10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

በጥቅለ ስሇ ራስምታት በሽታድክተር በሊቸው ፡- በጠቅሊሊው ራስ ምታት የራስ በሽታነው። ራስ ምታት በሁሇት ይከፇሊሌ። አንዯኛው ከላልችበሽታዎች ጋር ተያይዝ የሚመጣ የራስ ምታት አይነት ነው።በዙህ ስርም የተሇያዩ የራስ ምታት አይነቶች አለ። እነዙህ የራስምታት አይነቶች የሚቀሰቀሱት ከላልች በሽታዎች መከሰት ጋርተያይዝ ነው።ሇምሳላ ወባ፣ ታይፍይዴ ፣ማጅራት ገትር እና ላልችምበሽታዎች ሲኖሩ የራስ ምታቱም እንዱሁ እንዯ አንዴየበሽታዎቹ ምሌክት ሆኖ ይከሰታሌ። ራስ ምታቱ ከእነዙህበሽታዎች ላልች ምሌክቶች ጋር አብሮ የሚከሰት በመሆኑብዘውን ጊዛ እንዯ በሽታ ምሌክት እንጂ በራሱ እንዯ በሽታሆኖ አይወሰዴም።ሁሇተኛው የራስ ምታት አይነት ዯግሞ ምክንያታቸውየማይታወቅ የራስ ምታት አይነቶችን የሚያጠቃሌሇው ነው።እነዙህ የራስ ምታት አይነቶች በራሳቸው እንዯ በሽታይወሰዲለ። በዙህኛው ምዴብ ውስጥ ከሚጠቃሇለ የራስምታት አይነቶች ውስጥ ሚግሬን አንደ ነው።ከሚግሬን በተጨማሪ ብዘውን ጊዛ በህብረተሰባችን ንዴየሚስተዋሇው ከጭንቀት ጋር ተያይዝ የሚመጣ የራስ ምታትም(ቴንሽን ታይፔ ሄዴ ኤክ) እንዱሁ ምክንያታቸውከማይታወቁት ምዴብ ውስጥ ይካተታሌ። ጥናቶችእንዯሚያረጋግጡት ከአጠቃሊይ ህብረተሰብ ከ40 እስከ 60በመቶ የሚሆነው ህዜብ ጭንቀትን መሠረት አዴርጏ በሚመጣየራስ ምታት ይጠቃሌ።ሚግሬንና ቴንሽን ታይፔ የራስ ምታቶች ሁሇቱም በአንዴምዴብ ውስጥ የሚካተቱ ቢሆኑም ቅለ የሚሇያዩበት ነጥብምአሇ። የሚሇያዩትም በሚያሳዩት ምሌክት ነው። ቴንሽን ታይፔየራስ ምታት ብዘ ጊዛ የህመምስሜት የሚኖረው በሁለም የራስክ ፌ ሌ(በግራም በቀኝም) በኩሌ ነው። በግንባር እና በጏንናበጏን የራስ ክፌሌ ውጥር አዴርጏ ( ጨብጦ ) የመያዜ አይነትስሜት ይኖረዋሌ። ብዘ ሰው ራሱን በሆነ ነገር እንዯታሰረአይነት እንዯሚሠማው አዴርጏ ነው የሚገሌፀው።ከሚግሬን ጋር ሲነፃፀርም ጥንካሬው አነስተኛ ነው። ራስምታቱ ያሇባቸው ታማሚዎች ራስ ምታቱ እየተሰማቸውምቢሆንም ስራቸውን አያቋርጡም። ማሇትም ስራን ሇማስቆምየ ሚ ያ ስ ገ ዴ ዴ የ ህ መ ም አ ቅ ም አ ይ ኖ ረ ው ም ።አያስተኛቸውምም። ግን ጤነኛ ሆነው እንዯሚሠሩ ሰዎችውጤታማ አይሆኑም።ከእነዙህ ከሁሇቱ ምክንያታቸው ከማይታወቅ የራስ ምታትአይነቶች በተጨማሪ ከአንዴ በመቶ በታች በሚሆነውየህብረተሰብ ከፌሌ ንዴ የሚከሰት ላሊ የራስ ምታት አይነትምአሇ። ይህ የራስ ምታት አይነት ' ክሊስተር ' ተብል ይጠራሌ።ሚግሬንና ቴንሽን ታይፔ የራስ ምታቶች በብዚት የሚስተዋለትᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃየሚያስጨንቀን ጉዲይ በዜቶ ፤ አሌያም እጅግ የበረታ ሥራ ወይም ዯግሞ ላልች ችግሮች የገጠሙን እንዯሆነ በጤንነታችን ሊይ አለታዊ ተፅዕኖ መከሰቱ አይቀሬነው። በተሇይም እንዱህ ዓይነት በጉዲዮች መወጣጠር ፣ መጨናነቅ፣ እረፌት ማጣት እና የተሇያዩ በሽታዎች ሇአእምሯችን የጤና እንከን መነሻ እንዯሚሆኑ ነውየህክምና ሉቆች የሚገሌፁት። ከእነዙህ የጤና ችግሮች ውስጥ ዯግሞ የራስ ምታት አንደ ነው። የራስ ምታት በአብዚኞቻችን ሊይ (በተሇያየ መጠን ) የተሇያዩምክንያቶችን በመንተራስ የሚከሰት በሽታ ነው። በሽታው ከወዱያው የጠነከረ የሔመም ስሜት ጀምሮ በተዯጋጋሚ እየተከሰተ ሇከፊ ችግር እስከመዲረግ የሚዯርስነው። ይህም ብቻ ሳይሆን በታማሚው ሰብዕና ሊይ ከሚያሳዴረው አለታዊ ተፅዕኖ ባሻገር በቤተሰባዊና በማህበራዊ ህይወት እንዱሁም በአገር ሊይ የሚኖረው ጫናቀሊሌ አይዯሇም። እኛም ከራስ ምታት አይነቶች ውስጥ አንደ ስሇሆነው እና ከፌተኛ ስሇሚባሇው የሚግሬን ራስ ምታት በተመሇከተ ሇአንባብያን ግንዚቤ ያስጨብጥንዴ ከባሇሙያ ጋር ያዯረግነውን ቃሇ ምሌሌስ እንዯሚከተሇው አቅርበነዋሌ፡፡ ድክተር በሊቸው ዯግፋ ይባሊለ። የውስጥ ዯዌ የነርቭ ህክምናና የራስ ምታትስፓሻሉስት ሲሆኑ፤ በአዱስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የነርቭ ህከምና ዱፒርትመንት ረዲት ፔሮፋሰር ናቸው። በቃሇ ምሌሌሱ አጠቃሊይ ራስ ምታትን ጨምሮ በዋናነትየሚግሬን ራስ ምታትን ምንነት ፣ምሌክት ፣ ህክምናና ምክር አብራርተዋሌ።በሴቶች ሊይ ሲሆን ፤ ይሄኛው ዯግሞ ከሴቶች ይሌቅ ከስምንትእጥፌ በሊይ ወንድችን ያጠቃሌ።ይህ የራስ ምታት አይነት ሲቀሰቀስ ከፌተኛ ህመም አሇው።በብዚት ማታ ማታ የሚቀሰቀስ ሲሆን ፤ ዴንገት ነውየሚመጣው የህመም ስሜቱ ሲጀምርም በአይን አካባቢ ነው።ህመሙ ሲነሳ አይን ይቀሊሌ። እንባም ይከሰታሌ። ህመሙበሚሰማበት የራስ ክፌሌ ትይዩ ባሇው የአፌንጫ ቀዲዲምህመም ይኖራሌ። አንዲንዳ በቀን ውስጥ እስከ8 ጊዛ ሉከሰትይችሊሌ። ሲመጣም ከ<strong>15</strong> ዯቂቃ እስከ 3 ሰዓት ይቆያሌ።ሚግሬን ምንዴን ነው?ድክተር በሊቸው፡- ሚግሬን ከፌተኛ የራስ ህመም ነው።በጤና ተቋማት አገሌግልት ፇሌገው ከሚመጡ የራስ ህመምታካሚዎች ውስጥ ከ60 እስ 70 በመቶ የሚሆኑት የሚግሬንህሙማን መሆናቸው ሇራስ ምታቱ ከፌተኛነት ማሳያ ነው።ሚግሬን የሚከሰተው በአብዚኛው በአንዯኛው የራስ ክፌሌ ብቻነው። ይሁንና ሲሶ የሚሆነው ሚግሬን በሁሇቱም ክፌሌሉከሰት ይችሊሌ።ራስ ምታቱ ጠንካራ ከመሆኑ የተነሳ ታማሚዎች ስራመስራት አይችለም። እንዯ ቴንሽን ታይፔ ጨብጦ የመያዜስሜት ሳይሆን የመንር ስሜት ስሊሇው ህመሙ ይበረታሌ።ታማሚው ሲንቀሳቀስ ዯግሞ ራስ ምታቱ ስሇሚብስበትመተኛትና ማረፌ ይሻሌ።የሚግሬን ምሌክቶችድክተር በሊቸው ፡- ብዘውን ጊዛ እንዯሚስተዋሇው በጥቅለራስ ምታት ያሇባቸው ሰዎች ማቅሇሽሇሽ እና ትውከትን ጨምሮብርሃንና ዴምፅ የማስጠሊት ስሜት ይኖራቸዋሌ። በተሇይሚግሬን የሚያማቸው ሰዎች ብርሃንና ዴምፅ ስሇሚያስጠሊቸውጨሇማና ፀጥታ የተሞሊበት ክፌሌ ውስጥ ግተው መተኛትንይመርጣለ። ምክንያታቸው ዯግሞ ጨሇማና ፀጥታ ያሇበትቦታ ሲሆኑ መጠነኛ እፍይታ ይሰጣቸዋሌና ነው።ሚግሬን ፣ ቴንሽንታይፔ እና ክሊስተርየሚባለት ራስ ምታቶችመነሻ ይህ ነው ተብልአይታወቅም። እናምሇመቀስቀሳቸው መሊምት ማስቀመጥካሌሆነ በስተቀርበትክክሌየሚያመጧቸውንምክንያቶች ይህ ነውብል መናገርአይቻሌም።ይ ሁ ን እ ን ጂበተዯጋጋሚ የሚግሬንራስ ምታት ያሇባቸውሰዎች ራስ ምታቱንየ ሚ ቀ ሰ ቅ ሱ ባ ቸ ውነገሮችን ማስቀመጥይቻሊሌ። እነዙህምክንያቶችም ራስምታቱ ከመቀስቀሱከቀናት ወይም ከሰዓታት በፉትየሚስተዋለና ሇራስ ምታቱ ቀስቃሽ ይሆናለ ተብሇውየሚታሰቡ ነገሮች ናቸው።በዙህም መሠረት የራስ ምታት ቀስቃሽ የሚባለት የተሇያዩናቸው፡፡ የመጀመሪያው ጭንቀት ነው፡፡ ጭንቀት ከስራ ፣ከቤተሰብ፣ ከማህበራዊ ጉዲዮች ፣ ከላልችም እረፌትከማይሰጡ አጋጣሚዎች ይመጣሌ። ላሊው ከእንቅሌፌ ጋርየተያያ የራስ ምታት ቀስቃሽ ነው። ይኸውም የእንቅሌፌ ሰዓትካሇመመጣጠን የተነሳ የሚመጣ ነው። ብዘውን ጊዛምበተማሪዎች በተሇይ በፇተና ወቅት የሚስተዋሇው የራስ ምታትበእንቅሌፌ ማጣት የሚመጣ ነው። ከዙህ ባሇፇም የእንቅሌፌመብዚትም እንዱሁ የራስ ምታት ቀስቃሽ ሉሆን ይችሊሌ።ከምግብና ከመጠጥ ጋር በተያያም ራስ ምታት የሚቀሰቀስበትአጋጣሚ አሇ። በአንዲንዴ የምግብና የመጠጥ አይነቶች ሊይየተካሄደ ጥናቶች እንዯሚያመመሊክቱት ምግብና መጠጦቹተጋጅተው በሚቆዩበትጊዛ ራስ ምታትንየሚቀሰቅሱ ኬሚካልችያመነጫለ።ከዙህባሇፇም እንዯ ሌምዴበተዯጋጋሚ የሚወሰደምግቦች ሇምሳላ እንዯቸኮላት ያለ የራስ ምታትን ይቀሰቅሳለ። አሌኮሌም እንዱሁአውትሮ ከመጠን በሊይ መውሰዴ የራስ ምታቱንይቀሰቅሰዋሌ። ቡና አውትረው የሚወስደ የሚግሬንታማሚዎችም ቡናውን ያቋረጡ ጊዛ ይታመማለ።በሚግሬን የራስ ምታት ከወንድች ይሌቅ ሴቶች ከሁሇትእስከ ሶስት እጥፌ ይጠቃለ። ከዙህ ጋር በተያያም የወር አበባሲመጣ (እስኪያሌፌ ዴረስም ሉሆን ይችሊሌ) የራስ ምታትሉቀሰቀስባቸው ይችሊሌ። ይህም በወር አበባው ምክንያትበሰውነታቸው ውስጥ የሚከናወኑ የሆርሞን ሇውጦችከመኖራቸው ጋር በተያያ የሚከሰት ነው።ከዙህ በተጨማሪም ሚግሬን ያሇባቸው ሴቶች አንዲንዴየወሉዴ መከሊከያ እንክብልችን የሚጠቀሙ ከሆነ እንክብልቹየሆርሞኖችን ተፇጥሯዊ ዐዯት የሚያዚቡ ናቸውና ህመምይቀሰቀሳሌ። የአየር ንብረት ሇውጥም (በጣም ሲሞቅ ወይምሲ ቀ ቅ ዜ ) ሚ ግ ሬ ን ሉ ቀ ሰ ቀ ስ ይ ች ሊ ሌ ።በጥቅለ እነዙህ ምክንያቶች በሁለም ሰው ሊይ ሚግሬንንይቀሰቅሳለ ማሇት አይዯሇም። ይሁንና በአንዲንድች ንዴየሚግሬን መነሻ ምክንያቶች ይሆናለ።ሚግሬን አይነቶች አለት?ድክተር በሊቸው፡- ሚግሬን የተሇያዩ አይነቶች ያለትቢሆንም ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ ሲታይ በሁሇት ይከፇሊሌ።አንዯኛው ማስጠንቀቂያ ምሌክት ያሇው ሚግሬን ሲሆን፤ላሊው ዯግሞ ያሇማስጠንቀቂያ ምሌክት የሚመጣ ሚግሬንነው።ከማስጠንቀቂያ ምሌክት ጋር የሚመጣው ሚግሬን ራስምታቱ ከመምጣቱ ከ<strong>15</strong> እስከ 20 ዯቂቃ (ብዘውን) ጊዛአስቀዴሞ ምሌክቶች ይኖሩታሌ። የማስጠንቀቂያ ምሌክቶችምብዘ ጊዛ ከነርቭ በሽታዎች ጋር ተያይው የሚከሰቱ ሲሆን ፤እነዙህም የአይን መጋረዴ፣ ሰውን የመሇየት ችግር ፣ዙግዚግናብሌጭሌጭ እይታ ፣ በአንዲንድች ሊይ ዯግሞ በአንዴ አካሊቸውበኩሌ (ሚግሬኑ ባሇበት የጭንቅሊት ክፌሌ) ትይዩ የአፌ ፣የእጅና የእግር መዯንዜ ምሌክቶች ናቸው በጥቅለም ከስሜትሔዋሳት ጋር የተያያዘ የሔመም ምሌክቶች ናቸው።እነዙህ ምሌክቶች የሚግሬን ታማሚ ባሌሆኑ ሰዎች ሊይሲከሰቱ ሇሚግሬን ብቻ ሳይሆን ሇላልች በሽታዎችም ምሌክትሉሆኑ ይችሊለና በፌጥነት በሏኪም መታየቱ ይመከራሌ፡፡ሚግሬን ሔክምናው ምንዴንነው?ድክተር በሊቸው፡- የሚግሬን ራስ ምታት ጠንካራ በመሆኑብዘ ሰዎች ወዯ ሔክምና ተቋማት ይመጣለ። ሔክምናውምሁሇት ዓይነት ነው። አንዯኛው ሔመሙ ሲጀምር የሚሰጥማስታገሻ ሲሆን ሁሇተኛው ዯግሞ ሚግሬኑ ሳይመጣ አስቀዴሞሇመከሊከሌ ወይም ቶል ቶል እንዲይመጣ የሚሰጥ ሔክምናነው።ሚግሬኑ ሲመጣ የሔመሙን ጥንካሬ ሇመቀነስ ወይምሇማጥፊት የሚሰጡ የማስታገሻ ሔክምናዎች በመጀመሪያውምዴብ ውስጥ ይካተታለ፡፡ እነዙህ ማስታገሻዎችም በራሳቸውሁሇት ዓይነት ናቸው። የመጀመሪያዎቹ ሇላሊም ዓይነት ሔመምማስታገሻነት የሚሰጡ መዴኃኒቶች አለ በሃኪም ትዕዚዜየሚወሰደ። ሁሇተኞቹ ዯግሞ ሇሚግሬን ማስታገሻነት ብቻየሚሆኑ ናቸው። እነዙህ መዴኃኒቶች ከቅርብ ጊዛ ወዱህእየመጡ ያለ ሲሆኑ ፇዋሾችም ናቸው። ዋጋቸው ግን ውዴነው።እዙህ ሊይ ትሌቁ ነጥብ እነዙህ የማስታገሻ መዴኃኒቶችእንዳት መወሰዴ አሇባቸው የሚሇው ነው፡፡ ብዘ ሰዎች ገናሇገና ሉያመኝ ነው በሚሌ ፌራቻ መዴኃኒቶችን በቀሊለስሇሚያገኙ ማስታገሻ ይወስዲለ፡፡ ነገር ግን የሚመከረውየሔመሙ የመጀመሪያው ስሜት ሲሰማ ብቻ ሔክምና መውሰዴነው። ሔመም ሳይሰማ ወይም ራስ ምታቱ ከጠነከረ በኋሊቢወሰዴ ፌቱንነት አይኖረውም። የማስታገሻ መዴኃኒቶችከተወሰደ በሳምንት ውስጥ ራስ ምታቱ እየተሇማመዯው ቶልገጽ pageቶል ሉመጣ ይችሊሌ። እንዱህከሆነ ዯግሞ በየቀኑመታመምንና ከፌተኛ የጤናእክሌን ያስከትሊሌ።ሁሇተኛው ሔክምናመከሊከሌን መሠረት ያዯረገሔክምና ነው። እነዙህሔክምናዎች ማስታገሻዎችአይዯለም። እነዙህምበሁሇት ይከፇሊለ።አንዯኛው በመዴኃኒትየሚዯረግ የመከሊከሌሔክምና ሲሆንሁሇተኛው ዯግሞያሇመዴኃኒት ነው።መዴኃኒቶቹ ብዘጊዛሇላሊ በሽታም የሚሰጡ ናቸው። ሇምሳላ ሇዯም ብዚት፣ሇጭንቀት፣ ሇዴብርት፣ ሇሚጥሌ በሽታ፣ ሇስኳርየምንጠቀምባቸው መዴኃኒቶች ሇሚግሬን መከሊከያምይሰጣለ። እነዙህ መዴኃኒቶች ሚግሬኑ ቶል ቶልእንዲይመሊሇስም ያዯርጋለ።ያሇ መዴኃኒት ሚግሬንን ሇመከሊከሌ ዯግሞ ታማሚዎችሁሌጊዛ በሽታውን የሚቀሰቅሱባቸውን ነገሮች ማጥናትአሇባቸው። ይህንን በዯንብ ማወቅ ከቻለ ዯግሞ ሔመሙንማስወገዴ ይችሊለ። የአካሌ እንቅስቃሴ ማዴረግ፣ ዋና፣መዜናናት እና የመሳሰለት ከራስ ምታት በፉት የሚኖሩጫናዎችን የሚቀንሱ በመሆናቸው እነዙህን ማውተርይመከራሌ።ከዙህ በተጨማሪ በላልች አገሮች ብዘ ጊዛ የሚወተረውመመሰጥ ነው። ይህ በእኛ ሀገር የተሇመዯ ባይሆንም የራስምታትን ቶል ቶል መመሊሇስ እንዯሚቀንስ በጥናትተረጋግጧሌ።ሚግሬንን ተከትሇው የሚመጡ ተጓዲኝ የጤና ችግሮችድክተር በሊቸው፡- ሚግሬን በራሱ በሽታ በመሆኑ ብዘ ጊዛተያያዤ የጤና ችግሮች የለትም፡፡ ይሁንና በተሇይ በቅዴመማስጠንቀቂያ የሚመጣው ሚግሬን የወሉዴ መከሊከያእንክብልችን በሚወስደ ሴቶች ሊይ የሚከሰት ከሆነ ከላሊውሰው በበሇጠ ስትሮክ ሇሚባሇውና ከዯም ሥር መጋት ጋርተያይዝ አካሌንና ጡንቻን ሇሚያሰንፌ በሽታ የተጋሇጡይሆናለ።የሚግሬን ጉዲት እንዳት ይገሇጻሌ?(በታማሚው፣ በቤተሰቡ፣ በኅብረተሰቡና በአገር ሊይ)ድክተር በሊቸው፡- የሚግሬን ራስ ምታት ሲመጣ ኃይሇኛ ራስምታት ነው። የሔመሙ ስቃይ በራሱ ተጽዕኖው ቀሊሌአይዯሇም። ታማሚው ቶል ቶል ሉያመኝ ይችሊሌ እያሇማውጠንጠኑ አይቀርም። ይህም በሥራውና በሔይወቱ ንቁእንዲይሆን ያዯርገዋሌ። በማኅበራዊ ተግባቦቱ ሊይም ተጽዕኖአሇው። ይዯበራሌ። ይከፊሌም። ይህንን ፀባዩንም በቤተሰቡናበጓዯኞቹ ሊይ ሉያንፀባርቅ ይችሊሌ።ሔመሙ ሲበረታበትም ከሥራ ሉቀር ይችሊሌ።አምራችነቱም ይቀንሳሌ። ይህም ከራሱ አሌፍ በቤተሰቡናበአገር ሊይ ጫና ያሳዴራሌ። ሇአብነትም በአሜሪካ የተካሄደጥናቶች እንዯሚያሳዩት በአገሪቱ የሚግሬን ተጠቂዎች ብዘበመሆናቸው በዓመት በጠቅሊሊው የሁለም ተጠቂዎች ቀሪተዯምሮ250 ሚሉዮን ቀናት በሊይ ከሥራ ይቀርባቸዋሌ።በዙህም ታማሚዎች ሇሔክምናና ሇተያያዤ ወጪዎች ከ3ነጥብ 2 ቢሉዮን ድሊር በሊይ ወጪ ያወጣለ። ከዙህም በሊይዯግሞ ሚግሬን ከሥራ ስሇሚያስቀር፣ ምርታማነትንስሇሚቀንስና ላልችንም ችግሮች ስሇሚያስከትሌ በገንብሲተመን ከ18 ቢሉዮን ድሊር በሊይ የኢኮኖሚ ዴቀት ያመጣሌ።ማጠቃሇያድክተር በሊቸው፡- ሚግሬን በማስጠንቀቂያ ምሌክቶችየሚመጣ ከሆነ የሚነሳባቸውን ነገሮች አስቀዴሞ ማወቅብሌህነት ነው። ከዙያም እነዙህ ነገሮችን የምናስወግዲቸውከሆነ እንዱሁ ማዴረግ ያስፇሌጋሌ። ይህም ቢያንስ ዴግግሞሹንይቀንሳሌ፡፡ ከዙህ በተጨማሪ ያሇመዴኃኒት ሚግሬንንሇመከሊከሌ የሚያስችለ ሔክምናዎችን መጠቀምም ይመከራሌ።ከሁለም በሊይ ዯግሞ ትኩረት ሉዯረግበት የሚገባውየመዴኃኒት አጠቃቀም ሊይ ነው። ሚግሬን ያሇባቸው ሰዎችየሔመሙን ስቃይ ከመፌራት የተነሳ ማስታገሻ መዴኃኒቶችንቶል ቶል ይወስዲለ። ይህ ዯግሞ የሚግሬኑን ዴግግሞሽስሇሚጨምረው ሇላሊ ችግር ያጋሌጣሌ።እናም ገና ሇገና በፌርሏት ያሇሏኪም ትዕዚዜ መዴኃኒት ከመውሰዴ ይሌቅ ሔመሙሲኖር ወዯ ሔክምና ተቋም አቅንቶ ከሏኪም ምክርና ሔክምናመውሰዴ ያስፇሌጋሌ። ይህም የብሌሆች ምርጫ ነው።Influenza is an illness that affects people of allages worldwide. Symptoms range from mild tosevere, and it is a major health issue around theworld. Everyone can help fight the spread ofinfluenza each year by getting vaccinated. Vaccinationis also one of the best ways to reduceyour chance of getting ill.What is influenza?Influenza is an illness caused by viruses thatinfect the nose, throat, and lungs. A virus is atiny organism that lives in the cells of humans,animals, and plants. The flu virus is alwayschanging and that allows it to continue to infectArticle by the MDH Refugee Health Program. Special thanks to the University of Minnesota Medical Students andthe Minnesota Department of Health Immunization Program for their contributions.humans. Most people get the flu during thecolder seasons, beginning in October and lastingthrough the spring. Influenza can be spreadin the air when people with the virus cough orsneeze, or a person can become infected bytouching a surface with the virus on it and thentouching the mouth or eyes.Who gets influenza?Anybody can get influenza! But, some peopleare more likely to become very sick with influenza.Those at highest risk include: young children,people over 65 years, pregnant women,and people who are already sick with diseaselike pneumonia, asthma, chronic lung disease,HIV, heart disease and diabetes.What are the signs and symptoms of influenza?Influenza symptoms include a sore throat,runny nose, and cough. People with influenzaalso feel very tired and may have a fever, chills,and body aches. Children who have influenzamay have different symptoms than adults, likediarrhea and vomiting in addition to the othersymptoms. Influenza symptoms usually comeon very suddenly.How is influenza treated?Most of the time, influenza can be treated athome. It is important to rest and to drink plentyof water. Stay home while you are sick and forat least 24 hours after the fever is gone so youdo not get other people sick. Sometimes influenzacan be severe. If a person is having troublebreathing, feeling dizzy or confused or havingchest or abdominal pain they should go to thehospital. In some cases doctors may also givemedications to help your body fight the virus.How can I prevent influenza?The most important way to prevent the flu is toget vaccinated! Everyone 6 months and oldershould get the influenza vaccine every year.The influenza vaccine reduces the chances ofgetting the flu. The vaccine may be given as ashot in the arm or as a spray in the nose. Talkwith your doctor if you have an egg allergy or ifyou have had a reaction to the vaccine in thepast. As the influenza season is currently approaching,it is important to get vaccinatednow!Other ways to avoid getting sick are:Clean your hands often with soap andwater, or an alcohol-based handcleaner.Avoid touching your eyes, nose andmouth.Avoid close contact with people who aresick, if possible.Places Providing Influenza Vaccination:To find a clinic near you, visit our websiteat: www.mdhflu.com and click on“Find a Flu Clinic”

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!