10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃ‘ፌቅር እና ወንጀሌ‛ በሚሇው አምዲችን በኢትዮጵያ ውስጥም ሆነ እዙህ አሜሪካ ውስጥ የሚፇጸሙእውነተኛ የፌቅርና የወንጀሌ ታሪኮችን እንዱሁም ላልችን ገባዎችን እናቀርብበታሇን።ገጽ pageከኢሳያስ ከበዯአንዴሇገጣፍ ነሏሴ 1898በአካባቢው ነዋሪዎች ንዴ በረባሽነት የታወቀ ስምአሇው፡፡ ታፇሰ፡፡ ‹‹ከፇሱ የተጣሊ ነበር›› ይለታሌ የሚያውቁትሁለ፡፡ ታፇሰ ሁሌጊዛ የሚያወትራትን አሮጌ እጅጌ አሌባሸሚዜና ካኪ ሱሪ እንዱሁም ያረጀ የወታዯር ጫማ አዴርጎሇገጣፍ አካባቢ በሚገኙ መጠጥ ቤቶች ውስጥ ሲንጎማሇሌያመሻሌ፡፡ የሚሰራበትን የሚያገኘውን ሁለ የሚያጠፊውበየአረቄ ቤቱ እየዝረ ነው፡፡ በፀባይ ጀምሮ ሁሇት ሦስትሲዯጋግም ‹‹አብሾው›› ይነሳበታሌ፡፡ ያየውን ሁለ‹‹ገሊመጣችሁኝ›› ወዯርሱ ዝሮ የሳቀውን ሁለ ‹‹አሊገጣችሁብኝ››እያሇ ካሌዯበዯብኩ ይሊሌ፡፡ ‹‹እያንዲንዴሽን በቦክስአነጥፌሻሇሁ!›› የሚሇው ቃሌ ከታፇሰ አፌ የማይጠፊማስፇራሪያ ነው፡፡ ይህ የ32 ዓመት ወጣት ሁለን በጉሌበቴረግጬ እገዚሇሁ እያሇ ይፍክር እንጂ ከ5 ጊዛ በሊይ ከባዴዴብዯባ ዯርሶበታሌ፡፡ በደሊ አናቱን ተፇጥርቆ በጀንፍ ወገቡንተቀጥቅጦ፣ በጫማ ፉቱን ተረጋግጦ ተርፎሌ፡፡ የዯበዯቡትሰዎች ሞተ ብሇው ጥሇውት ሲሄደ ታፇሰ ግን በማግስቱ እነዙያየሇገጣፍ አረቄ ቤቶች ውስጥ ‹‹የተቦዲዯሰ›› ፉቱን ይዝ ከችይሊሌ፡፡ በዙያ የተነሳ ታፇሰ ፋሮ የሚሌ ቅጽሌ ስም ሁለወጥቶሇት ነበር፡፡ታፇሰ አባትና እናቱን ያጣው የሁሇተኛ ዯረጃ ተማሪ ሳሇነው፡፡ ያኔ ጉዲዩ ሀን ቢያሇብሰውም ብዘም ሳይቆይ ግንተፇትቶ እንዯተሇቀቀ በሬ ተፇሌጎ የማይገኝ በየሄዯበትየሚያዴር ደርዬ ሆነ፡፡ አያቱ በሴት ሌጃቸው ሀን ሌባቸውቢዯማም የአነይናቸው ማረፉያ የሆነ ሌጅ ትታሊቸው ሄዲሇችናበታፇሰ ሇመፅናናት ሞከሩ፡፡ ያሊቸውን እያቃመሱ፣ በሴትናበዯካማ አቅማቸው ቅጠሌ ሸጠው የሚያገኟትን ገንብ ሁለእሱን ሇማስዯሰት እያዋለ ይህን የሙት ሌጅ ‹‹አንቀባረው››አሳዯጉት፡፡ አንዴ እሳቸውና እሱ ብቻ በሚኖሩባት ዯሳሳ ጎጆውስጥ አንዴም ቀን ሰሊምና ፌቅር ታይቶ ግን አይታወቅም፡፡አያትየው የዙህ ሌጅ ውጪ ውጪ ማሇት ቢያስዯነግጣቸውያመሽበታሌ ተብል በሚጠረጠርበት ቤት ሁለ እየሄደ የመሸታቤቶቹን ባሇቤቶች ‹‹አንዲች መጠጥ እንዲትሸጡሇት አዯራ››እስከማሇት ዯርሰው ነበር፡፡ አንዲንድቹ በ‹‹ምናገባን›› ሰበብየአሮጊቷን ሌመና ቸሌ ሲለት አንዲንድች ዯግሞ ይህንን ገናተማሪ የሆነ ወጣት ‹‹መጠጥ የሇም- ሊንተ አንሸጥም›› ብሇውትነበር፡፡ የታፇሰ በጥባጭነትና ፀብ ፇሊጊነት ባህሪ የታወቀውታዱያ ያን ጊዛ ነው፡፡ መጠጥ የከሇከለትን ሰዎች አሊስቆምአሊስቀምጥ እያሇና እየተሳዯበ ቤታቸውን መበጥበጥ ሲጀምር‹‹ያሻውን ይጠጣ›› ተባሇና ተተወ፡፡ ሲያገኝ በዙህም በዙያምብል እጁ በሚያስገባት ገንብ ሲያጣ ዯግሞ ሰውን እየሇመነሲጠጣ ያም ሲጠፊ የአያቱን ዕቃ እያወጣ በርካሽ እየሸጠሲጠጣ እሱነቱን ረሳ፡፡ወትር የሚዯባዯበው ሌጅ ቤቱ ፕሉስ ጣቢያ ሆኖአረፇው፡፡ በዕዴሜ ቢበስሌም በአስተሳሰብ ግን ብዘ ይቀረውነበርና አንዴም ሰው ከቁም ነገር የማይጥፇው ሆነ፡፡ ችግሩእየከፊ ሲሄዴ በስርቆት ወንጀሌ ሊይ ሁለ ተሳታፉ ሆኖ እየተገኘማዯሪያው ወህኒ ሆነ፡፡ አያትየው በዯከመ ጉሌበታቸው ይህንንየሙት ትራፉ ራቸውን በየሄዯበት እየተከተለ ይፇሌጉታሌ፡፡የአካባቢው ሰው መቼም የማይረሳው ነገር ግን ወትር ምሽትሊይ ወዯቤታቸው የሚያስገባው መንገዴ ዲር ብቻቸውን ኩችችብሇው ተቀምጠው የሚያመሹት ነገር ነው፡፡ ‹‹ምነው እትዬምን ይሰራለ?›› ሲሎቸው ‹‹ታፇሰን ሌጠብቅ ብዬ›› ብሇውየሚመሌሱት የብዘዎችን አንጀት ይበሊሌ፡፡ የትም አምሽቶከማንም ተዯባዴቦ ጠጥቶ ማታ ሲገባ አያቱን እያሰቃየናከግዴግዲ ግዴግዲ የቤቱን ዕቃ እያጋጨ የሚያዴረው ታፇሰበዙህ ምዴር ሊይ ዯህንነቱን የሚመኙሇት አንዴ ሰው ካለ አያቱብቻ ናቸው፡፡ ዴግስ ቤት ሲሄደ እንኳን በፋስታሌ ከሚበለትቀንሰው ሇ‹‹ታፇሰ›› ብሇው ይውሇት ይመጣለ፡፡ ‹‹ምንይሰራሌዎታሌ- እሱ ደርዬ ነው ሇምን አያባርሩትም?›› ሲባለ‹‹እስኪ ማነው ጣቱን ቆርጦ የሚጥሌ›› የሚሌ ሇፌርዴ አስቸጋሪምሊሽ ይሰጣለ፡፡ እሳቸውም እየወዯደትና እየሳሱሇት እሱ ግዴአሌሰጠው እያሇ እያሰቃያቸው ብዘ ጊዛያት አሇፈ፡፡ታፇሰ በሌ ሲሇው ሴትየዋን ውጪ አስወጥቶ በርግቶባቸው ይተኛሌ፡፡ እሳቸው ጎረቤት ያዴራለ፡፡ጎረቤቶቻቸው በርሳቸው ሲበሳጩና ሲናዯደ እሳቸው ግን‹‹ተዉት ወገኖቼ- አውቆ መሰሊችሁ ባያዴሇው እኮ ነው! ቀስብል ነፌስ ይገዚሌ›› እያለ ያስተባብሊለ፡፡ ማንም ምንም ቢሌ-ታፇሰም ያሻውን ቢያዯርጋቸው እኚህ ሴት የርሱን የፌቅርማህተም ሉበጥሱ የሚችለ አይዯለም፡፡ የአካባቢው ሰውሇርሳቸው ሲፇራ- እሳቸው ዯግሞ ‹‹ታፇስዬን የሚነካ በዓይኔመጣ›› ሲለ ጊዛ እርግፌ አዴርጎ ተዋቸው፡፡ የማይሻር ፌቅርሇርሱ ሰጥተዋሌ፡፡አንዴ ዕሇት ግን ነገር ሁለ በታሰበው መንገዴአሌተጓም፡፡ ነሏሴ 17 ቀን የፌሌስታ ማርያም ጾም ማግስት፡፡አዚውንቷ ዚሬ ጾም ይፇታለ፡፡ የዴህነት ነገር ሆኖ ነው እንጂእሳቸው ሁላም እንዯጦሙ ነው፡፡ ላሉት ተነስተውከአካባቢያቸው ከ5 ኪል ሜትር በሊይ የሚርቅ ጫካ ገብተውቅጠሌና ጭራሮ ሇቅመው ተሸክመው ሊያቸው ሊይ እንዯ መርግጭነው ይመጡና መንገዴ ዲር ተቀምጠው ይቸረችራለ፡፡ቅጠሌ እየሸጡ የሚያስቀምጧት ጥቂት ሣንቲም ስትጠራቀምየዙያን ታፇሰ ሆዴ ሇመሙሊት ብቻ ነው የምትውሇው፡፡የሇበሱት ሌብስ በሊያቸው እያሇቀ ሇአንዴ ሌጃቸው ሌጅሇታፇሰ ብቻ ያስባለ፡፡ እንዲይርበው እንዲይበርዯውይታገሊለ፡፡ በ30 ዓመቱ ብሞት ከፇን መግዢ ይሆናሌ ብሇውያስቀመጡትን 32 ብር ከሳጥን ውስጥ ሰብሮ ሰርቋቸዋሌ፡፡ ያንዕሇት ምርር ብሇው አሌቅሰውበታሌ- ተንከራትተህ ቅር ብሇውረግመውታሌ፡፡ ዴንገት ንዳታቸው ሆኖ እንጂ ሇነገሩጠሌተውትስ አይዯሇም፡፡ዚሬ የ32 ዓመት ሰው ሆኖም ታፇሰ ያው ነው፡፡ ይህንፌቅር በፀብ የሚመሌስ- ይህን ሌብ በሀን የሚያዯማ እንዱህምሆኖ የሚኖር ሰው ሆኗሌ፡፡ አዚውንቷ በዯከመ ጉሌበታቸውቅጠሌ እየሸጡ በጾም ያሳሇፎቸው 16 ቀናት አሌቀዋሌ፡፡ ታፇሰበማሇዲ ያሌታጠበ ፉቱን በእጁ እየጠራረገ እንዯተሇመዯውጸጉሩን አንጨባሮ ሲወጣ ‹‹ታፇሰ ዚሬ ስጋ ገዜቼ ራትእሰራሌሃሇሁ- እንዲትቀር›› ብሇውት ነበር፡፡ በንዳት ጎረቤትሁለ እየሰማ ‹‹ሆዲም ራስሽ ብዪው እንዯውም አሌመጣም››ብሎቸው ሄዯ፡፡ በዙህ የተነሳ እሱ ካሌመጣ ስጋ አሌገዚምብሇው ሰው ሁለ በዯስታ የሚፇታውን ያንን የጾም ፌቺ ቀንብቻቸውን ዴፌት ብሇው አሳሇፈት፡፡ ወዯ ማምሻው ሊይአንዱት አዚኝ ጎረቤታቸው ቤቷ ወስዲ ቡና አፌሌታ እራትአበሊቻቸው፡፡ ነጋ፡፡ በዙህ ቀንም ተስፊ አሌቆረጡም፡፡ ታፇሰየትም አዴሮ የሰፇረበት የስካር ዚር ሳይሇቀው መጣ፡፡ ቤቱተኝቶ ሉውሌ ነው፡፡ ርቦታሌ፡፡ ‹‹የታሇ ስጋ እገዚሇሁ ያሌሽው?የታሇ የገዚሽው?›› ብል በጩኸት ጠየቀ፡፡ ሴትየዋ እንዯቁጣምእያሊቸው ትናንት ተናግሮት የሄዯው ነገር ዯስ እንዲሊሰኛቸውገሌፀው ሉገስፁት ሞከሩ፡፡ እሱ ግን በንዳት ተንጨርጭሮበስካር ነብርሮ እየተሳዯበ ተኛ፡፡ እንቅሌፌ ወሰዯው፡፡ ሲነሳእንዱበሊ ብሇው ስጋውን ገዜተው መጡ፡፡ እህ ቤት ስጋበዓመት ከሁሇትና ሶስት ጊዛ በሊይ አይገባም፡፡ የቅንጦት ምግብነው፡፡ ሴትየዋ ባሇቤታቸው በህይወት በነበሩ ጊዛ ብዘ ዓሇምያዩ ነበሩ- እሳቸው ከሞቱና ያሇረዲት ከቀሩ በኋሊ ሴትሌጃቸው /የታፇሰ እናት/ ትዯግፊቸው ነበር፡፡ እሷም ሞተች፡፡ታፇሰ ግን የነርሱ ምትክ መሆን አሌቻሇም- ይሌቅስ ላሊ ራስምታት ሆነ እንጂ፡፡ዚሬ በስንት ወራት ውስጥ እዙህ ቤት የገባችው ግማሽኪል በወጥ መሌክ ሌትቀርብ- ታፇሰ ካሌጋው ከመነሳቱ በፉትተሰርታ ሌታሌቅ ታቅድሊታሌ፡፡ ሴትየዋ ጥዴፉያ ሊይ ናቸው፡፡ነጻ ፓርኪንግ ከሬስቶራንታችን ፊት ሇፊት ዩኤስ ባንክቀትር ሆነ፡፡ ታፇሰ አሌነቃም፡፡ እሳቸው ራባቸው፡፡ ቢቀሰቅሱትይቆጣሌ፡፡ ስጋ ሸቷቸው ሳይቀምሱት እሱን ይጠብቃለ፡፡ ከቀኑ9 ሰዓት ሆነ፡፡ አሌቻለም፡፡ እንጀራ አንስተው ረሃባቸውንሇማስታገስ እጃቸው ሊይ አዯረጉና በጭሌፊ ወጡን ጨሇፌአዴርገው እንጀራው ሊይ አወጡና አንዴ ሁሇቴ መጉረስጀመሩ፡፡ መዲፊቸው ሊይ ግማሽ ጉርሻ የምታህሌ እንጀራቀረች፡፡ ይሄኔ ታፇሰ ዴንገት ከዕንቅሌፈ ባንኖ ነቃ፡፡ ከተኛበትባሇሽቦ አሌጋ ፉት ሇፉት እሳት ሇብሶ እሳት ጎርሶ ከአሌጋው ሊይደብ አሇ፡፡ ‹‹ቅዴም ስጋ ስሌሽ ዯብቀሽ አሁን ተኝቷሌ ብሇሽትበያሇሽ አይዯሌ?›› አሊቸው፡፡ የሰሩትን ወጥ ዴስቱን ከፌተውአሳዩትና እሱ እስኪነቃ እየጠበቁት መሆኑን ነገሩት፡፡ በእርግጫከሰሌ ምዴጃ ሊይ ተጥድ የነበረውን ወጥ አቦነነው፡፡ ቤቱ በስጋወጥ ራሰ፡፡ ውሃ የጠማው የአፇር ወሇሌ የስጋ መረቅ ጠጣ፡፡አያትየው ተናዯደ እያሇቀሱ ‹‹እግዙአብሓር ይህን ግፌ ይይሌህሌጄ እንዯ አንጀቴ ቢሆን ኖሮ...›› እያለ ሲንሰቀሰቁ ታፇሰ ነብርሆነ፡፡ አጠገቡ መክተፉያ ሊይ የተቀመጠውን ረጅም ቢሊዋአነሳና በእርግጫ ዯረታቸውን መትቶ ወዯኋሊ ረራቸው፡፡ወዱያውም ሇሰሚ ሰቅጣጭ የሆነ ወንጀሌ ፇፀመ- አንገታቸውንአጋዴሞ በቢሊዋው አረዯው፡፡ ህቅታቸውን አዴምጦ-የነፌሳቸውን መውጣት አጢኖ ቤቱን በሊያቸው ግቶባቸውወጥቶ ሄዯ፡፡ ቤቱን በርብሮ አንዱት ሣንቲም እንኳንአሊገኘም፡፡ የአያቱን ዯም ከስጋው መረቅ ጋር ቀሊቅል ቤቱወሇሌ ሊይ ራው፡፡የግርግር ዴምፅ የሰሙ የመሰሊቸው ጎረቤት 11፡30 ሲሆንወዯ አዚውንቷ ቤት መጡ፡፡ ታፇሰ ከቤት መውጣቱንአረጋግጠው ነው፡፡ ምን ተፇጥሮ ነበር ሇማሇት፡፡ በሩን ገፊእያዯረጉና የአዚውንቷን ስም እየተጣሩ ሲገቡ ያዩት ነገርበቁማቸው በዴንጋጤ ወዯኋሊ ጣሊቸው፡፡ ከዙህ በኋሊ ነበርሰው የኚህን ምስኪን አያት ሞት ያወቀው፡፡ ታፇሰ በፕሉስፇሌጎ ሲያዜ ሰክሮ ነበር፡፡ ‹‹ታዱያ ከኔ ተዯብቃ ትበሊሇችእንዳ?›› እያሇ አሊገጠ፡፡ ‹‹የዯፊሁትን ወጥ እንዴትሌሰው ብዬነው›› እያሇ ተሳሇቀ፡፡ ይህ የሆነው ግን ከስካሩ ነቅቶየፇፀመውን ወንጀሌ እስኪረዲና ቃለን በትክክሌ እስኪሰጥዴረስ ነው፡፡ ከዙያን ዕሇት ጀምሮም አዕምሮው በትክክሌአሊስብ አሇ፡፡ ‹‹እናቴን በሊኋት›› እያሇ ይጮሃሌ፡፡ ፕሉሶችሇህክምና ወዯ አማኑኤሌ ሆስፑታሌ እስኪወስደት ዴረስ፡፡ያሇምንም ማቋረጥ ያሇቅስና ሟችን ይጣራ ነበር፡፡ እኚህ ዯግአያት ዚሬ ከየትም አይመጡም፡፡ እሱ ግን እንዯርግማናቸውብኩን ሆኖ ቀርቷሌ፡፡ እነዙያ ጨካኝ መዲፍቹ ግን አሁንምከርሱ ጋር አለ፡፡ሁሇትሚያዜያ 1989 አዱስ አበባየተክሇሃይማኖት አካባቢ ነዋሪዋ ወጣት በ1987 ዓ.ምየሚኒስትሪ ፇተና ሳትፇተን በፉት ትምህርቷን በገዚ ፌቃዶሇቀቀች፡፡ ገና የ19 ዓመት ወጣት እያሇች ከትምህርት ቤትወጥታ ወዯ ላሊ ‹‹ትምህርት ቤት›› ገባች፡፡ መዯበኛ ትምህርቷንጥሊ ዴብቅ ትምህርቷን ጀመረች፡፡ ሴተኛ አዲሪነት፡፡ተክሇሃይማኖት አካባቢ ከሚገኙ ብዘ ሴቶች ውስጥእያፇራረቀች ሄዯች፡፡ የዕዴሜዋ ሇጋነትና ውበቷ እንዱሁምአዱስ መጤነቷ ብዘዎችን የቡና ቤት ማዲሞችን ‹‹ገበያ ሳቢናት›› እያለ እንዱረባረቡባት አዯረጋቸው፡፡ ሁለም ተኝቷትሁለም አንሶሊ ተጋፎት ሲያበቃ ተክሇሃይማኖት ራሷ ከቀዯምትጎራ መዯበቻት፡፡ ትዜታ አሁን ላሊ አሇማማጅ ሴተኛ አዲሪሆናሇች፡፡ ገና በ19 ዓመቷ፡፡ይህ ‹‹ስራዋም›› ሌክ እንዯ ትምህርቷ ሁለ ውጤት አሌባነበር፡፡ ቀኑን በየበረንዲው እየተገተሩ ሲያፊሽኩ መዋሌ-ምሽቱን ተጣጥቦና ተኳኩል ብቅ ማሇት- ላሉቱን ከወንዴ ጋርሲሊፈና ሲተቃቀፈ አንዲንዳም ሲናከሱና ሲቧቀሱ ማዯር፡፡ሇዙህም ዋጋ ወይ ጥቂት ባሇ አስር ብር ኖቶች ወይም ብዘቡጢዎች፡፡ ዕሇቱን ወይ ሏኪም ቤት ወይ ሲኒማ ቤት የተሇየነገር የሇም፡፡ ወትር የሴተኛ አዲሪ ህይወት አንዴነው፡፡ትዜታም ጭምር፡፡ ሌጅነቷ ተማርከው ‹‹ሽንኩርት ነሽ›› ያሎትሁለ እንዲረጀ ቁና ወርውረው ሉጥሎት- እንዯሚያፇስ ሳፊሲያሽቀነጥሯት ያተረፈት ነገር ባድ የህይወት ኳኳታ ብቻ ሆነ፡፡ከዙህ ሇማምሇጥም አሌሞከረች፡፡ እዙያው ከአንደ ቤት አንደቤት እያማረጠች ወጣች ገባች፡፡ ዕዴሜዋና እሷነቷ ተራራቁ፡፡ትዜታ ህይወቷ ሁለ የትዜታ ብቻ ሆኖ ቀረ፡፡ ይባስ ብል አንደቀን ያስዯነገጣት ነገር ተፇጠረ፡፡አብዜቶ ጠዋት ጠዋት ወዯ ሊይ ይሊታሌ፡፡ ማታየጠጣችው መጠጥ ጨጓራውን ነካክቷት መስሎት ቀዜቃዚሚሪንዲ በሊይ ትሇቅበታሇች፡፡ ያዝራታሌ፡፡ ያጥወሇውሊታሌ፡፡እየቆየ ሲሄዴ መሇስ ተወት ሲያዯርጋት ተናጋች፡፡ ረስታዋሇችእንጂ የወር አበባዋ ቀርቶ ነበር፡፡ በሽታ አትፇራ- ሌጅ ይመጣሌብሊ አትፇራ- ሴትነቷን ረስታ እንዯሌቧ የየቀኑን ዯስታ ማሳዯዴብቻ ነበር ስራዋ፡፡ ይህ ግን የማትረሳውን- ሌርሳው ብትሌምየሚቆረቁራትን እውነታ አሸከማት፡፡ የ3 ወር እርጉዜ ናት፡፡ሌታስወርዯው በየክሉኒኩ ዝረች፡፡ እሺ ያሊት የሇም፡፡ ጊዛውአሌፎሌ ተባሇች፡፡ አማራጭ ስሊሌነበራት ሆዶ ገፌቶእስኪታወቅባት ጊዛ ዴረስ ብቻ ‹‹መስራት›› ጀመረች፡፡ ሆዶውስጥ ጽንሱ 6 ወር ሞሌቶት ትዜታ ከወንድች ጋር ወሲብትፇጽም ነበር፡፡ ሌጁን አትወዯውም፡፡ እንዱኖርምአትፇሌግም፡፡ በየጊዛው የማይጠጣ መጠጥ የማይዯረግ ነገርታዯርጋሇች፡፡ ዴንገት ሹሌክ ብል ቢወጣ ብሊ እየተመኘችሁላም ከባዴ ከባዴ ነገር ታዯርግበታሇች፡፡ ምንም! ጽንሱአሌቆረቆረውም፡፡ ጊዛውን ከርሷ ማህፀን ውጪ የትምየማሳሇፌ እቅዴ የሇውም፡፡ 8 ወር ሲሞሊት ዯከመች፡፡ ወዯቤቷ መሄዴ አሇባት፡፡ እናቷ ተቀበሎት፡፡ መቼም የወሇዯአይጥሌም፡፡ የዙህች ወጣት እርግዜና ግን ሇማንምአያስታውቅም፡፡ ቦርጭ ይመስሊሌ- ላሊው ቀርቶ እናቷ እርጉዜመሆኗን አሊወቁም፡፡ ያወቁት ነገር ከሴተኛ አዲሪነት ህይወትመሯት መምጣቷን ብቻ ነው፡፡ ትዜታ የዙህ ጽንስ አባት ማንእንዯሆነ አታውቅም፡፡ አባት አሌባ ሌጅ መውሇዴ ምንኛ ክፈነው? ይህንን እውነት ሇመቀበሌ ዯግሞ ራሷ ዜግጁአይዯሇችም፡፡ሚያዜያ 6 ቀን 1989 ዓ.ም ምጥ አጣዯፊት፡፡ እናትሌጃቸው ማርገዞን ያወቁት ይህን ጊዛ ነው፡፡ ተያይው ወረዲጤና ጣቢያ ሄደ፡፡ ትዜታ ሴት ሌጅ በሰሊም ተገሊገሇች፡፡ 2ቀናት ጤና ጣቢያ ተኝታ ወዯ ቤቷ ተመሇሰች፡፡ያቀፇቻት ሌጅ ቀፊታሇች፡፡ ወዯዙህ ምዴር ያሇ እናቷመሌካም ፌቃዴ መጥታሇች፡፡ በዙህ የተነሳ እናት ዯስተኛአይዯሇችም፡፡ ወዯቤቷ በመጣች በማግስቱ ተነሳች፡፡ አንዴ ቤትውስጥ የተቀመጠ ብሌቃጥ አነሳች፡፡ ቁንጫ ሇማያጣው የእናቷቤት ይህ መዴኃኒት መፌትሄ ነው፡፡ማሊታይን ከቤት ጠፌቶ አያውቅም፡፡ ቁንጫ ሇሌ ሇሌሲሌ ይህን መዴኃኒት ፈሽሽሽ... አዴርጎ ዴብን ማዴረግ ብቻነው፡፡ ዚሬ ግን ትዜታ ማሊታይኑን ሇቁንጫ አይዯሇም ያነሳችውሇወሇዯቻት ሌጅ እንጂ፡፡ በማንኪያ አዴርጋ የእናቷን ወተትሇተጠማችው ህፃን ጋተቻት፡፡ ጣዕም የማትሇየው ህፃን፣የገባውን ነገር ምንነት የማታውቀው ህፃን የቀረበሊትን ፇሳሽገርገጭ እያዯረገች ጠጣች፡፡ ‹‹ከዙያ በኋሊ ብዘም አሌቆየች››ትሊሇች ትዜታ፡፡ ህፃኗ አሸሇበችና በዙያው ቀረች፡፡ትዜታ ስራዋን አሌጨረሰችም የመኖሪያ ቤቷን ጓዲቆፇረች፡፡ ሌጅቷን ቀበረቻት፡፡ በሊይ የሽቦ አሌጋዋንአኖረችበት፡፡ እናት ‹‹ሌጅቷን ሇሰው ሰጠኋት›› ተብሇው ዜምብሇዋሌ፡፡ አንዴ ጎረቤት ግን ተጠራጠረ፡፡‹‹ይህች ወጣት ወሇዯች፤ አሁን ዯግሞ ሌጅ የሊትም- የትአዯረሰችው?›› አሇና ሇፕሉስ ጠቆመ፡፡ ፕሉስ መጣናመረመረ፡፡ ጠየቃት፡፡ መሇሰች፡፡ ቦታውን መርታ አሳየች፡፡የዙያች ህፃን ሰውነት በአፇር ተበሌቶ ከመቃብር ወጣ፡፡ ትዜታወዯ ብጥያ- የህፃኗ አስክሬን ወዯ መቃብር፡፡ እናትአጨብጭበው ቀሩ፡፡ አዱዮስ!

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!