10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

በኢትዮጵያ ሇዳቦታሪፍ ወጣ100 ግራም ዲቦ 1 ብር 20 መሸጥ ተጀመረባሇፈት 20 ዓመታት የግብርና ምርትን 40 በመቶ አሳዴጌያሇሁየሚሇው የመሇስ ዛናዊ አስተዲዯ ፤ ሌክ እንዯ ታክሲ ሁለ ሇዲቦም- ታሪፍ ማውጣቱን ፍኖተ ነጻነት የተባለው ጋዜጣ ዘገበ።የአዱስ አበባ ንግዴና ኢንደስትሪ ቢሮ ሔዲር 2 ቀን 2004ዓመተ ምህረት ባወጣው የታሪፌ መመሪያ በከተማዋ በሚገኙ ዲቦቤቶች 100 ግራም ዲቦ በ1 ብር ከ20 ሳንቲም፣200 ግራም ዲቦ በ2ብር ከ40 ሳንቲም እና፣300 ግራም ዲቦ በ3 ብር ከ60 ሣንቲምእንዱሸጥ ወስኗሌ። ከዙህ መመሪያ ውጪ ሲሸጥ የሚሸጥ ዲቦ ቤትካሇ ህብረተሰቡ በአቅራቢያው ሇሚገኝው መንግስታዊ አካሌአቤቱታውን እንዱያሰማ ወይም ጥቆማውን እንዱያቀርብየሚያሳስብም መሌዕክትም አብሮ ተሇጥፎሌ፡፡ የተወሰኑ የከተማዋዲቦ ቤቶች በአዱሱ ታሪፌ መሠረት ዲቦ ጋግረው እየሸጡ ቢሆንም፤ቀዯም ሲሌ ታሪፈ ሳይወጣ ‚ከግራም በታች ሽጣችሁዋሌ‛ተብሇውበአስተዲዯራዊ እርምጃ የታሸጉት በርካታ ዲቦ ቤቶች ግን፤ አሁንምእንዯተጉ ናቸው። ከዙህም ባሻገር ታሊሊቅ የዲቦ ማምረቻፊብሪካዎች በስንዳ እጥረት ምክንያት ሥራቸውን ካቆሙ ወራትመቆጠራቸው ታውቋሌ። ሸዋ ዲቦ በስንዳ እጥረት ምክንያትበመዱናይቱ ካለት 65 ዲቦ ቤቶች 45 ቱን እንዯጋና በቀን እስከ350 ኩንታሌ ደቄት የመጋገር አቅም ያሇውን ፊብሪካውን እንዲሸገሥራ አስኪያጁ መናገራቸው ይታወሳሌ።መንግስት ሇእያንዲንዶ ኩንታሌ 200 ብር ዴጎማ በማዴረግከውጪ የገዚው 900 ሺህ ኩንታሌ ስንዳ ሰሞኑን ዜቅ ባሇ ዋጋእንዱከፊፇሌ ሲዯረግ የኢህአዳግ ሹመኞች፦ ‚እርምጃውየህብረተሰቡን መሰረታዊ ችግር የቀረፇ ነው‛ ሲለ ቢሰሙም፤ሳምንታት ሳይሞሊ ችግሩ እየከፊ መምጣቱና ትርምሱ ተባብሶመቀጠለ ታውቋሌ ሲሌ ዯግሞ ኢሳት ራዴዮ ገቧሌ።ዯበበና ስሇሺ ተፇቱ“መሇስና ክበበው ገዳቀሌድ አሌቆባቸዋሌ”ታዋቂ አርቲስት ዯበበ እሸቱና ወጣት ጋዛጠኛ ስሇሺ ሀገስከታሰሩበት ማዕከሊዊ ወንጀሌ ምርመራ ባሇፇው ሳምንት ውስጥዓርብና ቅዲሜ መሇቀቃቸውን የ-ሏበሻ ምንጮች ገቡ።እንዯ ምንጮቻችን ገባ አርቲስት ዯበበ እሸቱ ዓርብ ዕሇትአመሻሽ ሊይ ተሇቆ ከቤተሰቡ ጋር ሲቀሊቀሌ፤ በጓዯኞቹ ‚አቶ መሇስበፒርሊማው ይሄን በቶን የሚቆጠር ማስረጃ አሇኝ ባለ ማግስትእንዳት ሉፇቱህ ቻለ?‛ ሲለ ሊቀረቡሇት ጥያቄ ‚ምናሌባት በስመሞክሼነት ተጠርጥሬ ታስሬ እንዲይሆን‛ ሲሌ ቀሌⶌሌ።አቶ መሇስ ዛናዊ ዯጋፉዎቻቸውን ሳይቀር ባሳፇረ መሌኩየሽብርተኝነት ክስ በነጻ ጋዛጠኞችና በሰሊማዊ ትግሌ የሚያምኑተቃዋሚ ፕሇቲከኞች ሊይ ክስ በመሰረቱ ማግስት ‚እንኳንሇታሰሩት ሉያሸብሩ ሊሰቡት ሁለ ማስረጃ አሇን። እናስራሇን‛ ባለማግስት ምንም ጥፊት ያሌተገኘበር ጋዛጠኛ ሇስሺ ሀጎስም ቅዯሜኖቬምበር 12 ጠዋት ተፇቷሌ።ተጠርጣሪዎች በእስር ሊይ በነበሩበት ወቅት ከቤተሰብና ከሥራጓዯኞቻቸው ጋር ሳይገናኙ ከ3 ወር በሊይ የታሠሩ ሲሆን በጊዛቀጠሮ በሚቀርቡበት ፌ/ቤት “ፕሉስ በቂ መረጃ አሇኝ፣ምርመራዬን አሊጠናቀቅኩም…” በማሇት 3 ጊዛ 28 ቀነ ቀጠሮእየጠየቀ ሲያንገሊታቸው እንዯቆየ ይታወቃሌ፡፡ አርቲስት ዯበበእሸቱ በታሰረበት ወቅት የኢትዮጵያ ቴላቪዤንና የመንግሥትሚዱያዎች የአርቲስቱን ወንጀሇኝነት ሇማሳመን ድክመንተሪ ፉሌምበመስራትና ዛናዎችን ሇሔብረተሰቡ ሲያስተሊሌፈ ቢቆዩም የሃገሩንስም በዓሇም የጥበብ አዯባባይ ያስጠራው ይህ ዜነኛ ተዋናይበመጨረሻም ሉፇታ ችሎሌ።ወዯ ህትመት እየገባን ባሇንበት ሰዓትበዯረሰን ዛና ከነአንዶዓሇም ጋር በሽብርተኝነት ተጠርጥረውየታሰሩት አሳምነዉ ብረሃኑ እና አቶ መኑ ሞሊ ተፇተዋሌ።መሇስ ዛናዊ በአሁኑ ወⷅት ከ20 በሊይ የሚሆኑ ተቃዋሚዎችእና ጋዛጠኞች ሊይ የሽብርተኝነት ክስ መመስረቱ ፒርቲውንበሚዯግፈ ሰዎች ሳይቀር ‚መሇስ እና ክበበው ገዲ ቀሌዴአሇቀባቸው‛ እየተባለ እየተተቹ ይገኛለ ሲለ የ -ሏበሻ የአዱስአበባ ምንጮች ግበዋሌ።ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃአይኗን ያጣችው አበራሽከህክምና በኋሊ(ፍቶ -ሏበሻ )የፋዳራሌ ዓቃቤ ሔግ የቀዴሞ የትዲር አጋሩ ሊይ ከባዴ የመግዯሌ ሙከራ ወንጀሌ ፇጽሟሌ የጦር መሣሪያምሳይፇቀዴሇት ይዝ ተገኝቷሌ በሚሌ ክስ የመሠረተበት ተጠርጣሪ ፌስሃ ታዯሰ የክስ ሂዯት ተጎጂዋ ከህክምና ከተሇመሰችበኋሊም ቀጥሎሌ። ሇወትሮው ጉዲዮችን ሲያይ ከነበረበት መዯበኛው አዲራሽ የበሇጠ ወዯሚሰፊው አንዯኛ ወንጀሌ ችልትአዲራሽ የተዋወረው ሦስተኛ የወንጀሌ ጉዲዮች ችልት በርካታ ታዲሚ በተገኘበትና በተጨናነቀ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ከቀኑስምንት ሰዓት ጀምሮ የተጎጂዋን የምስክርነት ቃሌ አዴምጧሌ።የችልቱ ዲኞች ተሰይመው የክሱን መዜገብ ማየት በጀመሩ ጊዛም ተጎጂዋ ቀርባ የምስክርነት ቃሎን እንዴትሰጥተጠራች። በአካሌ ጉዲተኞች ተሽከርካሪ ወንበር (ዊሌቸር) ሊይ ተቀምጣ ጥቁር ሌብስና ጥቁር መነፅር አዴርጋ በዲኞቹመግቢያ በር ወዯ ችልቱ ስትገባም በአዲራሹ ያሇው የችልቱ ታዲሚ ከንፇር በመምጠጥና በሌቅሶም ጭምር ተቀብሎታሌ።(ሙለ ገባው በገጽ 8 ከሁሇት የፌርዴ ቤት ውልዎች ጥንቅር ጋር አብሮ ቀርቧሌ)በሸዋ ሮቢት አንዴ የእህሌ ንግዴ ዴርጅት ተወካይበነጋዳውና በመንግስት መካከሌ የተፇጠረውን አሇመግባባትተከትል እራሱን ውሀ ውስጥ ወርውሮ መግዯለ ታወቀ ሲሌየኢትዮጵያውያን ሳተሊይት ቴላቭዤን እና ራዴዮ ገበ።በሰሜን ሸዋ ዝን በሸዋ ሮቢት ከተማ የሚገኙ ታማኝ የኢሳትምንጮች እንዯገሇጡት ሇሀሊፉው ሞት ምክንያት የሆነውበመንግስትና በነጋዳዎች መካከሌ አሇመግባባት በመፇጠሩነው።መንግስት ወዯ ውጭ አገር የሚሌከው ማሽ እየተባሇየሚጠራው የአበባ እህሌ መጠን መቀነሱን ተከትል፣ በእህሌንግዴ ዴርጅት አማካኝነት ግዡ እንዱፇጸም መመሪያማውጣቱን የገሇጡት ምንጮች፣ መመሪያውን ተንተርሶ፣ 14የአካባቢው ነጋዳዎች 4 ሺ ኩንታሌ የማሽ እህሌ ሇእህሌንግዴ ዴርጅት አስረክበው ነበር። ይሁን እንጅ መንግስትበውለ መሰረት የነጋዳዎችን ገንብ በወቅቱ መክፇሌ ሲገባው፣ ውለን በማፌረስ ነጋዳዎች ገንባቸውን የሚያገኙት በሂዯትመሆኑን በመግሇጡ፣ በነጋዳውና በመንግስት ባሇስሌጣናትመካከሌ ከፌተኛ ውዜግብ ተነስቷሌ ።ውዜግቡን ተከትል ጣሌቃ የገባው አካባቢው ፕሉስ፣‚ነጋዳዎቹ ሇመንግስት የሸጡት እህሌ እንዯማይመሇስሊቸው ፣ይሁን እንጅ የነጋዳዎች ገንብ ሳይከፇሌ እህለ ከሸዋ ሮቢትእንዯማይወጣ‛ ሇነጋዳው በመግሇጥ ውጥረቱ እንዱረግብአዴርጎ ነበር። የመንግስት ባሇስሌጣናት ግን ፕሉስከነጋዳዎች ጋር ያዯረገውን ስምምነት በመጣስ. ከባዴመኪናዎችን ወዯ ከተማው በማስገባት የነጋዳዎች ንብረትበጉሌበት እንዱጫን አዴርጓሌ።ችግሩን ተከትል በበሊይ አሇቆቹ ኢ ፌትሀዊ አሰራርየተበሳጨው የወረዲው የእህሌ ግዡ ሀሊፉ ፣ ከአሇቆቹናከነጋዳዎች የሚመጣበትን ግፉት መቋቋም ተስኖት፣ ራሱን50 ሜትር ከፌታ ካሇው ዴሌዴይ ሊይ ወርውሮ በመጣሌ፣ህይወቱን አጥፌቷሌ።አንዴ የችግሩ ሰሇባ የሆኑ ነጋዳ ሇኢሳት እንዯገሇጡትየወረዲው ሀሊፉ በራሱ ሊይ የወሰዯው እርምጃ፣ በአገሪቱውስጥ ያሇውን የፌትህ አሰራር መበሊሸት የሚያሳይ ነው።ይህ በእንዱህ እንዲሇ በርከት ያለ የኢሔአዳግ ትናንሽምሆነ ትሊሌቅ ባሇስሌጣናት ከስሌጣናቸው ሲነሱ ‚እንኳን ዯስአሇህ እንዯሚባባለ‛ የ -ሏበሻ ጋዛጣ የዛና ምንጮች ከሃገርቤት ግበዋሌ። ከቀበላ ባሇስሌጣናት ጀምሮ እስከ ሊይኛውሚኒስተር ዴረስ ካለ ባሇስሌጣናት መካከሌ አብዚኞቹ ሔዜቡእየተበዯሇ መሆኑን የሚያምኑ መሆናቸውን የሚገሌጹትገጽ pageቴዲ አፍሮ ከፍልሕይወቱን ያተረፈውወጣት እስካሁንአሌተሇቀቀም፤እህቱን ካሊገባን እያለ ነው!ከሶማሉያ ተገንጥሊ ራሷን በምታስተዲዴረው ፐንትሊንዴቦሳሶ ከተማ ውስጥ የሞት ፌርዴ ተፇርድበት በዴምፃዊቴዎዴሮስ ካሳሁን (ቴዱ አፌሮ) የገንብ ሌገሳ የተረፇውኢትዮጵያዊው አስመሮም ኃይሇ ሥሊሴ፣ እስካሁን ዴረስአሇመፇታቱን የውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የውጭጉዲይ ሚኒስቴር ቃሌ አቀባይ አምባሳዯር ዱና ሙፌቲሇሪፕርተር እንዯገሇጹት፣ ግሇሰቡ ከዓመት በፉት በሰውመግዯሌ ወንጀሌ በቁጥጥር ሥር ከዋሇ በኋሊ ዕርምጃእንዲይወሰዴበት የኢትዮጵያ መንግሥት ባዯረገው ከፌተኛጥረት ሉተርፌ ችሎሌ፡፡ፐንትሊንዴ አስተዲዯር ውስጥ ያሇው የኢትዮጵያ ቆንስሊ፣የአስተዲዴሩን ፔሬዙዲንት አግኝቶ እንዲነጋገረ የገሇጹት ቃሌአቀባዩ፣ የአካባቢው ጏሳ መሪዎች ጉዲዩን በሰሊምና በእርቅሇመጨረስ ሦስት ጥያቄዎችን ማቅረባቸውን ተናግረዋሌ፡፡የጎሳ መሪዎቹ ያቀረቧቸው ጥያቄዎች አስመሮም ገዯሇውሇተባሇው ግሇሰብ ቤተሰቦች ጠመንጃ ገዜተው መስጠትእንዲሇባቸው፣ የእሱ እህት ወይም መዴ በባህሊቸው መሠረትየሆነች ሌጅ ሇሟች መዴ እንዴትዲርሊቸውና 700 ሺሔ ብርየዯም ካሳ እንዱከፇሊቸው መጠየቃቸውን አምባሳዯር ዱናጠቁመዋሌ፡፡የኢትዮጵያ ቆንስሊ በአስመሮም ሊይ ግዴያው እንዲይፇጸምበሚያዯርገው ጥረት፣ አንዴ ጊዛ የገዲይ እናት ላሊ ጊዛ አባቱሲጠፈ፣ እነሱ ሲገኙ ዯግሞ ያገባናሌ የሚለ የጏሳ ሽማግላዎችሲባሌ መፇታቱ እስካሁን እየተጓተተ መሆኑን ቃሇ አቀባዩአስረዴተዋሌ፡፡ኢትዮጵያዊው ስዯተኛ መሆኑንና የጠየቁት ጥያቄ ዯግሞበኢትዮጵያ ባህሌ ነውር መሆኑን በመግሇጽ፣ የኢትዮጵያቆንስሊ በፐንትሊንዴ ከአገር ሽማግላዎች፣ ከሟች ወሊጆች፣ከአገሩ ዓቃቤ ሔግና ከፌርዴ ቤት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን፣ምንም ይሁን ምንም የሞት ፌርደ ተፇጻሚ እንዯማይሆንናእንዯሚሇቀቅ አምባሳዯር ዱና አረጋግጠዋሌ፡፡‹‹በፐንትሊንዴ ሞት የተፇረዯበት ኢትዮጵያዊ ቤተሰቦችመንግሥትን እየተማፀኑ ነው›› በሚሌ ጥቅምት <strong>15</strong> ቀን 2004ዓ.ም. ሪፕርተር የገበውን ዛና በማንበብ፣ ግሇሰቡየተጠየቀውን 700 ሺሔ ብር የነፌስ ዋጋ አርቲስት ቴዎዴሮስካሣሁን ‹‹ቴዱ አፌሮ›› በመክፇሌ ከሞት ማትረፈን መገባችንይታወሳሌ፡፡ (ሪፕርተር)ታማኝ ምንጮች ‚ግዛ እስኪያሌፌ ቤተሰብን ሇማሳዯግ ከዙህረኛ ስርዓት ጋር እንዯሚሰሩ‛ በስካር መንፇስ የሚናገሩባሇስሌጣናት መኖራቸውን ተናግረዋሌ።የመሇስ ዛናዊ አስተዲዯር ባሇስሌጣናቱን በሙስናበመጥሇፌ እንዯዙሁም ህዜቡን በመበዯሌ እንዱጠለበማዴረግ በ እጁ መዲፌ ስር እንዲዯረጋቸው የሚገሌጹትየዛና ምንጮቻችን አብዚኛው የኢሔአዳግ ባሇስሌጣንከሔዜብ ጋር መቆምን ቢፇሌግም የያው ይዝት አብሮትእያጨበጨበ ይኖራሌ ብሇዋሌ። በሸዋሮቢት ራሱን ከዴሌዴይሊይ ፇጥፌጦ የገዯሇው ይኸው የመሇስ ዛናዊ ባሇስሌጣንንዴርጊት የላልቹንም ባሇስሌጣናት የውስጥ ችግር ያሳየ ነውየሚለ የፕሇቲካ ተንታኞች አሌጠፈም።በላሊ ዛና በውጥረት ውስጥ ያሇው የመሇስ ዛናዊአስተዲዯር ሁሇት የንግዴ ሚኒስተሮችን ሔገመንግስቱን በጣሰመሌኩ አባሯሌ። በሔገ መንግስቱ መሰረት ሚኒስተር ሲሾምበፒርሊማ ቢሆንም ትዕግስት አሌባው አቶ መሇስ ግን ሁሇቱንባሇስሌጣናት ሇፒርሊማው ሳያሳውቁ በማሰናበት በላልችባሇስሌጣናት መተካታቸውን የታቡ የፕሇቲካ ተንታኞችየኢሔአዳግ ፒርሊማ ምን ያህሌ የመሇስ ዛናዊ መጫወቻአሻንጉሉት መሆኑን ዲግም አረጋግጧሌ ብሇዋሌ።- Engine- Brakes- Suspension- Transmission- Electrical- Body- InteriorMore...ስሌክ፦ 612-339-1669612-978-2968አብዯሊ ዮሱፍ (የቅርንጫፍ ቢሮ ማናጀር)

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!