10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ለበለጠ መረጃገጽ pageበወር አንዴ ጊዛ ቅዲሜ ቀንበሚዯረገው የምሽት ጨዋታ መጥተውበሃገርኛ ሙዙቃዎች ይዜናኑ2516 7th Street, St. Paul, MN 55116, Tel: (651)698-6407 www.rasethiopian.comመምህር... ከገጽ 12 የዝረዳሞክራሲና እኩሌነት ይሚምር አገር ወዲዴ ወጣት ነበርመ/ር የኔሰው።በኢትዮጵያ ዉስጥ የተንሰራፊው የሰብዓዊመብት ጥሰት እንዱወገዴ፤ያሇአግባብ በሰው ሌጆች ሊይየሚፇፀመው እስር፣እንግሌት፣ደሊ የመሳሰለ ነገሮችእንዱቆሙ፤ በየዯረጃው የሚገኙት ባሌሥሌጣኖች የህዜብወገንተኝነት እንዯሚጎዴሊቸው በአንክሮ ተናግሯሌ።በ2011-11-11 ማሇትም ባሇፇው ዓርብ ዕሇት በእስር ቤትየነበሩት ጓዯኞቹ ፌርዴ ቤት የሚቀርቡበት ቀን ነበርናሁኔታዉን ሇመከታተሌ መ/ር የኔሰውም ማረቃ ወረዲ ፌርዴቤት ቀረበ። አሊግባብ ታስረው ስሇነበር ይፇታለ የሚሌግምት ህዜቡ ነበረው። ሇካስ ዲኛው ፌታቸው ተብሇውአሌታዘ ኑሯሌ። ላሊ የጊዛ ቀጠሮ ይሰጣለ ዲኛው። መቼምዲኛ ናቸው እንበሌና ነው።በዙህ ሁኔታ ፌርዴ ቤት ቀርበው ሲከታተለ የነበሩየእስረኞቹ ቤተሰቦች በጣም ገርሟቸው ታሳሪዎቹን አይዞችሁምንም አትሆኑም፤ጀግኖቻችን ናችሁ፣ነገ ይህ ቀን ታሪክይሆናሌ ብሇው አፅናንተዋቸው ታሳሪዎቹ ወዯ ወህኒ ቤትወረደ።ከዙህ በኋሊ ነው መ/ር የኔሰው በሃገሪቱ እውነትናፌትህ እንዯላሇ፤ ነፃነትና ዳሞክራሲ በዙህ ሥረዓት በፌፁምየማይታሰቡ ነገሮች መሆናቸው ፌንትው ብል የታየዉናሇነፃነት ትግለ ወጣቱ ትውሌዴ አርማዉን እንዱያነሳ አሳስቦራሱን ሇመሰዋት የወሰነው።በህይወቱ ሊይም ዉሳኔ የሰጠው እነዙህና የመሳሰለትንበዯልች በላሊው የህብረተሰብ ክፌሌ ሊይ መፇፀሙ ተገቢነትእንዯላሇው በአንክሮ ስሇሚያምን ነበር። እውነተኛ የህዜቡንሌጆች ያሇምክንያት አሰሩዋቸውት።እሱ ቀዴሞ ከእስር በመፇታቱ ምክንያቱንጠየቃቸው።እንኳንና የታሰረበትን ምክንያቱን ሉነግሩት ቀርቶያሰረህ ይሄ ክፌሌ ነው፣ ወይም እኔ ነኝ፤ የሚሌ አካሌ ማጣቱእጅግ አንገበገበው።ከዙያም ከፌ/ቤት ምሌስ ጉዝዉን ወዯ አስተዲዯር ጽ/ቤትአዯረገ። እሱ አስተዲዯር ጽ/ቤት ግቢ ሲዯርስ ከፌተኛ የክሌሌባሇሥሌጣኖችን ጨምሮ የዲዉሮ ዝን አመራሮች፤ የሁለምወረዲ አስተዲዯር ተወካዮች በሚወያዩበት ቀርቦ፤አሇምክንያትእንዯእንስሳ መታሰሩ ሳያንስ ያሰረዉን አካሌ እንኳ ሇማወቅመብት ማጣቱ እጅግ እንዲንገበጋበው፤በዙህ ሥርዓትእንኳንና የግሇሰብ የህዜብ ነፃነት ብል ነገር እንዯላሇማረጋገጡን፤ሇሌማት ሳይሆን የሚወያዩት ህዜብንና አገርንሇመበዯሌ ብልም ራስን ማገሌገሌ የወትር ተግባራቸውመሆኑን፤ህዜብ ነፃነት እንዯላሇው ማረጋገጡን በኃይሇ ቃሌከተናገረ በኋሊ፤ የዋካ ከተማ ህዜብ በአመፅ ወቅት በአዯባባይሲያስተጋባ የነበረዉን መፇክር እንዯገና ብቻዉን አስተጋባ።ከዙያም አስተዲዯር ጽ/ቤቱ ግቢዉን ሳይሇቅ ቢሮውበራፌ ሊይ ብዘ ሰዎች እያዩት ቤንዙን በራሱ ሊይ አርከፌክፍክብሪት ጭሮ ራሱን በእሳት ሇኮሰው። በአቅራቢያው የነበሩሰዎች በንግግሩና በመፇክሩ ተመስጠው ያዲምጡት የነበሩሁለ አዜነውና ዯንግጠው እሳቱን ሇማጥፊትሣር፣ቅጠሌ፣አፇር፤ውሃ ያገኙትን ሁለ ተጠቀመው እሳቱንበማጥፊት እሱን ሇማትረፌ ተሯሯጡ።ህክምና እንዱያገኝ ወዯ ተርጫ ሆስፑታሌ ቢወስደትምየኔሰው ገብሬ አሌተረፇም።ትናንት ሰኞ ቀን ረፊደ ሊይበሆስፑታለ ዉስጥ ህይወቱ አሌፎሌ። የዲዉሮው የነፃነትአርበኛ መ/ር የኔሰው ገብሬ ሇዳሞክራሲና ሇፌትህ እንዱሁምሇህዜብ የበሊይነት ሲሌ እነሆ ሁሇተኛው ሞሃመዴ ቡዏዙዜሆነ። በዙህ ዓይነት ከዋካ የተነሳው እሳት የት ይዯርስ ይሆን?እንጠብቅ! (አቡጊዲ)ዓይኗ... ከገጽ 14 የዝረ« በሴቶች ወገኖቻችን ሊይ የሚዯርሰው ጥቃት እየተባሳየመጣበት ሁኔታ ነው ያሇው እኔም የዙህ ጥቃት ሰሇባ በመሆንብርሃኔን አጥቻሇሁ። በላሊው አካላም ሊይ ከባዴ ጉዲትዯርሶብኛሌ። ሔክምናዬም ገና በተገቢው ሁኔታአሌጨረስኩም። ከሁለም በሊይ ሌቤ ተሰብሯሌ።» ስትሌምተናግራሇች።ከሊይ እንዲነበብነው ተጠርጣሪው ክሱን እንዱከሊከሌተበይኖበታሌ። የ-ሏበሻ ጋዛጣ አሁንም የዙህን ክስ ጉዲይእየተከታተሇ እንዯሚያቀርብ በዙህ አጋጣሚ ይገሌጻሌ::

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!