10.08.2015 Views

8326/henocka2001@yahoo.com 226-8326/ 612-226

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

medina newspaper # 1 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ፍቅረኛሽን ምን ያህል ታምኚዋለሽ? ሙሉበሙሉ የምትይ ከሆነ ተሳስተሸል፡፡የትኛውም ወንድ ሙሉ አይታመንምና፡፡ይህ ደግሞ አንቺን ከፍቅረኛሽ ጋር ለማቃረን ብለንየፈለሰፍነው የፈጠራ ወሬ አይደለም፡፡ ይልቁኑምርምርና ጥናት ተደርጎበት የተገኘ እውነተኛማረጋገጫ እንጂ፡፡ ጥናቱን ያደረገችው የ‹ኮምፕሊትውመን›› መፅሄት ዘጋቢ ትሬሲ ፓርፓራ እንዳለችውየውሸታቸው መጠን እና ደረጃ ይለያይ እንጂ ሁሉም ወንዶችፍቅረኞቻቸውን ይዋሻሉ፡፡ አንተም ራስህን በእውነትመስታወት እንድትመለከተው፣ አንቺም ለጥንቃቄ ይረዳሽ ዘንድወንዶች ለሴቶች የሚዋሿቸውን አስር ውሸቶች እንደሚከተለውይዘን ቀርበናል፡፡ውሸት... እጅግ የተደጋገመ ውሸት... ብዙ ውሸት፡፡ አዎ!ከወንዶች አንደበት፡፡ ወንዶች በውሸት የተሞሉ የሀሰትጎተራዎች ናቸው፡፡ በህይወትሽ ውስጥ ምናልባት ከአንድ በላይከሆኑ ወንዶች ጋር የፍቅር ቁርኝት መስርተሽ ይሆናል፡፡ከሁሉም አንደበት የምትሰሚው ግን ያው የተደጋገሙውሸቶችን ነው፡፡ ለምንድን ነው የሚዋሸኝ? ብለሽ ተደንቀሽምይሆናል፡፡ የእዚህን መልስ ማወቅ ከፈለግሽ ቀጥሎ የሰፈረውንፅሑፍ በጥሞና ማንበብ ይጠበቅብሻል፡፡ በፅሑፉ ውስጥ መቼናለምን እንደሚዋሽም ታነቢያለሽ፡፡ አስሩን ውሸቶች ‹‹ኮምፕሊትውመን›› መፅሔት እንደሚከተለው ይዘረዝራቸዋል፡፡ 1‹‹ካንቺ ልጆች ወልጄ ማየት እፈልጋለሁ ወይም ካንቺ ልጆችይኖሩኝ ዘንድ እሻለሁ››ይህን ውሸት በሰላ አንደበቱ ሲነግርሽ በፍፁም ልብሽልትቀበይው ትችያለሽ፡፡ አይፈረድብሽም፤ ታፈቅሪዋለሽናበአንቺ ቦታ ሆነን ስናየው ልክ ነሽ፡፡ ከዚህ በኋላ ይህ አይነትንግግር በተለይ ፍቅራችሁ በቀዘቀዘበት ሰሞን የተናገረሽ ከሆነማመን የለብሽም፡፡ ወንዶች ይህን አይነት ውሸትለፍቅረኞቻቸው (ለሚስቶቻቸው) የሚናገሩት ፍቅራቸውየቀዘቀዘ በመሰላቸው ጊዜ ሴቷን በልጅ ፍቅር አስረውማስቀረት ሲፈልጉ ነው›› ይሉናል የ‹‹The Half Truth HighBreaking the illusions of the most powerful Drug inlife and business›› ደራሲ ዶክተር ኬቪን ፍሊሚንግእንደሳቸው እምነት አባባል ወንዶች ሴቶች ለልጅ ያላቸውንፍቅር ያውቃሉና ይህን ውሸታቸውን እንደ መያዣነትይጠቀሙበታል፡፡ ሴቷ ልጅ ከእኔ መውለድ ከፈለገማ በእርግጥያፈቅረኛል ብላ እንድታስብ የተዘጋጀ ወጥመድ ነው ነገሩ፡፡‹‹ይህን ውሸት መናገር ለምን አስፈለገ?›› የሚለውን ጥያቄ ዶ/ር ኬቪን ያቀርቡና መልሰው ራሳቸው መልስ ይሰጡበታል፡፡እንዲህ በማለት፡- ‹‹ወንዶች ይህን ውሸት የሚናገሩት ለቃላቸውእና ለፍቅራቸው ታማኝ የሆኑ ለማስመሰል ነው፡፡ ስለዚህማንም ሆነ ማን በተለይ ፍቅርሽ በቀዘቀዘበት ሰሞን አፍቃሪሽካንቺ ልጆች ይኖሩኝ ዘንድ እሻለሁ ቢልሽ ሙሉ በሙሉአትመኚው፡፡ የዚህ አይነቱ ውሸት በተለይ ሴቶቹ በደረሱበትጊዜ ፍቅርን ከማጠንከር ይልቅ ጨርሶ እንደሚያወድመው ነውዶ/ር ኬቪን የሚናገሩት፡፡ 2‹‹ፈፅሞ ወፍራም አይደለሽም፡፡ ምንም አይነት ልብስብትለብሺ ይስማማሻል››ይህን ውሸት የሚዋሽሽ መች መሰለሽ? ምን መልበስእንደሚገባሽ ሀሳብ እንዲሰጥሽ ስታማክሪው ነው፡፡ ውሸትለመዋሸት የተገፋፋበት ምክንያት ደግሞ አንቺን ላለማስቆጣትበማሰቡ ነው፡፡ እውነታውን እያወቅሽ ሲደልልሽ አሜን ብለሽነው የምትቀበይው? ይህን ካደረግሽ ሰውዬሽን ወደ ውሸትእየገፋፋሽው ያለሽው አንቺው ነሽና መታረም ይገባሻል ይላልዶ/ር ኬቪን፡፡ ወፍራምነትሽን እያወቅሽ አይደለሽም ሲልሽአሜን ብለሽ የምትቀበይ ከሆነ የውሸት ተባባሪ ነሽ ማለትነው፡፡ ለነገሩ ለበጎ የተዋሸ ስለሆነ በፍቅር ህይወታችሁ ላይተፅዕኖ ባያመጣም የአንቺነትሽን እውነታ የምትቀበይ ጠንካራልጅ መሆንሽን ንገሪው፡፡ ስለ ራስሽ ይህን አይነት አመለካከትካለሽ ለውሸት አይገፋፋም፡፡ 3‹‹የጠየቅሽኝን ሁሉ አደርግልሻለሁ››እንዲህ አይነት ውሸት የሚዋሽሽ በተለይ ፍቅርሽንሲጠራጠርና ጥለሽው የምትሄጂ መስሎ ሲሰማው ነው፡፡አፍቃሪሽ እጁ ላይ ምንም እንደሌለው እያወቀናእንደማያደርግልሽም ልቦናው እየነገረው የጠየቅሽኝን ሁሉአደርግልሻለሁ ቢልሽ አትመኚ፡፡ እሱም ቢሆን የሚያተርፈውነገር ቢኖር አላስፈላጊ ጭንቀትን ነው፡፡ ስለዚህ ፍቅርሽን ማዳንከፈለግሽ አንቺ ጉዳይሽ ከእሱ እንጂ ካለው ቁሳዊ ነገርእንዳልሆነ ንገሪው፡፡ 4Medina/መዲናNovember 2011 volume I No. 1 ጥቅምት 2004 1ኛ ዓመት ቁጥር 1‹‹ቤተሰቦችሽን እወዳቸዋለሁ››ግንኙነታችሁ እየዳበረ ሲሄድ በተለይ አንቺ ፍቅረኛሽ(ባለቤትሽ) ስለ ቤተሰቦችሽ ያለውን አመለካከት ማወቅስለምትፈልጊ ነው ይህን ውሸት የሚነግርሽ፡፡ ያንቺን ፍላጎትአውቋል፤ አልወዳቸውም ብሎ ሊያስቀይምሽ አይፈልግም፡፡እንደማይወዳቸው እያወቀ እንኳ ‹‹እወዳቸዋለሁ›› ነውየሚልሽ፡፡ ይህን በመናገሩ አንቺን እንዳስደሰተ ያምናል፡፡ ይህንስላለሽ ግን ትክክል ነው ብለሽ ማመን አይገባሽም፡፡ ከአንደበቱየሰማሽውን በተግባር ለማረጋገጥ የራስሽ የሆነ ዘዴ ተጠቀሚናመርምሪው፡፡ እውነታው ላይ ስትደርሺ የተገላቢጦሽ ቢሆንእንኳን አትቀየሚው፡፡ ይልቅ ስለ ቤተሰቦችሽ ያለውን ግልፅአስተያየት እንዲሰጥሽ አድርጊው፡፡ ባይወዳቸው እንኳን‹‹አልወዳቸውም›› ብሎ እውነተኛ ስሜቱን ስለገለፀልሽአድንቂው፡፡ ዋሽቶ ከሚያስደስትሽ እውነተኛ ስሜቱንእንዲገልፅልሽ ገፋፊው፡፡ 5‹‹በእውነት ልዩ ነሽ››ወንዶች ይህን ውሸት የሚዋሹ በተለይ ያሁኗ ፍቅረኛቸውንከቀድሞ ፍቅረኛቸው ጋር በሚያነፃፅሩበት ጊዜ ነው፡፡ ይህንሲልሽ የቀድሞ ፍቅረኛውን እያስታወሰሽ በቅናትእንዳትንገበገቢ አስቦ መሆኑን ልብ በይ፡፡ አባባሉ ከፊልእውነታን የተመረኮዘ ቢሆንም ሙሉ ለሙሉ በአባባሉእርግጠኛ ላለመሆኑ ግን እርግጠኛ ሁኚ፡፡ ስለ ቀድሞፍቅረኛው ብቻ ሳይሆን ስለ ሌሎች ሴቶች እያነሳ መልካምጎናቸውን ሲናገር መናደድ አይገባሽም፡፡ ይህን አባባሉን በፀጋየምትቀበይ ከሆነ ወደ ውሸት ጎዳና የሚወስደው ምንምምክንያት አይኖርም፡፡ ይህን ውሸት እንደ ዋሸሽ በደረስሽበትጊዜ ለመለየት ከመቸኮል ይልቅ ችግራችሁን በግልፅ ውይይትለመፍታት ሞክሩ፡፡ 6‹‹ሁል ጊዜም ከአንቺ ጋር የምፈፅመው የፍቅር ግንኙነትበጣም አስደሳች ነው››ይህን ውሸት የሚዋሽሽ ደግሞ የፍቅር ግንኙነታችሁእየጠበቀ በመጣበት ወቅት በፈፀማችሁት የፍቅር ግንኙነትያልረካ ከሆነ ነው፡፡ በጨዋታው አላስደሰትሽኝም ቢልሽየሚደርስብሽን የስነ-ልቦና ችግር፣ የበታችነት ስሜት ያውቃል፡፡ከዚያ በኋላ ከእሱ ጋር ግንኙነት መፈፀም እንደማትፈልጊምይገምታል (በደረሰብሽ የበታችነት ስሜት) እነዚህን እውነቶችላለመጋፈጥ ሲል ለመዋሸት ይገደዳል፡፡ ይህ አይነቱ ውሸትበተለይ በአንድ ጣራ ስር መኖር ስትጀምሩ ሊያስከትለውየሚችለው ተፅዕኖ ከባድ ነው፡፡ ከአሁኑ በግልፅ ውይይትችግራችሁን ማስወገድ ይኖርባችኋል፡፡ ይህ አይነቱ እውነታበራስ ስሜት ይታወቃልና ቢዋሽሽ እንኳን ‹‹አትዋሽኝአላስደሰትኩህም›› ለማለት ወኔው ይኑርሽ፡፡ ልብ በይ በፍቅርግንኙነት ጨዋታ ከማያስደስተው አጋሩ ጋር ማንም መኖርአይፈልግምና ይህ አይነቱ ችግር ካለብሽ ባለሙያ አማክሪናከችግርሽ ተፈወሽ፡፡ ያን ጊዜ እሱም አይዋሽም፤ አንቺምማስደሰት አይሳንሽም፡፡ 7‹‹ለስራ አጋርነትም አንቺን እመርጣለሁ››በስራ ዙሪያና ህይወትን በተመለከተ ውይይት ስታደርጉ ነውይህ አይነቱ ውሸት ሊዋሽ የሚችለው፡፡ ታምኚና ትተማመኝበትዘንድ ይህን ውሸት ቢናገር አትፍረጅበት፡፡ ሰውም፤ አንቺንምእስከወደደ ድረስ የተናገረው እውነት መሆኑን ብትደርሽበትእንኳን ቂም አትያዢበት፡፡ ላንቺ ያለውንቦታ ለመግለፅ ለመዋሸት ሌላ ምንምአማራጭ ስለሌለው ነው፡፡ ልብ በይአንዳንዶቹ ‹‹ነጭ ውሸቶች›› ጉዳትሳይሆን ጥቅም ሊኖራቸው ይችላል፡፡በሀገራችን ‹‹ዋሽቶ ከማጣላት ዋሽቶማስታረቅ›› እንደሚባለው ነው፡፡ 8‹‹ጉያሽ ውስጥ ልጥፍ ማለትእፈልጋለሁ››የፍቅር ግንኙነት (ወሲብ) ከፈፀማችሁበኋላ ይህን አባባል ሊያሰማሽ ይችላል፡፡ይህን የሚያደርገው ፈልጎ ሳይሆንጀርባውን ሰጠኝ ብለሽ እንዳትቀየሚው፣የፍቅር ሰው መሆኑን እንድታምኚለትፈልጎ መሆኑን ልብ በይ፡፡ ይህ አይነቱውሸት በፍቅር ህይወታችሁ ላይ የጎላተፅዕኖ ባያመጣም ጉያ ውስጥ ልጥፍብሎ ፍቅሩን ‹‹የውሸት›› ከመግለፅ ይልቅእውነትነቱን የማስታወቅ ሌላ መንገድይጠቀም ዘንድ ገፋፊው፡፡ 9‹‹እወድሻለሁእወድሻለሁ››ይህች ውሸት የብዙ ወንዶች ውሸት ነች፡፡ ለአንደበትየማትከበድ፡፡ ምላሱ ጤፍ ይቆላል የተባለ ወንድአላጋጠመሽም? ብዙዎች ጤፍ በሚቆላ ምላሳቸው ብዙልጃገረዶችን (ሴቶችን) ጉድ አድርገዋልና ተጠንቀቂ፡፡እወድሻለሁ ስላለሽ ብቻ ልቡን ሰጥቶሻል ማለት አይደለም፡፡ምናልባት ለአፍታ ስሜት ብቻ ተመኝቶሽም ሊሆን ይችላል፡፡ይህን ማረጋገጥ የምትችይው በትዕግስትና በእርጋታ ነውናትዕግስት ይኑርሽ፡፡ 10በዝምታ መቅጣትወንዶች ውሸታቸውን ከሚደብቁበት መንገድ አንዱ በዝምታመቅጣት ነው፡፡ ምንም ያለመናገር፡፡ ብዙ መለፍለፍእንደሚያጋልጥ ስለሚያውቁ ዝምታን ይመርጣሉ፡፡ ፍቅረኛሽያለወትሮው ዝምታ ካበዛ ሊደብቀው የሚፈልገው ውሸት አለማለት ነው፡፡ አንቺ እንድታውቂበት ያልፈለገው ውሸት፡፡ ከሞላጎደል ዶ/ር ኬቪን ፍሊሚንግ እና ትሬሲ ፓርፓራ የደረሱባቸውወንዶች ለሴቶች የሚዋሿቸው 10 ውሸቶች እነዚህ ናቸው፡፡እነዚህ ውሸቶች ተነቅለውና ተመርጠው የወጡ እንጂ ውሸቶቹእነዚህ ብቻ አይደሉም እንደ ኬቪንና ትሬሲ አባባል፡፡ ሌሎቹንደግሞ እናንተ ፈልጋችሁ አግኟቸው፡፡Furniture Warehouse, IncAt Furniture CFW we understand your goal of having a warm andinviting home – not just a house. We offer the highest quality furniture,a vast array of styles, and excellent value so that your goalcan easily be<strong>com</strong>e a reality.(ከሱፐርቫሉ ሉ ሱፐር ማርኬት ጎን2497 West Seventh Street Saint Paul, MN 55116ጎን)

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!