10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ሆንሪ... ከገጽ <strong>21</strong> የዝረየተሻሇ ሇማዴረግ ብዘ መስራት እንዲሇብኝ አምናሇሁ፡፡ ነገርግን በግላ ብቻ ማሰብን የምመርጥ ቢሆን ቡዴኑ ሊይ ችግርመፇጠሩ አይቀርም፡፡ጥያቄ፡- በፇረንሳይ፣ ጣሌያን፣ እንግሉዜ፣ ስፓን እና አሜሪካተጫውተሀሌ ሊንተ የምትመርጠው ቦታ የትኛው ነው?መሌስ፡- እንዯምትረዲኝ እርግጠኛ ነኝ፡፡ መሌሴ አርሰናሌየሚሌ ነው፡፡ ሇምን? ካሌከኝ ሇረጅም ጊዛ (ስንት ዓመታት)የቆየሁበት ክሇብ ነው፡፡ የእኔ እና አርሰናሌ ግንኙነትከስፕርትም በሊይ ትርጉም ያሇው ነው፡፡ የክሇቡ ዯጋፉምመሆን ችያሇሁ፡፡ ከዙያ በፉት በአርሰን ቬንገር እና ኢያን ራይትምክንያት አርሰናሌን አውቅ ነበር፡፡ ሆኖም ሇክሇቡ የተሇየአመሇካከት አሌነበረኝም፡፡ ክሇቡን ከተቀሊቀሌኩ በኋሊ ግንማሌያውን መሌበስ የሚሰጠውን ስሜት ተረዲሁ፡፡ ሌጄምያሇችው እዙያ ነው፡፡ እንዯ ግሇሰብ ብስሇትን ያገኘሁትምእዙያው ነው፡፡ በአርሰናሌ ሁለም ነገር ምቾት ሆኖሌኛሌ፡፡ከዯጋፉዎቹ ጋር የነበረኝ ግንኙነት የተሇየ ነበር፡፡ ሞናኮምየመጀመሪያውን እዴሌ የሰጠኝ ክሇብ ነው፡፡ ብሓራዊ ቡዴኔ፣ባርሴልና እና ጃቬም እንዱሁ፡፡ ሆኖም ከሁለም የምመርጠውአርሰናሌን ነው፡፡ጥያቄ፡- የአርሰናሌ የውዴዴር መን ጅማሮ እንዳትአገኘኸው? ባሇፇው ሳምንት ቼሌሲን 5 -3 ቢረቱምአጀማመራቸው ጥሩ አሌነበረም፡፡መሌስ፡- ጨዋታው አስዯናቂ ነበር፡፡ በስታምፍርዴ ብሪጅስምንት ጎልችን መመሌከት ያሌተሇመዯ ነው፡፡ ክሇቡንእወዯዋሇሁ፡፡ እምነትም አሇኝ፡፡ በእርግጥ ከመሪዎቹ ክሇቦችበነጥብ ርቀው ሉሆን ይችሊሌ፡፡ በአርሰን ቬንገር ማመንይኖርብናሌ፡፡ የክሇቡን መንገዴ ቀይረውታሌ፡፡ አንዴን ጨዋታበአሸናፉነት ካሌተወጣህ የሚመጣብህ አስተያቶች በትችትየተሞለ ይሆናለ፡፡ አሁን ግን ባሇፈት ሰባት ጨዋታዎችሽንፇት አሌገጠማቸውም፡፡ ወዯ ጥንካሬያቸው ተመሌሰዋሌ፡፡እስኪ ወዯ ፉት የሚፇጠረውን አብረን እንመሌከት፡፡ጥያቄ፡- በቡዴናችሁ ውስጥ ካለት ተጨዋቾች ቲዎሪምየአርሰናሌን ትኩረት እንዲገኘ እየተነገረ ይገኛሌ፡፡ ምናሌባትአጉዳልም ወዯ አውሮፒ እና ላልች ሀገሮች ሉሄዴ ይችሊሌ፡፡መሌስ፡- ማንኛውም ሰው ጠንክሮ ከሰራ የትም ቢሄዴስኬታማ መሆን ይችሊሌ ያሌካቸው ተጨዋችም የፇሇጉበት ቦታየማይዯርሱበት ምክንያት የሇም፡፡ጥያቄ፡- ምናሌባት በአሜሪካን የሚጫወቱ ተጨዋቾች ሉጉንአይወደት ይሆን? ጨዋታዎችንስ ዯጋግመው ይመሇከታለ?መሌስ፡- እኔ በግላ የማሊውቀውን ነገር ማውራትአሌወዴም፡፡ ሆኖም ጠንክሮ በመስራት አምናሇሁ፡፡ ሉሉያንቱራም የተሇየ ተሰጥኦ ያሇው ተጨዋች አይዯሇም፡፡ ሆኖምጠንክሮ በመስራቱ ሇብሓራዊ ቡዴኑ ከ140 ጨዋታዎች በሊይአዴርጓሌ፡፡ጥያቄ፡- አብዚኛውን ጊዛ ከሌሌምዴ ወዯኋሊ ቀርተህ ብቻህንተጨማሪ ስራዎችን ስትሰራ እመሇከታሇሁ፡፡ የቡዴን አጋሮችህግን ይህንን አያዯርጉም፡፡መሌስ፡- ተጨማሪ ሌምምዴ የምሰራው ሰዎችን ሇመማረክአይዯሇም፡፡ ስኬታማ ሇመሆን መስራት ያስፇሌጋሌ፡፡ ዳቪዴቤካም እና ሉዮኔሌ ሜሲን ብትመሇከቱ ጠንካራ ሰራተኞችመሆናቸውን ትረዲሊችሁ፡፡ መሸነፌን አይፇሌጉም፡፡ ሜሲተሰጥኦን የታዯሇ ቢሆንም ጠንክሮ ይሰራሌ፡፡ ዳኒስቤርካምፔም እንዯዙሁ ነበር፡፡ጥያቄ፡- ሬዴ ቡሌስ ንዴሮ ሇመጠናከር ምን ያስፇሌገዋሌ?ኒኮሊ አኔሌካ በክረምቱ ነፃ ይሆናሌ፡፡ እንዱያውም ልስአንጀሌስ ጋሊክሲ ከሮቢ ኪን በፉት ሉያስፇርመው እንዯነበርአውቃሇሁ፡፡ ምናሌባት ሇቡዴኑ ጥንካሬን ይፇጥር ይሆን?መሌስ፡- ስሇዙህ ጉዲይ የማውቀው ነገር የሇም፡፡ ውሳኔምማሳሇፌ አሌችሌም፡፡ጥያቄ፡- በሉጉ ሁሇት ዓመታትን ቆይተሀሌ፡፡ ምን አይነትመሻሻልች እንዱኖሩ ትፇሌጋሇህ? ሇምሳላ ዲኝነትመሌስ፡- ይህንን ጥያቄ እኔ መመሇስ አሌችሌም፡፡ ዲኝነትከባዴ ስራ ነው፡፡ በሽርፌራፉ ሰከንድች ውስጥ ውሳኔእንዴታስተሊሇፌ ይጠበቅብሃሌ፡፡ የጨዋታው ፌጥነት በራሱስራቸውን ያከብዯዋሌ፡፡ ስሇዙህ እነርሱ ሊይ አሌፇርዴም፡፡ጥያቄ፡- በእግርኳስ ህይወትህ አሰሌጣኝ የሰጠህን ምርጥምክር ንገረን?መሌስ፡- ቬንገር በአንዴ ወቅት ቡዴኑን የተሻሇ እንዱጫወትማዴረግ የምችሇው እኔ እንዯሆንኩ ነግረውኛሌ፡፡ ጥሩካሌተጫወትክ ኃሊፉነትህን አሌተወጣህም ማሇት ነው፡፡ ቬንገርᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃከመፅሏፍት ዓሇምኢትዮጵያውያን ከህይወት ይሌቅ ሇሞት ክብር አሊቸው፡፡ ህይወትን ቅጠሌ ጎዜጉውሲቀበሎት ሞትን ግን መቃብር አስጊጠው ይጠብቁታሌ፡፡ ከመኖሪያ ቤቶቻቸው ይሌቅየመቃብር ሏውሌቶቻቸው ይሌቃለ፡፡ መኖሪያ ቤቶቻቸው ዯሳሳ ጎጆዎች ሲሆኑየመቃብር ሏውሌቶቻቸው ግን በውዴ ጡቦችና ሸክሊዎች ያጌጡ ናቸው፡፡ በህይወትመናቸው አበባ ቀጥፍ የሰጣቸው ባይኖርም መቃብራቸው ሊይ ግን የማይዯርቁየፔሊስቲክ አበቦች ሇዯረቁ በዴኖቻቸው ይቀመጣለ፡፡/ዳርቶጋዲ/- በሚስቱ የተቃጠሇ ባሌ፤ ማጋጣ ሚስቱንና አማጋጩን ቢገዴሌ ምን ያስዯንቃሌ?አዱስ ክስተትም አይዯሇም፡፡/አዘሪት/- መታገሌ፤ መፍካከር ያሇብን የትምህርት ዯረጃችንን ሇማሻሻሌ ሳይሆን እውቀትንናንባብን ሇማግኘት መሆን አሇበት፡፡ እውቀት እውነታዎችን መቃረም ሲሆን ጥበብዯግሞ ነገሮችን ቀሊሌ ማዴረግ ነው፡፡ አንዴ ሰው በከፌተኛ ነጥብ ዱግሪዎች ይዝ እንኳንበበቂ ሁኔታ የተማረ ሊይሆን የሚችሌበት አንደ ምክንያት ይኸው ነው፡፡ ከምንማረውነገር ሁለ እጅግ ጠቃሚው ስሇመማር መማር ነው፡፡ ሰዎች መማርን ከማስታወስ ወይከሽምዯዲ ችልታ ጋር ሲያምታቱት ይታያለ፡፡ ያሇ ስነ-ምግባር በትምህርት ብቻ መጎበዜየማህበረሰብ ብልም የሀገር ቀውስን ሉያስከትሌ ይችሊሌ፡፡/ሇአሸናፉነት መገዚት/የሰው ፌቅር በፌቅረ ንዋይ ሲተካ ሇማንም ሇምንም ዯንታ ያሳጣሌ፡፡ በአካሌናበአዕምሮ የተዋጡ ሰዎች ወርቅ አያስፇሌጋቸውም፡፡/የቅናት ር/ይህን ያውቁ ኖሯሌ?!- በቀኝ እጃቸው ሇሚጠቀሙ ሰዎች ዱዚይን በተዯረጉመሳሪያዎች ትክክሇኛ ባሌሆነ መንገዴ በመጠቀማቸውየተነሳ በየዓመቱ 2,000 የሚሆኑ ግራኞች ሇሞትይዲረጋለ፡፡- ዲክዬዎች በአዲኞቻቸው የጥቃት አዯጋ ውስጥ ሲወዴቁየእንቅሌፌ እና ራሳቸውን ከአዯጋ የመጠበቅ ፌሊጎታቸውንማመጣጠን ይችሊለ፡፡ ይሄንንም የሚያዯርጉት ግማሽአዕምሯቸውን በማንቃት፣ ላሊኛውን የእንቅሌፌ ሙዴውስጥ በማስገባት ነው፡፡- ከሚያንኮራፈ ሰዎች መካከሌ አስር በመቶ የሚሆኑትበእንቅሌፌ ሊይ እያለ ጊዛያዊ የእስትንፊስ መቋረጥየላልችን ተጨዋቾች ሳሌጠብቅ የራሴን ጥረት እንዲዯርግይነግሩኝ ነበር፡፡ የቡዴን አጋሮቼን መርዲት የምችሇው በዙህመንገዴ እንዯሆነ ገሌፀውሌኛሌ፡፡ ፈርጉሰን... ከገጽ <strong>21</strong> የዝረ‹‹ተንከባከቡት›› ብሇውም አዘ፡፡ እንዯፇሇግሁ ፍቶተነስቼያሇሁ፡፡ የሁለንም ተጨዋቾች ፉርማን ተቀብያሇሁ፡፡ጨዋታውን ሇመመሌከት እንኳን ከዳቪዴ ቤካም ጋር በባቡርእንዴጓዜ ተዯርጌያሇሁ፡፡ ሇእኔ እና ቤተሰቦቼ የተዯረገውንእንክብካቤ አሌረሳውም፡፡10. ያፔ ስታም(የቀዴሞ የዩናይትዴ ተጫዋች)ሰር አላክስን ሁላም አመስገናቸዋሇሁ፡፡ ሆኖም የተሇየየንበትንመንገዴ አሌረሳውም፡፡ ግሇህይወቴን የሚተርከው መፅሏፌእንዯ ወጣ በአንዴ የእንግሉዜ ጋዛጣ ሊይ በተከታታይ ጥቂትክፌልች ቀረቡ፡፡ ከፇርጉሰን ጋር የተያያዘ ፅሐፍች ነበሩ፡፡ፇርጊ በፅሐፈ ተቆጥተው እንዯሆነ ሇማወቅ ቢሯቸው ስሄዴምንም አይነት የፉት ሇውጥን ሳሌመሇከት እንዲሌተከፈ ቦታዬምሇአዯጋ እንዲሌተጋሇጠ አስረደኝ፡፡ በሳምንቱ መጨረሻ ግንዯውሇው አንዴ ስሙን የማሊስታውሰው መኪና መቋሚያ ጋርቀጠሩኝ፡፡ ከሊዙዮ ጋር በዜውውሬ ዘሪያ እየተነጋገሩመሆናቸውን፣ ከኢንተር ሚሊን ልሮ ብልን እንዲመጡት እናተጠባባቂ ሇመሆን ፇቃዯኛ ከሆንኩኝ በዩናይትዴ እንዴቆይጠየቁኝ፡፡ ፇርጊ ምሊሼ ‹‹እምቢ!›› ሉሆን እንዯሚችሌ ገምተውነበር፡፡ እኔም በፌፁም ተጠባባቂ ሆኜ ሇመቀጠሌ ፌሊጎትእንዯላሇኝ ነገርኳቸው፡፡ ከዙህ በኋሊ ቤካም እና የኔቪሌወንዴማማቾች ዯውሇው እንኳን ሀሳቤን ሉያስቀይሩኝ ቢሞክሩይገጥማቸዋሌ፡፡ በእንዱህ አይነት ሁኔታ ውስጥ ያለ ሰዎችበአንዴ ላሉት ውስጥ እስከ 300 ጊዛ ያህሌ ትንፊሻቸውቀጥ ይሊሌ፡፡ ይህም በሌብ ህመም ወይም በስትሮክየመጠቃት እዴሌን ትርጉም ባሇው መንገዴ እንዱጨምርያዯርገዋሌ፡፡- ሴቶች ከወንድች ጋር ሲነፃፀር ተጨማሪ አንዴ ሰዓትየላሉት እንቅሌፌ መጥፊት እንዲሇባቸው አንዲንዴ ጥናቶችያስረዲለ፡፡ ሇዙህ ዯግሞ የተሇያዩ ምክንያቶች መጥቀስቢቻሌም በዋናነት የሚገሇፀው ሴቶች ከወንድች የበሇጠሇዴብርት ተጋሊጭ መሆናቸው ነው፡፡- በመጫወቻ ካርታዎች ሊይ የሚገኙት ንጉሶች በታሪክታሊሊቅ ንጉሶችን ይወክሊለ፡፡- አካፊ (spade) ንጉስ ዲዊትበውሳኔዬ ፀናሁ፡፡ ወዯ ሊዙዮም አቀናሁ፡፡11. ዳቭ ጆንስ(የቀዴሞ የሳውዜሀምፔተን አሰሌጣኝሇ፤ በ1999 በህፃን ሌጅጥቃት ተከሰው ወዯ ኦሌዴትራፍዴ የመጡ፤ በፌርዴ ቤት ነፃመሆናቸውን ያሳመኑ)ከጨዋታው በፉት ሰር አላክስ ወዯ ክፌሊቸው ጋበዘኝ፤‹‹ከመሌበሻ ክፌሌ ስንወጣ ጎን ሇጎን መውጣት እንችሊሇን?››ብሇው ጠየቁኝ፡፡ በወቅቱ ይሄ ሇእኔ ትሌቅ ዴጋፌ ነበር፡፡ ሰርአላክስ ከዙህ በሊይ ምንም ሉያዯርጉሌኝ አይችለም፡፡ጨዋታው ዯግሞ ሇተመሌካቾች ዴንቅ ነበር፡፡ 3-3 ተጠናቀቀ፡፡የጨዋታው መጠናቀቂያ ፉሽካ እንዯተሰማ ሰር አላክሰንሇመሰናበት እና ሇተሇመዯው የእጅ ሰሊምታ ሄዴኩ፡፡ አቀፈኝእና በጆሮዬ እንዱህ አለኝ ‹‹አሁን ብቻህን ወዯ መሌበሻ ክፌሌመመሇስ ትችሊሇህ!››12. ስቲቭ ብሩስ(የቀዴሞ የዩናይትዴ አምበሌ)አዱስ ክሇብ በፇረምኩ ቁጥር የመጀመሪያ ጨዋታዬ መጥፍእንዯሚሆን ራሴም አሊጣውም፡፡ ሇጂሉንግሀም የመጀመሪያጨዋታዬን ሳዯርግ ተጎዴቼ ወጣሁ፡፡ ሇኖርዊች ስጫወት ራሴሊይ ጎሌ አገባሁ፡፡ ሇዩናይትዴ ስፇርም እና የመጀመሪያግጥሚያዬን ስከውን ፌፁም ቅጣት ምት አሰጠሁ፤ አፌንጫዬተሰበረ እንዱሁም በመከራ ፕርትስመዜን 2-1 ብቻ አሸነፌን፡፡ሰር አላክስ ሁለም ተጫዋቾች ሊይ ጮሁ፡፡ በአቋማችንእንዲኑብን ነጉሩን፡፡ ሇመታጠብ ስነሳ ‹‹ጥሩ ነው›› ብሇውጀርባዬን ቸብ አዯረጉት፡፡ ሇዩናይትዴ ላሊ 90 ዯቂቃዎች በዙህጊዛ ብጫወት ዯስ ይሇኝ ነበር፡፡13. አንዱ ታዎንሴዯንዴ(የቀዴሞ የሪፏብሉክ አየርሊንዴ አምበሌ)በ1995/96 የእኔ አስቶን ቪሊ ማንቸስተር ዩናይትዴን እስከገጽ pageምንጭ አሌባ አንዯበቶች- በራስህ ጥረት ካሌሆነ በስተቀር ህይወት በራሷ የምትሇግስህ አንዲች ነገርየሇም፡፡ በእርግጥ ፇረስና ሜዲ ታጋጃሇች፡፡- ችግርን ነገ እፇታሇሁ ብሇህ ቀጠሮ አትስጥ፡፡ ነገ ላሊ ችግር ይዝ ብቅ ሲሌሉዯራረብብህ ይችሊሌ፡፡- ተስፊ የላሇው ሰው የውሸት ኖሮ፣ በአሳዚኝ ሁኔታ የእውነት ይሞታሌ፡፡- ከማቁሰሌ ቀጥል ሴት ጥሩ አዴርጋ ሌትሰራው የምትችሇው ነገርማሸጊያውን ፊሻ ነው፡፡- ገንብ ወዲጆችን አይገዚሌህም፤ የተሻሇ ዯረጃ ያሊቸው ጠሊቶች ግንማፌራት ትችሊሇህ- ሰውን ሁለ በእርስዎ ችልታ፣ ትምህርትና ፌጥነት አይሇኩ፡፡ በባህሪምሇምን እንዯ እኔ አይሆንም አይበለ፡፡ ገጠመኞቻችሁ ይሇያያሌና፡፡- ሇአለባሌተኞች ጆሮህን ንፇጋቸው እንጂ አትስጣቸው ምክንያቱም በአለየወሬ ቆሻሻ ጆሮህን ይዯፌኑብሃሌና፡፡- በዙህ የመንፇስ ዴርቀትና መሰሊቸት በሚያጠቃት ዓሇም ውስጥ እንዯ ሜዲሊይ ስር ጠውሌጎ የሚሇመሌም ፌቅር ብቻ ነው፡፡- በበሽታዎ መሞትን ማሰብ ሳይሆን ከበሽታው ጋር መኖሩን ይማሩ፤ሁሊችንም በተሇያየ ሁኔታ እየሞትን ነው፡፡- ሇፌቅር ቦታ የላሇው ሌብ የሇም የሚከፌሇው ጥሩ ቁሌፌ ስሊሌተገኘ እንጂ፤- ከአፌ የወጣ ቃሌና ከእጅ ያመሇጠ እንቁሊሌ አንዴ ናቸው- ህሉና ተቀምጦ አካሌን ቢያጋዴሙት ትርፈ መገሊበጥ ነው- ሇጋራ ብሌፅግናና ሇጋራ ጥረት ጉሌበትህንና እውቀትህን አትቆጥብ- የፌቅር ባህሪ መስጠት እንጂ መቀበሌ አይዯሇም- (Hearts) ቻርሌማገን- (Clubs) ታሊቁ አላክሳንዯር- ዲይመንዴ (Diamonds) ጁሉየስ ቄሳር- መታጠቢያ ክፌሌ ውስጥ ማንበብ ከሚያወትሩአሜሪካዊያን መሀሌ 66% የሚሆኑት ማንበብ የሚመርጡት‹‹Readers Digest›› ነው፡፡- በማይክሌ ጃክሰን የተቀነቀነው ‹‹Billie Jean›› ፇንበኤምቲቪ አየር ሊይ የዋሇ መጀመሪያው የጥቁር አርቲስትየቪዱዮ ክሉፔ ነው፡፡- ‹‹Facetious›› እና ‹‹abstemious›› የተባለት እነዙህ ሁሇትቃሊት ሁለንም አናባቢዎች እንዯየቅዴመ ተከተሊቸው የያዘብቸኛ ቃሊት ናቸው፡፡ዜናሽ ከበርነዜቪሌእረፌት ዴረስ 3-0 መምራት ጀመረ፡፡ አሇን ሀንሰንም እስከዚሬየሚፀፀትበትን ‹‹ከህፃናት ጋር ምንም አታሸንፌም›› የሚሇውንአስተያየት በዴፌረት ሰጠ፡፡ በእረፌት ሰዓት የእንግዲውን ቡዴንመሌበሻ ክፌሌ አሌፇን ወዯ ራሳችን መቀመጫ ስንሄዴ ሰርአላክስ በከፌተኛ ዴምፅ እየጮሁ ተጫዋቾቻቸውን ይገስፃለ፡፡በሩ ክፌት ነበር፡፡ በተሇይ ብሩስ ሊይ ያምባርቃለ፡፡ ሁሇቱምሰዎች (አንደ በንዳት፣ ላሊው በዴንጋጤ) ሳምባ መስሇውነበር፡፡ በእውነቱ ትዕይንቱን መመሌከት በራሱ ይዯንቃሌ፡፡ሶማሉያ... ከገጽ 17 የዝረባሊቸው ቅርበትና በሙስና መመረጣቸው፤- የእግር ኳስ ፋዴሬሽኑ እግር ኳስ በሚያውቁ ሳይሆንፕሇቲካ በሚያውቁ ሰዎች መመራቱ፤- ለብሄራዊ ቡድኑ በቂ በጀት አለመመዯቡ፤ (አንድኢንተርናሽናሌ ጨዋታ ካሊቸው በጀት ስሇላሇ ዜግጅትሇማዴረግ ሆቴሌ የሚገቡት ሇመጫወት ጥቂት ቀናትሲቀራቸው ነው፤ እንዯዙሁም የወዲጅነት ጨዋታዎችንእንዱያዯርጉ የሚመዯበው በጀት አናሳ መሆኑ) እናላልችም ሰፊፉ ምክንያቶች ይጠቀሳለ።በነገራችን ሊይ ፉፊ በየወሩ በሚያወጣው ዯረጃ መሰረትበኦክቶበር ወር 2011 ዓ.ምበእግር ኳስ ከፉፊ 307 አባሌየዓሇም ሃገራት አንዯኛ ስፓን ስትሆን፤ ሆሊንዴ፣ ጀርመን፣ኡራጋይ እና ብራዙሌ እስከ አምስተኛ ያሇውን ዯረጃ ይዋሌ።ኮትዴዱቭዋር 19ኛ፣ ኢትዮጵያ 136ኛ፣ ኤርትራ 190ኛ፣ ሶማሉያ192ኛ ናቸው።መዲና ጋዚጣን ማክሰኞዲሴምቨር ይጠብቋትበ650-485-9100ይዯውለ። በግሩፕ ሇሚያዙበነጻ ያለበት ቦታ እናዯርሳሇን

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!