10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ገጽ pageጥያቄ፡- ባሇፈት አራት ጨዋታዎች ራፊኤሌ ማርኬዜንጨምሮ ሶስት ተጨዋቾችን በቀይ ካርዴ አጥታችኋሌ፡፡በቡዴናችሁ ውስጥ የዱሲፔሉን ችግር አሇ እንዳ?መሌስ፡- በዙህ እንኳን አሌስማማም፡፡ አርሰናሌ በርካታ ቀይካርድችን አስመዜግቦ ሉጉን በበሊይነት ሲያጠናቅቅ በቡዴኑውስጥ ነበርኩ፡፡ ማንቸስተር ዩናይትዴ የሶትዮሽ ዋንጫንሲያነሳ ሮይ ኪን ምን ያህሌ ቀይ ካርዴ እንዯተመበትታስታውሳሊችሁ? ቤክስ (ዳቪዴ ቤካም) በማንቸስተርዩናይትዴ የተመሇከታቸውን ቀይ ካርድች ብዚት ታውቃሊችሁ?ዳኒስ ቤርካምፔ? ፐዩሌ በባርሴልና? ፑኬ? ይህ ማሇትጨዋታውን ትሸነፊሇህ ማሇት አይዯሇም፡፡ ስሇዙህም ቡዴናችንየዱሲፔሉን ችግር አሇበት በሚሇው አሌስማማም፡፡ጥያቄ፡- ግን ታሊሊቅ ተጨዋቾች ሇቀይ ካርዴ የቀረቡእንዯሆኑ ታምናሇህ?መሌስ፡- እንዯዙያ አይዯሇም፡፡ ቢሆንም አርቢትሮችያሳሇፈትን ውሳኔ ማክበር አሇብን፡፡ጥያቄ፡- ከእሁዴ ጨዋታ በኋሊ ሇንዯን ድኖቫን በቡዴናችሁተጨዋቾች ሊይ ትችት ሰንዜሯሌ፡፡ ስሇ አስተያየቱ ምንየምትሇው አሇ?መሌስ፡- ምንም መናገር አሌፇሌግም፡፡ጥያቄ፡- አሌበተሳጨኽም?መሌስ፡- ሇምን ብዬ? እኔን የነካኝ ነገር የሇም፡፡ጥያቄ፡- አንዴ ሰው የሰጠው አስተያየት ሌዩነት አይፇጥርምብሇህ አታምንም?መሌስ፡- ይሄ የራሱ አስተያየት ነው፡፡ ከእርሱ ጋር ምንምአይነት ችግር የሇብኝም፡፡ እንዯዙያ የሚያስብ ከሆነ በዙያውየፈርጉሰንየ25ዓመታት ምስጢርበ13 የእግር ኳስባሇሙያዎች አንዯበትሰር አላክስ ፇርጉሰን ማንቸስተር ዩናይትዴን ማሰሌጠንየጀመሩበትን 25ኛ ዓመት በቅርቡ አክብረዋሌ፡፡ ከእርሳቸውየአሰሌጣኝነት መናት በፉት በ26 ዓመታት ዋንጫ አግኝቶየማያውቀውን ቡዴን በዴንቅ አመራራቸው 37 ታሊሊቅዋንጫዎችን እንዱነሳ ረዴተውታሌ፡፡ 12 ጊዛ የፔሪሚየር ሉግንዋንጫ የወሰደት ሰር አላክስ የበርካታ ተጨዋቾችን፣አሰሌጣኞችን እና ተፍካካሪዎችን ህይወት ቀርፀዋሌ፡፡ ከእነዙህሰዎች መካከሌ 13 ያህለ ፇርጊ ታሊቅ አሰሌጣኝ የሆኑበትንምስጢር እንዯሚከተሇው ይተርካለ፡፡1. ሜሺሌ ፔሊቲኒ(የቀዴሞ ፇረንሳዊ ታሊቅ አማካይ፤ የአውሮፒ እግርኳስማህበር ፔሬዜዲንት)ሰር አላክስ ብዘ ስኬቶችን ተቀዲጅተዋሌ፡፡ አሰሌጣኝነትንሲጀምሩ ማሸነፌ ጀምረዋሌ ማሇት ይቻሊሌ፡፡ ከእግርኳስአሰሌጣኞች በሙለ በርካታ ዋንጫን የሰበሰቡት እርሳቸውሉሆኑ ይችሊለ፡፡ እያንዲንደ የስኬት ምሌክትሜዲሉያዎቻቸውን ዯግሞ ያከብራለ፡፡ ሆኖም በ1983ከአበርዱን ጋር ሪያሌ ማዴሪዴን አሸንፇው ያገኙት ሜዲሌያያሊወቁት ቦታ ጠፌቶባቸው አዜነው ነበር፡፡ ስዊዴን ሊይይሄንን ታሊቅ ስኬት ሇማጣጣማቸው ማስረጃው ሜዲሌያአሌነበረም፡፡ በአንዴ ወቅት ኒዮን ስብሰባ ሊይ ስንገናኝ ይሄንንነገር በዴንገት ነገሩኝ፡፡ ሁኔታውን ሲያስረደ ስሜታቸው እናጉጉታቸው በጣም ይዯንቃሌ፡፡ የጓዯኛዬን ምኞት ማሟሊትአሇብኝ ብዬ ሇራሴ ቃሌ የገባሁት ወዱያው ነበር፡፡ የ2011የቻምፑየንስ ሉግ የፌፃሜ ጨዋታ ከመዯረጉ በፉት የፌሊጎቴዯርሶ ሜዲሌያውን ሇሰር አላክስ አስረከብኩ፡፡ ከ28 ዓመታትበኋሊ ሜዲሌያቸውን አገኙ፡፡ ፇርጊ ዯስታቸውን መዯበቅአሌቻለም፡፡ ያሇ ገዯብ እግርኳስን እና ስኬትን እንዯሚወደበዙህ ጊዛ አወቅሁኝ፡፡ እግርኳስ ከተመሇከታቸው እውነተኛአሸናፉዎች አንደ ፇርጊ ናቸው፡፡2. ዳቭ ሞይስ(የኤቨርተን አሰሌጣኝ)የፔሬስትን አሰሌጣኝ ሳሇሁ ሰር አላክስ ምንም ያሌጠበቅሁትንየስሌክ ጥሪን አዯረጉሌኝ፡፡ ‹‹በክሇባችሁ ስሇሚገኝ አንዴ የ14ዓመት ሌጅ መነጋገር እፇሌጋሇሁ›› አለኝ፡፡ እውነቱንሌንገራችሁ እና ሌጁን አሊውቀውም ነበር፡፡ ስሙን እንኳንአሌሰማሁም፡፡ ፇርጊ ግን ስሇ ሌጁ በዯንብ ያውቃለ፡፡ ጥቃቅንየምትባሌ ዜርዜር አሌቀራቸውም፡፡ ሁለንም ነገር ነገሩኝ፡፡ወዯዩናይትዴ የሌምምዴ ማዕከሌ እንዱመጣ ፌሊጎትእንዲሊቸው ገሇፁሌኝ፡፡ ከእርሳቸው ማብራሪያ እኔም ብዘተማርኩኝ፡፡ አይኔ ተገሇጠ ብሊችሁ ይቀሊሌ፡፡ ፇርጊዩናይትዴን የሚያክሌ ግዘፌ ክሇብ እያሰሇጠኑ እና ከባዴጫናው ውስጥ እያለ እንዳት ስሇዙህ ታዲጊ ይሄንን ሁለአወቁ? ብዬ ራሴን በተዯጋጋሚ ጠይቄያሇሁ፡፡3. አሇን ፒርዳው(የኒውካስሌ አሰሌጣኝ)አሰሌጣኞችን ወክሇው በሉግ ማኔጀርስ አሶሴሽን (በሉጉየሚያሰሇጥኑ አሰሌጣኞች ማህበር) ሰር አላክስ የሰሩትን ስራማንም አሌሰራም፡፡ ይሄንን ዯግሞ ማዴረግ የቻለት ከስራቸውጎን ሇጎን ነው፡፡ በዙህ ሊይ ፇርጊ አንዴ ዴንቅ ነገር አሊቸው፡፡የግሇሰቦችን ስራ እየጠቃቀሱ ያዯንቃለ፡፡ የወዯቀ ሰው ስሜትንያነሳሳለ፡፡ ቢሯቸው ብትመጣ ወይም ሌምምዴ ማዕከሌብትሄዴ ፉታቸውን አያጠቁሩም፡፡ ወዯ ማንቸስተር ዩናይትዴየመዜናኛ ማዕከሌ ስትሄዴም እውነተኛውን ሰር አላክስታውቃቸዋሇህ፡፡ እኔ ሇምሳላ በመዜናኛ ማዕከለ ሌመገብየፇሇግሁት ቋሉሟ (ተከትፍ ተቀመመ ስጋ) ነበር፡፡ እርሳቸውግን ‹‹የዴንቹ ሾርባ ይሻሌሃሌ›› አለ፤ ማጣፇጫ ቅመም ፇሌጌነበር፡፡ ‹‹ግዴ የሇም ጨው ተጠቀም፤ ጥሩ ነው›› ብሇውመከሩኝ፡፡ ከሰር አላክስ ጋር መከራከር አትችሌም፡፡ የዴንችሾርባ ከጨው ጋር ቀምሼው አሊውቅም ነበር፡፡ ስኮትሊንዲዊያንምግብ ነው፡፡ ሆኖም ይሄ ሰዎችን የማሳመን ክህልታቸው 25ዓመታት ጠቁሟቸዋሌ፡፡4. አርቺ ኖክስ(በማን.ዩናይትዴ የመጀመሪያው ምክትሌ አሰሌጣኛቸው)በጋራ ተመሌክተን የማናውቀውን አንዴ ቤት ገባን፡፡ አላክስበፌጥነት ወዯሊይኛው የቤቱ ክፌሌ በመሄዴ ጥሩ የሚባሇውንክፌሌ መረጡ፡፡ እሁዴ ጠዋት ሊይ እኔ ጋዛጦችን ሳገሊብጥፇርጊ ቁርስ ሇመስራት እንቁሊሌ እና ላልች ቁሳቁሶችንማቀራረብ ጀመሩ፡፡ ጋዛጣዬን በተመስጦ ሳነብ ያሌጠበቅኩትከባዴ ፌንዲታ ተሰማ፡፡ ማብሰያ ክፌለ ዴምጥማጡ የጠፊመንገዴ መጓዜ ይችሊሌ፡፡ ችግር የሇብኝም፡፡ጥያቄ፡- በርካቶች ሁዋን አጉዳል ከአንተ ጎን እንዱሰሇፌየማይዯረገው ሇምን እንዯሆነ ይጠይቁኛሌ፡፡ ይህንን ጥያቄሊንተ አሊነሳም፡፡ ከአጉዳል ይሌቅ ከለክ (ሮጀርስ) ጋርብትጣመር የበሇጠ ምቾት ይሰጥሃሌ?መሌስ፡- ከውዴዴር መኑ ጅማሬ አንስቶ ስናገርቆይቻሇሁ፡፡ ይህንን የመወሰኑ ኃሊፉነት የእኔ አይዯሇም፡፡በከየትኛውም ተጨዋች ጎን የመጫወት ችግር የሇብኝም፡፡አጨዋወቴን አይቀይረውም፡፡ ሁሌጊዛም ጫናን ሇመፌጠር፣ኳስ ሇመቆጣጠር እና የጎሌ እዴልችን ሇማመቻቸትአስባሇሁ፡፡ ከዙያ ውጪ ግን አጉዳል ስሊሇመሰሇፈ ምንምሌናገር አሌችሌም፡፡ጥያቄ፡- ወዯ ሜጀር ሉግ ሶከር ከመጣህ ሁሇት ዓመትሉሞሊህ ነው፡፡ በሉጉ ዘሪያ የፇጠረብህ ስሜት ምንይመስሊሌ?መሌስ፡- መጀመሪያ ስመጣ ከጥቂት ተጨዋቾች በስተቀርምንም የማውቀው ነገር አሌነበረም፡፡ ሆኖም በጊዛ ሂዯትበሉጉ ጥንካሬ ተገርሜያሇሁ፡፡ ሁለም ቡዴኖች የተቀናጁ እናጠንካራ ናቸው፡፡ በግሌ ክህልትን የታዯለ ተጨዋቾችንምይዋሌ፡፡ በመከሊከለ ረገዴ በጣም ጠንካራ የሆኑ ቡዴኖችአለ፡፡ ግዴግዲ ማሇት ናቸው፡፡ጥያቄ፡- ይህ ግን ምናሌባት የግሌ ተሰጥኦ ያሊቸውተጨዋቾች ከማጣት ጋር ይያያዜ ይሆን?መሌስ፡- አይመስሇኝም፡፡ እስኪ ዴዌይን ዳ ሮሳሪዮንተመሌከት፡፡ እስካሁን 16 ጎልችን አስቆጥሮ 12 ሇጎሌ የሚሆኑኳሶችን አቀብሎሌ፡፡ ይህ እውነተኛ ፇጣሪ ተጨዋች መሆኑንመሰሇኝ፡፡ በሩጫ ፌንዲታውን ወዯሰማሁበት ቦታ አቀናሁ፡፡ፇርጊ እጃቸውን እያራገቡ እሳት ሇማጥፊት ጥረትን ያዯርጋለ፡፡ጢሱ በጣም ቢያጥናቸውም በትጋት እሳቱን ሇማጥፊትተራወጡ፡፡ ምንአይነት አስዯንጋጭ አስቂኝም ትዕይንት ነበር፡፡ፇርጊ በዩናይትዴ ታሪክን ሳይሰሩ በዙህ ቀን ህይወታቸውሉያሌፌ በጣም ተቃርቦ ነበር፡፡5. ግራኽም ፕሌ(የቀዴሞ አርቢትር)ከ2006 የዓሇም ዋንጫ መመሇሴ ነበር፡፡ አንዴ ተጨዋች ሶስትቢጫ ካርድች መንዜሬ በቀይ ካርዴ ስሊስወጣሁት ዓሇም አቀፌትችት ዯርሶብኝም ነበር፡፡ ስሇዙህም ጡረታ ሇማውጣት ማሰብጀመርኩ፡፡ ሰር አላክስ ሳሌጠብቀው ዯወለሌኝ ‹‹በፌፁምጡረታ እንዲትወጣ! በተሇይም ከዙህ ዴርጊት በኋሊ ጡረታንብታስብ ሇአንተም መጥፍ ነው›› ብሇው መከሩኝ፡፡ አንዴዓመት አርቢትር ሆኜ ቀጠሌኩ፡፡ አፔሪሌ 2007 ከስራውጡረታ ሇመውጣት ውሳኔ አሳሇፌኩ፡፡ ፇርጊ በዙህ ጊዛምዯውሇው ‹‹በየዓመቱ መዯወሌ ያሇብኝ አይመስሇኝም›› ማሇትሲጀምሩ ‹‹ንዴሮስ ቁርጥ ነው፤ አርቢትርነት አሊዜናናብልኛሌ፡፡ ስራው ሰሌችቶኛሌ›› አሌኳቸው፡፡ በዙህ ጊዛ ሰርአላክስ ‹‹ጥሩ አዴርገሀሌ፤ እኔም ሮይ ኪን የሚሰራው ስራሲያሰሇቸው ሸኝቼዋሇሁ›› አለኝ፡፡6. ፊቢዮ ካፓልበአንዴ ወቅት ሰር አላክስን ሮም ውስጥ ሳገኛቸው የሆነውንአሌነጋም፡፡ ምሳ አብረን በሊን፣ ቡና መጠጣት ስንጀምር‹‹ፊቢዮ...›› አለኝ፤ ከጥቂት ዜምታ በኋሊ ‹‹እብዯት የታከሇበትስራን ሰርቼያሇሁ፡፡ በጣም ሇወጣት ተጨዋች ዜውውር 54ሚሉዮን ዩሮን አውጥቼያሇሁ፡፡ ስሙ ዌይን ሩኒ ይባሊሌ፡፡እብዴ መሆን አሇብኝ፡፡ ተጨዋቹ እንዲሰብኩት ጥሩ ካሌሆነየክሇቡ አስተዲዲሪዎች ዯጋፉዎች እና የዴርሻ ባሇቤቶችይገዴለኛሌ›› በማሇት ጭንቀታቸውን ተነፇሱ፡፡ ሰር አላክስአሊበደም ነበር፡፡ በጣም ዴንቅ ተጫዋችን አግኝተዋሌ፡፡7. ብሪያን ሮብሰን(የቀዴሞ የዩናይትዴ አምበሌ)ከኖርዊች ጋር እየተጫወትን ነበር፡፡ በመጀመሪያው አጋማሽጋሪ ፒሉስተር በተዯጋጋሚ ጥፊትን ሰራ፡፡ ሇእረፌት ስንወጣገና መሌበሻ ክፌሌ ሳንገባ ሰር አላክስ በመሀሌ ተከሊካዩ ሊይመጮህ ጀመሩ፡፡ ‹‹አሳፊሪ ነህ... ዯግሞም ይሄንን ጨዋታአትጨርሳትም... እንዱያውም ሇዩናይትዴ ሇመጫወትአትመጥንም›› በማሇት አስዯነገጡት፡፡ ፕሉስተርም የዯረሰበትሇፊን ዋጥ አዴርጎ ማሉያውን ማውሇቅ እና የመጫወቻጫማውን መፌታት ጀመረ፡፡ ኖክስ ይሄኔ ፇርጊን ወዯመታጠቢያ ቤት ሳብ አዴርገው በቀስታ አንዴ ነገርንነገሯቸው፡፡ ፇርጊ ወዱያው ‹‹ፕሉስተር ይሄንን ጥፊት ሰርተህበቀሊለ ሌንሇቅህ ትፇሌጋሇህ? የግዴ ሌታካክሳት ይገባሌ! ››ብሇው በቁጣ ተናገሩ፡፡ ፕሉስተር ያወሇቀውን ጫማ እናማሉያ ፌሇጋ ሲራወጥ መመሌከቱ ያስቅ ነበር፡፡ ሆኖም ማንምአሌሳቀም፡፡8. ፉሌ ኔቪሌ(የቀዴሞው የዩናይትዴ ተጨዋች)ማንቸስተር ዩናይትዴን መሌቀቅ ከባዴ ነው፡፡ ሇእኔም ኦገስት2005 መጥፍ ጊዛ ነበር፡፡ ‹‹ከዩናይትዴ ትሇቃሇህ!›› የሚሇውንመርድ መስማት አሌፇግሁም ነበር፡፡ ሰር አላክስ ፉት ሇፉትጠርተው ይነግሩኛሌ ብዬም አሌጠበቅሁም፡፡ ቤታቸውእንዯሚፇሌጉን ሲነግሩኝ ግን ሁለም ነገር እንዲበቃሇትአወቅሁ፡፡ ሆኖም በህይወቴ አይቼ የማሊውቀውን ሰውንየማስተዲዯር ክህልት ከሰር አላክስ አየሁ፡፡ በዩናይትዴእንዯማሌጫወት ቁርጡን ነገሩኝ፡፡ የእግርኳስ ህይወቴ ግን ገናብዘ ሉያስጉኝ እንዯሚችሌ መከሩኝ፡፡ ብዘ ባወራን ቁጥር(እውነቴን ነው ምሊችሁ) ራሴን ሚሉዮን ድሊሮች ዋጋእንዲሇኝ አዴርጌ እንዲስብ አዯረጉኝ፡፡9. ጆን ቴሪ(የቼሌሲ እና እንግሉዜ ብሓራዊ ቡዴን አምበሌ)ሰር አላክስ እኔ እና ቤተሰቦቼን ወዯ ዩናይትዴ ሲጋብዘዕዴሜዬ ገና 14 ነበር፡፡ ቡዴናቸው ከዌስትሀም ጋር ጨዋታነበረበት፡፡ ጨዋታውን እጅግ የተከበሩ ሰዎች ከሚቀመጡበትቦታ ሆነን ተመሇከትን፡፡ ከጨዋታ በፉት ከሚዯረገው የምግብስነ ስርዓት በፉት ሰር አላክስ ከዋናው ቡዴን ተጨዋቾች ጋርእንዳት በአክብሮት እንዲስተዋወቁኝ አሌረሳም፡፡ ከፕሌ ኢንስእና ኤሪክ ካንቶና መካከሌ እንዴቀመጥ ቦታን የመረጡሌኝእርሳቸው ነበሩ፡፡ እናም (ፇርጉሰን.. ወዯ ገጽ 18 የዝረ)ሚስት ባሎንእየጠየቀች ነውሚስት፦ የኔ ውዴ አሁን እኔ ብሞት ላሊሚስት ታገባሇህ?ባሌ፦ በፌጹም!ሚስት፦ እርግጠኛ ነኝ ታገባሇህ!ባሌ፦ በቃ አገባሇሁ (በንዳት)ሚስት፦ ግን ብታገባ እኛ ቤት ውስጥትኖራሇች?ባሌ፦ እና ላሊ ቤት ሌከራይ?ሚስት፦ እሺ የኔን ሌብስ እንዴሇብስትፇቅዴሊታሇህ?ባሌ፦ ኸረ እሷ እኮ በቁመት ትበሌጥሻሇች(አምሌጦት)እኔ ሇነካሁትአሇቃ ገብረሃና ሴት ጋር ያዴሩና ጠዋትቤተክርስቲያን ሲሄደ ይከሇከሊለ እንዲይገቡያያቸው ሰው ስሇነበር። እናማ በሴቶች በርበኩሌ ሄዯው ዚሬ ሴቶች አይገቡም እዙህከገርገራው ውጪ ሆናችሁ ጸሌዩ ብሇውሴቱን ሁለ ከሌክሇው ካህናቱ ገርሟቸዋሌአንዴም ሴት ሳያዩ በመቅረታቸው። «ምንሆነው ነው?» ሲለአንዴ ያሇቃን ስራ ያየ ካህን«አሇቃ ከሌክሇው ነው ሴቶች እንዲይገቡ»ብል ያስረዲሌ።አሇቃም ተጠርተው ሲጠየቁ «እኔ ሇነካሁትከተከሇከሌኩ እነሱ ይው እንዳት ይግቡ»ብዬ ነው አለ።‚ወንዴሜ አዱስ ዛና ሊሰማህ‛- ምን ዓይነት ዜና?“የአገራችን ሌጆች በሴንት ፕሌ እና በሚኒያፕሉስመናዊ ጋራዥችን እየከፇቱ ነው። የመኪኖቻችን ችግርአበቃ። ወዯ ፇረንጆች ይዝ መሄዴ፣ የቀጠሮ መርምናየሥራ መስተጓጎሌ አበቃ‛- እሱማ በዘ-ሐበሻ ጋዜታ በየወሩ የማነበውነው፤ እኔ ችግሬ መኪና በር ሊይ ተሰብሮብኝእንዴት ብዬ ወዯ ጋራዥ ሌውሰዯው ነው!ሌሸከመው ወይስ ሌግፋው፤ ከሌብህ የምትወዯኝከሆነ ምክርህን ስጠኝ፤ ሇግሰኝ!‚በሚገባ አይዝህ! በትራንስፕርትም ቢሆንራሳችንን እየቻሌን ነው፤ የኛ ሌጆች መናዊቶው ትራኮችን ይው ተሰማርተዋሌ። ሇምሳላGB Towing ወይም ዯግሞ ገብረመዴህንበርሄ ቶዊንግ ኤክስተንዴዴ ካፔ የተባሇመናዊ ቶው የ2003 ትራክ 2 መኪናና 6 ሰውመያዜ የሚችሌ ይዝ ቀርቧሌ።ያሳያሌ፡፡ ሰዎች አብዚኛውን ጊዛ ስሇ እኔ፣ ድኖቫን እና ቤካምያወራለ፡፡ ሆኖም በሉጉ ውስጥ ላልች ታሊሊቅ ተጨዋቾችምአለ፡፡ጥያቄ፡- የዓሇም ዋንጫ እና የአውሮፒ ዋንጫን ያሸነፌክባሇሌምዴ ተጨዋች እንዯመሆንህ በመሌበሻ ክፌሌ ውስጥ እንዯአምበሌነትህ ያሇህ ሚና ምንዴን ነው?መሌስ፡- አንዴ ነገር አሇ፡፡ በጋዛጦች ሊይ እየወጣሁ የቃሊትጦርነት መክፇት አሌፇሌግም፡፡ ይህ ምንም አይጠቅምም፡፡ሆኖም ጨዋታ ሊይ መናገር ያሇብንን እናገራሇሁ፡፡ አንዲንዴጊዛ እንዱያውም ሌጮህ እችሊሇሁ፡፡ ሆኖም ጋዛጦች ሊይማውራት አሌፇሌግም፡፡ጥያቄ፡- የቡዴን አጋሮችህስ ምን ይሊለ?መሌስ፡- እነሱ የሚያስቡትን አሊውቅም፡፡ ቢሆንም ቡዴኑውስጥ የተገኘው ሇጓዯኝነት አይዯሇም፡፡ ሁለም በሜዲ ሊይያሻውን ሉነጋገር ይችሊሌ፡፡ እየተዯማመጥን መቀጠሌ ነው፡፡ጥያቄ፡- በአንተ ወይም በአሜሪካ ብሓራዊ ቡዴን ዯረጃ ሊይከማይገኙ ተጨዋቾች ጎራ መጫወትህ ሞራሌህን አይነካውም?መሌስ፡- በጭራሽ፡፡ ይህንን ማሇት አሌፇሌግም፡፡ዋንጫዎችን ማሸነፌ ከፇሇክ እንዯ ቡዴን መጫወት አሇብህ፡፡ሁለም ተጨዋቾችህ (ሉዮኔሌ) ሜሲ መሆን የሇባቸውም፡፡በአርሰናሌ ከማርቲን ኪዎን ጋር ተጫውቻሇሁ፡፡ ኪዎን እንዯ(ጄራርዴ) ፑኬ አይዯሇም፡፡ ቢሆንም ሇቡዴኑ ውጤታማነትቁሌፌ ሚና ነበረው፡፡ የሉጉ ጥራት እና ዯረጃ የሚያስጨንቀኝሇዙህ ነው፡፡ ባሇህ ቡዴን የምትችሇውን ያህሌ ማዴረግአሇብህ፡፡ አብዚኛውን ጊዛ ከአንዴ ጨዋታ በኋሊ በራሴየምበሳጨው ሇዙህ ነው፡፡ ቡዴኑን (ሆንሪ... ወዯ ገጽ 18 የዝረ)የዓመቱምርጥሰርግየፇረዯባትየ40 አመቷ ወ/ሮ አስናቀች 3ግዛ አግብታ ፇታሇች። 1ኛ ባሎ ይዯበዴባት ነበር።2ኛ ባሎ ላሊ ሴት ወድ ጥሎት ሄዯ።3ኛ ባሎ ዯግሞ በበሽታ ምክንያት አይቆምሇትም ነበር። ምስር ፣ ጠበሌ፣ጠንቋይ ፣ ቫያግራ ያሌሞከረው ነገር የሇም። በመጨረሻ ብቸኝነት ሲሰሇቻት ፣ጋዛጣ ሊይ “የማይዯባዯብ ፣ ጥልኝ የማይሄዴ እና አሌጋ ውስጥ ጎበዜ የሆነ ባሌእፇሌጋሇሁ” ብሊ ማስታወቂያ አወጣች። ከዚ በሳምንቱ በሯ ተንኳኳ።ስትከፌት ፣ እጅና እግር ፣ የላሇው ሰውየ ዊሌቼር ሊይ ቁጭ ብሎሌ።“ምን ፇሇክ” ትሇዋሇች ፣“ያወጣሽውን ማስታወቂያ አንብቤ ነው የመጣሁት ይሊታሌ” ቀጠሌ አዴርጎ፣“እዴሌ ብትሰጭኝ፣ ጥሩ ባሌ ነው የምሆንሽ። እጅ የሇኝ አሌዯበዴብሽ፤ እግርየሇኝ ጥዬሽ አሌሄዴ‛ ይሊታሌ። ‚እሾህ ይሁን፤ አሌጋ ውስጥ እንዳት ነህ?‛ትሇዋሇች... ‚እንዳ? በሩን በምን ያንኳኳው ይመስሌሻሌ?‛ቀሌድቻችሁን ሊኩሌን፤ እናስቅባቸው፤ እንዜናናባቸው፤ ዕዴሜያችንን እንቀጥሌባቸውከከተማ ውጭ በሽርሽርእያለ መኪናዎ ቢሰበርያሇምንም ተጨማሪወጪ የመኪናዎን ቶውማድረጊያ ብቻ ከፍሇውከነቤተሰብዎ በነጻይመጣለ።የሚጣሌ መኪናካሇዎት በነጻ ቶውአድርገንእንወስዳሇን

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!