10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃገጽ pageዓይኗ የጠፋውአበራሽ ተናገረችበ-ሏበሻ ጋዛጣ ቁጥር 32 ሊይ ‚አበራሽ ማን ናት?‛ በሚሌር ዕስት የሆስተሷን ዓይን ስሊጠፊው ግሇሰብ ብዘ ጽፇን፤የእህቷን ቃሇምሌሌስም አስነብበን ነበር። በተሇይም የገባችንመጨረሻ ሊይ ዓይኗን አጥፌቷሌ በሚሌ ተጠርጥሮ የታሰረውግሇሰብ ‚ከህክምናዋ ስትመሇስ የምናገረው ሚስጥር አሇኝ‛ብሎሌ የሚሌ ጽፇን ነበር። ይህን ተከትል በርከት ያለአንባቢዏቻችን ተጠርጣሪው የሚናገረውን ሚስጥር ሇመስማትበመጓጓታቸው የዙህን ክስ ሂዯት ተከታትሇን እንዴናቀርብነግረውናሌ። ሇአንባቢዎቻችን ሌዩ ፌቅርና አክብሮት ስሊሇንየፌርደን ሂዯት በተከታታይ እየቃረምን እንግበዋሇን።ሇዚሬው ሪፕርተር ጋዛጣና የ-ሏበሻ ጋዛጣ ጋቢዎችምስክሮች ስሇመሰማታቸው የገቡትን እንዯሚከተሇውአቅርበነዋሌ።መስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡30 ሰዓት ሲሆንመኖሪያ ቤቷ ዴረስ ሄድ የኢትዮጵያ አየር መንገዴ የበረራአስተናጋጅ የሆነችውን የሆስተስ አበራሽ ኃይሊይን ሁሇትዓይኖች አጥፌቷሌ በሚሌ፣ ተጠርጥሮ ክስ በተመሠረተበትየቀዴሞ ባሇቤቷ አቶ ፌስሏ ታዯሰ ሊይ፣ ዓቃቤ ሔግ አራትምስክሮችን አሰማ፡፡ እንዯዙሁም ዯግሞ አዯጋው የዯረሰባትአበራች የምስክርነት ቃሎን ሰጥታሇች። ሁለንም ዜርዜርእንዯሂዯቱ እናንብብ።የፋዳራሌ ዓቃቤ ሔግ አራቱን ምስክሮቹን አቅርቦ ያሰማው፣በፋዳራሌ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ሌዯታ ምዴብ ሦስተኛ ወንጀሌችልት ሲሆን፣ የምስክሮቹ ቃሌ ከመሰማቱ በፉት ክሱን አሻሽልማቅረቡን በመግሇጹ ከተከሊካይ ጠበቆች ተቃውሞ ገጥሞትነበር፡፡ ዓቃቤ ሔግ ‹‹ተጎጂዋ በሔክምና ሊይ ከምትገኝበትከታይሊንዴ ባንኮክ ከተማ አዱስ መረጃ ስሇዯረሰን፣ በቀጣይክሳችንን ሇማስረዲት እንዴንችሌ ክሳችንን አሻሽሇን ስሊቀረብንፌርዴ ቤቱ እንዱቀበሇን እናመሇክታሇን፤›› በማሇት ፌርዴ ቤቱንጠየቀ፡፡ተከሊካይ ጠበቆቹ ተቃውሞ እንዲሊቸውና እንዯላሊቸውፌርዴ ቤቱ ሲጠይቃቸው፤ ‹‹የተሻሻሇውን ክስ እንየውናየምንሇው ይኖረናሌ፡፡ በሏሳብ ዯረጃ በቀረበው ሊይ ምንምሳናይ መቃወምም አሇመቃወምም አንችሌም፤›› በማሇታቸው፣ዓቃቤ ሔግ ክሱን በተመሇከተ አዱስ ያካተተውን ማስረጃሇፌርዴ ቤቱ ገሇጸ፡፡ በመጀመሪያ ቀርቦ የነበረው ክስ ግሌጽበመሆኑ ፌርዴ ቤቱን ሉያዯናግር ስሇሚችሌ በነበረው የቀዴሞክስ እንዱቀጥሌ የተናገሩት ተከሊካይ ጠበቆች፣ አዱስ ማስረጃሇክስ ማሻሻያነት ሉቀርብ እንዯማይችሌ በመግሇጽ፣ ክስየሚሻሻሇውና አዱስ ማስረጃ የሚቀርበው በወንጀሌ ሔጉአንቀጽ 143 መሆኑን አስረዴተው ዓቃቤ ሔግ እንዱሻሻሌያቀረበውን ክስ ተቃወሙ፡፡ፌርዴ ቤቱ የግራና ቀኙን ሏሳብ ከተቀበሇ በኋሊ ክሱሲቀርብ ‹‹ተሻሽል የቀረበ›› መባሌ ሲገባው አሇመባለ ትክክሌአሇመሆኑን ገሌጾ፣ በወንጀሌ ሔግ አንቀጽ 118 እና 119 አንፃርሲታይ የተሻሻሇው ክስ ተቀባይነት እንዲሇው በማስረዲት፣የተከሊካይ ጠበቆቹን ተቃውሞ ውዴቅ አዴርጎ ክሱ ተነበበ፡፡ዓቃቤ ሔግ ከባንኮክ ሆስፑታሌ በዯረሰው መረጃ መሠረትባሻሻሇው ክስ ውስጥ እንዯገሇጸው፣ አቶ ፌስሏ መስከረም 2ቀን 2004 ዓ.ም 4፡30 ሰዓት ሇወ/ሮ አበራሽ ስሌክ ዯውልሊትሉያገኛት እንዯሚፇሌግ ይገሌጽሊታሌ፡፡ ቤቷ ከዯረሰ በኋሊ፣‹‹አንቺ ከሀዱ ስጦታ ይዣሌሽ መጥቻሇሁ›› በማሇት ቁጥሩMP09742 ስታርተር ሽጉጥ አውጥቶ እንዴትቀመጥ አዚት፡፡ስትቀመጥ በሽጉጡ ዯጋግሞ ጭንቅሊቷንና አንገቷን በማነቅእጆቿንና ወገቧን ዯበዯባት፡፡ በመቀጠሌ ከኪሱ ምንነቱያሌታወቀ ስሇት ነገር በማውጣት፣ ዓይኖቿን፣ እጆቿን፣ጡቶቿንና ትከሻዋን ዯጋግሞ በመውጋት እራሷን ስታእንዴትወዯቅ አዯረገ፡፡ በወዯቀችበት በአውራ ጣቱ ዓይኖቿንበመጨፌሇቅና በስሇቱ ጎሌጉል በማውጣት፣ የቀኝ ዓይኗአጥንት እንዱሰበር፣ የፉት ሇፉት የቀኝ የአንጎሌ ክፌሌእንዱቆስሌና የጀርባዋ ጡንቻ ያሇመታዜና ቁስሇትእንዱዯርስበት ማዴረጉን የሚገሌጸውን ክስ ፌርዴ ቤቱ በንባብአሰማ፡፡በክሱ ሊይ ተከሊካይ ጠበቆች ተቃውሞ እንዲሊቸውናእንዯላሊቸው ተጠይቀው ተቃውሞ እንዯላሊቸውበመግሇጻቸው፣ ተከሳሹ የእምነት ክህዯት ቃለን እንዱሰጥሲጠየቅ፣ ‹‹ዴርጊቱን በፌፁም አሌፇጸምኩም፤ ጥፊተኛምአይዯሇሁም፤›› የሚሌ ምሊሽ ሇፌርዴ ቤቱ ሰጥቷሌ፡፡ ዓቃቤሔግ ሇፌርዴ ቤቱ አሰማቸዋሇሁ በሚሌ ሇፌርዴ ቤቱያቀረባቸውን አምስት የሰዎች ምስክሮችን እንዱያሰማ ሲጠየቅ‹‹ያቀረብኩት አራቱን ነው፤ ቀጥተኛ ምስክር ተጎጂዋ በመሆኗአራቱ ተሰምተው እሷን በላሊ ቀጠሮ ሊቅርብ፤›› ሲሌ ሇፌርዴቤቱ አመሇከተ፡፡ ተከሊካይ ጠበቆች በበኩሊቸው በክሱ ሊይአዲዱስ መረጃዎች ስሇቀረቡ፣ እነሱም ከዯንበኛቸው ጋርመመካከር እንዯሚያስፇሌጋቸው በመግሇጽ፣ ዓቃቤ ሔግምምስክሮቹን አሟሌቶ ማሰማት እንዲሇበት በመናገር መቃወሚያሇፌርዴ ቤቱ አቀረቡ፡፡አራቱ ምስክሮቹ ጉዲት ከዯረሰ በኋሊ የዯረሱና ክሱንምቀጥተኛ የሚያዯርጉ ምስክሮች በመሆናቸው፣ ከተጎጂዋናዴርጊቱ ከተፇጸመባት ቀጥተኛ ምስክር ጋር ግንኙነትስሇላሊቸው፣ በዕሇቱ እንዱሰሙሇትና የተከሊካይ ጠበቆችተቃውሞ ውዴቅ እንዱዯረግሇት ዓቃቤ ሔግ በዴጋሜ ፌርዴቤቱን ጠየቀ፡፡ ፌርዴ ቤቱ ከፌትሔ አንፃር ሲታይ ምስክሮቹተሇያይተው ቢሰሙ የፌርዴ ቤቱን አመራር ያዚባሌ የሚሌእምነት እንዯላሇው በማሳወቅና የጠበቆቹን ተቃውሞ ውዴቅበማዴረግ፣ ዓቃቤ ሔግ ጭብጡን አሳውቆ ምስክሮቹንተጠርጣሪው ‚ጥፊተኛ አይዯሇሁም፤‛ አሇእንዱያሰማ አ፡፡ ዓቃቤ ሔግ ምስክሮቹ የሚመሰክሩበትንአራት ጭብጦች ሇፌርዴ ቤቱ ካሳወቀ በኋሊ፣ የመጀመሪያምስክር አዴርጎ ያቀረበው የወ/ሮ አበራሽ አሳዲጊና አጎትየሆኑትን አቶ አስመሊሽ ሞሊን ነው፡፡አቶ አስመሊሽ ከዓቃቤ ሔግ ሇቀረበሊቸው ጥያቄ በሰጡትየምስክርነት ቃሌ እንዯገሇጹት፣ የወ/ሮ አበራሽን ጉዲት የሰሙትመስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም ከላሉቱ 7፡30 ሰዓት ነው፡፡ሇመጀመሪያ ጊዛ ያዩዋት ኮሪያ ሆስፑታሌ ሲሆን፣ በተሇይከአንገቷ በሊይ በዯም ተሇውሳ ነበር፡፡ የሞተች መስሎቸውምነበር፡፡ ሆስፑታለ ከአቅሙ በሊይ በመሆኑ ከላሉቱ 9 ሰዓትአካባቢ ወዯ ዲግማዊ ምኒሌክ ሆስፑታሌ ተሊከች፡፡ በወቅቱከዲግማዊ ምኒሌክ ሆስፑታሌ ድክተር ማረጋገጥ የቻለት፣ሁሇቱም ዓይኖቿ ተጎሌጉሇው መውጣታቸውን ነው፡፡ምናሌባት አንዴ ዓይኗ አንዴ ከመቶ እዴሌ ሉኖረው የሚችሌቢሆንም፣ ቆይቶ ሁሇቱም መጥፊቱን ማወቃቸውን ገሌጸዋሌ፡፡ባንኮክ ሇህክምና ከሄዯችና ከተረጋጋች በኋሊ በስሌክአነጋግረዋት፣ ዴርጊቱን ሉፇጽምባት የቻሇው ‹‹ሇምን የእኔ ፍቶግዴግዲ ሊይ አሌተሰቀሇም፤›› በሚሌ መነሾ መሆኑን፣በመቀጠሌም ‹‹ክዯሽኛሌ እያሇ ሲጨቀጭቀኝ ንብረቱን ትቸሌህወጥቻሇሁ፣ ውጣሌኝ ስሇው ወዯ በሩ በመሄዴ የሚወጣ መስልሽጉጥ አውጥቶ በመመሇስ የሆንኩትን ሁለ አዯረገኝ፤›› ብሊእንዲስረዲቻቸው ሇፌርዴ ቤቱ ተናግረዋሌ፡፡‹ዓይኔ መውጣት አሇመውጣቱን የእጁን ጣት እያስገባያረጋግጥ ነበር›› ብሊኛሇች ያለት ምስክሩ፣ ሇፀባቸው መነሻየሆነው መስከረም 1 ቀን 2004 ዓ.ም ከላሊ ወንዴ ጋር ሆናሳያያት እንዲሌቀረ ግምታቸውን ተናግረዋሌ፡፡ ወ/ሮ አበራሽንያሳዯጓትና ሇተከሳሹም የዲሯት እሳቸው መሆናቸውን የገሇጹትአቶ አስመሊሽ፣ በኖሩበት የትዲር ሔይወት ‹‹እገሌሻሇሁ›› እያሇሁሌጊዛ ይፍክርባት እንዯነበር፤ እሳቸውና ከሱም ንዴየሚመጡ ሽማግላዎች በመሆን ሲያስታርቁ መቆየታቸውን፣ሁሇቱም ሽጉጥ ስሇነበራቸው ይገሇኛሌ ብሊ ሇሽማግላዎችበመናገሯ መጀመሪያ እሷ ጋ እንዱቆሇፌ፣ በመቀጠሌምበሽማግላዎች እጅ እንዱሆን መዯረጉንና ሲፊቱእንዯተመሇሰሊቸው ሇፌርዴ ቤቱ አስረዴተዋሌ፡፡ፌቺያቸውን በፌርዴ ቤት በግንቦት ወር 2003 ዓ.ምቢፇጽሙም፣ ‹‹ያሇእሷ መኖር አሌችሌም፤›› በማሇቱ፣ ዴርጊቱንእስከፇጸመበት ዕሇት ዴረስ እንዯሚጠያየቁና እንዲሌተራራቁየገሇጡት ምስክሩ፣ በውስጡ ያሰበውን እንዱተውናየሚዜተውን ተግባራዊ እንዲያዯርግ በሚሌ መስከረም 2 ቀን2004 ዓ.ም ምንም አሌኮሌ በላሇበት የምሳ ግብዢአዴርገውሊቸው በሰሊም መሇያየታቸውንም ተናግረዋሌ፡፡የተከሳሽ ጠበቆች አቶ ፌስሏ ሇወ/ሮ አበራሽ ስንት ሰዓትእንዯዯወሇሊት፣ አዯጋው የት እንዯተፇጸመ፣ እርሳቸው ሲዯርሱየመጀመሪያ ሔክምና መዯረግ አሇመዯረጉን፣ ተጎጂዋ ዴርጊቱየተፇጸመባት እንዳት እንዯሆነ የነገረቻቸው መቼ እንዯሆነ፣በጋብቻ ወቅት ዚቻ መፇጸሙን ያወቁት እንዳት እንዯሆነናላልችንም መስቀሇኛ ጥያቄዎች አቅርበዋሌ፡፡ ምስክሩ በሰጡትምሊሽ ስሌክ የተዯወሇሊቸው ከላሉቱ 7፡30 ሰዓት፣ አዯጋውየተፇጸመው ገርጂ ኮንድሚኒየም ቤት ውስጥ መሆኑን፣ሆስፑታሌ ሲዯርሱ እሷን ከማየት ውጭ ምንም የሚያውቁትነገር እንዯላሇና ችግሯን ትነግራቸው እንዯነበር በመግሇጽ ምሊሽሰጥተዋሌ፡፡ሁሇተኛ የዓቃቤ ሔግ ምስክር ሆኖ የቀረበው በዕሇቱ የገርጂፕሉስ ጣቢያ አዲሪ መኮንን የነበሩት ረዲት ሳጅን ጣዕመምስግና ሲሆኑ፣ ከዓቃቤ ሔግ ሇቀረበሊቸው ጥያቄ በሰጡትምሊሽ እንዯገሇጹት፣ ተከሳሹ ከላሉቱ 6 ሰዓት አካባቢእርሳቸው ያለበት ጣቢያ መጣ፡፡ ሙለ ሌብስ ሇብሷሌ፤ እስከጫማው ዴረስ በዯም ተጨማሌቋሌ፡፡ ‹‹ከባሇቤቴ ጋርተጣሌተን ሇስጎዲኋት ወዯ ሏኪም ቤት እንዴንወስዲት አሇን፤››ካለ በኋሊ፣ በራሱ ፑካፔ ቶዮታ መኪና አብረውመዴረሳቸውን፣ ቆሌፍባት ስሇሆነ የመጣው ከፌቶ አስገባንያለት ምስክሩ፣ እንዯዯረሱ ፉቷ በአንሶሊ ተጠቅሌል በሆዶፌራሽ ሊይ ተኝታ እንዲገኟት ገሌጸዋሌ፡፡ ሞታሇች በሚሌተከሳሹን በቁጥጥር ሥር ካዋለ በኋሊ ተመሌሰው በመግባትጮክ ብሇው ሲያናግሯት ‹‹ፉሽ ነህ›› እንዲሇቻቸው የገሇጹትምስክሩ፣ ፕሉስ መሆናቸውን ሲነግሯት፣ ‹‹ቤተሰቤን ጥራሌኝ፤ብርዴ ብርዴ አሇኝ፤ አዴነኝ፤›› እንዲሇቻቸው፣ ሇምን ዴርጊቱንእንዯፇጸመባት ሲጠይቋት፣ ‹‹ከወንዴ ጋር አይቼሻሇሁ›› በሚሌመሆኑን በወቅቱ እንዯነገረቻቸው ሇፌርዴ ቤቱ አስረዴተዋሌ፡፡ተጏጂዋ በተከራየችበትና ጉዲቱ የዯረሰባትን የኮንድሚኒየምጊቢ የሚጠብቁ ተረኛ ጥበቃዎችን በመጥራት በፕሉስ መኪናወዯ ኮሪያ ሆስፑታሌ እንዯወሰዶትም መስክረዋሌ፡፡በወቅቱ በጥበቃ ሊይ የነበሩ ሁሇት ምስክሮችም በሰጡትቃሌ፣ ሁሌጊዛ ያዯርጉት እንዯነበረው በዕሇቱ በር ከፌተውእንዲስገቡትና ሲወጣም እንዲስወጡት፣ ጥቂት ጊዛ ቆይቶከፕሉስ ጋር ተመሌሶ ሲመጣም ማስገባታቸውንና በኋሊምፕሉስ ጠርቷቸው የሆነውን ሁለ ማየታቸውን ገሌጸውመስክረዋሌ፡፡ዓቃቤ ሔግ ከተጎጂዋ ጋር ባዯረገው የስሌክ ውይይት ሔዲር4 ቀን 2004 ዓ.ም ጠዋት መጥታ ተመሌሳ ስሇምትሄዴ በዙያንዕሇት ፌርዴ ቤቱ ቃሎን እንዱሰማሇት ጠይቆ ፌርዴ ቤቱተቀብልታሌ፡፡በዙህም መሠረት ከህክምና የተሇመሰችው አበራሽበቀጠሮው ቀን ቀርባ የነበረው የፌርዴ ቤት ሂዯት ዯግሞየሚከተሇው ነው። የፋዳራሌ ዓቃቤ ሔግ የቀዴሞ የትዲር አጋሩሊይ ከባዴ የመግዯሌ ሙከራ ወንጀሌ ፇጽሟሌ የጦር መሣሪያምሳይፇቀዴሇት ይዝ ተገኝቷሌ በሚሌ ክስ የመሠረተበትተጠርጣሪ ፌስሃ ታዯሰ የክስ ሂዯት ተጎጂዋ ከህክምና“አንቺ ከሃዲ ስጦታ ይዤሌሽ መጥቻሇሁ ብል ሽጉጥአውጥቶ እንድትቀመጥ አዘዛት...” (ምስክር)“በአውራ ጣቱ ዓይኖቿን በመጨፍሇቅና በስሇት ጎሌጉልካወጣ በኋሊ በትክክሌ አይኗ መውጣቱን ሲያረጋግጥ ነበር”ከተሇመሰች በኋሊም ቀጥሎሌ።ዓቃቤ ሔግ በተጠርጣሪው ሊይ ከባዴ የሰው የመግዯሌሙከራ ወንጀሌ እና የጦር መሣሪያ ሳይፇቀዴሇት ይዝ በመገኘትወንጀሌ በፋዳራለ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ክስ መመስረቱይታወሳሌ። ጉዲዩን እየተመሇከተው የሚገኘው የፌርዴ ቤቱሦስተኛ የወንጀሌ ጉዲዮች ችልት ከዙህ ቀዯም ባስቻሇባቸውጊዛያት የተከሳሹን የእምነት ክህዯት ቃሌ ተቀብል ተከሳሹምወንጀለን «አሌፇፀምኩም» ብል በመካደ የዓቃቤ ሔግንማስረጃ ሲመሇከት ቆይቷሌ። በዙህም ባሇፇው ችልት ፌርዴቤቱ አራት የዓቃቤ ሔግ ምስክሮችን አዴምጧሌ። በኖቬምበር<strong>15</strong>ቱ የፌርዴ ቤት ውልው ዯግሞ የተጎጂዋንና የዓቃቤ ሔግምስክር የሆነችውን አበራሽ ኃይሊይን የምስክርነት ቃሌሰምቷሌ።ሇወትሮው ጉዲዮችን ሲያይ ከነበረበት መዯበኛው አዲራሽየበሇጠ ወዯሚሰፊው አንዯኛ ወንጀሌ ችልት አዲራሽየተዋወረው ሦስተኛ የወንጀሌ ጉዲዮች ችልት በርካታ ታዲሚበተገኘበትና በተጨናነቀ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ከቀኑ ስምንትሰዓት ጀምሮ የተጎጂዋን የምስክርነት ቃሌ አዴምጧሌ።የችልቱ ዲኞች ተሰይመው የክሱን መዜገብ ማየት በጀመሩጊዛም ተጎጂዋ ቀርባ የምስክርነት ቃሎን እንዴትሰጥ ተጠራች።በአካሌ ጉዲተኞች ተሽከርካሪ ወንበር (ዊሌቸር) ሊይ ተቀምጣጥቁር ሌብስና ጥቁር መነፅር አዴርጋ በዲኞቹ መግቢያ በር ወዯችልቱ ስትገባም በአዲራሹ ያሇው የችልቱ ታዲሚ ከንፇርበመምጠጥና በሌቅሶም ጭምር ተቀብሎታሌ።ተጠርጣሪው አቶ ፌስሏም ዴምፁን ከፌ አዴርጏ«ስሇፇጠረሽ ብሇሽ እውነቱን ተናገሪ» እያሇ ሲያሇቅስ ታይቷሌ።ችልቱም ሇተከሊካይ ሁሇት ጠበቆች ዯንበኛቸው ከችልትሥርዓት ውጪ እየሆነ መሆኑን ገሌፆ፤ ሥርዓት እንዱያስይዘትጠይቋሌ። ተከሳሹም ዜም በማሇት ቀሪ የችልቱን ሂዯትተከታትሎሌ።የግሌ ተበዲዩዋን በምስክርነት ያቀረበው ዓቃቤ ሔግም ዋናጥያቄዎቹን ሇተጎጂዋ አቅርቧሌ። ተጎጂዋም በአቶ ፌስሏ ሊይሰፉ የምስክርነት ቃሌ ሰጥታሇች።ተጎጂዋ በሰጠችው ምስክርነት ከተከሳሹ ጋር የነበራት ጋብቻከፇረሰ በኋሊ «በሠሇጠነና በጓዯኝነት ግንኙነታችን መቀጠሌእንችሊሇን» ብሇው መስማማታቸውን፤ በዙሁም መሠረትይገናኙ እንዯነበር አስረዴታሇች።ይሁንና ብዘ ጊዛ ተከሳሹ ስሌክ እየዯወሇ እንዱገናኙበሚጠይቃት እና እሷ ዯግሞ በተሇያዩ ምክንያቶችእንዯማይመቻት ስትገሌፅሇት ዚቻና ማስፇራራት ያዯርስባትእንዯነበርም ተናግራሇች። ዚቻና ማስፇራራቱን በመፌራትምእሱም እየዯወሇ፤ እሷም እየዯወሇች ይገናኙ እንዯነበርምአክሊሇች።ከወንጀለ ጋር በተያያ የዯረሰባትን ባስረዲች ጊዛምመስከረም 2 ቀን 2004 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡00 ገዯማ ወዯ ቤቷስታቀና ተከሳሹ እንዯ ዯወሇሊትና ሉያገኛት እንዯሚፇሌግገሌጾሊት ከምሽቱ 4፡30 ገዯማ ቤቷ ዴረስ መምጣቱንተናግራሇች።ቤት ውስጥ እያለም ቴላቭዤን ሊይ የተቀመጠ የእሷን ፍቶከተመሇከተ በኋሊ የእሱን ፍቶ ሇምን ከእሷ ጋር አብራእንዲሊዯረገችው ጠይቋት፤ እሷም ፍቶውን እዚ እንዯማታዯርግበመንገር በቀጣዩ ቀን ሥራ ስሊሊት ወዯ ቤቱ እንዱሄዴእንዯጠየቀችው ገሌጻሇች።ከዙያም ስጦታ አምጥቼሌሻሇሁ ብል ከኪሱ ሽጉጥ አውጥቶወዯ ግዴግዲው ካነጣጠረ በኋሊ ቁጭ እንዴትሌ እንዲስገዯዲት፣በሽጉጡም ፉቷንና ጭንቅሊቷን እንዯመታት፣ በእጁና በእግሩምዯጋግሞ እየረጋገጣት ጉዲት እንዲዯረሰባት ተናግራሇች።ወዱያውም ሮጣ ወዯ መኝታ ቤት ስትሄዴ ፀጉሯን እየጎተተወዯ ሣልን መሌሶ እንዯዯበዯባት፤ ከዙያ ከኪሱ ስሇት አውጥቶየግራ ዓይኗን ሙለ በሙለ እንዲፇሰሰው፤ የቀኝ ዓይኗንምእንዲጠፊው፤ ስትከሊከሌም ጣቶቿ በስሇት መጎዲታቸውንአስረዴታሇች። ዓይኗ ውስጥም በጣቱ ሉገባ ሲታገሊትእንዯምታስታውስ፤ ከዙያ በኋሊ ራሷን መሳቷን፤ ኋሊ ሊይ አንዴሰው መጥቶ ፕሉስ መሆኑን እንዯነገራትም ገሌጻሇች።በታይሊንዴ ባንኮክ በተዯረገሊት ሔክምና ጭንቅሊቷ ውስጥ ዯምመፌሰሱን፤ ግራ ዓይኗ ሙለ በሙለ መፌሰሱ፤ ቀኝ ዓይኗዯግሞ ነርቩ ተነክቶ ከጥቅም ውጪ መሆኑን፤ የግራ ፉቷ ክፌሌመዯንዘን፤ ወገቧ ሇመቆም እንዯማያስችሊትና በጣቶቿ ሊይከፌተኛ ጉዲት እንዯዯረሰባትም ሇፌርዴ ቤቱ አስረዴታሇች።ተጎጂዋን መስቀሇኛ ጥያቄ እንዱጠይቁ የተዯረጉት የተከሳሹተከሊካይ ጠበቆች በዯረሰባት ጉዲት ማናቸውን ገሌጸው፤በሰጠችው የምስክርነት ቃሌ ሊይ ጥያቄ አቅርበውሊታሌ።ጠበቆቹ ወንጀለ ተፇፀመ በተባሇበት ምሽት አቶ ፌስሏ ቤቷእንዱመጣ ፇቅዲሇት መሆን ያሇመሆኑን ጠይቀው፤ እንዲትመጣያሇማሇቷን እና ከዙያ በፉትም ቤቷ ይመጣ እንዯነበርመሌሳሇች። ወንጀለ ከመፇፀሙ በፉትም ስሇሚዜትናስሇሚያስፇራራት እንዯሚገናኙ የሰጠችውን ምስክርነትመሠረት በማዴረግም በፇቃዶ ትጋብው አትጋብውእንዯነበር እንዴትመሌስ በጠበቆች ስትጠየቅምእንዯምትጋብው አመሌክታ፤ ይህንን የምታዯርገው ግን እሱበዯወሇ ጊዛ እሱ ብቻ እንዯሚዯውሌና ሇምን እሷስእንዯማትዯውሌሇት አጥብቆ ስሇሚናገራት መሆኑንምአስረዴታሇች።ወንጀለ ከተፇፀመ በኋሊ ከፌስሏ ጋር የተነጋገሩት ነገርመኖር አሇመኖሩን ስትጠየቅም «አሊስታውስም» ብሊሇች።«በረዯኝ አሌብሰኝ» አሊሌሽውም ወይ? ተብሊ በጠበቆችስትጠየቅም ዓቃቤ ሔግ የመስቀሇኛ ጥያቄን ሔጋዊ አግባብበማንሳት ተቃውሟሌ። ወዱያውም ጠበቆች ተቃውሞውንተቀብሇው ጥያቄያቸውን ቋጭተዋሌ።ዓቃቤ ሔግም በዴጋሚ ጥያቄው ተጎጂዋ ከአቶ ፌስሏ ጋርትገናኝ የነበረው ስሇሚዜትባት መሆኑን አስረግጣ እንዴታስረዲየሚያዯርግ ጥያቄ ጠይቆ ተጎጂዋም ይህንኑ አዴርጋሇች።ፌርዴ ቤቱ በበኩለ በማጣሪያ ጥያቄው ጊዛ አሇመግባባትመኖሩን ጠይቆ ተጎጂዋ እሱ ዯውል እንዯአጋጣሚየማይመቻትና የማይገናኙ ከሆነ አሇመግባባት ይፇጠርእንዯነበር አውስታሇች። ከፌቺያቸው በኋሊ ሇምን ግንኙነታቸውእንዯቀጠሇ ፌርዴ ቤቱ ጠይቆም « በሠሇጠነ መሌኩ እንዯ ጓዯኛእንዴገናኝ ተስማምተን ነው» የሚሌ ምሊሽ ከተጎጂዋተሰጥቷሌ። በፌፃሜውም ፌርዴ ቤቱ ተከሳሹ ከባዴ የሰውመግዯሌ ሙከራ እና ሳይፇቀዴሇት የጦር መሣሪያ ይዝ በመገኘትወንጀሌ መከሰሱን አውስቶ፤ ተጎጂዋን ጨምሮ አምስትምስክሮች የጽሐፌ፣ የኤግዙቢትና የፍቶ ግራፌ ማስረጃዎችበዓቃቤ ሔግ መቅረባቸውን ገሌጿሌ።ማስረጃዎቹን ከመረመረ በኋሊም በወንጀሇኛ መቅጫ ሥነሥርዓት ሔግ ቁጥር 142 መሠረት በሁሇቱም ወንጀልችየቀረበበትን ክስ እንዱከሊከሌ ብይን ሰጥቷሌ። የተከሳሽንየመከሊከያ ማስረጃ ሇማየትም ሇኅዲር 12 ቀጠሮ ይዞሌ።ተከሊካይ ጠበቆች ተጎጂዋ አንዶ የመከሊከያ ምስክርመሆኗን ጠቅሰው፤ ሇሔክምና ወዯ ውጭ የምትሄዴ ከሆነ ሇነገትሰማሌን በሚሌ አመሌክተዋሌ። ፌርዴ ቤቱም እሷንበምስክርነት መጥራት የሚቻሌ ቢሆንም፤ ሇእሷ መጥሪያባሌተሰጠበት ሁኔታ ( ዓይኗ.. ወዯ ገጽ 14 የዝረ)Two Location5103 University Ave, NE,5104Columbia Heights, MN 554<strong>21</strong>2929 university Ave. SEMinneapolis, MN 55414

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!