10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃገጽ pageአንዲንዴ ጊዛ የኃየልም አርአያ ጉዲይ ሲነሳ፤ እንባየሚያንቃቸው ሰዎች አጋጥሞኛሌ። እንባ እየተናነቃቸው፤ሻዕቢያ ያስገዯሇው መሆኑን ይናገራለ። ‚የሇም ሃየልምን ጀሚሌእንጂ ሻዕቢያ አሌገዯሇውም።‛ በሚሌ ንዳት ሉያፇጡባቹየሚችለ ሰዎች አለ። እኔ ብዘ ጊዛ አጋጥሞኛሌ። እውነተኛውንታሪክ ስነግራቸው ግን፤ እሳት የሚተፈት አይኖቻቸው እንባያዜሊለ። አሁንም ይህንኑ ቃሌ ብዯግመው የሚናዯደ ሰዎችይኖራለ። ሰሞኑን በኢትዮጵያዊያን ዴረ ገጾች ሊይ ስሇኃይልምአሟሟት አንዲንዴ ገባዎች መውጣታቸውን አየሁ። ሇነሱምሊሽ የሰጠሁ እንዲይመስሌብኝ ተጠንቅቄ... እኔ የማውቀውንእውነት ሇመጻፌ ተገዯዴኩ… ከዙህ በኋሊ ግን የራሳችሁን ፌርዴትሰጡ ንዴ ብዕሬን አነሳሁ።ከዳዊት ከበዯ ወየሳ (አትሊንታ)እንዯ ኢትዮጵያ አቆጣጠር የካቲት 7 ቀን፣ 1988 ዓ.ም. ዯስየማይሌ ዛና በኢትዮጵያ ውስጥ ተሰማ። ‚ሜጄር ጄነራሌኃየልም አርአያ ተገዯለ!‛ ተባሇ። አስዯንጋጭ ዛና ነበር።ኃየልም አርአያን የህወሃት ታጋዮች የሚያውቁትን ያህሌላሊውም ኢትዮጵያዊ በላሊ የጀግንነት ታሪኩ ያውቀዋሌ።እንዱህ ነው ነገሩ።በ1980ዎቹ መጀመሪያ ሊይ በትግራይ እና በኤርትራአንጻራዊ ዴሌ ሲገኝ፤ በተሇይ በመሇስ ዛናዊ የማላሉት ርዕዮትተጠምቀው የነበሩት ታጋዮች… ‚እኛ የተዋጋነው ሇትግራይነጻነት ነው። ከዙህ በኋሊ አንዋጋም።‛ ብሇው አመጽን ጸነሱ።በዙህን ጊዛ እነገብሩ አስራትና እነኃየልም አርአያ… ታጋዮቹንሇማግባባት ሞከረው ሳይሳካሊቸው ቀረ።በመጨረሻም ‚እንግዱያው ከዙህ በኋሊ ሇጠቅሊሊውኢትዮጵያ መዋጋት የማትፇሌጉ፤ መሳሪያችሁን አስረክቡ።ወዯከተማ ስትገቡም እንዲትጠረጠሩ ... ታጋይየሚያስመስሊችሁን ቁምጣና ሸሚዜ አውሌቁ። ቀሚስ ሌበሱ…‛አሎቸው። ብዘዎች ወዯ መንዯራቸው ሇመመሇስ ጓጉተውትጥቃቸውን ፇትተው ተጋጁ። በነኃየልም በኩሌ ግን ላሊየተጋጀሊቸው ዴግስ ነበር። ‚እነዙህ ሇኢትዮጵያ መዋጋትየማይፇሌጉ… ሴቶች እንጂ ወንዴ አይባለም። እነዙህን ወዯመንዯራቸው ብንመሌሳቸው... እንዯገና ጠሊት ነው የሚሆኑን።ስሇዙህ ቀሚስ እንዯሇበሱ አስቸኳይ እርምጃ ይወሰዴባቸው።‛የሚሌ ትዕዚዜ ከኃየልም መጣ።ከዙህ በኋሊ በየግንባሩ የነበሩት እነዙህ ታጋዮች እንዯላሊውጊዛ ወዯ እስር ቤት እንኳን አሌተወሰደም ‚ ‘ሇትግራይ ብቻነው የምንዋጋው!’ ያለት ታጋዮች ቀሚስ እንዯሇበሱ አይናቸውበጨርቅ ታስሮ ወዯ ገዯሌ እንዱሄደ ተዯረገ። ወዯ ገዯሌም ገቡ‚የትግራይ ህዜብ የመገንጠሌ ጥያቄ ጽንስ ጨነገፇ‛ ከነዙያታጋዮች ጋር አብሮ ገዯሌ ገባ።እንግዱህ ከሊይ የገሇጽኩትን ታሪክ የስሚ ስሚ በመስማቴቀንና ቦታውን በትክክሌ ሇመግሇጽ አሌቻሌኩም። ነገር ግን ይህውሳኔና ቅጣት በኃየልም ትዕዚዜ ስሇመፇጸሙ እንዯማንኛውምግሇሰብ የሰማሁት ሃቅ ነው። እንዱያውም ይህ ቅጣት የነስብሃትነጋ እና የነመሇስ ዛናዊን የማላሉት ቡዴን፤ በዴን ያዯረገበትነበር። ኃየልም ሃይለን አስተባብሮ፤ ጀርባውን ወዯ ሇሰሜን፤ፉቱን ሇመሃሌ አገር አዴርጎ ወዯፉት ሲገሰግስ፤ ከኋሊ የቀሩትየማላሉት አራማጅ ጽንፇኞች በተሇይም፤ የዯህንነት ክንፌየነበሩት እነክንፇ ገብረመዴህን እና ብስራት አማረ በ እጃቸውሊይ በሚገኝ የላሊ ብሄር ተወሊጅ (እነሱ አማራ ይለታሌ)ኢትዮጵያዊ ሊይ የበቀሌ ካራቸውን መዘ። እጃቸውን በሰሊምሰጥተው በነሱ ስር የነበሩትን የላሊ ብሄረሰብ ተወሊጆችንወይም የኢትዮጵያ ሰራዊት አባሊትን በቀንና በሇሉት እያወጡይፇጇቸው ጀመር።የማላሉት ጠንሳሾች እና መሪ የነበሩት እነመሇስ ዛናዊበዯህንነቱ በኩሌ የሚወሰዯውን የበቀሌ እርምጃ ጠንቅቀውያውቁት ነበር። የማስቆምም ሃይሌ ነበራቸው ነገር ግንአሊዯረጉትም። በላሊም በኩሌ በኃየልም ወታዯራዊ ውሳኔስሇተገዯለት ሰዎች ሰምተዋሌ። የማስቆም ሃይሌ ግንአሌነበራቸውም። ይሌቁንም የሃየልም በትር በነሱም ሊይእንዲያርፌ - ፉታቸውን (ከአሁኑ ብአዳን ከቀዴሞው ኢህዳንጋር) በሚያዯርጉት ዴርዴር ሊይ አተኮሩ። እናም በ1981ኢህአዳግን መሰረቱ።በ1983 ዓ.ም. አዱስ አበባን ከተቆጣጠሩ በኋሊ… እነ አቶገብሩ አስራትን የትግራይ ፔሬንዲንት በማዴረግ ትግራይ ሊይገዴበው አስቀሯቸው። … ኃየልምን ዯግሞ ወዯ ዯቡብዘወትርሏሙስየክትፎበቆጮ ቀንኢትዮጵያ በመሊክ በዙያ የነበረውን ወታዯራዊ ኦፔሬሽንእንዱመራ ተዯረገ። በኋሊም በመከሊከያ ሚንስቴር የትምህርትናመቻ መምሪያ ኃሊፉ ሆኖ መስራቱን ቀጠሇ።በዙህ የስራ ሂዯት መካከሌ በኢህአዳግ ውስጥ ፌጭትአሌተነሳም ማሇት አይዯሇም። መሇስ ዛናዊ እና የዯህንነቱመስመር በግሌጽ ሇሻዕቢያ ሰዎች ባዯሊ መሌኩ ይሰራ ጀመር።በዙህም ምክንያት ኢትዮጵያ ወዯብ አሌባ ሆነች። የውስጥዯህንነቷም በኤርትራ ቅኝ አመራር ውስጥ በመውዯቁ፤ ከክንፇገብረ መዴህን አፊኝ እና ገዲይ ቡዴን ጀምሮ እስከ መሇስ ዛናዊአጃቢዎች ዴረስ ኤርትራዊያን እንዯነበሩ የቅርብ ጊዛ ትዜታችንነው። ይህ በነመሌስ ዛናዊ ስር የተገመዯው ተቋምና የኃየልምወታዯራዊ ክንፌ በዴርጅቱ ውስጥ ከነሌዩነታቸው እየተፊጩሲቆዩ፤ ሇውጭው ህዜብ ግን አንዴ መስሇው ይታዩ ነበር።እንግዱህ ከሊይ የተገሇጸውን ታሪካዊ ዲራ ተከትሇንየራሳችንን መሊምት እንስጥ ከተባሇ ሇኃየልም አርአያ ዴንገተኛሞት ማንን እንዯምንጠረጥር የታወቀ ነው። ኃየልም በሻዕቢያሊይ ከነበረው አቋም አንጻር በ1ኛ ዯረጃ ኤርትራዊያንን፣ በ2ኛዯረጃ መሇስ ዛናዊ እና የዯህንነት ክፌለን፤ አሌያም በ3ኛ ዯረጃዯህንነቱ ከሻዕቢያ ገዲዮች ጋር ተመሳጥሮ ያዯረገው ነው ሌንሌእንችሊሇን። ጥርጣሬያችንን ሰፊ እናዴርገው ካሌን ዯግሞ ሙለሇሙለ በሻዕቢያ ሰዎች የተዯረገ ነው ከሚሌ ዴምዲሜ ሊይሌንዯርስ እንችሊሇን።በእርግጥ ማንኛውም የግዴያ ሁኔታ ሲፇጠር በመጀመሪያዯረጃ የምናነጣጥረው... ‚ሟቹ ጠሊቶች ነበሩት ወይ?‛ ከተባሇበኋሊ ጠሊቶቹ እነማን እንዯሆኑ በዜርዜር ማስቀመጥያስፇሌጋሌ። ሟቹን ሉገዴለ የሚፇሌጉ ሰዎች ቁጥር በሚበዚበትጊዛ መሊምታችን ወይም ግምታችን በዙያው መጠን ሉበዚይችሊሌ። ሇዙህም ነው... የኃየልም መሞት እንዯተሰማበአሟሟቱ ዘሪያ ከሊይ የተገሇጹት መሊ ምቶች በህብረተሰቡናበሰራዊቱ ውስጥ በስፊት ይሰሙ የጀመረው። ከህወሃት የርስበርስ መበሊሊት ታሪክ አንጻር ከሊይ የተገሇጸውን እውነታመሰረት በማዴረግ፤ ገዲይን ከአንዯኛው ጎራ መመዯብ ቀሊሌስራ ይሆናሌ። እኔ ዜርዜር ሁኔታውን ከማወቄ በፉት ‚ከሊይከተገሇጹት መሊ ምቶች አንደ እውነት ነው።‛ ብዬ አምን ነበር።ዜርዜር ሁኔታውን ማወቅ ስጀምር ግን ከነዙህ መሊምቶች ነጻሆንኩ።እንግዱህ ኃየልም የካቲት 6 ሇሉቱን ተገዴል፤ በንጋታውየካቲት 7 ቀን፣ 1988 ዓ.ም. ዛናው ሲሰማ፤ መጀመሪያዴንጋጤና ሃን ሉወረን ይችሊሌ። ከዛናውም ጋር ገዲዩበኤርትራዊነቱ የታወቀ ግሇሰብ መሆኑ ሲነገር፤ ውስጡንሇማያውቀው ‚እውነትም ሻዕቢያ አስገዯሇው!‛ የሚሇው ሚዚንየሚዯፊ መስል ሉታይ ይችሊሌ።ዛናው ከመሊምቱ ጋር ተቀሊቅል፤ ከአዱስ አበባ ትግራይሲዯርስ ዯግሞ ሉፇጥር የሚችሇው ብዤታ ይሄ ነው አይባሌም።የህዜቡ ወሬ ወዯ ሰራዊቱ በሚሄዴበት ጊዛም መሌክና ቅርጹንቀይሮ ብሶትና ንዳትን መውሇደ አሌቀረም፤ ዯግሞምወሌዶሌ።በኃየልም የቀብር ስነ ስርዓት ወቅት አቶ መሇስ ዛናዊ ስቅስቅእያለ ሲያሇቅሱ በቴላቪዤን ሇተመሇከተ ሰው፤ ‚ዴራማእየተሰራብን ነው ወይስ የ’ውነት ሇቅሶ ነው፧?‛ እየተባሇ የአቶመሇስ ዛናዊ አሇቃቀስም፤ የአንዴ ሰሞን ወሬ ሆነ። በኋሊምበኃየልም መቃብር ሊይ የአበባ ጉንጉን አዴርገው፤ ከሞተ በኋሊየሜጀር ጄነራሌነት ማዕረግ ሲሰጡት... ‚ይሄ ዴራማ ማሇቂያውየቱ ጋር ነው?‛ የሚሇው ተበራክቶ ነበር።ካሜራ ከቀረጸውና ሇህዜብ ከተሊሇፈት ዴራማዎች ጀርባ ግንላሊ ዴራማ ነበር። ይህንን የተዯበቀ ዴራማ ነው ዚሬየማካፌሊችሁ። ይህንን ታሪክ ስነግራችሁ ግን በመግቢያዬ ሊይእንዯገሇጽኩት የላልችን መሊምቶች ሇመቃወም ወይምስሇኃየልም አሟሟት ያሊችሁን ግምት እንዴትቀይሩ፤ ወይምሙት ወቃሽ ሆኜ ሙግት ሇመግጠም አይዯሇም። ነገር ግንየማውቀውን እውነት ተናግሬ የራሳችሁን የህሉና ፌርዴእንዴትሰጡበት ነው።እኔ በወቅቱ አጋጀው ሇነበረው ፉያሜታ ጋዛጣ የጀሚሌያሲንን የፌርዴ ቤት ውል እየተከታተሌኩ ማቅረብ ጀምሬነበር… ጀሚሌ ያሲን በእስር ቤት በነበረበት ወቅት ሇጋዛጣዬከእስር ቤት ማስታወሻ ወረቀቶችና በመጨረሻም የኑዚዛ ቃለንስሇሊከሌኝ… ከዙህ ቀጥል ያለት ጉዲዮች የስሚ ስሚየሰማኋቸው ሳይሆኑ… በርግጥ የሆኑ እና በኋሊም በፌርዴ ቤትምስክሮች የገሇጿቸው ናቸው።ከዙህ በታች ያሇውን ታሪክ የምተርክሊችሁ በተሇይ በፌርዴቤት ምስክሮች ሲናገሩ የሰማሁትን ቃሌ እየገጣጠምኩ ነው።ግዴያው በተፇጸመበት ወቅት ከጀሚሌ ያሲን ጋር አብሮየነበረው፤ 5ኛው የአቃቤ ህግ ምስክር ጓዯኛዬ ስሇሆነ፤ እንዱህበጽሁፌ እንዲወጣው ሳይሆን እንዯዋዚ ካወራናቸው መካከሌ፤አንዲንደን ብቻ ቀንጨብ እያዯረኩ እተርክሊችኋሇሁ። ስሙንአሌጠቅስም። ነገር ግን ሇትረካውም አመቺነት በዙህ ታሪክውስጥ 5ኛው ሰው እያሌኩ እጠራዋሇሁ።ወዯ ትረካው ሌመሌሳችሁ። በ1980ዎቹ መጀመሪያ ሊይየሼኽ አሊሙዱን ስም እንዲሁኑአሌገነነም ነበር። ከኢህአዳግበኋሊ እግር ተከትል የተነገረሇትሃብታም ቢኖር ጀሚሌ ያሲንነው። (ሇዙያውም አሁን ካለትሃብታሞች ጋር ሲነጻጸርሃብታም ሉባሌ አይገባውም) ያኔግን ቢያንስ በአዱስ አበባ ዯረጃ፤ጀሚሌ ያሲን ስማችው ከገነኑየመጀመሪያ ረዴፌ ሃብታሞችመካከሌ የሚጠቀስ ነበር።በተሇይም ‚ጂሚያስ ካርስ‛የተባሇው ዴርጅቱ ሌዩ ሌዩ የኪነጥበብ ስራዎችን እና የመኪናውዴዴሮችን ስፕንሰር ያዯርግስሇነበር ከስፕርት እናየኪነጥበብ ስራዎች ጋር ስሙአብሮ ገነነ። ወጣትስፕርተኞችን እና ከያንያንንስ ፕ ን ሰ ር ከ ማ ዴ ረ ጉ ምበተጨማሪ አንዲንዴ የኢህአዳግባሇስሌጣናት መኪና ሲፇሌጉበነጻ የሚሰጥ፤ ሌጆቻቸው የሌዯት በዓሌ ሲያከብሩ ትሌቅስጦታ የሚያቀርብ፤ አንዲንዳም የሌጆቹን ሌዯት በቪዱዮ ቀርጾየሚሰጥ በመሆኑ በመኑ በባሇስሌጣናቱ ንዴ የተወዯዯ ታማኝጓዯኛቸው ነበር — ጀሚሌ ያሲን።ይህ ሰሊማዊ የሆነው ጀሚሌ ሲሆን፤ ማታ ማታ መጠጥሲጠጣ ዯግሞ የጀሚሌ ባህሪ ይቀየራሌ። ጭፇራና ፇንጠዜያይወዲሌ። ብዘ ሲጠጣ ብዘ ገንብ ያጠፊሌ… ብዘ ሲጠጣብዘ ይረሳሌ… ላሊ ጀሚሌ ያሲን ይሆናሌ።ጂሚያስ ዴርጅት መኪኖችን ማስመጣት፣ ማከራየትና መሸጥሊይ የሚሰራ ዴርጅት ሲሆን፤ በፌጥነት እንዱታወቅ ያዯረገውበተሇይም የኪነ ጥበብ ስራዎችን ስፕንሰር ማዴረጉናበቴላቪዤን በየቀኑ ይታዩ የነበሩ ማስታወቂያዎቹ ነበሩ።አንዲንዳ የአሊሙዱን ሰዎችና ጀሚሌ ያሲን ‚እኔ እበሌጥ፣ እኔእበሌጥ!‛ በሚሌ ይፍካከራለ። አንዯኛው ስፕንሰር ካዯረገ በኋሊላሊኛው ወገን በቆረጣ መጥቶ፤ ‚እኛ የተሻሇ እንከፌሊችኋሇን።አብረን እንስራ።‛ የሚሌ የዴሮ ሃብታሞች የቆረጣ ጨዋታያዯርጋለ። ይህ አይነቱ ዴርጊትም የጀሚሌ እና የአሊሙዱንንሰዎች ማቀያየም ጀምሮ ነበር። ሆኖም የካቲት 6 ቀን፣ 1988ዓ.ም. ሰሊም ሇመፌጠር በሚመስሌ መሌኩ ምሽቱን አብረውሇማሳሇፌ ይስማሙና አምባ ራስ ይቃጠራለ።ጀሚሌ ያሲን መጠጥ እስካሌጠጣ ዴረስ ፌጹም ሰሊማዊሰው ነው። ከመጠጥ በኋሊ ግን ላሊ ሰው ነው የሚሆነው። ያንቀን አመሻሽ ሊይ ሰሊማዊው ጀሚሌ ያሲን… ከተጎነጫቸውመጠጦች ጋር እሱም መቀየር ጀምሮ ነበር። እናም ቀዯም ሲሌስሙን እንዯማሌጠቅስ ሇገሇጽኩሊችሁ ጓዯኛዬ... ወይም 5ኛውሰው ምሽት ሊይ ስሌክ ይዯውሌሇታሌ። ‚ዚሬ እንገናኝ!‛ይሇዋሌ።“ተኝቻሇሁ! አሌችሌም!‛ ይሊሌ 5ኛው ሰው፤ ‚ዚሬማመምጣት አሇብህ። መኪናውንም የምትይው አንተ ነህ።ከሰዎቹም ጋር ተቃጥረናሌ።‛ ብል እንዱመጣ ያሳስበዋሌ።ጓዯኛዬ ከተኛበት ተነስቶ ወዯ ቀጠሮው ቦታ ያመራሌ።ጓዯኛዬ አሌኮሌ መጠጥ በአፈ የማያዝር ሰው በመሆኑሇሹፋርነት መመረጡ ትክክሌ ነው። ጀሚሌ ያሲን ግን ላሊምጥሩ ዛና ነበረው። 5ኛው ሰው በሹፋርነት የሚይውን መኪናከነቁሌፈ ስጦታ ሉያበረክትሇት ነው እቅደ።ከጥሩ ዛና ጋር ዯስ የሚሌ ምሽት ነበር።አምባ ራስ ሲገናኙ ጀሚሌ ያሲን ሞቅ ብልት ነበር።በርግጥም የአሊሙዱን ሰዎችም አለ። የዯስ ዯስ እየተጠጣእየተዯነሰ ጥሩ ጊዛ ማሳሇፌ ቀጠለ።በዙህ መሃሌ ሁሇት ሰዎች… ከሁሇት ወጣት ሴቶች ጋር ወዯቡና ቤቱ ውስጥ ገቡ። አንዯኛው ሰው ፔሮፋሰር እንዴርያስእሸቴ ነው፤ ሁሇተኛው ግን ኮፌያውን ወዯ ግንባሩ ዜቅ ስሊዯረገማንነቱ አይሇይም። በዙህ አይነት የስካር መንፇስ ውስጥቢሆኑም፤ ቆይቶም ቢሆን ኮፌያ ያዯረገውን ሰውዬ መጀመሪያያወቀውና የሇየው ጀሚሌ ያሲን ነበር።“ኃየልም… ዚሬ ከሰዎች ጋር ስትሆን ትጋናሇህ እንዳ? ሰሊምይህ ጀሚሌ ያሲን መኪናዎችን የሚሸጥበትና የሚያከራይበት ዴርጅትሲሆን፤ ኢህአዳግ ከተማዋን ከተቆጣጠረ በኋሊ በ1983 ዓ.ም. የተከፇተዴርጅት ነው።በሇን እንጂ።‛ አሇው።ኃየልም በተረጋጋ አነጋገር ‚ሰሊም‛ አሇና ዜም አሇው።“አሊወከኝም እንዳ?‛ አሇ ጀሚሌ።“አሊወኩህም። ሇሰሊምታው ግን ሰሊም ብዬሃሇሁ።‛ አሇናወዯ ጨዋታው ሉመሇስ ሲሌ፤“እንዳት አታውቀኝም…?‛ ጀሚሌ በሞቅታ ተናገረ። ከዙያምቀጠሇና ‚ባሇፇው አመት አራንሺ ቤት ውስጥ… የሌጁ ሌዯትሲከበር ቪዱዮ አንስቼህ ነበር።‛ አሇው።(አራንሺ በወቅቱ የአዱስ አበባ ፕሉስ ኮሚሽነር ነበር)በሞቅታ ወዯ ጄነራለ ሄድ፤ ‚አሁንስ አስታወስከኝ?‛ አሇውበትግርኛ።“አሊውቅህም!‛ኃየልም መሇሰ።“ከሰው ጋር ስትሆን ረሳኽኝ…‛ ቀን ሊይ ረጋ ሰከን ብልየሚታየው ጀሚሌ አሁን በስካር መንፇስ መቀየር ጀምሯሌ።በመጨረሻም ኃየልም፤ ‚እሺ። አሁን ከሰው ጋር ነኝ። ዝርበሌ።‛ አሇው። (ኃየልም.... ወዯ ገጽ 20 የዝረ)አዲስ ማርኬት (ሴንት ፖሌ)- የሃገር ቤት አዳዲስፊሌሞች- የባህል ልብሶች- ቅመማ ቅመሞች- የመዝሙርና የዘፈን ካሴት- እንጀራ- የቴሌፎን ካርዶችEMNT Multi-Cultural Services LLC18<strong>21</strong> University Ave. W S-164St. Paul, MN 55104ቢራ እና<strong>ዋይን</strong><strong>ጀምረናሌ</strong>- የጋብቻ ፍቺ (በስምምነት) ፎርሞችንእንሞሊሇን- ረዘሜ አንሰራለን (ስራ ለማመልከት)- የኢሚግሬሽን ፎርሞችን እንሞላለንጽጌሬዳ ብሇው ይዯውለሌኝስሌክ ቁጥራችን651-494-7067 ነው- በአማርኛ ታይፕ እናደርጋለን እንተረጉማለን - ደብዳቤ እንጽፋለን

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!