10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃገጽ pageበኢትዮጵያውያን ንዴየሚወዯደ መኪኖች ሁለ አለንTrade-in - Buy - Sale -Financeይዯውለቦምብ... ከገጽ 6 የዝረየሚያዯርሰውን የጥፊት መጠን ቀዴሞ መገመት ዯግሞአይቻሌም፡፡ ቦምቡን ጨምዴድ ያ፡፡ በሰሊም መንገዯኞችንይዝ ወዯ ቡሬ ከተማ በመጓዜ ሊይ የነበረውን የህዜብ ማመሊሇሻአውቶብስ አስቆመው፡፡ የመጨረሻው ሰዓት እየመጣ ነው፡፡ሞትና ህይወት ተፊጠዋሌ፡፡ በምን ያህሌ የጊዛ ክፌተቱ ምንያህሌ ሰው ከህይወት ወዯ ሞት ከመኖር ወዯ አሇመኖርእንዯሚሸጋገር አያውቁም፡፡ መንገዯኛው ተጨነቀ፡፡‹‹ምነው?... ምነካህ? ›› የሚሇውን የመንገዯኞቹ ሌመናከፉትም ከኋሊም ተሰማ፡፡የተሳፊሪው ሌመና ቢበረታም ሇወጣቱ ቁብ አሌሰጠውም፡፡ሌመናቸውን ከምንም አሌቆጠረውም፡፡ ሇሌመናቸው ጆሮ ዲባሌበስ ብል በእጁ ሊይ ጨምዴድ የያውን ቦምብ ሇማፇንዲትመጋጀቱን እጁን ርግቶ አሳያቸው፡፡ከፉት ሇፉታቸው ከሞት ጋር የተፊጠጡት መንገዯኞችመሀከሌ ራሳቸውን ከሞት መዲፌ ሇማውጣት ሳያስቡትከተዯቀነባቸው የሞት ዴግስ ሇማምሇጥ የአውቶብሱን በርከፌተው ወዲገኙት አቅጣጫ ሸሹ፡፡ወጣቱ በእዙህ መሀሌ የአንዱት ወጣት ሴትን እጅ ያ፡፡ይዝም ዜም አሊሇም፡፡ ‹‹የምገዴሇው እርሷን ነው›› ሲሌአስታወቀ፡፡መንገዯኞቹ ግን ‹‹ይግዯሊት›› ብሇው ዜም አሊለም፡፡ወጣቷን ሌጅ ይተዋት ንዴ ሇመኑት፡፡ ያሰበውን መጥፍ እቅዴይተው ንዴም ተማፀኑት፡፡በእዙህ መሀሌ ቦምቡ ፇነዲ፡፡ የቦንቡ ፌንዲታ ዯግሞ ጉዲትአስከተሇ፡፡ ሞት የተዯገሰሊትን ወጣት ጨምሮ ስዴስት ሰዎችበቦምቡ ፌንዲታ ቆሰለ፡፡ በስዴስቱ ሰዎች ሊይ የዯረሰው ጉዲትቀሊሌ የሚባሌ አይዯሇም፤ እንዯ ፕሉስ ገባ፡፡በቦምብ ፌንዲታ ጉዲት ያዯረሰው ወጣት ከፕሉስ መዲፌሉያመሌጥ አሌቻሇም፡፡ በፇፀመው ወንጀሌ በቁጥጥር ስር ዋሇ፡፡‹‹...ሇምን እንዱህ አይነት አስከፉ አዯጋ በሰዎች ሊይሇማዴረስ ወሰንክ›› ሲሌ ፕሉስ ጥያቄ አቀረበሇት፡፡ወጣቱ ሇወንጀለ የእረጅም ጊዛ እቅዴ እንዯነበረውአሌዯበቀም፡፡ መጋጀት ከጀመረ ውል እንዲዯረም ተናገረ፡፡ግን ጊዛው ዯረሰና ቦምቡ ፇንዴቶ ሇአዯጋ መንስኤ ሆነ እንጂያሰበውና ያቀዯው ሇአንዱት ግሇሰብ ነበር፡፡ ተማሪ ፌሬሔይወትይበሌጣሌን ሇመግዯሌ መሆኑን ርዜሮ አስረዲ፡፡ተማሪዋ በአውቶብስ ውስጥ ገብታ ሇመጓዜ መወሰኗንተመሌክቶ ነበር እሱም ተጓዤ ሆኖ የገባው፡፡ ቦምቡንበማፇንዲት ህሌፇተ ህይወቷን ሇማየት ነበር ጉጉቱ፡፡እንዲሰበው ቦምቡን አፇነዲ፡፡ ሉገዴሊት ያሰባትን ወጣትከላልች አምስት ሰዎች ጋር ክፈኛ አቆሰሊት፡፡ ግን ሁለምቁስሇኞቹ ወዱያውኑ በተዯረገሊቸው ህክምና ከሞት ሇመትረፌችሇዋሌ፡፡በወጣትነት የዕዴሜ መን የመፇቃቀር መፇሊሇግ ነገርይኖራሌ፡፡ የቀረበን የፌቅር ጥያቄ መቀበሌና ያሇመቀብሌየተፇቃሪው ግሊዊ መብት ነው፡፡ ሇፌቅር ጥያቄ ተሰጠንየ‹‹እምቢታ›› መሌስ በጉሌበትና በኃይሌ ሇማስሇወጥ መሞከርመገሇጫው ጠሊትነት ነው፡፡በአፇቀሩት ሰው ሊይ የሞት ውሳኔ ማሳረፌም አፌቅሮመግዯሌ ሳይሆን ትርጉሙ ወድ መግዯሌ ይሆናሌ፡፡ ምክንያቱምሰው የሚወዯውን ማጣት አይፇሌግም፤የቡሬ ዘሪያ ወረዲ ፕሉስም የወጣቱን የምርመራ ውጤትአጠናቆ ሇምዕራብ ጎጃም ዝን ከፌተኛ ፌ/ቤት ፌኖተ ሰሊምተዚዋዋሪ ችልት በማቅረቡ በ6/02/2002 ዓ.ም በዋሇው ችልትበ18 ዓመት እስራት እንዱቀጣ ወስኗሌ፡፡ዓይኗ... ከገጽ 8 የዝረምስክርነቷን መስማት የሚያስችሌ ሥርዓት ያሇመኖሩንአብራርቷሌ። በላሊ በኩሌ ዓቃቤ ሔግ «ተከሳሹ ከችልትሲወጣ ሇችልቱ ታዲሚ ያሌተገባ ባህርይ ያሳያሌና ይታረም»በሚሌ ካመሇከተና ጠበቆቹም በጥብቅ እጀባና ቁጥጥር ስር ሆኖይህንን ያዯርጋሌ ሇማሇት አይቻሌም፤ ዓቃቤ ሔግም ሇዙህአቤቱታው ማስረጃ የት አሇው በማሇት ተቃውመዋሌ። ፌርዴቤቱ የዓቃቤ ሔግ ማስረጃ እንዱያቀርብ እንዯማይጠበቅበትናየችልቱን ሥነ ሥርዓት ማስከበር የግራ ቀኙም ኃሊፉነትመሆኑን አሳስቧሌ።በተያያ ዛና ተጎጂዋ የበረራ አስተናጋጅ አበራሽ ኃይላሇፌርዴ ቤት ቃሎን ከሰጠች በኋሊ በሸራተን አዱስ መሌዕክትአስተሊሌፊሇች። ከታይሊንዴ የመጣችውና ወዯዙያው ተመሌሳየምታቀናው አበራሽ በብሬሌ ማንበብ ችዬ እያነበብኩ ሃሳቤንብገሌፅ ዯስ ባሇኝ ነበር። ግን አሌችሌም» ካሇች በኋሊመሌዕክቷን በላሊ ሰው አስነብባሇች።በመሌዕክቷም በተፇፀመባት ወንጀሌ አዜነው ከጎኗ ሊሌተሇዩሁለ ምሥጋና አቅርባሇች። ሇብዘኃን መገናኛዎች አሃደያሇችውን ምሥጋናዋን ሇኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበራት ቅንጅት፤ሇኢትዮጵያ የሔግ ባሇሙያ ሴቶች ማኅበር፤ ሇኢትዮጵያ አየርመንገዴና ሇሠራተኞቹ ሙለ የሔክምና ወጪዋን እየሸፇኑ ሊለትሇሼክ መሏመዴ አሊሙዱና ከጎኗ ሇቆሙ ሁለ ምሥጋናዋንሰጥታሇች። ( ዓይኗ.. ወዯ ገጽ 13የዝረ)በተሇያዩዲዛይኖችፋሽን የሆኑሹሩባዎችንኪስንበማይጎዳሂሳብእንሰራሇን

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!