደውላለች ይላል፡፡ እና ጥበሳታ ስለው አንቺስካንቺ ሌላ ማንም አያስፈልገኝም ይለኛል፡፡ ጭራሽአብረን እያለን ብዙ ሴቶች እየደወሉለት በስርዓቱምንም ሼም ሳይዘው ያወራል፡፡ ይሄ ነገሩአጠራጠረኝና እንደ ሌላው ወንድ ቆጥሬውእሱንም መራቅ ጀመርኩ፡፡ ስርቀው ብዙ ጊዜበቴክስት ፍቅሩን ቢገልፅልኝም ግንአላመንኩትምና ተውኩት፡፡ የመጨረሻ ጊዜምሲደውል በሌላ ሰው ሳስነሳበት ቆረጠለት፡፡ከጊዜ በኋላ ግን በሰል ስልና ነገሮችን ሳመዛዝንከግትርነቴ ስባንን ለካንስ እሱ ንፁህ አፍቃሪኖሯል፡፡ እኔ ነኝ የራሴን በኩል ያልተወጣሁት፡፡በገንዘብ በኩል ባያደርግልኝም ከገንዘብና ከምንምነገር በላይ የሆነውን ፍቅርና ታማኝነቱን ሰጥቶኝነበር፡፡ አልተረዳሁትም እንጂ፡፡ በዛ ላይ እኔ ስለወንድ ጓደኞቼ ስለፈልፍበት ታግሶ ሳይርቀኝሳይጠራጠረኝ ችሎኝ እሱ ግን ሲነግረኝ የሱንያክል መታገስና መረዳት ሳልችል አይታመንምብዬ ተውኩት፡፡ አሁን ይሄን ስረዳ ተፀፀትኩ፡፡ዳግምም ፍቅሩ አገረሸብኝና በሃይል ማንንምአፍቅሬ በማላውቀው መልኩ አፈቀርኩት፡፡ እሱግን በዛን ሰዓት የራሱን ኑሮ መስርቶ ስለነበርላገኘው አልቻልኩም፡፡ አሁን ጤነኛ የሆነው ፍቅርሳይሆን ጤና ያጣው ፍቅር ይዞኝ ዩኒ ካመለከኝበኋላ ብቻዬን በፍቅሩ እየተሰቃየሁለት እገኛለሁ፡፡እንደኔ ከመሆን ይሰውራችሁ፡፡ ሰው ብዙ ጊዜየሚፈልገውን ሲያገኝ አያያዙን ያጣበትና ምርጡንነገር አግኝቶ ያጣዋል፡፡ ያን ጊዜ ጉዳቱ አይጣልነው፡፡ ትፈልጋለህ ግን ከእሱ በላይ የሚያስደስተውስራህን ለህዝብ ማቅረብ ነው፡፡ ጥሩ ስራ ሰርተህሰው እንዲወደው ማድረግ ነው ትልቁ የጥበብእርካታ፡፡ ሰው ጠፋሽ ሲልህ ታዝናለህ፡፡ ያለፈዘፈን ስንት ዓመት ትዘፍንላ ቸዋለህ? አድማጩምከእኛ አዲስ ነገር ይፈል ጋል፡፡ ዋናው ፍላጎቴአልበም ማውጣት ነው፤ እንደሚሆንምይሰማኛል፡፡ ሌላው ለአድናቂዎቼና ለመላውየኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ ዓመት የሰላ ም፣ የጤናናየብልፅግና ይሁንልን ነው የምለው፡፡መዲና፡- ኩኩ እኔም አመሰግናለሁ፡፡ መልካምየስራ ዘመን ይሁንልሽ፡፡አስበን የመጨረሻ ዕድል ለመሞከር ጉዳዩን ለሪፖርተር ጋዜጣአስረዳን፤ እነሱም ዜናውን ረቡዕ እለት አወጡት፡፡ እስከ ሐሙስማታ ድረስም ምንም የተለወጠ ነገር አልነበረም፡፡ ሐሙስ ምሽትላይ ግን አንድ ስልክ ተደወለልኝ፤ አንድ ሰው ገንዘቡን ከፍሎየወንድማችሁን ህይወት ሊታደግ ነውና ነገ ትገናኛላችሁ የሚልነበር” ስትል ሁኔታውን ታስረዳለች፡፡ እህቱ እንደምትለው፤ቤተሰቦቹ የጠበቁት የመንግሥት አካላት ጋዜጣውን አይተው ምላሽይሰጡናል ብለው እንጂ አንድ ግለሰብ ገንዘቡን ከፍሎያስለቅቅልናል የሚል ግምት አልነበራቸውም፡፡ በትናንትናውዕለትም የወንድሟ መትረፍ እንጂ የወንድሟን ህይወት ለመታደግያሰበው ግለሰብ ማንነት ሳያስጨንቃት በደስታ እና በሲቃ ተውጣየተባለው ቦታ ስትሄድ፤ ገንዘቡን ከፍሎ የወጣቱን ህይወትለመታደግ የወሰነው ግለሰብ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲአፍሮ) መሆኑን ትረዳለች፡፡ “ገንዘቡን የሰጠኝ በቼክ ነው፡፡ ይህንንያደረኩት እኔ ሳልሆን እግዚአብሔር ነው፡፡ አይዞሽ ተጽናኚ ብሎ700ሺህ ብር የያዘ ቼክ ሰጠኝ፤ ማመን አልቻልኩም፤ ምንእንደምናገርም አላውቅም፤ ብቻ እኔ ሰው ነኝ ግን በእግዚአብሔርእና በቤተሰቦቼ ስም እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለሁ” ብላለች፡፡አክላም ዱሮም ቢሆን ቴዲን በጣም እወደው ነበር፤ አሁን ደግሞበጣም ወደድኩት” ብላለች፡፡ገንዘቡን ካገኘች በኋላም ስለ ገንዘቡ አከፋፈል እናአስመሮም ከእስር ተለቆ ወደ አገር ስለሚመለስበት ሁኔታ ከውጭጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ጋር ቤተሰቦቹ እየተነጋገሩ መሆኑንበመግለጽ፤ ቴዲ አፍሮ የሰጣትን ቼክ በዛሬው ዕለት መንዝራበሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በኩል ገንዘቡ ተከፍሎ ወንድሟ ከእስርእንዲለቀቅ ጥረት በማድረግ ላይ መሆኗን ገልፃልናለች፡፡ወጣት አስመሮምን በተመለከተ “ወገናችንን ከሞት እናድን” በሚልቤተሰቦቹ እና ጓደኞቹ በራሪ ወረቀት ጽፈው በድረ ገጽ የልመናድምፃቸውን ሲያሰሙ መቆየታቸውን በመግለጽ “በመጨረሻ ቴዲአፍሮ ደረሰልን” ብለዋል -ቤተሰቦቹ፡፡የፍጥነት␣ይሉኝታ␣ሊገድለኝ␣ነው␣␣ከናኦድ ቤተ ሥላሴnaodlive@gmail.<strong>com</strong>ዛሬም እንደተለመደው ልጄ ‹‹አባባ! ሁሉም መኪና ለምን ይቀድምሀል?››ብሎ ጠየቀኝ፡፡ የማያዳግም መልስ ልሰጠው ስለፈለኩ ጥቂት አሰብኩ፡፡ ‹‹እኔልጅ ጭኜአለሁ፤ ሌሎቹ ግን አልጫኑም፤ ልጅ የጫነ ደግሞ በፍጥነት አይነዳም!ክልክል ነው›› አልኩትና ፍጥነቴን የምቆጣጠርበትን የትራፊክ ምልክቶችማሳየት ጀመርኩ፡፡ ወዲያው ከኔ ቀድሞ የፍጥነት ገደብ ምልክቶችን እያነበበ‹‹አባባ በ40 ነው የምትነዳው፤ አሁን ደግሞ 30 ነው! Holly! Molly! አሁንደግሞ 15ይላል…እያለ ያስቀኝ ጀመር፡፡ ከዚያ ይሄንን መሰረት አድርገውከወንድሙ ጋር ሌላ ጨዋታ ፈለሰፉና መጫወት ቀጠሉ..እኔ ግን ስለ ፍጥነቴመንስኤ ማሰቤን ቀጠልኩ፡፡ልጄ ያለው እውነቱን ነው፡፡ ሰሙኑን እንደ ውሃ ቀጂ በምመላለስበት ፍሪዌይ ላይ እንኳን ስነዳ፤ ከምቀድማቸው መኪኖች ይልቅ የሚቀድሙኝይበልጣሉ፡፡ ከሁሉ የሚገርመኝ በ55MPH በሚነዳበት ላይ በ75 እየነዳሁ፤በ65 የሚነዳበት ላይ መኪናዬ እስትርገበገብ በ80 እየነዳሁ እያለም ቢሆን ከኔየበለጠ ወፈፌ ይመጣና ቀድሞኝ ይሄዳል፡፡ ትናንትናማ አንዱ መንገድ ልቀቅልኝብሎ ባውዛ አበራብኝ፤ መንገድ ቀየርኩት፡፡ ሌላው ወፈፌ ደመሞ ተከተለኘኝ፡፡ለስንቱ መንገድ ለቅቄ እዘልቀዋለሁ አልኩና 70 ሰጠሁት፡፡ ተናዶ አልፎኝ ሄደ!ወርዶ በጥፊ ቢለኝ ተመኝቶ እንደነበር አልጠራጠርም፡፡ከዚህ በላይ ክንፍአውጥቼ አልበር!ነገሩን ሳሰላው..ሳሰላው...የምፈጥነው ለመቅደም አይደለም! ስለምቸኩልምአይደለም! ብዙ ጊዜ ፍጥነቴን ከተፈቀደው በላይ የማደርገው በይሉኝታ ነው፡፡ከፍጥነቱ በላይ ያለው ቁጥር በሙሉ የይሉኝታ መጠኔን የሚለካ ሁሉይመሰለኛል፡፡ በ40 የተፈቀደውን በ60 ስነዳ፤ የይሉኝታ መጠኔ 20 ደርሷልማለት ነው፡፡ይሉኝታዬ የሚመጣው ከሁለት ወገን ነው፡፡ አንደኛው ከሚከተሉኝመኪኖች፡፡ ሁለተኛው ደግሞ ከፊቴ ከሚሄዱት መኪኖች ነው፡፡ የኋለኞቹይገፉኛል፤ የፊተኞቹ ይስቡኛል፡፡ በአካባቢው የቆመ የፖሊስ መኪናእስኪገላግለኝ ድረስ ማለቴ ነው፡፡ለይሉኝታዬ መላ ፍለጋ ቆፍጣናው አለቃዬ ሲነዳ ማስተዋል ጀመረኩ፡፡ከኋላ የጫንነውን ዕቃ ለመቆጣጠር ካልሆነ በቀር፤ ከቶ አይኑን ወደ ኃላመመልከቻ መስታወት ላይ አይጥልም፡፡ ራሴን ከርሱ ጋር ሳነጻጽረው፤ አይኔግማሹን እድሜውን የሚያባክነው ወደ ኋላ መመልከቻ መስታወት ላይ ነው፡፡ወፈፌዎች ቂጤን እንዳይገጩኝ ወይም መንገድ እንዳልዘጋ ተጨንቄ፡፡ለፈረንጅየማይሆን፤ቅጥ ያጣ እለፉ..እለፉ..የሚል ትህትናም ነው መሰለኝ፡፡ የሆነ ሆኖየፍጥነት ይሉኝታ ሊገድለኝ እንደተዘጋጀ ገባኝ፡፡ ከዚያ ቢጨንቀኝ፤ ያንንየይሉኝታ መስተዋት አጠፍኩትና ተገላገልኩ፡፡ ለጊዜው የግራና ቀኙ ይበቃኛልመሰለኝ፡፡ ሆ!ሆ! ወደ ኋላ እያየሁ ወደፊት ልነዳኮ ትንሽ ነበር የቀረኝ፡፡ አብዝቶወደ ኋላ ማየትም፤ ማሰብም አይበጅም፡፡እንባሽ␣ከዓይንሽ ምንጭ የፈለቀ ….ከተሰበረ ልብሽ የተቀዳየቅንድበሽን ግድብ ደርምሶ ….በጉንጭሽ ቦይ የተነዳያ ትኩስ እንባሽን….ላኑረው በጽዋ ቀድቼበምን ምክንያት እንደተነባ…ምስጢሩን እንድጽፍ ፈትቼጠብ አርጌ ከመዳፌከጽዋው ቆንጥሬ ወሰድኩና….አስተውዬ ባየው እንባሽንገረመኝ የፍቅር ሆነና…እንደገና ብዥ ብሎየሃዘን ሆነብኝ ድንግት….መስሎም ታየኝ ባጋጣሚኩልል ያደረግሽው ለናፍቆት….የደስታም ይመስላል ትኩስ እንባሽ…አስተውዬ ባየው ከስሩተዘባረቀብኝ ምክንያቱ….የእንባሽ መፍለቂያ ምስጢሩእባክሽ አስረጂኝ እህቴለምን እንባሽ እንደፈለቀ….አእምሮዬም መርምሮ አቃተውልቤም ለመፍታት ተጨነቀ…..ተስፋዬ ኃይሉ (ማርኮ)የልቤን␣አዳራሽ␣ያለ አንተ እሚረግጠውየለውም በጭራሽሊውጠኝ ቢከጅልመሬት ተሰንጥቆመሄድን አልፈራምያን ያህል ርቆልቤን ግን አልሰጥምለሌላ ፈጽሞተቀምጧል እውስጤበልብህ ታትሞከፀዳለከጉንጭህ␣ላይ␣ልፍሰስ␣እንባህ ሆኜ ለአንዴቢታይህ ምናልባትበጕንጭህ መውረዴኧረ ጢም መላጫህብሆን ይሻለኛልቆረጥ ሲያደርግህከደምህ መዋሀድእድል ይገጥመኛልቢያድለኝ␣ምን␣አለበት␣... ሁኔታዬን ብገልጽላትምነው ሆዴንስ ባይበላው....የሷን ነገር እያሰበውእንደው ባልቸገር ባልጨነቅ...........ቃሏንስ ባልጠብቅምን አለበት ቢያድለኝ....እንደው ከፊቷ ቢጥለኝምናለ ብለምናት ብማፀናት..........ሁኔታዬን ባስረዳትሰኞንም ባልፍ እሁድአልወጣም አለች ከሆድቸገረኝ እኮ ወዴት ልሂድእያመሰች ረሃብ ጭራይኽው ዛሬም አለች ከኔ ጋራሆዴ አልኳት ቢቸግረኝውስጤ ገብታ ብትረብሸኝ(ያትናዎስ መሰለ)ዘንድሮ␣ጥበሳት ይሉኛል ወጪዋ እልታያቸውየሽንኩርት ዘይቱ ምንጩ እልገባቸውመጥበስማ ቀረ ማሽተት ነው ክሩቁመደለያው የለም ማባበያ ስንቁእንኳን ልትጠበስ እሱዋን የመሰለችዘንድሮስ ለጉድ ነው ሽሮዋም ጨሳለችሚኪያስፍቅሬ␣ባለንጋው ጣቶቹ ደባብሶዓይኔን ወደ ዓይኖቹ መልሶፊቱን በፈገግታ አላብሶሃፍረት በሌለው ምኞት ስሜቱን ነስንሶትንፋሹን በውስጤ ረስርሶ፡፡ከሰው መሃል ካዳራሹቀንም ቢሆን ባመሻሹሳይጨነቅ ለይሉኝታጠዋት አይል ወይም ማታካንገቴ ስር ከጅምሩሲያባብለኝ ንጹህ ፍቅሩሲያማልለኝ ጥቁር ፀጉሩሳላስበው ድንገት ሽቶኝቶሎ ብዬ በእጆቼ አቀፍኩትኝ፡፡እርሱ ከላይ እኔ ከስርንጹህ ስሜት ንጹህ ፍቅርማን ያገኛል ከኔ በቀር፡፡የግልብጦሽ ከወደላይ እያየሁትማሙሽዬን ትንሹን ልጅ አጫወትኩት፡(የጠብታ ጩኸት፤ገነት ደምሴ/2001)ብታዉቂ␣ስትስቂጠፈርን እንደምታደምቂመንፈስን ካዚም እስራት እንደምታላቅቂብታዉቂ...ስትስሚአጥንትን እንደምታለመልሚታማሚ ልብን እንደምታክሚብታዉቂ....ስታወሪዱዳ እንደምታናግሪመነኩሴዉን ከሱባኤፈላስፋዉን ከጉባኤእንደምትጠሪብታዉቂ...እንኳንስ በኔ ልትስቂከራስሸ ጋር ፍቅር ይዞሽአይሽ ነበር ስትማቅቂ(በእዉቀቱ ስዩም)ግጥሞቻችሁን ላኩል፤ እናትምላችኋለን።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!