10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃዓብይ መሌዕክትገጽ pageበሚኔሶታ - አሜሪካ የተቋቋመሕጋዊ ሰውነት ያሇው ጋዜጣ ነው። ጋዜጣውዓሊማው የማህበረሰባችን የወቅታዊና ሚዛናዊመረጃ መገኛ መሆን ነው።ዘ-ሏበሻ ከማንኛውም ሃይማኖት፣ ፖሇቲካድርጅት፣ ጎሳ፣ ያሌወገነ፣ ነጻ ጋዜጣ ነው፡፡Ze-Habesha Newspaper is LegallyRegistered in state of Minnesota -USAFounded inDecember 2008Publisher :-ZeHabeshaLLCዋና አጋጅ:-ሔኖክ ዓሇማየሁ ዯገፉEditor in chief:-Henok A. Degfue-mail:- henocka2001@yahoo.cominfo@zehabesha.comአጋጆች:-ሉሉ ሞገስ፣lilibef@yahoo.comሮቤሌ ሓኖክ፣robelho@yahoo.comቅዴስት አባተዘላለም ገብሬ (ቺካጎ)zegas26@yahoo.comአማካሪ፡-ድር ዓብይ ዓይናሇምZe-Habesha newspaper Address:-6938 Portland Ave,Richfield MN 55423 612-226-8326 612-227-0402www.zehabesha.comwww.facebook.com/zehabeshaHenry Anatole Grunwaldየሸሪአ ሕግ ይሻሊሌየቀዴሞ ባሇቤቷ ዓይኗን ያጠፊው ሆስተስ ታሪክን በ-ሏበሻ ጋዛጣ ቁጥር 32 ሊይ ሳነበው እንባዬ እየወረዯነበር። እጅግ ያሳዜናሌ ይህንን ወንጀሌ የፇፀመ ሰውግፊቢሌ እዴሜሌክ ነው የሚፇረዴበት። ሇዚውምማረሚያ ቤት ያሇምንም ስራ ተዜናንቶ ይኖራሌ። ተጎጂዋግን እዴሜ ሌኳን በጨሇማ ትኖራሇች። ሇዙህ ዓይነቱሰው መፌትሄው የሸሪያ ህግ ተገቢና ጠቃሚ ነው።የወንጀሇኛ ህጉ ሉሻሻሌ ይገባሌ ህብረተሰቡን ሉያስተምርይገባሌ ካሌሆነህ ግን ወዯፉት ከዙህ የባሰ ወንጀሌእንሰማሇን ፡፡አስተያየት፤ እንዯዙህ አይነቱን አሰቃቂ ወንጀሌሇሚፇፅሙ ሰዎች የወንጀሇኛውን ህግ በማሻሻሌየወንጀለን የመጨረሻ ቅጣት እና ከባዴ የጉሌበት ስራበማካተት ሰፊፉ ሇእርሻ ተስማሚ በረሃዎችን እንዱያሇሙማዴረግ ተገቢ ነው። ይህ ዓይነቱ ቅጣት በላሊውም ሀገርያሇ ነው። በተጨማሪም አሰቃቂ ወንጀሌ ሇሚፇፅሙሰዎች በአዯባባይ የሞት ቅጣት ቢኖረውም ጥሩ ነው።ይህ አይነቱ ቅጣት ወንጀሌን ሙለ በሙለ ባያጠፊውምበእጅጉ ይቀንሰዋሌ፡፡ ይቅርታ ስሜታዊ ሆኜ ስሇጻፌኩ።(ጎይቶም በዴረ ገጻችን ከሰጠው አስተያየት)የሴት ሌጅ ሕይወት አሳዘነኝ-ሏበሻ ጋዛጣ ቁጥር 32 እጅግ ግናኝ ገባ ይዝ ነውየቀረበው። ከዙህ ቀዯም የሁሇት ሌጆቹ እናት ሊይ አሲዴዯፌቶ እንዴትሞት ስሊዯረገው ግሇሰብ፤ እንዯዙሁምበባሇፇው እትማችሁ በቀዴሞው ባሇቤቷ ሁሇት ዓይኖቿንያጣችው የበረራ አስተናጋጅ (ሆስተስ) አበራሽ ዘሪያየቀረበው ገባ የሚገንን ነው።ከሴት ሌጅ የተፇጠረ ሰው እንዯዙህ ዓይነት ግናኝተግባር ይፇጽማሌ የሚሌ እምነት የሇኝም። ይህን ወንጀሌየፇጸመው ግሇሰብ ግን ሰው ሳይሆን እንስሳ መሆንአሇበት። እናት፣ እህት፣ አክስት የሆነችን ክቡር የሆነችንሴት ሌጅ እንዳት እንዯዙህ የሚገንን ወንጀሌይፇጽምባታሌ? በጣም አዜኛሇሁ።ቤተሌሄም ከሳቬጅ ሚኒሶታመቀጠሌ አሇበትውዴ የ-ሏበሻ ጋዛጣ አጋጅ፡‚አበራሽ ማን ናት?‛ በሚሌ ርዕስ የቀረበውናበእህታችን ሊይ የተፇጸመው አሰቃቂ ወንጀሌን በጥሞናአንብቤዋሇሁ። የሰው ሌጅ እንዯዙህ ዓይነት ጭካኔየተሞሊበት ተግባር ይፇጽማሌ ብል ሇማሰብ በሚከብዴመሌኩ በተፇጸመው ወንጀሌ ወንዴ በመሆኔ እስካፌርዴረስ ተሰምቶኛሌ። ይህ የወንጀሌ ታሪክ እኛ በዌሌስ ፊርጎባንክ የምንሰራ ኢትዮጵያንን እረፌት በወጣን ቁጥርሲያወያይ የሰነበተው ወንጀለን የፇጸመው ሰው ‚አበራሽከሔኖክ ዓሇማየሁ“የአዱስ አበባ ስታዱየም የመሮጫ ትራኩን ሇአትላቶቹመሇማመጃነት አስቀርቶ መሃሌ ሜዲውን በቆል ቢራበትበኢትዮጵያ ረሃብ ከተጠቃው ሔዜብ የተወሰነውን ሔዜብማጥገብ ይቻሌ ነበር‛ በማሇት በኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊቡዴን ውጤት ማጣት የተናዯዯ ኢትዮጵያ አስተያየት መስጠቱንየሰሙት ጠ/ሚ/ር መሇስ ዛናዊ ኢትዮጵያ በግብጽ 5ሇ0በተሸነፇችበት ወቅት ‚ቀኑን ሙለ ነው እንዳ የተጫወቱት?‛ሲለ ቀሌዯዋሌ እየተባሇ በሰፉው ይፇተሌ ነበር።ቅዲሜ ኖቬምበር 12 ሇዓሇም ዋንጫ የማጣሪያ ማጣሪያሇመጫወት ኢትዮጵያ ከሱማሉያ ጋር ትጫወታሇች የሚሇው ዛናቀሌቤን ገዜቶታሌ። እርግጥ ነው የኢትዮጵያብሓራዊ ቡዴን ከኖርዌይ አስመጣሁ ብልየቀጠረውን አሰሌጣኝ አባሮ በምትካቸው አሰሌጣኝሰውነት ቢሻውን ቢሾምም ሶማሉያን ንዴሮ እንኳያሸንፌ ይሆን ብዬ ነው ውጤቱን የጠበቅኩት።እርግጥ ነው ጅቡቲ ሊይ 0ሇ0 የተሇያየው ብሄራዊቡዴናችን አዱስ አበባ ሊይ 5ሇ0 አሸንፎሌ።በብራዙሌ አስተናጋጅነት የሚዯረገው የዓሇምዋንጫ ሊይ ኢትዮጵያ ታሌፊሇች የሚሇው ህሌሜየጨሇመው ሱማሉያን አሸንፊ ከዯቡብ አፌሪካ ጋርመዯሌዯሎ ነው። ይሄ የኔ ብቻ ሳይሆን የሁሊችሁምህመም ነው።ሇመሆኑ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ሇምንአያዴግም? ሇምን ቁሌ ቁሌ ወዯ ኋሊ ይወርዲሌ?የሚሇውን ሇመዲሰስ ስዲክር ሇእግር ኳ ሳችንውዴቀት የሆኑትን የራሴን ምክንያቶች እንዱህዲሰስኳቸት፦የውጭ አሰሌጣኞችን መናቅከ10 ዓመታት በፉት (በ1993 በኢትዮጵያአቆጣጠር) ኢትዮጵያ በፇረንሳዊው አሰሌጣኝጋርዙያቶ አማካኝነት ጥሩ እግር ኳስ እየተጫወተችመሌካም መስመር ሊይ ዯርሳ ነበር። እኚህአሰሌጣኝ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡዴን ‚የአፌሪካውብራዙሌ‛ እስኪባሌ ዴረስ አርጀንቲና ሊይ ተዯርጎየነበረው የዓሇም ወጣቶች እግር ኳስ ውዴዴር ሊይምርጥ ጨዋታ እንዱያሳይ አዴርገውትም ነበር።እኚህ አሰሌጣኝ ብሄራዊ ቡዴናችንን ሇዓሇምወጣቶች ዋንጫ ውዴዴር ቢያበቁትም፤ የሃገሪቱን ብሄራዊ ቡዴንይው ምንም ውጤት ሉያመጡ ባሌቻለ ሃገር በቀሌ አሰሌጣኞችይተቹ ገቡ። በተሇይም የቀዴሞው የቡና አሰሌጣኝ ስዩም አባተንጨምሮ ‚አዋቂ‛ ነን በሚለ አሰሌጣኞች ‚የጋርዙያቶ አጨዋወትአጭር ቅብብሌ የበዚበት ነው፤ አሰሌጣኙ ተጫዋቾቻችንን የእግርኳስ ጥበብን ሳይሆን የጉሌበት ሥራ እያስተማራቸው ነው‛እየተባለ ይተቹ ገቡ።እርግጥ ነው ብሄራዊ ቡዴናችን ከሚተችባቸው ነገሮችመካከሌ አንደ የተጫዋቾቻችን ቅጥነትና ሃይሌ ማጣት ነው።ከላሊ ብሄራዊ ቡዴኖች ጋር ሲጫወቱ የኛዎቹ በአካሌ ብቃት አነስብሇው መታየታቸው የገባቸው ጋርዙያቶ ጉሌበት እንዱያዲብሩያንን የአሰሇጣጠን ዳ መከተሊቸው አግባብ ነው የሚለ የስፕርትተንታኞች በሰፉው በወቅቱ ተዯምጠው ነበር። ጋርዙያቶበኢትዮጵያውያን አሰሌጣኞችና የፋዳሬሽኑ ባሇስሌጣናት ጥርስውስጥ በመግባታቸው የተነሳ አርጀንቲና ሊይ ሇዓሇም ወጣቶችሻምፑዮና ወጣት ብሄራዊ ቡዴናችንን ሇተሳታፉነት ማብቃታቸውከግምት ውስጥ ሳይገባ ‚ተንኮሌ‛ ሉባሌ በሚችሌ መሌኩእንዱሰናበቱ ተዯረገ። እሳቸው ከተሰናበቱ በኋሊ የምስራቅ እናየመካከሇኛው አፌሪካ ዋንጫን ሇሃገራችንን ከዓመታት በኋሊጋርዙያቶ ያጋጀውን ቡዴን አስራት ሃይላ ይዝ ቢያመጣውም፤አስራት ከዙያ በኋሊ ጠንካራ ቡዴን ሉሰራ አሇመቻለ ጋርዙያቶምን ያህሌ ውጤታማ አሰሌጣኝ እንዯነበር እንዲንነጋውአዴርጎናሌሌ።ጋርዙያቶ የኢትዮጵያ ወጣት ቡዴን በአካሌ ብቃትእንዱጠናከር በማዴረግ ተጋፌጦና በተሻሇ ሞራሌ እንዱጫወትበማጋጀት እንዱሁም ከመናዊ እግር ኳስ አጨዋወት ጋርበማስተዋወቅ ረገዴ ያሳዩት ፌንጭ በአገሪቱ የስፕርት ቤተሰቦችንዴ አዴናቆት ቢያተርፈም ከስራቸው ሲሰናበቱ ‚የተወሰኑ ሰዎችአሊሰራ‛ አለኝ ከማሇት በቀር የተናገሩት ነገር የሇም። ሆኖም ግንበወቅቱ ከነበሩት የፋዳሬሽኑ መሪ ጸሒዬ ገብረ እግዙአብሄር ጋርሉግባቡ እንዲሌቻለ አንዲንዴ ጋዛጦች ሲጽፈ እንዯነበርአስታውሳሇሁ።ከጋርዙያቶ በኋሊ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡዴን ጀርመናዊአሰሌጣኝ ቀጥሮ ነበር። ጆሃን ፉገ ይባለ ነበር። እኚህ አሰሌጣኝበ1995 ዓ.ም በኢትዮጵያ አቆጣጠር የኢትዮጵያን ብሄራዊ ቡዴንበወር 9 ሺህ ድሊር እየተከፇሊቸው ሇማሰሌጠን ሔጋዊ የሆነኢንተርናሽናሌ ውሌ ፇጽመው ነበር። ውለን ሲፇጽሙ ታዱያከብሓራዊ ቡዴን ዋና አሰሌጣኝነት በተጨማሪ ሉሠሩ የገቡባቸውግዳታዎች ነበሩ። ከነዙህም መሃሌ የኢትዮጵያ ታዲጊ ብ/ቡዴንንበአማካሪነት ማገሌገሌ የሚሇው አንደ ነው። አሰሌጣኝ ጆቫን ፉገበገቡት የውሌ ግዳታ መሠረት ከታዲጊ ቡዴኑ ጋር ሇመሥራትየቡዴኑ ሌምምዴ ሜዲ ዴረስ ተጉው ሇቡዴኑ የተመረጡትንተጨዋቾች ከተመሇከቱ በኋሊ ሇመሥራት ፌቃዯኛ አሇመሆናቸውን ሇፋዳፋሽኑ ኃሊፉዎች ያወጡት ጉዴ ሃገርን አስገርሞ ነበር።የኢትዮጵያ ታዲጊ ብሓራዊ ቡዴን በወቅቱ ከታንዚኒያአቻው ጋር ሊሇበት የአፌሪካ ታዲጊዎች ዋንጫ ከ30 በሊይተጫዋቾችን በመምረጥ በአሰሌጣኝ ሰውነት ቢሻውና ጉሌሊትፌርዳ አማካኝነት ዜግጅቱን ጀምሯሌ። ሇታዲጊ ቡዴኑ ተጨዋቾቹየተመረጡት ከክሇብ ዋና፣ ወጣትና ፔሮጀክት ሰሌጣኞችዕዴሜያቸው ይመጥናሌ ተብል የታመነባቸው ናቸው። ይሁንናጀርመናዊው አሰሌጣኝ ሇታዲጊ ቡዴኑ የተመረጡት ተጨዋቾችአብዚኞቹ ከ17 ዓመት በሊይ እንጂ በታች አይዯለም በሚሌ ‚እኔበፕስታ፤ ኢሜይሌ፤ በሶሻሌ ኔትወርኮች፣ በስሌክ እና በአካሌ እናንተ አንባቢያን ያቀረባችሁት አስተያየትየሚስተናገዴበት ነጻ አምዴ ነው። ይጻፈሌን፤ ይዯውለሌን። (e-mail:- henocka2001@yahoo.com)አዛኝ ቅቤ አንጓችባሇፇው የሏበሻ ጋዛጣ 32ኛው እትም የአቶ ስንታየሁ በሌዩ አስተያየት አነበብኩና መሌስ መስጠቱ አስፇሊጊ መስል ስሇተሰማኝ ነውአመጣጤ::ባሇፇው መስከረም <strong>15</strong> 2004 እ.ኢ.አ ሇስራ ጉዲይ ወዯ ሃገረ ሱዲን ሲያመሩ በዯረሰባቸው ዴንገተኛ የመኪና መገሌበጥ ጠኙ ወዱያውኑእንዯሞቱና በተቀሩት ዯግም ከቀሊሌ እስከ ከባዴ የመቁሰሌ አዯጋ ማጋጠሙ የሚታወስ ነው::በመጀመሪያ ጸሏፉው በዯረሰው አዯጋን እንዯላልችዯስታቸዉን ሇመግሇጽ ሳይዲዲቸው የሏኑ ተካፊይነታቸው ስሊሳዩ እጅግ አዴርጌ ሊመስግን::"የሞቱትን 9 የትግርኛ ፊኞች ጉዲይ ሇምንየኢትዮጵያዊያንም ጭምር ማዴረግ አሌተፇሇገም?" የሚሇው ጥያቄያቸው ዯግሞ መነሳት ያሇበት ይመስሇኛሌ::አቶ ስንታየሁ ገና የትግራይ ክሌሌሳትገነጠሌ "ትግራይ" የሚባሌ ክሌሌ ሳይሆን "አገር" እንዲሇ አዴርገው እውቅና ከሰጡት ጥቂት "ጨዋ" ሰዎች ሳይከተለ ትግራይ የኢትዮጵያ አካሌእንዯሆነችና ኢትዮጵያዊነት የሚጀምረው ከትግራይ ነ ው ባለት እስማማሇሁ::እንዯዚ ከሆነ ንዲ እነዚ በመኪና አዯጋ ህይወታቸው ያጡት የትግራይሌጆች ኢትዮጵያዊነት ጥያቄ ውስጥ እንዯማገባ ሇመገንብ ችያሇሁ:ጥሩ ነው::ሙዙቃ ስሇፌቅር ብቻ ሇማዛም: ስሇ አገር ብቻ ሇማቀንቀን ሳይሆን ርፇብዘ አግሌግልት እንዲሇው ይታወቃሌ::ከነዙህ አንደ ነው ብየ የማምነው ህወሒት የዯርግን አገዚዜ ሇመገርሰስ ባካሄዯው የትጥቅ ትግሌ:ትግለ ሇፌሬእንዱበቃ ባሇፇው ወር በሞቱት ታጋይ አርቲስቶች ጥበባዊ (ሙዙቃ/ዴራማ)እንቅስቃሴ ከፌተኛ ነበር::የታጋይ አርቲስቶቹ የስራ ውጤት የኢትዮጵያህዜብ ንብረት እንዯሆኑ ነው የኔ እምነት::ሇመግቢያ ያህሌ ይህን ያህሌ ካሌኩ ወዯ ኣቶ ስንታየሁ አስተያየት ምሊሽ ሊምራ::እንዯ ወንዴም ስንታየሁ ገሇጻ በሚነሶታ የትግራይኮምዩኒቲ አካሄዯው ባለት የጸልት ዜግጅት ያስከፊቸው ይመስሊሌ::ሇምን? ፌሊየሩ በአማርኛ ስሊሌተጻፇ?በፌሊየሩ የትግራይ ክሌሌ "ባንዱራ"ስሇታተመ? የአቶ ስንታየሁ የመከፊት ምክንያት ከዙህ የመነጨ ይመስሇኛሌ:: እንዯኔ ከሆነ ይሄ ምንም ሉያስከፊ የሚችሌ ነገር አይዯሇም::ፌሊየሩየኢትዮጵያ "ባንዱራ" ታትሞበት ቢወጣ ቅሬታ የሇኝም::እዙህ የምንኖር የትግራይ ሌጆች እንዯላልች ኢትዮጵያዊያን የአገር ፌቅሩ ያሇንና በዯረሰውአዯጋ የተሰማን ሏን ሇመግሇጽና የአቅማችን ያህሌ እርዲታ አሰባስበን ሇተጎጂዎቹ ቤተሰቦች ሇማገዜ ያዯረግነው ዜግጅት እንጂ ዴርጅታዊ ስብሰባኖሮን አሌነበረም::የትግራይ ክሌሌ "ባንዱራ" በፌሊየሩ መኖሩ እንዯ "ትንሽ ስህተት" ቆጥሮ የበኩለንና የተቻሇውን የርዲታ እጅ ከመርጋት ያግዲሌየሚሌ እምነት የሇኝም::የአቶ ስንታየሁ አባባሌ በኔ በኩሌና በላልች የዜግጅቱ አስተባባሪዎች ያሌታሰበውን ነገር ነቅሶ በማውጣት ወዯ ላሊ አቅጣጫመንገዴ ሇማሳት የታሰበና ነገር ፌሇጋ ይመስሊሌ::ዜግጅቱ ግን ሇማንኛውም ኢትዮጵያዊ ክፌት ነበር:: "ሇትግራይ ተወሊጆች ብቻ" የሚሌ የጥሪ ወረቀት ካሌተበተነ በስተቀር በምን ሑሳብላልቹ ኢትዮጵያዊያን እንዲገሇሇ መሌስ መስጠት የሚችሇው አቶ ስንታየሁ ይሆናለ::የሞቱት አርቲስቶች የትግራይ ብቻ ናቸው ብል የማሥመሰሌስራ ሳይሰራ "...የኢትዮጵያዊያንም ጭምር ማዴረግ አሌተፇሇገም?" ወዯሚሌ እንዯምታ መሄደ በመሰረቱ ትሌቅ ስህተት ይመስሇኛሌ::አቶ ስንታየሁናላልች በቅን ሌቦና ቢያዩት ኖሮ ይሄ ፌሊየር ምክንያት ሆኖ ባሊስኮረፊቸው ነበር::ይሌቁንስ የእነዙህ አርቲስቶች መሞት ካሳናቸው ሰበቡን ትተውየተቻሊቸውን ያህሌ ሇመርዲት በቻለ ነበር:: በዙህ ሰበብ መነሻ በማዴረግ የትግራይ ተወሊጆች ያሊሰቡትን የር ወሬ ነቅሶ በማውጣት ቃሊትሇመወራወር ያሴረ ሇከፊ ይመስሊሌ::ነገር ሌሰንጥቅ ካለ ከዙህም በሊይ በጣም ጥቃቅን ነገሮች እያነሱ ማፌረጥ ቀሊሌ ነው::ሇእንዯዙህ አይነት ትንንሽግን በቀሊለ ሰው ማሳትና ወዲሌተፇሇገ አቅጣጫ ሉወስዴ የሚችሌ አቀራረብ ማስወገዴ አሇብን::ከአቶ ስንታየሁ ቅሬታ ባሻገር ሚዚን የሚዯፊውና ምናሌባትም አንገብጋቢ መስል የሚታየኝ በአርቲስቶቻችን ሞት የእንኳን ዯስ አሊችሁመሌእክት ሲሇዋወጡ በነበሩ ከንቱዎች ሊይ ምን ያህሌ የጥፊት መንገዴ እየተከተለ እንዲለ ምክር ቢጤ ቢሰጡ የተሻሇ ነበር:: ሳይተኩሱ በአጭር ጊዛውስጥ ጠኝ ታጋይ አርቲስቶች ስሇሞቱሊቸው ምናሌባትም እንዯኔ ከዙህ የበሇጠ ዴግስ ቢዯግሱ አያንሳቸውም ባይ ነኝ::የነዙህ አርቲስቶች ሞትየአይን ጉዴፌ ያህሌ አንሶ የታያቸው ሇትግራይ ህዜብ ካሊቸው ጥሊቻ የመነጨ ሇመሆኑ አሌጠራጠርም::ላሊው መነሳት ያሇበት ነገር "...አንዲንዴ የሚነሶታ የንግዴ ዴርጅቶች..." በሚሌ ሽፊን ሇተሰጠው አስተያየት አባባለ ማንን ሇመወንጀሌእንዯተፇሇገ ግሌጽ ነው::ባይሆን ሇመከራከር ያህሌ ስም ቢጠራ መሌካም በሆነ ነበር:: ይሁንና ግን አቶ ስንታየሁ ያቀረቡትን ውንጀሊም ቢሆንበተጨባጭ የ"ረኝነት እኩይ ተግባራቸው" የሚያረጋግጥ ማስረጃ ካሌቀረበ በስተቀር እንዯኔ ከሆነ ውንጀሊው ውሃ የሚቋጥር አይዯሇም:: በተዋዋሪበንግዴ ዴርጅቱ "ማእቀብ" ሇመጣሌ የታሰበ ነገር ካሇ የማውቀው ነገር የሇም:: እንዱህ ሰውን ከሰው ሉያጣሊ ከሚችሌ አስተያየት መስጠትና ከማንምበሊይ ኢትዮጵያዊ መስል ሇመታየት የሚዯረገው ሩጫ የትም አያዯርስም::ጠቅሊሊ የትግራይ ህዜብ እንዱጠፊሊቸው ክብሪት ከመጫርና ቤንዙን ከማርከፌከፌ ወዯኋሊ እንዯማይለ በተሇያየ ወቅት ምኞታቸውከመግሇጽ ያሌተቆጠቡ ከኢትዮጵያ ውጭ የሚኖሩ "ኢትዮጵያዊያን" እንዯነሱ ታች ወርድ በሰፇሩት ቁና መስፇር ቀሊሌ ቢሆንም ዴርጊታቸው ግንበጣም አሳፊሪ ስሇሆነ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት በተሞሊበት አቀራርረብ ምክር ሉሇገስሊቸው ይገባሌ::የአቶ ስንታየሁ መንገዴም ይህ ቢሆን ይመረጥነበር::በሚነሶታ የትግራይ ኮምዩኒቲ አባሌ እንዯመሆኔ መጠን ኮምዩኒቲው በእርዲታ አሰባሰብ ዜግጅቱ ሊይ ላልች ኢትዮጵያዊን ሇማግሇሌ የተዯረገአንዲች እንቅስቃሴ እንዲሌነበረና ፌሊጎትም እንዯላሇ አቶ ስንታየሁና ላልች ሉገነቡት ይገባሌ::በሞት የተሇዩን አርቲስቶቻችን የኢትዮጵያ ህዜብሌጆች እንጂ የትግራይ ህዜብ ብቻ እንዲሌሆኑ ሇማሳወቅ ጥሌቀት ያሇው ስራ መስራት አያሻም::በወያነ የጥሊቻ ፕሇቲካ አራማጆች የጥሊቻው መሇኪያሞሌቶ የፇሰሰበትና በዙህ ምክንያት የትግራይ ህዜብም የጥሊቻው ተቋዲሽ ሉሆን ችሎሌ::የኔ እምነት ባይሆንም በሰው ሞት ዲንኪራ የሚረግጡ"ፌጡራን" ቢያንስ የፕሇቲካ ዴርጅትና ህዜብ መሇየት ነበረባቸው:: እግረ መንገዳም አቶ ስንታየሁ ሊሳዩት ሃኔታ አክብሮቴን ሌገጽሊቸው እወዲሇሁ::በሰጠሁት ምሊሽም እንዯማይከፈብኝ ተስፊ አዯርጋሇሁ:: አመሰግናሇሁ:: (አስመሊሽ ከሴንት ፕሌ)የፉፊ ኢንስትራክተር ነኝ፤ ፉፊ ዯግሞ እንዱህ ዓይነት የዕዴሜማጭበርበርን አጥብቆ ይቃወማሌ፣ ያወግዚሌ። እኔም ይሄንተግባራዊ የማዴረግ ኃሊፉነት ብቻ ሳይሆን ግዳታ አሇብኝ። ይሄንሳሊዯርግ ብቀር ፉፊ የዕዴሜ ማጭበርበር ሲዯረግ ዜም ብሇሃሌ፤ዯግፇሃሌ በሚሌ የኢንትራክተርነት ማዕረጌን ይነጥቀኛሌ። ስሇዙህትክክሇኛ ዕዴሜ ያሊቸው ተጫዋቾች እስካሌተያዘ ዴረስአሌሰራም‛ በማሇት በማመጻቸው፤ ፋዳሬሽኑ ያሳጣለ ብሇውያመነባቸውን ተጨዋቾች በመቀነስ እኚህ ኢንተርናሽናሌ አሰሌጣኝቡዴኑን እንዱያማክሩ ሲያግባባ ነበር። በኋሊ ሊይ ግን ፋዳሬሽኑገሌበጥ ብል ጆሃን ፉገ የትምህርት ማስረጃ እንዯላሊቸውናቅጥራቸውም ህግና ዯንብን የጠበቀ አሌነበረም በሚሌ እንዱባረሩአዴርጓሌ።ከነርሱ በኋሊ የተቀጠረው ስኮ-ጄሪያዊው (የስኮትሊንዴ ዛጋ ያሇውናይጄሪያዊ) አሰሌጣኝም ሇእንግሉዘዯይሉ ኤክስፔረስ ጋዛጣ ‚የኢትዮጵያብሓራዊ ቡዴን የረባ ትጥቅ እንኳየሇውም፤ ሌምምዴ የምንሰራበትሜዲ የከብቶች ግጦሽ ስፌራ ሲሆንሌምምዴ ከመስራታችን በፉትከብቶችን ማባረር ይኖርብናሌ‛ብሇዋሌ በሚሌ አገራችንን አዋርዯዋሌክስ ከስራቸው እንዱባረሩተዯርገዋሌ።እንዲሇመታዯሌ ሆኖ ሇኢትዮጵያብሄራዊ ቡዴን የሚሾሙ ሰዎችእውነት ቢነገሩም፤ ስሇ እውነትቢሰሩም አይፇሇጉም። ጋርዙያቶየሰሩት ታሊቅ ገዴሌ ምንምእንዲሌሰሩ ሲዯረግ፤ ፉገ ዯግሞየዕዴሜ ማጭበርበርን አሌዯግፌምበማሇታቸው ጥርስ ሉነከስባቸውአይገባም ነበር። የስኮ-ጄሪያዊውምቢሆን እውነታ አሇው፤ ግን እውነትንመዯበቅ ስሇማንችሌ ል ማባረሩውጤት የሇውም። ብሄራዊ ቡዴናችንየረባ ትጥቅ እንዯላሇው የታወቀነው፤ ማሉያቸው ሊይ እንኳስማቸው የሚጻፇው በጀት ሲኖርነው። የሌምምዴ ማሉያ ሇብቻው አሊቸው ብል መናገርምዴፌረት ነው። ብሄራዊ ቡዴናችን ሇጨዋታ ሲጋጅ ማንቸስተርዩናይትዴ እንዲሇው ‚ካርሉንግተን‛ የሌምምዴ ቦታ የሇውም።እውነትን መሸሸግ ሇመጥፊት እንጂ ሇመማር እንዲሌጠቀመን ስኮ-ጂያዊው አስሌጣኝ ከተባረሩ በኋሊ እንኳ አሳይቶናሌ።ምክንያትየኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሄራዊ ቡዴን ጥሩ ኳስ አፌቃሪተመሌካች እንጂ ጥሩ ተጫዋች እንዯላሇው የታወቀ ነው።ተመሌካቹ ኳስ አፌቃሪ ስሇሆነ ተስፇኛ ነው። ተስፇኛ በመሆኑምብሄራዊ ቡዴኑ ከተሇያዩ ሃገራት ጋር ጨዋታ አሇው በተባሇ ቁጥርጆሮውና ሌቡ አብሮ ‚ከዋሉያዎቹ‛ ጋር ይጓዚሌ።“የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡዴን በግብጽ 6 ሇ0 ተሸነፇ‛“በሉቢያ ተሸነፇ‛“በሱዲን ተሸነፇ‛“በናይጄሪያ ተሸነፇ‛“በቤኒን ተሸነፇ‛“በሶማሉያ ተሸነፇ‛የሚሇው ዛና አስገራሚ ባይሆንም በተሸነፈ ቁጥርየሚቀርበው ምክንያት ግን አጓጊ (ሶማሉያ.... ወዯ ገጽ 17 የዝረ)ከባንኮክ ስትመሇስ የምናገረው ምስጢር አሇኝ‛ያሇው ጉዲይ ምስጢሩ ምን ሉሆን ይችሊሌየሚሇው ነው። የኛ ነገር መቼም ነገር መጀመርእንጂ መፇጸም አንችሌምና እባካችሁ የዙህን ጉዲይእሌባት ተከታትሊችሁ አሳውቁን።ብርሃኑ ከኤገን ሚኒሶታይድረስ ሇሚኒያፖሉሱመምህር አብራሇይይህን ዯብዲቤ የምጽፌሌዎ መምህርነትዎ እዙህአሜሪካ ሊይ ነው ወይ ወይስ ኢትዮጵያ ውስጥ?በሚሇው ጥያቄ ይሆናሌ። በ-ሏበሻ ጋዛጣ ቁጥር32 ሊይ ‚እንዯመምህርነትዎ‛ እኛ ኢትዮጵያውያንና የ-ሏበሻ ጋዛጣ አጋጅን ሇመምከርየጻፈትን ዯብዲቤ ባነበብኩ ጊዛ ‚እኚህ ሰውየወያኔው ሲቪሌ ሰርቪዜ ኮላጅ መምህር መሆን‛አሇባቸው ብዩ ዯመዯምኩ።ከአንዴ ፉዯሌ የቆጠረ መምህር የሚጠበቅአስተያየት አሌሰጡም ብዩ የዯመዯምኩበትንምክንያት ዯግሞ እንኩዎ-- “እኛ ኢትዮጵያውያን በባዕድ ያልተገዛንየሚያኮራ ጀግንነት ያሇን ነን፡‛ ብሇው ነበር። አሁንኢትዮጵያን እየገዚት ያሇው መሇስ ዛናዊ ኤርትራዊባዕዴ መሆኑ ጠፌቶዎት ነው?- “የሃገራችንን መሪዎች መልካቸውን ወዯ ሌላበመሇወጥ ዯካማ ጎናቸውን ሇማሳየት ትሞክራሇህ‛በሚሌ ሇ-ሏበሻ ጋዛጣ አጋጅ የሰጡትን ምሊሽሳነበው አሜሪካን ሃገር መኖርዎንም ተጠራጠርኩ።የባራክ ኦባማ ፍቶ ግራፌ በካርቱን እና በፍቶሞንታዤ እንዳት እንዯሚወጣ አሊዩም እንዳ?ነው ወይስ ዓይንዎ የሚያነበው ‚ወይን‛ ጋዛጣንብቻ ነው?- “የስዯትን ትርጉም በመረዳት ሥራችንንእናክብር‛ በሚሌ ሇኢትዮጵያውያን ያቀረቡትንምክር ወዴጄሌዎታሇው። ግን እርሶ ሲሰዯደበአሜሪካ ኢሚግሬሽን በምን ምክንያት ከሃገሬወጣው አለ? ኤርትራዊ? ነው ወይስ...?- በሚኒሶታ ውስጥ ኢትዮጵያዊ ነኝ ለማለትየሚያፌሩ አለ ሲለ አስቀውኛሌ። ‚አመዴ በደቄትይስቃሌ‛ ይሎሌ እንግዱህ ይሄ ነው። ኢትዮጵያዊነኝ የሚሇውን ‚አማራ፤ ነፌጠኛ ነው ‚ እያሊችሁበብሄሩ የሚሳዯበውና የሚጨቁነው፤ ሩንእየመረጠ የሚሰበሰበው እኮ እርሶ የሚዯግፈትቡዴን ነው።ሇማንኛውም መዴረኩ ስሇተገኘ ብቻ አዋቂ ነኝሇማሇት አይቸኩለ የሲቪሌ ሰርቪሱ አብራሇይ።ስንታየው በሌዩ ከሴንት ፕሌ

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!