10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የኃየልም አሟሟት... (ከገጽ 9 የዝረ)ጀሚሌ አሁንም ዝር አሊሇም። ‚ካሌጋበዜኩህ‛ ብልአንገራገረ። (ምናሌባትም ሇጄነራለ ካሇው ፌቅርና አክብሮትየተነሳ ያዯረገው ሉሆን ይችሊሌ) አነጋገሩና እንቅስቃሴው ግንየስካር በመሆኑ፤ በንግግሩና በዴርጊቱ ቁጥብ ሇሆነው ኃየልምዯስ የሚያሰኘው አሌነበረም። ግብዢውን የማይፇሌግ መሆኑንገሌጾሇት ከፉቱ እንዱሄዴ በዴጋሚ ጠየቀው።በዙህ መሃሌ የተከፇተው ሙዙቃ ሁሇቱን ገሊገሊቸው።ጀሚሌ መዯነስ ጀመረ። ሁኔታውን ሇሚመሇከተውም ቢሆንየሰከነው ጄነራሌ ኃየልም እና የሰከረው ጀሚሌ በባህሪየሚገናኙ አይነት አሌነበሩም። ጀሚሌ የሙዙቃውን ምትባሌተከተሇ መሌኩ ዯንሶ ሲጨርስ ሙዙቃውም አበቃና ወዯራሱ ጠረጴዚ ሲመሇስ፤ ወዯኋሊ መመሇስ የማይቻሌ ታሪካዊስህተት ፇጠረ።ጀሚሌ ያሲን ገዴገዴ ብል የነኃየልምን ጠረጴዚ በጭኑ ነካአዯረገው። እናም በጠረጴዚው ሊይ የነበሩት መሇኪያዎችከነመጠጣቸው ኃየልም ሊይ ተገሇበጡ። አብረዋቸው የነበሩትወጣት ሴቶች ተንጫጩ፤ እንዴርያስ እሸቴ ዯነገጠ፤ ኃየልምአርአያ ዋጥ ያዯረገው ንዳቱ መጣ… ጀሚሌ አሁንም በስካርመንፇስ ‚ይቅርታ!‛ ብል ዜም ቢሌ ይሻሇው ነበር። ነገር ግንኃየልም ግንባሩ ዴረስ የዯፊውን ኮፌያ ወዯሊይ ቀና አዯረገበት።ያቺ የመጨረሻ እጅ የመርጋት ተግባር፤ የሃየልምን የትዕግስትመጠን መቆጣጠሪያ አነዯዯችው። እናም ከዙያች ቅጽበት በኋሊነገሮች በፌጥነት ተቀጣጠለ። ኃየልም ከመቀመጫው ብዴግሲሌ፤ ‚ጯ!‛ የሚሌ ኃይሇኛ ዴምጽም ተሰማ። ኃየልም ሲነሳበዙያው ሃይሌ፤ ጀሚሌን በግራ እጁ አይበለባ በጥፉ መትቶትነበር።ጀሚሌ ያሲን በተከበረበት ቡና ቤትና በሚያከብሩት ሰዎችፉት ተዋረዯ። ነገር እናበርዲሇን ያለ የአሊሙዱን ሰዎች በመሃሌገቡ። አስተናጋጆች የነኃየልም ጠረጴዚ ሲያስተካክለ፤ ገሊጋዮችዯግሞ ጀሚሌን እየገፊፈ ከቡና ቤቱ አስወጡት።ጀሚሌ ያሲን ማሇፌ የላሇበትን መስመር እንዲሇፇየተገነቡት የአሊሙዱን ሰዎች በፌጥነት ቤቱን ላው መውጣትጀመሩ። 5ኛውም ሰው ወዯ ውጭ ሲወጣ፤ ጀሚሌ ወዯ አዱሷመኪና ሄድ ሽጉጥ ሲያወጣ፤ በዴንጋጤ ጀሚሌን ‚አረ ተው‛አሇው።‚አረ ተው!‛ በሚሇው የ5ኛው ሰው ቃሌ እና በተሰማውተኩስ መካከሌ ብዘም ሌዩነት አሌነበረውም። ኃየልም ከቡናቤቱ እየወጣ ሳሇ፤ ጀሚሌ ያሲን እጁን ከርቀት ረጋ። እናምበኃየልም ሊይ ተኮሰበት… ግንባሩንም መታው። ሇጊዛው ሁለምነገር ጸጥ አሇ... ወዱያውም አካባቢው በጩኸትና በኡኡታተናጋ። የካቲት 6 ሇሉት፣ 1988 ዓ.ም.።በብዘ የጦር ግንባሮች... ብዘ ሺህ ጥይቶች እያፎጩበሚያሌፈበት ጋራ እና ተራራ፤ ሸንተረር እና ሜዲ ሊይኃየልምን ያሌዯፇረችው ጥይት... አምባ ራስ ዯጃፌ ሊይጣሇችው።እንግዱህ ትንሽ ትንፊሽ እንውሰዴና የኃየልምን አሟሟትእናጢነው። በ’ርግጥም አሟሟቱን በፇሇግነው መንገዴመተርጎም ይቻሊሌ። ነገር ግን የኃየልም አርአያ አሟሟትእውነተኛ ታሪክ ይኸው ነው። አራት ነጥብ።እንዯ ግሇሰብ... ‘ብትቀበለ ተቀበለት፤ ባትቀበለትምተዉት...’ የሚሌ ስሜት ቢኖረኝም፤ በውስጤ ግን አንዴ ፅኑየሆነ እምነት አሇኝ። ‚ኃየልምን ሻዕቢያ ገዯሇው‛ የሚሇውአባባሌ... አንዴም ሻዕቢያ በስሇሊ ስራ የረቀቀ በማስመሰሌ በባድሜዲ ገዜፇው እንዱታዩን ያዯርጋሌ። አንዴም ዯግሞ ወያኔበገዲዩ በጀሚሌ ያሲን ሊይ የወሰዯውን ጭካኔ የተሞሊበትአገዲዯሌ እንዲንመሇከት አይናችንን ይጋርዯዋሌ። በ’ነዙህ ሁሇትየአንዴምታ ወጥመዴ ውስጥ መቆየት የግሇሰቦች ምርጫቢሆንም፤ እኔ ግን እንዯጋዛጠኛ እውነት እናገራሇሁ... እውነትንእመሰክራሇሁ። እነሆ ታሪኩ ይቀጥሊሌ።የካቲት 7 ቀን... የኃየልም መሞት ሲሰማ የከተማው ወሬእሱ ብቻ ሆኖ ነበር። ቀን ከቡና ጋር፤ ማታ በቢራ እያወራረዯህዜቡ ያሇማቋረጥ ስሇኃየልም ሞትና አሟሟት ያወራሌ። እኛምአዱስ አበባ ውስጥ የሚታተሙ ጋዛጦቻችን ሊይ ይህንኑ ገባሇህዜብ እናቀርባሇን። ይህም የኃየልም የሞት ዛና...የጋዛጦቻችንን ህትመት በእጥፌ አሳዯገው። ምስለን የያዘቲሸርቶችና ቁሌፌ መያዢዎች መርካቶ አካባቢ ብቅ ብቅ ማሇትᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃጀመሩ። ይሄን የተመሇከተ አንዴ ጋዛጠኛም...‚ኃየልም አርአያ፤ ሁሌጊዛ ዯግነት፤ሞተውም ሇህዜቡ፣ ብር አተረፈሇት።‛ ሲሌ ገጠመ።የኃየልም አርአያ ሞት በመንግስት ሚዱያዎች ሳይቀር ተጋኖመቅረብ ጀመረና... ምክንያቱ ሳይታወቅ ከዙህ ጋር በተያያየሚቀርቡ ዛናዎች እንዱቆሙ ተዯረገ። ነጻ ጋዛጦች ዛናውንሇማቅረብ ቢሞክሩም ገዲዩና ምስክሮች በሙለ ፌርዴ ቤትሳይቀርቡ፤ በእስር ቤት በመቆየታቸው ዛናውን ተከታትልማቅረቡ አስቸጋሪ ሆነ። ይህም ስሇኃየልም አሟሟት ህዜቡየየራሱን ግምት እንዱሰጥ ሰፉ እዴሌ ሰጠው። በዙህ ዜምታመሃሌ ግን ስሇጀሚሌ ያሲን እንዯገና ሇመገብ የሚያስችሇኝአጋጣሚ ተፇጠረ።እንዱህም ሆነ። ‚ክብር እና ዜናቸውን ዜቅ አዴርገሃሌ‛ተብዬ በተከሰስኩበት የአቶ አሰፊ አብርሃ (የስዬ አብርሃ ታናሽወንዴም ናቸው) ጉዲይ ሌዯታ በሚገኘው የፋዳራሌ ከፌተኛፌርዴ ቤት ውስጥ ነበርኩ። የተከሰስኩበት ምክንያት አቶ አሰፊአብርሃ ከኮካኮሊ ፊብሪካ ጋር በነበራቸው ግንኙነትየተፇጸመውን ሙስና የሚመሇከት ሲሆን፤ እኔ የተከሰስኩትዯግሞ ይህንን በመቶ ሺዎች የሚቆጠር የገንብ ጨዋታበማጋሇጤ፤ ‚ክብርና ዜና ነክተሃሌ፡‛ ተብዬ ነበር።የሆኖ ሆኖ የክስ ጉዲዬን በ1ኛ ችልት ተከታትዬ ጨረስኩናእንዴከሊከሌ ቀጠሮ ተሰጥቶኝ ከችልቱ ወጣሁ። ከዙያምበግቢው የዋና በር ሌወጣ ስሌ፤ በኛው በኋሇኛው በርእንዴወጣ ነገረኝ። ህዜቡ በዙህ ዋና በር መጠቀም የማይችሇውበዲኞች መግቢያና መውጫ ሰዓት ብቻ ስሇሆነ፤ ነገሩአስገርሞኝ... ‚ሇምን?‛ አሌኩት።‚ስሇከሇከለ ነው!‛ አሇና የመገናኛ ሬዱዮ ወዯያው ሰውዬበአይኑ ጠቆመኝ። በ’ርግጥም ግቢው ከወትሮው በተሇየመሌኩ ጥበቃ እየተዯረገበት መሆኑ ያስታውቃሌ። ሇወትሮውየምናየው ሽጉጥ የታጠቀ ፕሉስ እና ጠመንጃ ያነገተ የወያኔወታዯር ነበር። አሁን ግን ሙለ ዩኒፍርም ያዯረጉናአውቶማቲክ መሳሪያ ያነገቱ ታጣቂዎችን እዙያና እዙህ ራቅ ራቅብሇው ስመሇከት ‘ምናሌባት ታምራት ሊይኔ ወይም የዯርግባሇስሌጣናት ፌርዴ ሉሰጣቸው ነው’ የሚሌ ግምት አዯረብኝ።ስሇዙህ መጨረሻውን ሇማየት ጓጉቼ ግቢ ውስጥ ቆየሁ።ምናሌባት ሰሊሳ ዯቂቃ ያህሌ እንዯቆየሁ፤ አንዴ የእስር ቤትመኪና በማይገባ ፌጥነት መጥታ 2ኛ ችልት ፉት ሇፉት ቆመች።ወዯ ችልቱ የምሄዴ መስዬ መኪና ውስጥ ያሇውን እስረኛጠጋ ብዬ አየሁት። የ’ስሊም ኮፌያ አዴርጓሌ። ጀሚሌ ያሲንንቆብ አዴርጎ ስሇማሊውቀው ወዱያው ሇመሇየት አሌቻሌኩምነበር። ሆኖም እስረኛን በማሰቃየት የሚታወቀው ተስፊይአብርሃ የተባሇው የወያኔ መርማሪ ፕሉስ ከፉት ቁጭ ብልሳየው ነገሩ ተገጣጠመሌኝ። የጀሚሌ ቤተሰብና ጠበቃ ሳይኖርዴንገት ሉመጣ የሚችሇው በሰበር ዲኝነት፤ ፕሉስ ተጨማሪእርምጃ ሇመውሰዴ ፌርዴ ቤቱን ማስፇቀዴ ሲፇሌግ ነው።ሽጉጥ ታጥቀው ዲኝነት የሚሰጡት፤ የ2ኛ ችልት ዲኛ አቶሃጎስ ዯግሞ ከባሇስሌጣናቱ ጋር ሇመተባበር ምንም ችግርየሇባቸውም። እኔም በጉጉት ‘ፌርዴ ሉሰጠው ይሆን?’ በማሇት፤ችልቱ ከመጀመሩ በፉት ቶል ገባሁ።2ኛ ችልት ቁጭ ብዬ የማስበው ግን ስሇተስፊይ አብርሃነበር። ከአዱስ አበባ ፕሉስ ጀሚሌ ያሲንን አጅቦ መምጣቱንከተመሇከትኩበት ዯቂቃ ጀምሮ ባሇፇው ሳምንት በጋዛጣዬ ሊይሊወጣ የነበረው ዛና እውነት ሇመሆኑ ማረጋገጫ ሆነኝ።የጀሚሌ ያሲን የምርመራ ጉዲይ፤ ከአዱስ አበባው የፕሉስኮሚሽነር አራንሺ ገብረተኽሇ እና ከምርመራ ሹሙ ሻምበሌአዴያምሰገዴ ውጪ ሆኗሌ።ጀሚሌ ያሲን የታሰረው በአዱስ አበባ ፕሉስ ጣቢያ ውስጥይሁን እንጂ፤ ጉዲዩን ከሊይ ሆኖ የሚከታተሇው የክንፇገብረመዴህን የዯህንነት ቢሮ ነበር። በዙህ ክትትሌ መሃሌ፤ግዴያ የተፇጸመበት ሽጉጥ ከየት እንዯመጣ ማወቁ ብዘጥያቄዎችን ሉመሌስ እንዯሚችሌ በጋዛጣችን ሊይ ጽፇናሌ።‚ሽጉጡን ማን ሰጠው?‛ የሚሇው ጥያቄ ዯግሞ... ‚መሌሱንሙለ ያዯርገዋሌ‛ የሚሌ እምነት እንዯነበረን በርዕሰ አንቀጻችንገሌጸን ነበር። በኋሊ ሊይ እንዯተረዲነው ግን ነገር ግን ሽጉጡንሲከታተለ... የሽጉጡ ምንጭ እና አስታጣቂ ፇጽሞ ያሌተጠበቀባሇስሌጣን ሆነ።በፌርዴ ቤት እየታየ ባሇ ጉዲይ ሊይ፤ የማይገባ መረጃ እናገባ በጋዛጣ ሊይ ማውጣት በቀጥታ ሇእስር የሚዲርግበመሆኑ፤ የሽጉጡን ሚስጥር እና የፌርዴ ቤት ውልዎችንተከታትሇን ማውጣት እምብዚም አሌዯፇርንም ነበር። እኔምሁሇተኛ ችልት እንዯተቀመጥኩ ያጋጠመኝን... የሽጉጡንሚስጥር... የጀሚሌን የፌርዴ ሂዯት... የሊከሌኝን የኑዚዛዯብዲቤና አገዲዯለን በተመሇከተ ክፌሌ ሁሇት ጽሁፋየሚናገረው ነገር አሇ።ክፌሌ 2ቀዯም ሲሌ ሪፕርተር ጋዛጣ ውስጥ ይሰራ የነበረ ጋዛጠኛ፤የኃየልምን ሞት የሰማበትን ቀን አይነጋውም። የካቲት 7 1988ዓ.ም. ነው። ወዯኋሊ ተመሌሶ ያንን እሇት ሲያስታውሰውእንዱህ ይሊሌ። ‚ጠዋት ስራ ቦታ ገብቼ ሳሇሁ፤ የጋዛጣው ዋናአጋጅ አማረ አረጋዊ በንዳት ፉቱ ተሇዋውጦ ሲገባ አየሁት...ወዱያው እንባ እየተናነቀው፤ ‘አስገዯለት! አስገዯለት!’ እያሇየሇቅሶ ያህሌ ጮኸ። መጀመሪያ ማን እንዯሞተ ወይም ማንእንዯተገዯሇ ስሊሊወቅኩ ነገሩ ግራ አጋብቶኝ ነበር። ወዱያውግን የተገዯሇው ኃየልም እንዯሆነ አወቅኩ። ‘አስገዯለት!አስገዯለት’ የሚሇው የአማረ አረጋዊ ጩኸት ግን ምንጊዛምአይረሳኝም።‛ ሲሌ ነበር ትዜታውን ያጫወተኝ።እንግዱህ ዛናው በሬዴዮ ከመነገሩ በፉት፤ ‚አማረ አረጋዊእንዳት ሉያውቅ ቻሇ?‛ ብሊችሁ እንዲትሞግቱኝ። የቀዴሞየህወሃት አባሌና የኢትዮጵያ ዛና አገሌግልት መምሪያ ሃሊፉየነበረ ሰው በመሆኑ እምብዚም የሚዯንቅ አይሆንም። እናምሇዙህ አይነቱ ዛና ቅርብ መሆኑ ሉያስዯንቀን አይገባም።‚አስገዯለት!‛ ከሚሇው ቃ ተነስተን፤ ሟች እና ገዲይ ብቻሳይሆን፤ ሁኔታውን ያስፇጸሙ አስገዲዮች መኖራቸውንምያመሊክታሌ።(የኔ ትረካ አሊማ ግን አስገዲይ ስሇሚባለት ሳይሆን፤ ስሇገዲይ እና ሟች የማውቀውን ሇመመስከር ነው። ከዙህ በታችየምገሌጽሊችሁ አንኳር አንኳሮቹ ጉዲዮች እራሴው ኢትዮጵያውስጥ ሳሇሁ ጋዛጣዬ ሊይ የገብኳቸው ናቸው። አንዲንድቹዯግሞ አገር ቤት ሳሇሁ በወቅቱ አፇና ምክንያት ሇህዜብሇማቅረብ አስቸጋሪ የነበሩ ናቸው። እናም ጥቂቱን ካሌሆነ በቀርአብዚኛውን ነገር ሇማካተት ሞክሬያሇሁ)‚ኃየልምን አስገዯለት‛ የሚሇው ፇን መታፇንኃየልም የተገዯሇ ሰሞን ህወሃት ቆላ የራቀው ዴብኝትመሰል ነበር። የኃየልም አርአያ አሟሟት በጥያቄ ውስጥበነበረበት ወቅት ሊይ አዱስ አበባ ውስጥ አዱስ ፕስተርበየቦታው ተሇጠፇ። ፕስተሩ ሊይ ‚ኃየልምን አስገዯለት!‛የሚሌ ጽሁፌ ታትሟሌ። የፊኝ ፍቶ አሇበት። ትንሽ ዜቅ ብል‚በቅርቡ በሁለም ሙዙቃ ቤቶች ያገኙታሌ፡፡‛ የሚሌ ጽሁፌአሇ።ፇኑ በጉጉት ሲጠበቅ ቆየና በተባሇው ቀን በየሙዙቃ ቤቱተሇቀቀ። ፇኑ በትግርኛ ነው። ከፇኖቹ አንደ… ‚ኃየልምንአስገዯለት‛ በሚሌ አዜማች እና… ‚ዴዴም! ዴዴም!‛ በሚሌከበሮ ታጅቦ የኃየልምን ገዴሌ የሚያትት ነበር።በወቅቱ ኢህአዳግ ፇን የታተመ ካሴት ሲያፌን ታይቶአይታወቅም። ነገር ግን ይህች ትግሪኛ ፇን ሇመታፇንየመጀመሪያዋ ሆነች። ታጣቂዎች በሁለም ሙዙቃ ቤቶችበአንዴ ቀን ፇሰሱና ሙለውን ካሴት ሇቅመው ወሰደ። ፊኙየት እንዯዯረሰ የሚያውቅ ይወቀው። ነገር ግን ፇኑን ሲሰማየተገኘ ሰው ሳይቀር እየታዯነ ታሰረ። ይህንን የትግሪኛ ካሴትከጓዲ ጀምሮ እስከሙዙቃ ቤት ዴረስ… በሚገርም ሁኔታአፇኑት - አጠፈት።ይህ በህወሃት የዯህንነትና ወታዯራዊ መዋቅር አማካኝነትየተዯረገ… የካሴት ሇቀማ ኦፔሬሽን በተሇይ ትግርኛ ተናጋሪውንአነጋገረ። ‚ሇምን?‛ የሚሇውም ጥያቄ ውስጥ ሇውስጥ ይሰማነበር። የነጻ ፔሬስ ጋዛጦች ይህንኑ የካሴት አፇና ተግባር የዛናሽፊን ሰጥተው አወጡት።‚ኃየልምን አስገዯለት!‛ የሚሇው ወሬ ግን ውስጥ ውስጡንእየነዯዯ መጣ። በካሴቱ ሊይ የተዯረገው አፇና… ይበሌጥጥርጣሬን አጫረ። ገዯለት እንጂ አስገዯለት ብል ሇመናገርሁለ አቅም አጣ። (አሁንም ዴረስ የፊኙን እና የፇኑንመጨረሻ አሊውቅም። የምታውቁ ካሊችሁ ንገሩን)እንግዱህ በዙህ የወሬ መሊምትና ውዜግብ መካከሌ ነው…ራሴ ሇተከሰስኩበት የነጻ ፔሬስ ጉዲይ በፋዳራለ ከፌተኛ ፌርዴቤት አንዯኛ ችልት የተገኘሁት። ጉዲዬን ከአንዯኛ ችልትጨርሼ ስወጣ… ወዯ ሁሇተኛ ችልት የገባሁበትን ምክንያትባሇፇው ጽሁፋ ስሇገሇጽኩ፤ አሁን በቀጥታ ወዯዙያው ሁሇተኛገጽ pageችልት እመሌሳችኋሇሁ።የፋዳራለ ሁሇተኛ ወንጀሌ ችልት ገጠመኝበፋዳራለ ሁሇተኛ ወንጀሌ ችልት ውስጥ ነው ያሇሁት።ባሇጉዲዮች አሇፌ አሇፌ ብሇው ተቀምጠዋሌ። አቶ ሃጎስ ወሌደየሚፇርደበት ችልት ነው። የጀሚሌ ሃሲንን ጉዲይ በጋዛጣዬሊይ ከመጀመሪያ ጀምሮ ጽፋያሇሁ። ሆኖም በተፇጠረውአጋጣሚ ግጥምጥሞሽ ምክንያት፤ እራሴው በፌርዴ ቤት ተገኝቼሁኔታውን ስታብ የመጀመሪያዬ ነበር።2ኛ ወንጀሌ ችልት ከላልቹ ችልቶች ይሌቅየሚያስፇራ ነው። ባሇጉዲዮችና ተከሳሾች የሚሰዯቡበትናየሚንጓጠጡበት ችልት በመሆኑ ይታወቃሌ። ችልቱ ይህንንአስፇሪ ዴባብ የተሊበሰው በመሃሌ ዲኛው አቶ ሃጎስ ወሌደአማካኝነት ነው። የፕሇቲካ እስረኛና ጋዛጠኞች እዙህ ችልትሲገቡ፤ አቶ ሃጎስ በመሳዯብ ነው የሚጀምሩት። የፕሇቲካዴርጅት አዚዤ እንጂ ዲኛ አይመስለም። ፕሉሶቹ ሳይቀሩየሚፇሯቸው ሰው ናቸው - አቶ ሃጎስ ወሌደ።አቶ ሃጎስ ወሌደ ኢህአዳግ እንዯገባ የክሌሌ 14 የዲኞችፔሬዲንት ሆነው ተሹመው ነበር። ይህንን ሹመት ያገኙትየአዱግራት፣ ትግራይ ተወሊጅ በመሆናቸው መሆኑ በሰፉውይነገራሌ። ነገር ግን ላልች ከአዱግራት ውጪ የሆኑ የትግራይተወሊጆች በሙስና ወንጀሌ ከሰሷቸውና ከክሌሌ 14ፔሬዲንትነታቸው ወርዯው በፋዳራለ ከፌተኛ ፌርዴ ቤት ዲኛሆኑ። በዙህ የዲኝነት መናቸው በተሇይ ከፕሇቲካ ጋር በተያያታስረው ሇሚመጡ ሰዎች አንዲችም ሃኔታ አሌነበራቸውም።እንዯፔሮፋሰር አስራት ወሌዯየስ እና ድ/ር ታዬ ወሌዯሰማያትሊይ የፇረደባቸው አቶ ሃጎስ ወሌደ ናቸው።ችልቱ ውስጥ የተቀመጠው ሰው ዜም ብሎሌ። ሰዓቴንአየሁ። ዲኞች ሇምሳ የሚወጡበት ሰዓት ነው። ከዙህ ሰዓትበኋሊ ችልት አይሰየምም። በመውጣትና በመቆየት መካከሌሆኜ ሳቅማማ፤ ዲኞች የሚገቡበት በር ተከፇተና አንዴ ፕሉስብቅ ብል ችልቱ ውስጥ ያሇውን ሰው ገርመም አዯረገ። ከዙያምከውጭ ሇቆመው ታጣቂ በእጁ ምሌክት ሰጠው። ችልቱሉሰየም መሆኑ ስሇገባኝ፤ ዲኞቹ ከመግባታቸው በፉትየማስታወሻ ዯብተር እና ብዕሬን አጋጀሁ።አንዴ ያሌገባኝ ነገር ግን አሇ። ‘የጀሚሌ ያሲን ጉዲይከመጀመሪያ ጀምሮ የሚታየው በአንዯኛ ችልት ሆኖ ሳሇ፤ያሇቀጠሮ ሇምን ወዯዙህ ችልት መጣ?’ የሚሇው ጥያቄ አሁንምዴረስ ምሊሽ ያሊገኘ ጉዲይ ነው። ጥያቄውን እናንተምበሌቦናችሁ ጻፈትና የአቶ ሃጎስ ወሌደ ችልት እስከሚሰየምዴረስ የአቃቤ ህግ ምስክሮች በአንዯኛ ችልት የሰጡትን ቃሌመሰረት በማዴረግ… ኃየልም አርአያ በተገዯሇበት ምሽትየሆነውን ሊውጋችሁ።ከዙህ ቀዯም በፋዳራሌ ከፌተኛው ፌርዴ ቤት ውስጥ አቃቤህግ ያቀረባቸው ሰዎች... ምስክርነታቸውን ሰጥተዋሌ።በስፌራው ከነበሩት ሰዎች ጀምሮ፤ ጀሚሌ ሽጉጥ ተኩሶ ኃየልምአርአያን ሲገዴሌ የተመሇከቱት ሰዎች እየቀረቡ ምስክርነትሰጥተዋሌ። ከዙህ ቀዯም እንዲዯረኩት ከምስክሮቹ ቃሌበመነሳት የታሪኩን ሃዱዴ ተከትዬ የሆነውን ነገርእተርክሊችኋሇሁ።የካቲት 6 ቀን 1988 ዓ.ም. ሇሉት ከጀሚሌ ያሲን የተተኮሰችጥይት፤ የኃየልም አርአያን ግንባር መታች… ከዙያም ተከትልአዱስ አበባን የዴንጋጤ ምች መታት። አይበገሬ ይመስሌየነበረው ጄነራሌ፤ ሇአንዳና ሇመጨረሻ ግዛ ተሸነፇ። (በጀሚሌያሲን የተተኮሰችው ጥይት በኃየልምን ሊይ ብቻ ሳይሆን፤በሰራዊቱ ውስጥ ያመጣችውን መዜ በኋሊ ሊይ አወጋችኋሇሁ)የጀሚሌ ያሲን መታሰርጀሚሌ ያሲን አምባ ራስ ያቆማትን መኪና አስነስቶእንዯሄዯ አካባቢው፤ በጩኸትና በኡኡታ ተሞሊ። ቡና ቤትውስጥ ረብሻ እንዯተነሳ አብረውት የነበሩ ሰዎች መኪናቸውንእያስነሱ አፇተሇኩ። ፕሉስ አካባቢውን ሞሊው። ጀሚሌበከፌተኛ ፌጥነት እየነዲ ወዯ ቤቱ በመሄዴ ሊይ ነው።አምስተኛው ሰው ከቤት የወጣው በዴንገት ስሇሆነ በኪሱምንም ገንብ አሌያም ነበር… እናም በኮንትራት ታክሲአካባቢውን ሇቅቆ ሄዯ። ሇታክሲም ሹፋር ‚ገንብ አሌያዜኩም።እቤት ስንዯርስ እሰጥሃሇሁ።‛ አሇው።ታክሲ ሹፋሩ ምንም ችግር እንዯላሇው ነግሮት፤ አምባ ራስሆቴሌ ስሇተፇጠረው ግርግር ጠየቀው። 5ኛው ሰው ቡና ቤቱውስጥ ረብሻ መነሳቱን፤ ከዙያም....(በቀጣይ ዕትም ይቀጥሊሌ)525 Cedar Ave, S,Mplis, MN 55454

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!