10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃገጽ pageመብት የተሰኘው አምዲችን በአሜሪካን ሃገር እየኖርን ሔግን ሳናውቅ ብዘ ነገሮችን ሇምናጣ ወገኖቻችን ትሌቅትምህርት ሰጪ አምዴ ነው። በአምደ ሊይ በአሜሪካ ሔጎች ዘሪያ ጥያቄዎቻችሁን ተቀብሇን እዙሁ ከሚገኙየሔግ ባሇሙያዎች መሌስ እናሰጣችኋሇን። ጥያቄዎቻችሁን ሊኩሌን።ቀዯም ባለ መናት መንግስታት ፌጽም የበሊይነት ስሌጣን (Absolute Power) ነበራቸው። እናም መንግስትን ሇመክሰስ ማሰብፇጽሞ ያዲግት ነበር። በእርግጥ ዚሬም መንግስትን ተከሳሽ ማዴረግ ወይም ዯግሞ ተከሳሽ አዴርጎ መርታት የሰማይ ያህሌ የራቀባቸውታዲጊ ሃገራት ቁጥራቸው ቀሊሌ አይዯሇም። የህግ የበሊይነትን (Rule of Law) እንዯ መርህ ይናሌ የሚለት ያዯባባይባሇዱሞክራሲዎችም መንግስትን በተከሳሽነት ወገን ሇማየት የሚያስችሌ አንጀት አሇን ቢለም እንኳ ብዘውን ጊዛ ነገሩ ‚አባቱ ዲኛ፡ሌጁ ቀማኛ!‛ እንዯሚለት ነው የሚሆነው። ወይም ዯግሞ አስፇጻሚው አካሌ በላልቹ የመንግስት ርፍች ሊይ ያሇው ጫና ጠንካራከመሆኑ የተነሳ የፌትህ አካሊቱ የራሳቸው ቅርጽ እንጂ ይት ስሇማይኖራቸው መንግስትን የመክሰስ ሂዯት አዋጭነት የመነመነይሆናሌ። ‚ግዛ የሰጠው ቅሌ ዴንጋይ ይሰብራሌ‛ እንዯሚለት አንዲዴ መንግስታት ካሇማወቅ ወይም ዯግሞ መን ሲፇቅዴሊቸውየሶስቱም የመንግስት ርፍች ቁንጮነታቸውን ባዯባባይ በህግ በይፊ ይዯነግጉታሌ። ርቀን ሳንሄዴ በኢትዮጵያ በመጨረሻው የውዴመንግስት መን የነበረውን ሁኔታ ብንመሇከት ንጉሱ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የነበሩ በመሆኑ የሚወጡ ህጎች ሊይ ቀጥተኛ ተጽእኖነበራቸው።በዙያ ሊይ የአስተዲዯሩ አውራ በመሆናቸው የህጉ አፇጻጸም በእጃቸው ነበር። ያም ሳያንስ የጠቅሊይ ፌርዴ ቤቱ ፔሬዙዲንት(Chief Justice) ነበሩና በፌትህ ስርአቱ ሂዯት የመጨረሻውን ቃሌ የመስጠት ስሌጣኑ ነበራቸው። እናም በዙያ መን የንጉሱአስተዲዯር ወይም የመንግስት ሰራተኞች ግሇሰቦች ሊይ ሊዯረሱት በዯሌ ወይም ጉዲት የውዴ ስርአቱን ፌርዴ ቤት መገተር የቀንቅዟት እንጅ የረባ ህሌም እንኳ አይሆንም ነበር። ንጉሱስ ነጋሪት አስመትተው አዋጅ አሳውጀው ነው የስሌጣን ክፌፌለንበመጨፌሇቅ መንግስትን የመክሰስ ህሌምን መና አዴርገው የነበረው። ‚በዙህ ረገዴ አሁንስ የቱን ያህሌ ሇውጥ አስመዜግበናሌ?‛ሇሚሇው ጥያቄ ምሊሽ መስጠቱን ሇመንኛ የፕሇቲካ ተንታኞቻችን በመተው የያዜነው ርእስ ፇር እንዲይሇቅ ብናዯርግስ?የመገናኛ ሚዱያዎችን ከተከታተሊችሁ የአሜሪካውፔሬዙዲንት ባራክ ኦባማ ያለበትን አጣብቂኝ ሇመረዲትየምትችለ ይመስሇኛሌ። የምክር ቤቱ አብሊጫ ወንበር በላሊፒርቲ የተያ በመሆኑ ፔሬዙዲንቱ ወይም ፒርቲያቸውመሰረታዊ ውሳኔዎችን ማሳሇፌ የማይችሌበት ዯረጃ ዯርሷሌማሇት ይቻሊሌ። ይህም ፔሬዙዲንቱን አቅመ ቢስና በምረጡኝመቻ ወቅት የገቡት ቃሌ እናኳ ሇመፇጸም የማይችለበት ሁኔታውስጥ ከቷቸዋሌ። ይህ የታሪክ አጋጣሚ በአሜሪካ የመንግስትስርአት የስሌጣን ክፌፌሌ መርህ (Separation of Power) እናህገመንግስታዊነት (Constitutionalism) የቱን ያህሌ የሇቀበትስርአት ሇመርጋቱ ምስክር ነው። የሚዯንቀው ነገር ይህ ሂዯትእየተፇጸመ ያሇው ፔሬዙዲንታዊ ስርአት (Presidential System)ባሇበት ሀገር ነው። ይህም ማሇት ፔሬዙዲቱ በሹመት ሳይሆንበቀጥታ ህዜባዊ ምርጫ ወዯ ወንበር የሚመጡበት እናየአስተዲዯሩ አካሌ ሇህግ አውጭው ተጠሪ (የበታች) ባሌሆነበትአገር ማሇት ነው።የወቅቱ የአሜሪካ ፔሬዙዲንት ያለበት አጣብቂኝ ዯስ ባያሰኝምየዱሞክራሲ እና ህገመንግስታዊነት ውበቱ ግን እሰይ የሚያሰኝነው። ያምው በርካቶች ህገመንግስት እንጂ ህገመንግስታዊነትያሌሰፇነባቸው ሃገራት ባለበት አሇም ይህን ማየት የሚዯንቅነው። ይህም ማሇት የህገመንግስት መታወጅ ወይም በወረቀትሊይ መስፇር የህገመንግስታዊነት የመጀመሪያ እርምጃ እንጂመጨረሻ አይዯሇም የማሇት ያህሌ ነው። ሇምሳላ የፔሬዙዲንታዊስርአት ሳይሆን የፒርሊመንታዊ ስርአትን (ParliamentarySystem) በረጉ ሃገራት ፒርሊመንቱ በወረቀት ዯረጃ የበሊይነቱየተረጋገጠ ቢሆንም በአብዚኛው በተገሊቢጦሽ ፒርሊማውሇአስፇጻሚው አካሌ የሚያጎበዴዴበት ሁኔታን ማየት ሇታዲጊሃገራት እንግዲ ነገር አይዯሇም። መሪው (እንዯ ሃገሩ ሁኔታጠቅሊይ ሚኒስቴሩ ወይም ፔሬዙዲንቱ) ሇምክር ቤቱ ሪፕርትሉያዯርግ እና በምክር ቤቱ ሉገመገም ሲገባው በተቃራኒው ምክርቤቱ የመሪው ሌሳን የሆነባቸው ሃገራት በርካቶች ናቸው። እነዚሃገራት ምናሌባት ህገመንግስት ቢኖራቸውም ህገመንግታዊነት ግንገና አሌሰረጸባቸውም።በእርግጥ ህገመንግታዊነት ፇር በያባቸው ሃገራትም የሃገርለአሊዊነት (Soverignity) ከፌተኛ ትኩረት ስሇሚሰጠውመንግስት ወይም ሃገር በተወሰነ ዯረጃም ቢሆን የተሇየ የህግ ከሇሊ(Immunity) ሉኖረው ይችሊሌ። ይህ ከሇሊም ‚ያሇመከሰስ ወይምበፌርዴ ቤት ውል ተከሳሽ ያሇመሆንን‛ እስከማካተት ይዯርሳሌ።ስሇመንግስት ያሇመከሰስ መብትን ስናነሳ መብቱ ሁሇት ገጽታእንዲሇው ሌብ ሌንሌ ይገባሌ። የመጀመሪያው ‚አንዴ ሃገር ወይምአስተዲዯር በላሊ ሃገር ፌርዴ ቤት በተከሳሽነት ፌርዴ ቤትያሇመገተር መብት‛ ሲሆን ሁሇተኛው ‚አንዴ ሃገር ወይምአስተዲዯር እዚው አገር ባሇ ፌርዴ ቤት ተከሶ ያሇመቅረብን‛ይመሇከታሌ። የመጀመሪያውን በመተመሇከተ ሃገራት ጉዲዩንበቀሊለ የማያዩት ከመሆኑ የተነሳ የታሪክ መዚግብት በዙህ ጉዲይበርካታ ዴንበር ተሻጋሪ ውዜግቦችን መዜግበዋሌ። ይህንኑያሇመከሰስ መብትን አስመሌክቶም የአሇም አቀፌ የፌትህ ፌርዴቤት (The International Court of Justice) በሃገራት መካከሌእጅግ ብዘ ክርክሮችን አስተናግዶሌ። ሇምሳላ ባሇፈት ጥቂትአመታት በጣሉያ እና ጀርመን መካከሌ የነበረውን ውዜግብእናንሳ። የጣሉያን ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ከ 1933 እስከ የሁሇተኛውየአሇም ጦርነት መቋጫ (ማሇትም 1945) ዴረስ የነበው የጀርመንየናዙ ስርአት ጣሉያናዊ ግሇሰቦች እና ጣሉያንን መሰረትአዴርገው የነበሩ ዴርጅቶች ሊይ ሊዯረሰው በዯሌ ግሇሰቦቹ እናዴርጅቶቹ የጀርመን መንግስት ሊይ ክስ ሲመሰርቱ የጀርመን‚የጣሉያን ፌርዴ ቤት ክሱን ሉያስተናግዴ አይገባም‛ ስትሌተከራክራሇች።የጀርመን መንግስት በላሊ ሃገር ፌርዴ ቤት ያሇመከሰስመብትን እንዯመከሊከያ አዴርጋ ነበር ያነሳችው። ነገር ግንየጣሉያኑ ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት በምሊሹ ‚የሇም! ግሇሰቦች ሃገራትወይም መንግስታት ሊይ በሚያቀርቡት የፌታሃብሄር የመብትጥያቄ ሊይ ያሇመከሰስ መብታችሁን ከቁብ አንቆጥረውም‛ ሲሌየክስ ሂዯቱ እንዱቀጥሌ ትእዚዜ አስተሊሇፇ። በዙህም ምክንያት‚ለዓሊዊነቴ ተነክቷሌ‛ ያሇችው ጀርመን ዱሴምበር 28, 2008ሇአሇም አቀፈ የፌትህ ፌርዴ ቤት (The ICJ) አቤቱታዋንስታቀርብ ‚የጣሉያን ጠቅሊይ ፌርዴ ቤት ክሶቹን ማስተናገዴበአሇም አቀፌ የህግ ማእቀፌ እውቅና ያሇውን መሰረታዊ እናየማይገሰስ መብቴን (Premptory Norm) የሚሽር ነው‛ ስትሌነበር የተከራከረችው። የሃገራት ወይም የአስተዲዯራት ያሇመከሰስመብት ዯግሞ በአሇም አቀፌ ህግጋት (International Law)ወስጥ ከፌተኛውን ዯረጃ ከሚሰጣቸው (Higher Law)፣ ሁለምሃገራት ሉከተሎቸው ከሚገባቸው (Must be Follwed by AllCountries) እና አስገዲጅ (Compelling) ከሆኑ ህግጋት ወይምበተሇምድ በሊቲን ጁስ ኮጀንስ (Jus Cojens) የሚባሇውንየታሊቅነት ዯረጃ የተጎናጸፇ የአሇም አቀፌ ህግ መርህ ነው።በእርግጥ በጊዛ መን ሂዯት ዚሬ ዚሬ ይህ የሃገራት መብት ይትእየተሸረሸረ እየሄዯ ነው ያሇው። በተሇይ በፌሃብሄር ጉዲዮችሃገራት ተከሳሽ ሆነው ማየት እየተሇመዯ ነው።ከዙህ በፉት እንዯጠቆምነው የሃገራት ወይም ያስተዲዯርያሇመከሰስ መብት ሁሇተኛው ገጽታ ዯግሞ ዴንበር ሳይሻገርእዚው ሃገር ውስጥ (Domestic) ያሇውን ሁኔታ ይመሇከታሌ።በጥቅለ ሲታይ የመንግስት ባሇስሌጣን መስሪያቤቶች ወይምየመንግስት ሰራተኞች በመንግስት የተጣሇባቸውን ሃሊፉነትበመወጣት ሂዯት ሊይ ሳለ ወይም ዯግሞ የመንግስት ስሌጣንንመከታ በማዴረግ ሇሚፇጽሙት ስህተት ወይም ሇሚፇጥሩትአዯጋ መንግስት ተጠያቂ ይሆናሌ። በዙህ ረገዴም ሲታይመንግስታት ሇመናት ሃሊፉነትን ሲሸሹ የነበሩበት ሁኔታ ነውያሇው። ይህንን ይበሌጥ ሇማብራራት የአሜሪካን የህግ ታሪክንነጥሇን መመሌከቱ አግባብ ይሆናሌ። በአብዚኛው የሃገሪቱ የታሪክመን የነበሩ ህግጋቶች መንግስት እና የመንግስት ሰራተኞችከመንግስት ስራ ወይም አገሌግልት ጋር በተያያ ሇመከሰስፌቃዯኛ ካሌሆኑ በስተቀር ሉከሰሱ እንዯማይችለ ሲዯነግጉቆይተዋሌ። ‚ፌቃዯኛ‛ የሚሇውን ቃሌ ሌብ በለ። እስኪከመካከሊችሁ ማን ነው ሇመከሰስ ፌቃደን መስጠት የሚሻ? ነገርግን ከሃያኛው ምእተ አመት አጋማሽ ወዱህ ዯግሞ ሁኔታውእጅጉን እየተቀየረ ነው ያሇው። የአሜሪካ መንግስት ከአሌከስምባይነት ወዯ ተጠያቂነት ክፌተኛ ሽግግር አዴርጓሌ። በማዴረግሊይም ነው ያሇው። በ1946 የፋዯራለ መንግስት ያሇመከሰስመብቱን በተወሰነ መሌኩ የሚሸረሽር ህግ አወጣ። ይህም ህግየፋዯራሌ ከውሌ ውጭ የሚመነጩ ተጠያቂነት ህግ (FederalTort Claims Act) ወይም 28 U.S.C. §2674 የሚባሇው ነው።ይህ ህግ ከመውጣቱ በፉት ግሇሰቦች የፋዯራሌ መንግስቱ ሊይየይገባኛሌ ጥያቄ ካሊቸው የነበራቸው ብቸኛ አማራጭአቤቱታቸውን ሇኮንግረሱ ማቅረብ ነበር። አሁን ግን ከተወሰኑጉዲዮች በስስተቀር የፋዯራሌ መንግቱን በተከሳሽነት ፌርዴ ቤትመገተር ይቻሊሌ።በዙህ ጽሁፌ ውስጥ ‚መንግስት‛ ስንሌ እንዯ ነገሩ አግባብነትየፋዯራለን መንግስት፣ የእስቴት መንግስታትን፣ የካውንቲአስተዲዯሮችን እና የከተማ አስተዲዯሮችን ይመሇከታሌ። ሁለምበየዴርሻቸው ባሊቸው ሃሊፉነት ዯረጃ ሇሚያዯርሱት ጉዲት ሌክእንዯ ግሇሰብ ተከሳሽ የሚሆኑበት ሁኔታ ነው ያሇው። የነዙህአካሊት ከውሌ ውጭ ሇሚመነጩ ሃሊፉነቶች ተጠያቂነት የህግመሰረቱ አንዴ ሰው በስሩ ሊለ ሰዎች ወይም በቁጥጥሩ ስር ሊለሰዎች የሚወስዯው የሃሊፉነት መርህ (The Doctrine of VicariousLiability) ነው። በተመሳሳይ ሁኔታ ወሊጆች እዴሜያቸውሊቅመ አዲም/ሄዋን ሊሌዯረሱ ሌጆቻቸው የሚወስደት ሃሊፉነትመነሾን ማየት ይቻሊሌ። እናም መንግስት ሇባሇስሌጣናቱ ወይምሇሰራተኞቹ ስህተት ወይም ጥፊት ተጠያቂ ተዯርጎ ሇመፇረጅበመጀመሪያ በሁሇቱ መካከከሌ ተገቢው ግንኙነት መኖሩንማረጋገጥ ይገባሌ። ስሇዙህም በመርህ ዯረጃ እነዙህ አካሊትተጠያቂ የሚሆኑት ዴርጊቱን የፇጸመው ሰው ሰራተኛቸውከመሆኑም ባሻገር ዴርጊቱ የተፇጸመው ሰራተኛው የስራዴርሻውን በመወጣት ሂዯት ሊይ ሳሇ የሆነ እንዯሆነ ነው።ስሇዙህም እንዯ ስራው አይነት እና ባህሪይ የስራ ቦታው እና ሰዓቱከግምት ውስጥ ሉገባ ይችሊሌ።በቀጥታ የሰራተኛ እና ያሰሪ ግንኙነት ባይርም መንግስትሇተጠያቂነት የሚጋሇጥበት አጋጣሚም ሉኖር ይችሊሌ። ሇምሳላአንዴ የእስቴት መንግስት በክሌለ ውስጥ ያሇ አውራ ጎዲና (HighWay) በማሰራት ያሇበትን ሁኔታ እናስብ። ፔሮጀክቱ በአብዚኛውእንዯሚዯረገው ጨረታ ወጥቶ ሇግሌ ኮንትራክተር ተስጥቶባሇበት ሁኔታ አንዴ ግሇሰብ እያሽከረከር በግንባታው ዝንሲያሌፌ የተሳሳተ ምሌክት በመከተለ ጉዲት ቢዯርስበት ቢያንስሁሇት ተከሳሾች ይኖሩታሌ። አንዯኛው የኮንስትራክሽንካምፒኒው ሲሆን ሁሇተኛው የእስቴቱ መንግስት ይሆናሌ።ምንም እንኳ ግንባታውን የሚያካሂዯው አካሌ የመንግስትሰራተኛ ባይሆንም (እንዯውም በተቃራኒው ገሇሌተኛ ኮንትራክተር – Independet Contractor) ቢሆንም የመንገደን ስራየሚቆጣጠረው የመንግስት አካሌ ተጠያቂ ሉሆን የሚችሌበትእዴሌ አሇ። የክሱ መነሾም ምናሌባት እስቴቱ መንገደን ሇመጠገንተገቢ እርምጃ ያሇመውሰደ፣ ሇአሽከርካሪዎች ተገቢማስጠንቀቂያ ወይም ምሌክት መሰጠቱን ባሇማረጋገጡ ወይምዯግሞ የግንባታ ዴርጅቱን በተገቢው መሌኩ ባሇመቆጣጠሩሉሆን ይችሊሌ። ብቻ በሆነ መሌኩ የሃሊፉነት መጓዯሌ ሉረጋገጥከተቻሇ መንግስት አንደ ተከሳሽ ይሆናሌ ማሇት ነው።አሁንም ቢሆን ግን የፋዯራለ ህግ (The FTCA)ከሚያስቀምጠው ውጭ የፋዯራለ መንግስት ሉከሰስ ስሇማይችሌበዙህ ጉዲይ መርሁ (The Principle) ያሇመከሰስ ሲሆንመከሰሱ ዯግም ሌዩ ሁኔታው (The Exception) ነው የሚሌክርክር ማንሳት ይቻሊሌ። በተቃራኒው ዯግሞ ህጉ መንግስት ሉከሰስ የማይችሌባቸውን ሁኔታዎች በዜርዜር አስቀምጧሌ። ስሇዙህም የመንግስት ያሇመከሰስ መብት መርህ ሳይሆን ሌዩ ሁኔታ ነው የሚሌ ክርክርም ያዋጣሌ። መርህም ይሁን ሌዩ ሁኔታ ዋናውነገር መንግስት አሌከሰስም የሚሌበት መንገዴ ጠባብ ነው።የፋዯራለን የፋዯራሌ ከውሌ ውጭ የሚመነጩ ተጠያቂነትህግ (FTCA) ተከትል እስቴቶች ከውሌ ውጭ የሚመነጩተጠያቂነት ህግ (State Tort Claims Acts) ተነዯፇ። በርካታእስቴቶችም ይህንን ህግ ከራሳቸው ሁኔታ ጋር አጣጥመውተቀበለ። እኔ የምሰራሇት የሊውረንስ ካትዜ የህግ ቢሮምየፇዯራለ መንግስት እና የካውንቲው አስተዲዯር ተከሳሽበሆኑባቸው ጉዲዮች ከሳሾችን በመወከሌ ፌርዴ ቤት የዋሇባቸውአጋጣሚዎችም አለ።በሌዩ ሁኔታ የተቀመጡት ነጥቦች እንዲለ ሆነው ከሊይእንዯገሇጽነው የአሜሪካ የህግ ማእቀፌ የመንግስት ተጠያቂነትን(Accountability) ሇማረጋገጥ ከፌተኛ ጥረት አዴርጓሌ። ይህምሇህግ አስተዲዯር መስፇን ወይም ህጋዊ ሰውነት ያሇው ሁለከህግ በታች መሆኑን ማረጋገጫ መሰረታዊ መርህ ነው።(ከሊውረንስ ካትዜ የህግ ቢሮ ፡ በሰራዊት አበበ ፡ በህግ የማስተርስ ዱግሪ /ሲያትሌ)“ምኝ እና ወረቀት የያውን አይሇቅም‛ ይባሌ ነበር ዴሮ።አሁን አሁን ግን ይህ አባባሌ የወንጀሌ ታሪክን በተመሇከተተቀባይነት እንዲይኖረው ተዯርጓሌ። ወረቀቱም ይቃጠሊሌ …ኮምፑውተሩም እንዱሰርዜ (Delete) ይዯረጋሌ።ዚሬ ዚሬ አንዴ ሰው ስራ ሇመቀጠር፣ ትምህርት ቤትሇመጀመር፣ ብዴር ሇመውሰዴ፣ ወይም ዯግሞ ቤት ሉከራይሲፇሌግ ቀጣሪው፣ ትምህርት ቤቱ፣ አበዲሪው ወይም አከራዩየጠቀጣሪውን፣ የተማሪውን፣ የተበዲሪውን ወይም የተከራዩንየወንጀሌ ታሪክ (Criminal History) ይመረምራሌ።አንዲንዴ ጥናቶች እንዯሚያሳዩት የወንጀሌ ታሪክ ሚና እጅጉንእየጎሊ መጥቷሌ። ሇምሳላ በ 1994 ከቀጣሪዎች ሰሊሳ በመቶ(30%) ብቻ የተቀጣሪዎችን የወጀሌ ታሪክ የጠየቁ ሲሆን በ2004 ግን ቁጥር ወዯ ሰማንያ አራት በመቶ (84%) አሻቅቧሌ(ምንጭ http://www.recordgone.com)።በ 2014 ዯግሞ ወዯ ጠናዎቹ መጨረሻ ይጣጋሌ ቢባሌማዲነቅ አይሆንም። ስራ ያመሇከታችሁበትን ወይም ቤትኪራይ የጠየቃችሁበትን አጋጣሚ አስቡን ምን ያህሌ ጊዛየወጀሌ ታሪክን ሇማጋራት የተጠየቃችሁበት ወይም ዯግሞሶሻሌ ሴኩሪቲ የተጠየቃችሁበትን ሁኔታ አገናዜቡ። ቀጣሪው፣ትምህርት ቤቱ፣ አበዲሪው ወይም አከራዩ በግሌጽ ባይጠይቅምእንኳ መሰረታዊ የማንነት መረጃዎች (Basic BiographicInformation) ካሇው የወንጀሌ ታሪክን ሇማግኘት ይችሊሌ።አብዚኞቹ የፌርዴ ቤት እና ህግ አስፇጻሚ አካሊት መስሪያቤቶች የሚይዞቸው መረጃዎች ሇህዜብ (Public Inspection)ክፌት ናቸው። ከኮምፑውተር ጋር የተያያዘ እዴገቶችግሇኝነትን (Priacy) እጅጉን ችግር ውስጥ ከትተውታሌ።በእኛ መን መረጃዎች በቀሊለ ይገኛለ።ይህ ጸጋም ነው ጣጣም ነው። በንዯፇ ሃሳብ (Theory)ዯረጃ እስር ቤቶች ወይም የወንጀሇኛ መቅጫ ስርአት አንደአሊማ ጥፊተኛውን አስተምሮ የተሻሇ ዛጋ ሆኖ ማህበረሰቡንእንዱቀሊቀሌ (Rehablitation) ነው። በሲህ ስላት ከተሄዯታዱያ ወንጀሇኛው የቅጣት መኑን ከጨረሰ ቦሃሊ የወንጀሌታሪኩ እየተከተሇ የሚያሳቅቀው ባሌሆነ ነበር። ነገር ግንእውነታው ከዙህ ፇጽሞ የተሇየ ነው። በተሇይ አሜሪካ እስርቤቶቿ ዛጎቿን ከማስተማር እና የተሻሇ ዛጋ ከማዴረግ ይሌቅየባሰ መጥፍ ሰው የሚያዯርጋቸው ይመስሌ የእስር ቤት ቆይታወይም የወንጀሌ ታሪክ ያሇው ሰው ቀጣይ ህይወቱ አስቸጋሪሲሆንበት ይስተዋሊሌ።ባንዴ ወቅት ወንጀሌ የፇጸመ በመሆኑ ቀጣሪዎችየማይፇሌጉት፣ አከራዮች የሚያርቁት ከሆነ ይህ ሰው ቀጣይህይወቱ ምን እንዯሚመስሌ ገምቱ። ሰዎች ዯጋጋሚወንጀሇኞች (recidivist) እንዱሆኑ ከሚያዯርጋቸውመነሾዎች አንደ የቀዴሞ የወንጀሌ ታሪካቸው በቀጣይህይወታቸው ሊይ ያሇው ዴርሻ ነው ማሇት ይቻሊሌ። እናምእያንዲንዶ አሁን የምናዯርጋት ነገር በነገው ህይወታችን ሊይየራሷ ሚና አሊት። ታሪካችን ይከተሇናሌና !!!ፌርዴ ቤቶች እና ላልች እንዯ ፕሉስ ያለ የህግ አስፇጻሚአካሊት የተያዘ (Detained)፣ የታሰሩ (Arrested)፣ ክስየተመሰረተባቸው (Charged)፣ የተፇረዯባቸው(Convicted) ወይም በነጻ የተሰናበቱ (Acquitted) ሰዎችንየወንጀሌ ታሪክ አሰባስበው ይይዚለ። እያንዲንደ ሰው የራሱንወይም ፌቃዴ የሰጠውን የላሊውን ሰው የወንጀሌ ታሪክመመርመር ይችሊሌ።(ከሊውረንስ ካትዜ የህግ ቢሮ ፡ በሰራዊት አበበ ፡ በህግየማስተርስ ዱግሪ /ሲያትሌ)ይህ አምዴ በአሜሪካ የኢትዮጵያውያንን ኑሮ በትዜብት መሌክ አቅርቦ እንዯንማማርበት ታስቦ የተከፇተ ነው። ሁለምየ-ሏበሻ ጋዛጣ አንባቢ በዙህ አምዴ ሊይ ትዜብቱን ማስፇር ይችሊሌ። ታዱያ ትዜብቱ መስተማርን አንግቦ ቢቀርብሇኮምዩኒቲያችን ትሌቅ ትምህርትን ይሰጣሌ ብሇን እናምናሇን። ተሳተፈበት።የፈረንጅ ቡዳበማራናታዚሬ እስኪ እንቦሌግ እንቦሌግ...ትርፌ ጊዛም ተገኝቷሌ የወሬ ቋቴም ሉፇነዲ ነው::እረ ቆይ እነዳት ነው ሠዎች ሰው እንግሉኛ ካሌቀሊቀሇ ያወራ አይመስሇውም!? አንዶሇም የሸገር ኤፋሙ በሆነ ቀን ሼገርሼሌፌ ዜግጅቱ በዙህ የቋንቋ ገጠመኝ ያነበበው ነገር ሁላ ሳስበው ያስቀኛሌ:: "ጋሼ ጫማዋን ፕሉሽ ሊዴርጋት?"..."ሲስቱ እዙህጋ ሲት ሇበሌ?" በጣም ገዲይ የሆነ ዜግጅት ነበር:: አይ አንደአሇም!የፇረንጅ ቡዲ በሌቶን ነው ብሎሌ:: እውነቱን ነው::የሆነ የኢትዮጵያ ቴላቪዤን ፔሮግራም እያየሁ በጣም የሚገርም:የሚያስቅም:የሚያሳፌርም ሆኖ አግኝቼዋሇሁ ::ሌጅቱ የዪንቨርስቲ ሠቃይ ተመራቂ ተማሪ ናት:: ጋዛጠኛው እንዲሇው አሁን ሇሚገቡ አዱስ ተማሪዎች ምሳላ ትሆናሇች ተብሊበቴላቪዤን መስኮት ብቅ ማሇት: ሌጅት(መቼም በቋንቋ እንዲሌሆነ ተስፊ አዯርጋሇሁ):: ‛በትርፌ ጊዛዬ የሚያስዯስተኝ ነገርቢኖር..እእእ..free time ሊይ ማሇት ነው..እእእ..ኢንተርኔት መጠቅም especially facebook, email, google sometimes ....”ተናዯዴኩ...ሌጋው ነው! እንዳት! ቆይ አሁን ስሇ ፋስቡክ አሊወራም...ሇእሡ ቀን አሇው:: ቀጥል ሌጅት የፌቅር ገጠመኘተጠየቀች:: "እስካሁን አጋጥሞኝ አያውቅም:: ምክንያቱም ሠዓትሽን ሙለ ሇሙለ ትምህርትሽ ሊይ ካሳሇፌሽ በዘ challengeface ሉያዯርግሽ ይችሊሌ because አንቺ...የሆነ ወጣ ወጣ ስትይ ነው የሆነ ነገር challenge ሉገጥምሽ የሚችሇው...እኔ ግንሙለ ሇሙለ ትምህርትሽ ሊይ ካዯረግሽ ሠዓትችን...እስካሁን until ምንም ነገር ገጥሞኝ አያውቅም::ዯበተር ሊይ alwaysከሆንሽ..." አይይይ...ቆይ ግን አንዴ እንግሉኛ አንዴ አማርኛ ምን የሚለት ቋንቋ ነው? ሌማዴ ሆኖብን መቀሊቀሌ የሁሊችንም በሽታ ሆኗሌ::ቢያንስ ግን እንዯዙህ ሇህዜብ የሚቀርብ ቃሇምሌሌስ ሊይ መባረቅ ትንሽ ቅር ይሊሌ:: እንግሉኛ ብርቅ መሆኑ ነው እንዳ! የዴሮየኢትዮጵያ ሙህራን መሇያቸው እንግሉኛቸው ነበር:: ሲበሳጩ "ባስታርዴ" ብሇው ይሠዴቡሃሌ አንተም ከመበሳጨት ይሌቅ"ፏ...ፏ" ብሇህ አዴነቀህ ትሮጣሇህ:: እንግሉኛ ሲያወሩ ሇዚ ነበረቸው:: "ጀስት ጀስት..."...ምናምን እያለ አንጀትህንአይጎትቱትም:: አረፌተነግር ጨርሠው ቋንቋ ቋንቋ ያስመስለታሌ:: የሆነች ያንዴ ጓዯኛየ እንግሉኛ አሇች....በጣም እወዲታሇሁ::"ጎ ኤንዴ ፊይንዴ ዮር ፌሬንዴ"..."ሂዴ እና ጓዯኛህን ፇሇግ" እንዯማሇት ናት:: በቃ ብታጥርም ሙለ አረፌተ ነገር ናት::እና guys እስኪ ሇዚሬ እዙህ ጋ ወሬየን pause ሊዴርግ።ስኩዌር ሩትና የአሜሪካ ፈተናከናዖዴ ቤተሥሊሴትምህርት የምወዯውን ያህሌ ትምህርት ቤት መግባት የማሌፇሌገው ስሇ አንዴ ምክንያት ነው፡፡ፇተና እፇራሇሁ፡፡ ፇተና እንዴፇራ ያዯረጉኝ ዯግሞ ያሌተጻፇ ነገር መጠየቅ የሚወደ፤ ተማሪንበማስዯንገጥ የኑሮ ብሶታቸውን የሚወጡ መምህራን ናቸው፡፡ ፇተናቸውን ሇማሇፌ ያፇሰስኩት ኃይሌእስካሁን ሁሇት ድክትሬት ያሰጠኝ ነበር፡፡አንዴ ጊዛ እዙህ አሜሪካ ስፇራ ስተባ ትምህርት ጀመርኩና፤ ፇተና ሰዓት ሲዯርስ ብርክ ያኝ፡፡ዯብተሬን አጥንቼ አሌጠግብ አሌኩት፡፡ ከዙያ ፇተናው ሲመጣ፤ አበሳጨኝ፡፡ አዱስ ሚስትእንዲገባው አባወራ ተበሳጨሁ፡፡አዱስ ሚስት ያገባው አባ ወራ ታሪክ ሁላ ዯስ ይሇኛሌ፡፡ ከሰነፌ ሚስቱ ጋር ሇረጅም ዓመትኖሮ፤ ኖሮ፤ ኖሮ በኋሊ ሞተችና ላሊ አዱስ ሚስት አገባ፡፡ ንብ የሆነች ሚስት፡፡ ገና እቤት ሲገባ እግሩን አጥባ የምታስቀምጠው፤የሚጣፌጥ ምግብ በአፌ በአፈ የምታጎርሰው፤…፡፡ መጨረሻ ግን አሇንጋውን መዝ አዱሱን ሚስት ገረፊት፤ ‹እስከዚሬ የት ነበርሽ›ብል፡፡ የዴሮ ሚስቱን እንዲይገርፊት የሇችምና፡፡የአሜሪካም ፇተና እንዱህ ነው የሆነብኝ፡፡ ፇተናው ቀሊሌ ስሇሆነ፤ ተናዴጄ ማጥናት ሁለ አቆምኩ፡፡ የኢትዬጵያአስተማሪዎቼን ስሇማሊገኛቸው፤ ፇረንጁን አስተማሪ ጠሊሁት፡፡ እንዳት ከፇተና በፉት የመሇማመጃ ፇተና ይሰጣሌ? እንዳትዯብተሬ ሊይ ያሇውን ጥያቄ ይጠይቀኛሌ? እንዳት ያስተማረኝን ራሱን በቀጥታ ይጠይቀኛሌ? እንዳት በፇተና ሉያስተምረኝይሞክራሌ? የክፌለ ላክቸር አነሰው? ጥያቄው ሊሌገባው ተማሪ፤ እንዳት ፇተና ሊይ ጥያቄዎቹን ያብራራሌ? ይሄ ምን ፇተናነው፤ ትምህርት ነው እንጂ፡፡ችግሩ ግን እነርሱ ጨረቃ ሊይ የወጡት እንዱህ ተምረው ነው፡፡እኛ ዯግሞ ራሳችንን መመገብ ያቃተን እንዱያ ተፇትነን ነው፡፡የሆነ ችግር አሇ! የትምህርት ፌሌስፌናችን ወይ ፇተናችን ወይዯግሞ የፇረዯበት ጭንቅሊታችን፡፡አንዴ የአሇማያ ዩኒቨርሲት አስተማሪ (የጓዯኛዬ ጓዯኛዬ)ያዯረገውን ሌንገራችሁ፡፡ የኢኮኖሚክስ አስተማሪ ነው፡፡ተማሪዎቹን የቤት ሥራ ሰጣቸው፡፡ እንዯተሇመዯው ፇተናውንየአቅሙን ያህሌ አክብድባቸዋሌ፡፡ ሇማክበዴ ካሇው ጉጉትየተነሳ፤ አንደን ሂሳባዊ ጥያቄ ስኩዌር ሩት ውስጥ አስገብቶ ነውየሰጣቸው፡፡ ከዙያ ሌጆቹ ፇተናውን ሇመስራት ሲንዯፊዯፈ፤አንዴ ነገር ትዜ አሇው፡፡ ጥያቄው ሊይ ስኩዌር ሩት ማስገባትአሌነበረበትም፡፡ ምክንያቱም፤ እንዱያ ከሆነ ራሱ መሌሱንአያውቀውም/አይችሇውም/፡፡ ከዙያ ሌጆቹን ክፌሌ ውስጥ ጥልወዯ ጓዯኛዬ መጣ፡፡ ምን እንዲሇ ታውቃሊችሁ፤ ‹አረ በናታችሁከጉዴ አውጡኝ›፡፡ ምነው ሲለት ‹ሲያቀብጠኝ ጥያቄውንስኩዌር ሩት ውስጥ አስገብቼ፤ እንዳት ሊውጣው›፡፡የኢትዬጵያ ትምህርት እና ፇተና ዳ መስተካከሌ ያሇበት ግንከስሙ ጀምሮ ይመስሇኛሌ፡፡ ‹‹ፇተና›› የሚሇው ስም፤ አስፇሪእና ግናኝ ከመሆኑ የተነሳ፤ ብዘ የእኔ ቢጤዎችንያንቀጠቅጠናሌ፡፡ ‹ፇተና መጣ› ማሇት እና ‹አግአዙ ጦር› መጣእንዯ ማሇት ያስዯነግጣሌ፡፡ ስሇዙህ ስሙ ይቀየርሌን!!!!፡፡ ምንይባሌ?…የሆነ ቀሇሌ ያሇ ነገር…..‹ምና› ‹ግምገማ›…ወይም ዯግሞየሆነ የሚያስዜናና ስም… ‹ግሌግሌ› ወይም ‹ፊሲካ› ወይም‹ስኩዌር ሩት› ቢባሌስ፡፡

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!