10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የመሇስ መንግስትየስልቫኪያ አምባሳዯርንአስሮ ፈታበኢትዮጵያ ፀጥታ ኃይልች በቁጥጥር ሥር ውሇውሇሁሇት ቀናት ከታሰሩ በኋሊ የተሇቀቁት በኢትዮጵያየስልቫኪያ አምባሳዯር፣ በጉዲዩ ዘርያ ከስልቫክባሇሥሌጣናትጋር ሇመመካከር ወዯ አገራቸው መመሇሳቸውን ስልቫክ ስፓክታተር የተባሇ የስልቫኪያ ጋዛጣ ገበ፡፡አምባሳዯር ሚሊን ደብቼክ ከመኖርያቸው ወጥተው የእግርጉዝ እያዯረጉ እንዲሇ ጥቅምት 25 ቀን 2004 ዓ.ም.በኢትዮጵያ የፀጥታ ኃይልች መያዚቸውን የገሇጸው ጋዛጣው፣ጥቅምት 27 ቀን 2004 ዓ.ም. በአውሮፒ ኅብረት ጣሌቃገብነት ተሇቀዋሌ ብሎሌ፡፡እንዯገባው ኢትዮጵያ ስሇጉዲዩ ማብራርያ እንዴትሰጥጠይቆ የነበረው የስልቫኪያ ውጭ ጉዲይ ሚኒስቴር፣ ጀርመንበሚገኘው የስልቫኪያ ኤምባሲ በኩሌ የዯረሰው ማብራርያበቂ እንዲሌሆነ ገሌጿሌ፡፡የስልቫኪያ ውጭ ጉዲይ ሚኒስትር ሚኩሊስ ዘሪንዲየኢትዮጵያ መንግሥት የሰጠውን ማብራርያ የመረመሩትቢሆንም፣ እንዲሊረካቸው ሇጋዛጣው ገሌጸዋሌ፡፡ ኢትዮጵያበዱፔልማሲያዊ መንገዴ ስልቫኪያን በይፊ ይቅርታእንዲሌጠየቀች የገሇጹት ሚኒስትሩ፣ በሰጠችው ማብራርያውስጥ የሚገኙት አንዲንዴ ክፌልች ግን እንዯ ይቅርታእንዯሚቆጠሩ አክሇው ገሌጸዋሌ፡፡ኢትዮጵያ በቪየና ኮንቬንሽን መሠረት የዱፔልማቲክከሇሊ ያሇውን አምባሳዯር በማሰር ሇፇጸመችው ዴርጊትበአጭር ጊዛ ውስጥ በአጥጋቢ ሁኔታ ማብራሪያ እንዯምትሰጥያሊቸውን ተስፊ ገሌጸዋሌ፡፡ አምባሰዯሩ ከአንዲንዴ ተባራሪጥርጣሬዎች ውጭ በምን ምክንያት እንዯታሰሩ ሇማወቅአሌተቻሇም፡፡በኢትዮጵያ የሚገኘው የስልቫኪያ ኤምባሲም ሆነየኢትዮጵያ መንግሥት የሚመሇከታቸው አካሊት በጉዲዩ ሊይማብራርያ ሇመስጠት ፇቃዯኛ አሌሆኑም፡፡ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃየኔሰው ገብሬ ይባሊሌ። ዕዴሜው ወዯ 29 አመት ነው።ሥራው መምህር ነበር።የተወሇዯው በጂማ ከተማ ዉስጥ ሲሆንየአንዯኛም ሆነ የ2ኛ ዯረጃ ትምህርቱን የተከታተሇው እዙያው ጂማ ከተማ ነበር። ከዙያም ወዯ ዋካ ከተማ በመምጣት ታሊቅ እህቱንዴ ኑሮዉን አዯረገ። ከዙያም ወዯ መምህራን ኮላጅ በመግባት በመምህርነት ሰሌጥኖ በዲዉሮ ዝን ዉስጥ በተሇያዩ ወረዲዎችዉስጥ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች እየተዚወረ በመምህርነት አገሌግሎሌ። መምህር የኔሰው በመምህርነት ሙያው እጅግ የተከበረነበር።መጻህፌት ማንበብና እውቀቱን ሇማስፊት የሚያዯርገው ጥረት በአካባቢው ህብረተሰብ (መምህር... ወዯ ገጽ 12 የዝረ)ገጽ pageባሇፇው ወር ብቻ በZeHabesha.com ሊይ ከተነበቡትወቅታዊ ዛናዎች መካከሌ ዋና ዋናዎቹን በዙህች አነስተኛኮሇም ሊይ ቀንጭበን እናቀርብሊችኋሇን።ኢትዮጵያዊው ጋዛጠኛ የፉፊን ኮከብ ተጫዋች ይመርጣሌየኢትዮ-ስፕርት ጋዛጣ ባሇቤት እና ማኔጂንግ ኤዱተርየሆነው ጋዛጠኛ መንሱር አብደሌቀኒ ኢትዮጵያን ወክል የፉፊየወርቅ ኳስ ሽሌማት (FIFA Ballon d’or Award) ከታጩ 23ተጨዋቾች ውስጥ የእሱን ‹‹ኮከብ ተጨዋች›› የመምረጥ እዴሌአገኘ።እነኤሌያስ ክፍላና ምስክሮች“በሽብርተኝነት‛ ተጠርጥረዋሌ ተብሇው በተያዘት ጋዛጠኞችእና የተቃዋሚ ፒርቲ አባሊት ሊይ የምስክርነት ቃሌ ቀረበ። በእነኤሌያስ ክፌላ የክስ ፊይሌ በተከሰሱት የኢትዮጵያ ብሓራዊዳሞክራሲያዊ ፒርቲ (ኢብዳፒ) ሉቀመንበር አቶ ሪሁንገብረእግዙያብሄር፣ የአውራምባ ታይምስ ምክትሌ ዋና አጋጅጋዛጠኛ ውብሸት ታዬ፣ ሂሩት ክፌላ እና የፌትህ ጋዛጣ ዓምዯኛእና መምህርት ርእዮት ዓሇሙ ሊይ የዏቃቤ- ሔግ ምስክር ሆነውየመጡት ዴምፃቸው በዴንጋጤ የሚርገበገብ፣ ሇሚጠየቁት ነገርእንዯ ቴአትር ስክሪፔት የተሸመዯዯ የሚመስሌ የተጠና ንግግርያዯረጉት የአብቶቡስ ተራ የጎዲና ተዲዲሪዎች፣ ሶፌት ወረቀትሻጭ፣ ሉስትሮ መሆናቸውን ሇፌርዴ ቤቱ ገሌጸዋሌ፡፡ኢትዮጵያዊው በሚኒሶታ የሔጻን ብሌትነክተሃሌ ተብል ስሇመታሰሩዛናው በዴረ ገጻችን ሊይ አሇ።እስራኤሌ እንኳ ከዘረኝነት ወጣች፤ እኛ በራሳችንዜጋ ሊይ እንጨክናሇን!እስራኤሌ ሇመጀመሪያ ጊዛ ኢትዮጵያዊ እስራኤሊዊው የሆነዛጋዋን አምባሳዯር አዴርጋ ሾመች:: የእስራኤሌ የውጭ ጉዲይመስሪያ ቤት ባወጣው መግሇጫ እንዲመሇከተው ኢትዮጵያውስጥ ተወሌድ በ14 አመት እዴሜው እኤእ በ1972 ወዯእስራኤሌ የተጓው ራቻሚም ኢሊዚር በኢትዮጵያ የእስራኤሌአምባሳዯር ሆኖ ተሹሟሌ።(for more info… zehabesha.com)ሁላ አንዴ ነገር መጠየቅ እፇሌጋሇሁ፡፡ ሶስት ጉሌቻጎሌተው በአንዴ ቤት ጣራ የሚኖሩ... በትዲርየተጣመሩ... በአካባቢያቸው የታፇሩና የተከበሩወሌዯው የከበደ... አይናቸውን በዓይናቸው ሇማየትየበቁ ጥንድች በመጀመሪያው ቀን እንዳት እንዯተገናኙእየጠየኳቸው ቢነግሩኝ ምንኛ ዯስ ባሇኝ፡፡ ግን ዯግሞ አስቸጋሪመሆኑ አይጠፊኝም፡፡ የመጀመሪያው አፌቃሪ ማን ነው?ሇፌቅር ጥያቄ ተፇቃሪው/ዋ የሰጠው/ችው መሌስ ምንዴንነበር? የሚለትንና የመሳሰለትን ጥያቄዎች አንስቼባቸውመሌሱን ቢሰጡኝም እወዴ ነበር፡፡ ሇነገሩ አፌቃሪ የሆነ ሰውያፇቀረውን ሁለ ያገኛሌ ወይ?... ይህን ተወያዩበት፡፡ እኛበምስራቅ ጎጃም ዝን ስሇተፇፀመው ወንጀሌ እናስነብባችሁ፡፡ፌሬሔይወት ይበሌጣሌ ተማሪ ናት፡፡ ነገ እዯርስበታሇሁ ብሊያሇመችው ግብ ሊይ ሇመዴረስ ዋና መሳሪያዋ የማትናጋበትጉዲይዋ ትምህርቷ ነው፡፡ ተምራ ካሰበችበት ሇመዴረስበምታዯርገው ጥረት መሀሌ ትምህርቷን ሉያቋርጣት ጥረቷንሉያናጥብባት ከመሞከር ማንኛውንም ነገር ሇመሸሽ ወስናሇች፡፡ግን ሁለም እንዯ ፌሊጎቷ አሌሇቀም፡፡ የማትፇሌገውናየምትሸሸው ጉዲይ ባትፇሌገውም መጣባት- የፌቅር ጥያቄ፣የአፇቅርሻሇሁ ሌመና፡፡ተማሪ ስንት ሌብ ይኖረዋሌ? ስንትስ ነገር ሉያስብ ይችሊሌ?በሇጋ የወጣትነት የዕዴሜ መን ፌቅርና ትምህርትን፣ትምህርትንና ፌቅርን ማቻቻሌ፣ በእኩሌ ማስተናገዴይከብዲሌ፡፡ ከብድም ከትምህርት ገበታቸው የራቁ ሩቅ አስበውበአጭር የቀሩ በርካታ ናቸው፡፡ ፌሬሔይወት ይበሌህ ግንከእነዙህ ካሰቡበት ካሌዯረሱት አንዶ እንዴትሆን በጭራሽአሌፇሇገችም፡፡ እናም ‹‹ቅዴሚያ ሇትምህርቴ እንጂ የፌቅርጥያቄ አሊስተናግዴም›› ስትሌ ሇቀረበሊት የፌቅር ጥያቄ መሌሷንአሳወቀች፡፡ያፇቀራት አፌቃሪ ግን በፌሬሔይወት ይበሌጣሌ መሌስተስፊ ቆርጦ... ያሊፇቀረችውን ያፇቀረውን ሌቡን አዯብአስገዜቶ መቀመጥ አሌፇሇግም፡፡ ‹‹እወዴሻሇሁና የእኔ ሁኚ››አይነት ጥያቄዎችን በተዯጋጋሚ አቀረበሊት፡፡ በተዯጋጋሚሇቀረበሊት የፌቅር ጥያቄ የተሇወጠ መሌስ አሌሰጠችም፡፡ተሇዋጭ መሌስ ያሊገኘው አፌቃሪ አሁን ተስፊ ቆርጦ ሁለንነገር እርግፌ አዴርጎ ትቶ አሌተቀመጠም፡፡ ላሊ ነገር አሰበ፡፡ያፇቀረ ሌቡ አፇቀርኳት በሚሊት ወጣት ሊይ የጥፊት ዴግሱንወጠነ፡፡ ወዯ ተግባር ሇመሇወጥም ሞከረ፡፡ነሏሴ 20 ቀን 2001 ዓ.ም የህዜብ ማመሊሇሻ አውቶቢስከምዕራብ ጎጃም ዝን ቡሬ ዘሪያ ወረዲ ቁጭ ቀበላ በመነሳትጉዝ ጀመረ፡፡ የጉዝ መዴረሻ ዯግሞ ቡሬ ከተማ ናት፡፡ተሳፊሪዎች ግጥም ብሇው ሞሌተውታሌ፡፡ ከፉለ በዜምታየራሱን ውስጥ ሀሳብ ያሊምጣሌ፡፡ በአውቶብሱ መስኮት አሻግሮየሚመሇከቱም አለ፡፡ ከአውቶብሱ ቴፔ ውስጥ እተንቆረቆረየሚወጣውን ሙዙቃ የሚያዯምጡም ጥቂት አሌነበሩም፡፡ኮዴ 3፡00486 የሆነው የህዜብ ማመሊሇሻ አውቶቢስመዴረሻውን ቡሬ ከተማ አዴርጎ ከማሇዲው አራት ሰዓት ሊይጉዝውን ጀመረ፡፡ ከአውቶብሱ አናት ሊይ የተሳፊሪዎቹ ጓዜተጭኗሌ፡፡ በእጅ የሚነጠሇጠለ ጓዝችንም ይው ወዯአውቶብሱ የገቡም አለ፡፡ሁለም ተሳፊሪዎች እንዯየእምነታቸው ፀልት አዯረጉ፡፡የሚያምኑት አምሊክ ጉዝውን የሰሊም ያዯርገው ንዴ ፀሇዩ፡፡ካሰቡት በሰሊም ይዯርሱ ንዴ እምነታቸውንና ተስፊቸውንበአምሊካቸው ሊይ አዯረጉ፡፡ ‹‹መንገዴህን ሇእግዙአብሓር አዯራስጥ›› አይዯሌ ቃለስ የሚሇው?ቁጭ ቀበላ ናት፡፡ ቡሬ ዯግሞ የወረዲዋ ከተማ፡፡ በቁጭቀበላና የወረዲዋ ከተማ በሆነችው ቡሬ መካከሌ ያሇው ርቀትብዘም አይዯሇም፡፡ ጉዝው አያሰሇችም፡፡ መንገደምአይታክትም፡፡ ግን ካሰቡት ሇመዴረስ መመኘት የተሇመዯነው፡፡ ተሳፊሪዎቹ ና ባሇ ሁኔታ ጉዝውን ተያይውታሌ፡፡ከግራ ወይንም ከቀኝ፣ ከፉት አሉያም ከኋሊ ከተቀመጠመንገዯኛ ጋር ጨዋታው ዯርቷሌ፡፡ የህዜብ ማመሊሇሻአውቶብስ አሽከርካሪውም ተሳፊሪውን ያዜናናሌ የሚሇውንየቴፔ ካሴት ይቀያይራሌ፡፡ ከፇኑ ጋር ያዛማለ፡፡ ከሙዙቃምቱ ጋር ወዱያ ወዱህ ይሊለ፡፡የአውቶብሱ ጉዝ ቀጥሎሌ፡፡ የቁጭ ቀበላን ወዯኋሊ እየጣሇየተንጣሇሇውን አስፒሌት እየጠቀሇሇ አውቶብሱ ይጓዚሌ፡፡ዚሌማ ቀበላ ዯረሰ፡፡ እስከ ዚሌማ ዴረስ ጉዝውን የተሳካ...እንከን አሌባ... ችግር ያሌገጠመው ነበር፡፡ የሚያሰጋ የሚያስፇራየተፇጠረ ምንም ነገር አሌነበረም፡፡ይመጣሌ ተብል የሚታሰበው በየትኛውም ጊዛ በየትኛውምአቅጣጫ የሚጓውን መንገዴ የሚያሳስበው ሌቡን በስጋትየሚወጥረው ዋናው ነገር የትራፉክ አዯጋ ነው፡፡ በተሇያየ ጊዛየሚሰማው የትራፉክ አዯጋ ማንኛውንም ተጓዤ ማሳሰቡየማይቀር ነው፡፡ ግን ወዯ ቡሬ የሚጓዘት መንገዯኞች እስከአሁን የገጠማቸው ነገር የሇም፡፡ አሽከርካሪው በሰሊም እየነዲነው፡፡ መኪናውንም ምንም አይነት ብሌሽት አሌገጠመውም፡፡በሰሊም ዚሌማ ቀበላ ዯረሱ፡፡ ከእዙህ በኋሊ ነበር ጉዝአቸውንየገታ አንዴ አስዯንጋጭ ነገር የተከሰተው፡፡ አዯጋው ግንየትራፉክ አዯጋ አሌነበረም፡፡በኮዴ 3፡00486 የህዜብ ማመሊሇሻ አውቶብስ ውስጥከሚጓዘ መንገዯኞች መሀከሌ አንደ ወጣት ነው፡፡ ወጣቱከጓዯኞቹ ጋር ተቀሊቅል ሲጓዜ አሊማው ቡሬ መዴረስአሌነበረም፡፡ ያቀዯው በሌቡ የወጠነው አዴርገዋሇሁ ወይንምእፇፅመዋሇሁ ብል የወሰነውን ነገር ነበር፡፡ ሇእዙህ ዯግሞዚሌማ ቀበላን መረጠ፡፡ከተቀመጠበት ተነሳ፡፡ ሲነሳ ግን ባድ እጁን አሌነበረም፡፡የእጅ ቦምብ ይዞሌ፡፡ በእጁ የያውን ቦምብ ሇተሳፊሪውአሳየ፡፡ የወጣቱ ፌሊጎትና አሊማ ገና አሌታወቀም፡፡ ቦምቡንብቻ ነው ያሳየው፡፡ ቦምቡን ያወጣበትንና ያሳየበትን ምክንያትየሚያውቀው እሱ ብቻ ነው፡፡ ባሇቦምቡ ወጣት እስከ አሁንሇግምት የሚያበቃ ፌንጭ እንኳን አሌሰጠም፡፡ ቡሬ ከተማሊይዯርስ ከቡሬ መንገዯኞች ጋር ተቀሊቅል የሚጓዜበትምስጢር የራሱ ነው፡፡ ሇአፌታ የመንገዯኞቹ መንፇስ ተሰረቀ፡፡በሰሊም ይጠናቀቅ ንዴ የተመኙት ጉዝ ያሌታሰበ ሳንካስሇገጠመው ሁለም ነበር የተጨነቁት፡፡ ሁለም በየሌቡእንዯየእምነቱ እንባህለ ፀሇየ የሚሇምነው አምሊክ ሇመነ፡፡ነሏሴ 20 ቀን 2001 ዓ.ም ይህ ወጣት በማሇዲ ጉዝየጀመረው ቡሬ ጉዲይ ኖሮት ቡሬ ሇመዴረስ አሌነበረም፡፡ ላሊእቅዴ ነበረው፡፡ ሇዓመታት አውጥቶና አውርድ መፌትሄሊጣሇት በግለ ሇገጠመው ችግር የማያዲግም መፌትሄየሚያገኘው ዚሬ እንዱሆን ወስኗሌ፡፡ ያሰበውን ሁለ ሇማሳካትያቀዯውን ወዯ ተግባር ሇመሇወጥ እምነቱን ታጥቆ በገባውቦምብ ሊይ ጥሎሌ፡፡ የውሳኔው መፇፀሚያ ሰዓትና ዯቂቃ ዯርሶቦምቡ የሚፇነዲበት ህይወት የሚቀጥፌበት ስፌራ ዚሌማ ቀበላእንዱሆን ወስኗሌ፡፡ ዚሌማ ቀበላ ሌዩ ቦታው ነፊሳሳሪ ጎጥ፡፡ወጣቱ የታጠቀው ቦምብ ወጥቷሌ፡፡ መቼም ቦምብየሚወጣው ሇጥፊት ነው፡፡ (ቦምብ... ወዯ ገጽ 14 የዝረ)NWANERI ASSOCIATESታዋቂ የሕግ አማካሪና ጠበቃBusiness LawየንግድCriminal DefenseየወንጀሌImmigrationየኢሚግሬሽንPersonal Injuryየሥራ ቦታ፣ የመኪና እና የላልችምአዯጋዎች651-645-7798 ወይም 651-494-7067 ይዯውለሌን18<strong>21</strong> University Ave. w #260 St. Paul, MN 55104ሇሴቶች ሹሩባእና ተኩስቅናሽ አዴርገናሌ- Line-ups and tapers- Fades and designs- Styling - trims and beards- Fohawks and mohawks- Top rated barber in Ventura County- Locally owned and operatedAppointmentsand walk-insavailable

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!