10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

“ከኢትዮጵያ አግብታኝየመጣችው ‘ባሇቤቴ’ ወዯሀገርህ አስሌክሃሇሁ እያሇችእያስፈራራችኝ ነው”ሲሌ ሇጠየቀው ወንድማችን ጠበቃእስራኤሌ ጎበና የሰጡት የህግ ምሊሽ በመዲናጋዜጣ ቁጥር 2 ሊይ ይቀርባሌ።መዲና ጋዜጣ ቁጥር 2ን ማክሰኞ ዲሴምበር 6ይጠብቁ!ከሊሇም ገብሬየዚሬ የቃሇ ምሌሌስ እንግዲችን ከእንስት የሙዙቃተጨዋቾች አንዶ ስትሆን በተሇይም በወጣት የሙዙቃወዲጆች እና በህጻናት ንዴ ቀሌብን ገዜታ የምትወዯዴውዴምጻዊት አበባ ሊቀው ትባሊሇች። አበባ በቅርቡ ወዯ ሃገርቤትሄዲ በአንዴ የፉሌም ስራ ሊይ በመሪ ተዋናይነት ተሳትፊሇችእኛም ያንን አስመሌክቶ እና አጠቃሊይ የሙዙቃው አካሄዴ እናሇውጥ ምን ይመስሊሌ በማሇት ውይይቶችን አዴርገናሌ።አዜማሚያው ከማዯግ ወዯ መውዯቅ የዯረሰው የኢትዮጵያየሙዙቃ እዴገት ነገስ የት ሉዯርስ ይችሊሌ? ዋስትናውስምንዴን ነው? በአሁን ሰአት ያለት አገር ተረካቢ የምንሊቸውወጣቶች የውጭውን ባህሌ መከተሊቸው ተገቢ ነው ወይ?የሚለትን ሃሳብ አንሸራሽረን እና አሁንም በሃገሪቱ ሊይእየተሰሩ ያለ ፉሌሞች እዴገት አመንጭተዋሌ የሚሌም እሳቤስሊሇ ‛የፉሌም እዴገት ማሇት ምን ሲሟሊ ነው? ኢትዮጵያውስጥ ፉሌም አዯገ የተባሇው ‚በእነዙህ አበይት ጉዲዮች ሊይያዯረግነውን ትኩረን እንዱህ እናቀርብሊችኋሇን።ቆይታዋን ከጋዛጠኛ ሊሇም ገብሬ ጋር አዴርጋሇችእንዱህ በጽሁፌ አቀናብሮ ያስነብባችኋሌ።አበባ ይህንንቃሇመጠይቅ ስሊዯረግሽሌን በአንባቢያን ስም ከሌብእናመሰግናሇን ።-ሏበሻ፦ በቅዴሚያ ከሃበሻ ጋር ሇምታዯርጊውቃሇመጠይቅ ከሌብ እናመሰግንሻሇን በመቀጠሌም ወዯጥያቄአችን ስንገባ አበባ በአሁን ሰአት በምን ሁኔታ ሊይትገኛሇች ?አበባ (አቢ) አሁን የምገኘው ሲያትሌ ነው የምኖረው- ተዋናይ ይገረም ደጀኔ /አስቴር/ቪዱዮግራፇር እንጂ ሲኒማቶግራፇር እንዯላሇ ነው የማውቀው።ኢትዮጵያ ውስጥ የፉሌም ባሇሙያ እና የፉሌም ስራ አዯገብሇን የምንሌ ከሆነ የተሟሊ የሲኒማቶግራፉ እቃዎች ሉኖሩንይገባሌ፤ የሲኒማቶግራፉ ማሇሙያዎች ይኖሩናሌ ፤ሳውንዴ እናሊይት ማኖች እንዯዙያው በሙያው የሰሇጠኑ ናቸው የሚሰሩት፤የፉሌም ስራዎች ቀዴመው የተጠኑ ቦታዎች ናቸው። በዙያምሊይ እዙህ አገር ያለትን ባሇሙያዎች ስናይ ከፉሌም ስራ ባሻገርጌም ዱዚይን ያዯርጋለ ፣አኒሜሽን ይሰራለ ፉሌሙን ይቱንሊሇማሳጣት በአኒሜሽን ዱዚይን የጎዯሊቸውን የጌም ሲስተምይሁን ወይንም ቀዴሞ ከተቀረጹት ውስጥ ጥሩ ጥሩ ነገሮችንበመምረጥ ያስገባለ ። ከዙያ ይሌቅ የሃገራችን የፉሌም ስራዎችዯግሞ የተሇየ አሰራር አሊቸው ። በእርግጠኝነት እነዙህ ባሇሙያዎች ካሌተሟለ ይህ ከሆነ አንቺ የቴላቪዤን ዴራማ ሇመስራት ነው የሄዴሽው የነበረው ወይስ ትክክሇኛ የሙቪ ስራ ?አበባ (አቢ) በትክክሌ ብሇሃሌ እንዲሌከው ፉሌም፣ የትቪቀረጻ ፣ቪዱዮ ፉሌም እና ክሉፔ የተሇያዩ ናቸው በእርግጥሇሁለም ቁሌፌ ሰው ዲይሬክተር ነው ።እሱ ነው የሚመራህያሇህን ነው ማዴረግ ያሇብህ አንተ የፉሌም ፔሮዴዩሰር ከሆንክዴግሞ አንተ አጥንተህ ነው ያንን ሰው ማምጣት ያሇብህ ።ኢትዮጵያ ውስጥ አሪፌ እስቶሪ ታያሇህ ግን ቦርዯሩን ስቶታገኘዋሇህ ወይንም ጥሩ አክተር ይህ ላሊው አይስማማምወይንም ጥሩ ታሪክ ይህ አክተሩ ያበሊሽብሃሌ ግን ከበፉቱይሻሊሌ ነው የምንሇው ።-ሏበሻ፦ አበባ እንዯዙያ ካሌሽን ኢትዮጵያ ውስጥያለትን ፉሌሞች የጥራት መሇኪያ ዋናው መስፇርቱስ ምንዴንነው ?ዲሊስ ነው መዴ ጥየቃ ወዯ ሲያትሌ መጥቼ ነው በአሁን ሰአትየቤት እመቤት ሆኛሇሁ-ሏበሻ፦. በሙዙቃ ስራዎችሽ ሊይ አዲዱስ ስራዎችንይሽ ሇመቅረብ ሃሳብ አሇሽ ?አበባ (አቢ) አዎ በአሁን ሰአት ዜግጁ ነኝ በእርግጥምቆይቻሇሁ ሲዱውንም ከጨረስኩኝ አጋጣሚ አዲንዴ ሁኔታዎችስሇተፇጠሩ ነው ማሇትም የሚያስዯስት ነገር ስሇተፇጠረ ሇዙያስሌ ነው ወዯ ኋሊ ሇመያዜ የፇሇኩት ስራየን ከጨረስኩ ትንሽቆየት ብያሇሁ-ሏበሻ፦ አንዲን የተፇጠሩ ነገሮች ስትይ ምን ሇማሇትፇሌገሽ ነው ?አበባ (አቢ) ማሇትም ሌጅ መጣ ከዙያም ባሻገር ፉሌምስራ ሊይ ነበርኩ በፉሌም ስራውም በጣም ተወጣጥሬ ነበርከዙያ ጋር ተያይዝ የእርግዜናው ሁኔታ ከስራው ጋርበመዯማመር ወዯ ኋሊ እንዲቆየው አዴርገውኛሌ ማሇት ነው ።-ሏበሻ፦ .ይህ ማሇት አበባ አቢይ ሊቀው የሌጅ እናትሆናሇች ማሇት ነው ?አበባ (አቢ) አዎ የሌጅ እናት ሆናሇች ማሇት ነው( …ከረጅም ሳቅ ጋር የተቀሊቀሇ የዯስታ መንፇስ …..)-ሏበሻ፦.በዙህ አጋጣሚ እንኳን ዯስ አሇሽ በወዲጆችሽእና በአንባቢያን ስም እኛም የዯስታ መሌእክታችንንእናዯርሳሇን !አበባ (አቢ) አሜን አመሰግናሇሁ-ሏበሻ፦ ወንዴ ነው ሴት ነው የወሇዴሽው ?አበባ (አቢ) ወንዴ ነው የወሇዴኩት ።-ሏበሻ፦ እንዯቅርበታችን መሰረት የምናውቀውአንዲችም ነገር አሌነበረም ከዙያም አሌፍ በላልችም የመገናናብዘሃኖች አሌተወራም እንዳት ነው እርግዜናው አሊስታወቀምነበር ወይስ እንዯዙህ ዴብቅ ሉሆን የቻሇው ? አንቺ ወዯዙህትዲር አሇም ሌትገቢ የቻሌሽው በምን አይነት አጋጣሚ ነበር ?በዙያም ሊይ ከዙህ በፉት በነበረን ቆይታ የወንዴ ጓዯኛእንዯላሇሽ ገሌጸሽሌኝ ነበር ?አበባ (አቢ) እረጂም ሳቅ ጎበዜ ጋዛጠኛ ነህ !ትከታተሇኛሇህ አይዯሌ ? አዎ ` አንዲንዴ ጊዛ ሳትረጋገጥስትቀር የሇኝም ትሊሇህ እርግጠኛ ካሌሆንክ ምናሌባት ሇዙያሉሆን ይችሊሌ ።( እንዯ ማፇር በማሇት )-ሏበሻ፦ ስሇዙህ በወቅቱ ነበረሽ ማሇት ነው ወይስበተቀማጭነት ነበር ያስቀመጥሽው?አበባ (አቢ)…. አዎ ነበረኝ ግን ሳይመቻችሌህ ቀርቶበመራራቅ የምታዯርገው የህይወት እጣ ፇሇግ አሇ አይዯሌ በዙያ ሁኔታ ውስጥ ነበርኩ ሇዙያ ነው እንዯዙያ ያሌኩህ ። (ሳቅ)-ሏበሻ፦ ከተገናኛችሁ ምን ያህሌ ጊዛ ሆናችሁከባሇቤትሽስ ጋር ሇምን ያህሌ ጊዛ አብራችሁ ቆያችሁ ?አበባ (አቢ) ….ከተዋወቅን ስምንት አመታት ሲሆኑንአብረን መኖር ከጀመርን ሁሇት አመታትን አስቆጥረናሌ ወዯሶስተኛ አመት እየተጠጋን ነው ።-ሏበሻ፦ .አሁን እሱ የት ነው ያሇው ?አበባ (አቢ ) …እሱ ያሇው እዙሁ አሜሪካ ውስጥ ዲሊስነው ያሇው-ሏበሻ፦ አበባ እንግዱህ ባሇትዲር ሆናሇች ማሇት ነውበጣም ዯስ የሚሌ ብስራት አበሰርሽን አቢ ?አበባ (አቢ )…. አዎ እንግዱህ ማንም ከዙህ እሚቀርየሇም እኔም ባሇትዲር ሆኛሇሁ ! ።-ሏበሻ፦ በቀጣይ ወዯሚቀጥሇው ጥያቄ ሌሇፌ እናአበባ በዙህ አመት ፉሌም ሰርታሇች ?አበባ (አቢ) አዎ !-ሏበሻ፦ በሰራሽው ፉሌም ሊይ የነበረሽ ገጸ ባህርይምንን ይወክሌ ነበር ወይንም ምን ይመስሌ ነበር አንቺስ እንዳትተወጣሽው የፉሌሙ ርእስ ምን ይባሊሌ ?አበባ (አቢ)… ፉሌሙ "ወዯ መጣሁበት "ይባሊሌ እኔ‚አገርኛ ‚ ሙቪ እሇዋሇሁ እኔ ሁሌጊዛ ማሇትም የገጠር ሌጅነች የገጠር ሌጅ በሙዙቃው ውስጥ ያዯገች ሌጅ ወዯ ከተማመጥታ እንዯገና ወዯ አዯገችበት ቀዬ ወይንም መንዯር ስትገባማሇት ነው የበሇጠ አንተ እንዳት ሰራሽው ሇሚሇው እራስህአይተህ ፌርደን መስጠት አሇብህ እኔ በእራሴ ግን ፉሌሙንከሚገባኝ በሊይ ሰርቼ ስራዬን ተወጥቻሇሁ ። በነገራችን ሊይአንተ እራስህ ማየት አሇብህ ይሄ የእኔ ተእዚዜ ነው !-ሏበሻ፦ እኔ አየዋሇሁ ..ምንም ችግር የሇውም አመሰግናሇሁ ስሇግብዢሽ ! … ስሇዙህ አንቺ የተሰጠሽን ገጸባህርይበትክክሌ ሰርቻሇሁ ብሇሽ የምትይበት ዯረጃ ነው ያሇው ?አበባ (አቢ) አዎ በተቻሇኝ መጠን ሰርቼዋሇሁ ነገር ግንምንዴን ነው ወዯ ኋሊ ሌናወራው እንችሊሇን አንዲንዴ ነገሮችበፉሌሙ ሊይ የተፇጠሩትን ጉዲዮች እስክሪፔቱ እንዳት ነበርእንዳት እንዯተሰጠኝ ሊብራራሌህ እችሊሇሁ …ወዯ ኋሊ ሊይ ፤በእርግጠኝነት የተሰጠኝን ገጸባህርይ በዯንብ ሰርቻሇሁ ማሇትነው ።-ሏበሻ፦ በእርግጥ ፉሌሙን ባሊየውም በተሇያዩየመረጃ መረቦች ተሊሌፍ ያየሁት የፕስተር ዱዚይን የአንቺሁኔታ እና አሇባበስ የገጠርኛውን ህይወት የያ ነበር ሇማሇትያስችሊሌ ስሇዙህ ዯግሞ አንቺ በከተማ ውስጥ ነው እየኖርሽያሇሽው ያ ማሇት ዯግሞ አንቺ ይህንን የገጠር ገጸባህርይመሊበስ አሌከበዯሽም ወይስ ምን ይጎዴሌሽ ነበር ?አበባ (አቢ).. አዎ ትንሽ የከበዯኝ ነገር ቢኖር እኔሙዙቀኛ ነኝ ወዯ አክቲንግ ስትገባ ቃሊቶች መሸምዯዴአሇብህ። ካሜራው ሇአንተ አዱስ ነው ከዙያ ውጭ ግንሇገጠሙኝ ነገሮች በሙለ በጣም ነው የተዯሰትኩትእስክሪፔቱን ሳየው ገና እሰራዋሇሁ ብዬ ያሌኩት የገጠር ሌጅሰሊሇበት ነው ምክንያቱም ያ ነገር ኢትዮጵያን ይወክሊሌየገጠሩን ህይወት ፌቅር እወነተኛ ኑሮ ብዘ ነገር አሇው ገጠርውስጥ ሇእኔም ትምህርት እንዱሆነኝ ብዬ ነው አዎ እሰራዋሇሁበዬ የወሰዴኩት ይህንን ስክሪፔት።እና የከበዯኝ ነገር ቢኖር አማርኛውን ሽምዯዲው ትሌሌቅቃሊቶች ይኖራለ እነሱን መያዜ ብቻ ይከብዲሌ ከዙያ ባሻገርዯስ ብልኝ ነው የሰራሁት ።-ሏበሻ፦ የቃሊቶች አወጣጥ አንጻር ወይንም የገጠሩንየአነጋገር ዬ እንዳት ተቀበሌሽው ?አበባ (አቢ) ብዘም የገጠርኛ ዬ ወይንም አነጋገርየሇውም ያች ሌጅ ከገጠር ሌጅ ሆና ነው ወዯ ከተማ የገባችውከዙያ በሁዋሊ ያሇውን ነው የሰራሁት ጎንዯር የጠሇቀ የገጠርአነጋገር ዬ የሇውም የከተማ አነጋገር ነው ያሇው ስሇዙህኖርማሌ አማርኛ ነው የተናገርኩት እዙያ ሊይ ጎንዯር ካዯገችበኋሊ ስሊሇው ህይወቷ ነው የምሰራው ፤ ገጠር ተወሌዲ ጎንዯርነው ያዯገችው ስሇዙህ ብዘም አስቸጋሪ ነገር አሌነበረውም ።-ሏበሻ፦ በዴጋሚ ወዯ ኋሊ መሇስ ሊዴርግሽ እና ከዙህበፉት የፉሌም የመስራት ራእይ እንዯነበርሽ ነግረሽኝ ነበር ያማሇት ምኞቴ ተሳክቶአሌ ብሇሽ ታስቢያሇሽ ?አበባ (አቢ ) በጣም በጣም አንተ እኮ ጎበዜ ነህ ላሊምሚስጥር ቢኖር እኮ አትዯብቅም እያጫወትክ ታወጣጣኛሇህ(ረጅም ….ሳቅ) ላሊም ነገር እንዲሌዋሽ እና እንዲታወጣብኝአዯራህን (… ሳቅ …)-ሏበሻ፦ ምንም ችግር የሇውም ላሊ ነገሮች ካለሇህዜብ ነው ይፊ የምናዯርገው ህዜብ ገምግሞ አስተያየቱንይስጠን ምክንያቱም እኛ ሇህዜባችን ስሇሆነ የምንሰራው ……አበባ (አቢ).. እያስታወስከኝ ግን አዯራህን (ሳቅ )-ሏበሻ፦ ምንም ችግር የሇውም አቢ ፉሌሙን ከጨረሽበኋሊ የነበረሽ እይታ እንዳት ነበር ከተመረቀስ በሁዋሊ ሄዯሽአይተሽዋሌ ?አበባ (አቢ)… ፉሌሙን ስሰራው የአራት ወር እርጉዜነበርኩ እና ፉሌም ስንሰራ ሶስት ወር ነው የፇጀው። አስበውሌጁ ሰባት ወር እስኪሆነው ዴረስ ከባዴ ስቃይ ነበር የሆነብኝ፣አንደ በጣም የከበዯኝ ነገር እሡ ነበር ሳሌነግርህ የቀረሁት ።ገጠር ውስጥ ገብተን ፉሌሙን ሇመስራት በጣም ትንሽ ከበዴይሌ ነበር ። ሁለም ነገር በቂ ሊይሆን ይችሊሌ የሚስተካከሌአይኖርም። እንዯገና አሬንጅ የምታዯርጋቸው ይኖራለ ብቻበአጠቃሊይ ብዘ መሰናክልችን ይገጥሙን ነበር እና ይህእርግዜናው ነበር የከበዯኝ። ከቋንቋው ውጭ ከዙያ ላሊሲመረቅ መዴረክ ሊይ አይቸዋሇሁ። የሰጡኝ እስክሪፔት እናመዴረክ ሊይ ያየሁት ስሪፔት ትንሽ ሇየት ብልብኛሌ ይህንንምላሊ ሬዱዮ ፔሮግራም ሊይ አውርቼዋሇሁ" ምነው ዯገምሽውእንዲትሇኝ "? …ምንዴን ነው ሇየት ያሇብኝ መሰሇህ የሰጡኝንስክሪፔት ሰርቼዋሇሁ ብዬሃሇሁ ግን ከላልች ጋር አንዴ ሊይየተጋጥሞ መሰራት ያሇበት ነገር ጋር ግን ላሊ ነገር ነው ያየሁትበምርቃቱ ሊይ ።-ሏበሻ፦ እስኪ ምንዴን ነው ሇየት ያሇ ስራ የተሰራበትእና የተሇየ ሉያዯርገው የሚችሇው ሌታብራሪሌን ትችያሇች ?አበባ (አቢ) አዎ እሱንም ጭምር ነው ሊብራራሌህየምፇሌገው ብዘውን ሲን የሰራነው ገጠር ውስጥ ነው ጎንዯርእና ባህርዲር እና እንዲሌኩህ የሚገጣጠሙ ፒርቶች ነበሩ እኔየእራሴን ፒርት ብቻ ነው ሰርቼ የወጣሁት እኔ ወቅቱስሊሌፇቀዯሌኝ እና የእርግዜናዬ ሁኔታ ሆዳ እየገፊ ስሇነበርወዯዙህ መምጣት ነበረብኝ። እኔ ሁለንም ነገር በትሌቁ ነበርጠብቄው የነበረው ።በዙያ ሊይ ሇፕስተርም የተመረጡትንምሆነ በፉሌሙ ሊይ የነበሩትን ፑክቸሮች ሳያቸው ትሌቅ ነገር ነበርየጠበኩት ። ተመሌሼ ስሄዴ ማሇትም ሇምርቃቱ ተጋብዣስሇነበር በሄዴኩበት ወቅት ሌጄን ወሌጄ ቤቢን ይዣ ነውየሄዴኩት እና በመዴረክ ሊይ የምርቃቱ ቀን ኮምፔሉትሉ የተሇየፉሌም ነው ያየሁት ። ማሇትም ከተሰጠኝ ስክሪፔት የራ ሴንአይቸዋሇሁ የቀረውንም የሰራሁትንም አይቸዋሇሁ ማሇት ነው።-ሏበሻ፦ የተጨመረበት ወይንም የተቀነሰበት አሇምንዴን ነው እንዯዙህ አይነት ስሜት እንዱሰማሽ ያዯረገሽ ?አበባ (አቢ) ምንዴን ነው መሰሇህ ከገጠር የተቀረጹትፉሌሞች እከተማ ሲገቡ ጠፈ ነው ተብል የተመሇሰሌኝ ማሇትነው ። ያሊየኋቸውም አለ ሲን ሊይ እውነት ነው። …እንዳትእንዯሆነ ዲይሪክተሩን አንዴ ቀን አግኝተኸው ሌታወራውትችሊሇህ ፣ እና ዯግሞ ያ ነገር ሲጠፊ ምን አዯረጉት እንዲሇሇመሸፊፇን ብሇው ስክሪፔቱ ቀያየሩት እንዯገና ሄዯው መስራትአሌቻለም ነበር እና ስክሪፔቱ ከቀያየሩት በሁዋሊ ላሊ ሙቪነው ያየሁት ማሇት ነው ።-ሏበሻ፦ ስሇዙህ ይህ ፉሌም መሰረቱን የጣሇ ነውማሇት ነው ወዯ አንዴ ዴምዲሜ ስንመጣ ?አበባ (አቢ) አዎ ! exactly በቃ እኔ የሰራሁት እና እነሱየጨመሩት በጭራሽ የማይገጣጠም ነበር ።-ሏበሻ፦ እስኪ እኔ የሰራሁት ታሪክ ይሄንን ነበር እነሱ ዯግሞ የጨመሩበት ሃሳብ ይህ ነው የሚሇውን ሌትገሌጭሌንትችያሇሽ ?አበባ (አቢ) በትንሹም ቢሆን ሌገሌጽሌህ እችሊሇሁምክንያቱም ሙለ በሙለ እኔ መግሇጽ አሌችሌም ። ምንዴነውመሰሇህ መወሰንን ነው የሚያመሇክተው የሌጅቷን ታሪክ ከአባቷጋር ያሇውን ነገር ቤተሰቧ ጋር ያሇውን ፌቅራቸውን ብዘ ሲንአሇው ብዘ ሲኖች የወጡ አለት እነሱም ጠፈ የተባለት እናአክሽን አዯረጉት ላልች ሰዎች ገብተውበት ላሊ ሃስብተጨምሮበት ምናምን ነገር እሱን ሇመገምገም ግዳታ ማየትአሇብህ ፤ እና ዋናው ቁምነገር ፉሌሙን አክሽን አዯረጉት መሆንየሚገባው ዴራማዊ ፉሌም ነበር ፣very cam የሆነ ፉሌምዲይሬክተሩ እና ፔሮደዩሰሩ ይሄ ቢገባ ይሄ እያለ የገቡትንክሉፕች ሇመካስ ሲሞከሩ በጣም አበሊሹት ፉሌሙንም ይቱንአሳጡት እኔም በዙያ ዱሳፕይንትዴ ( disappointed )ሆኛሇሁ። እንዯዙያም ከሆነ በሁዋሊ እንዯገና እኔ የእራሴን ሲን በዯንብጥሩ ሇማዴረግ አክሽን የሆነውን አስቀንሼአቸው እንዯገናየፉሌም ቀረጻ (shooting )ገብሻሇሁ እነሱም ጋር ኦርጋናይዜዴያሇመሆን ነገር አይቼባቸዋሇሁ ። እሱን ነው ቅዴም ሌነግርህየፇሇኩት የነበረው ። በፉሌም ያየሁት እና እኔ የተሰጠኝስክሪፔት የተሇያየ ነው ፤ እና በዴጋሚ ሇመስራት ክርውያስፇሌግሃሌ የባህርዲር የመጡ ሌጆች አለ ከላሊም ቦታ እንዯገናሁለም መሰባብሰ አሇብት እንዯዙያ ማዴረግ አሌተቻሇምአይቻሌም። ወጭውም ሰውዬው አፍርዴ አያዯርገውምፔሮይሰሩ ማሇት ነው:: ስሇዙህ የእኔን ሲን ብቻ ሇማስገባትእንገና ቀረጻ ሊይ ገብ ቻሇሁ አዱስ አበባ ሄጄ ማሇት ነው ። እናአክሽን ስሊዯረጉት የ ፉሌሙን መሰረቱን ጥሶ ሇእኔምተቀይሮብኝ ነበር በአጠቃሊይ።-ሏበሻ፦ ስሇዙህ በአንቺ አስተያየት የዴራማው ወይንምየፉሌሙ ይት መሰረቱን የሇቀቀ እና በፉሌም ዯረጃ ያሇ ሳይሆንእራሳቸው ክርኤት አዯርገው እንጂ አንቺ ሙለ በሙለየሰራሽው እንዲሌሆነ ነው እየገሇጽሽሌን ያሇሽው ማሇት ነው ?አበባ(አቢ) አዎ አሁን ትንሽ የተሇወጠ ነገር አሇው እንጂበፌጹም እኔ ሙለ በሙለ የሰራሁት አሌነበረም የቀረበው። --ሐበሻ፦ እና እስከአሁን በአየሽው ሁኔታ ኢትዮጵያ ውስጥ"ፉሌም አዯገ የፉሌም ተመሌካቹም ህብረተሰብ በዜቶአሌ"ይባሊሌ ይህ ማሇት የፉሌም እዴገቱን ያሳያሌ ወይ አንዴ ፉሌምመሰረቱን ከሳተ ማሇትም ሴራው ፣መቸቱ የውስጥ ሃሳብዜርዜሩ እና መዯምዯሚያው ካሊማረ ወይንም አብሮ ከጅምሩጥሩ ሆኖ ካሌሄዯ የፉሌም ዯረጃ የሚኖረው አይመስ ሇኝምሃሳቡንም በስነስርአት የሚያስተሊሌፌ አይመስሇኝም። ይህምከሆነ የህብረተሰቡን ገንብ በፉሌም ሰበብ ሇመቀማትየሚዯረግ ውጥን ስራ ነው የሚመስሇው ! አንቺ ግን ምን ወሰንሽ ይህንን መቸቱ እና ሴራው በተወሳሰበ እና ውጥን በላሇውፉሌም ስራ ሊይ መስራትችን ስታስቢ ?አበባ (አቢ)፦ በትክክሌ እንዲሌቀው ስራቸው የዙያንአይነት ነገር ነው ። በእርግጥ በእኔ ሌምዴ ጥሩ ጸሃፌያኖች አለበጣም አሪፌ አክተሮች አለ ግን መጥፍ ዲይሬክተር ካሇህ ገዯሌትገባሇህ ! እሱን ነው ያየሁት ፣አንዲንዴ ጊዛ ዯግሞ ጥሩ ነገርታያሇህ አንዲንድቹን ዯግሞ መጥፍ ሆኖ ስታይ ታፌራሇህ እናእያንዲንደን ስታየው ሁለንም በአንዴ ሊይ ማግኘት በጣምከባዴ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ ።-ሏበሻ፦ ኢትዮጵያ ውስጥ በምን መስፇርት ነው አንዴየፉሌም ዲይሬክተር ዲይሬክተር ሇመባሌ መስፇርትየሚያሟሊው እና ሉመረጡ የሚችለት ?አበባ (አቢ)፦ በጣም ጥሩ ጥያቄ ነው ! አመሰግንሃሇሁበጣም ትሌቅ ጥያቄ ነው የጠየከኝ! እዙያ ዲይሬከተር የሚባለትሁለም በሌምዴ ነው እንጂ ትምህርት ኖሮአቸው አይዯሇምላሊም ቦታ የሰራ ሰው የማውቀው አሇ ሁለንም ብቻ ሇማየትእንዯቻሌኩት በሌምዴ ነው የፉሌም ዲይሬክተር ሇመባሌየበቁት ;፡ በእኛ ዲይሬከተር ብታይ የሙዙቃ ክሉፕችንሰርቶአሌ እና ብዘ ሌምዴ አሇው ተብል ነው የመጣው።የሚመርጣቸው ቦታዎች በጣም አሪፍች ናቸው ፣ ግን ያ ማሇትዯግሞ ክሉፔ መስራት እና ፉሌም መስራት በፌጹም የተሇያዩናቸው ኢንደስትሪያቸውም ይሇያያሌ ሇክሉፔ የምትሰራውየፉሌም ቀረጻ እና እራሱን ችል ፉሌም የምትሰራው በፌጹምይሇያያለ እና ያንን ማገናብ እንኳን አይችለም ግን ጥሩየሚሆነው በፉሌም ኢንደስትሪ ውስጥ ሇመስራት እናሇመሳተፌ ከፇሇጉ ትምህርት ቢያክለበት በጣም ጥሩ ይሆናሌብዬ አስባሇሁ ።የሚገርምህ የዙህ እኔ የሰራሁት ጸሃፉውምፔሮደይሰሩም አንዴ ሰው ነው። ከሇንዯን ነው የገባው፣ዲይሬከተር እፇሌጋሇሁ ብል ሲሌ ዯግሞ ጥሩ የሙዙቃ ክሉፔይሰራሌ እንጂ ጥሩ የፉሌም ዲይሬክተር ነው አይዯሇምየተባሇው የቀረበው ሰው፤ ሆኖም የተሰጠኝን ስክሪፔት ወዯፉሌም ስራ ሲቀይረው በጣም መጥፍም ቆንጆም የሆነ ስራነበረው ግን በቃ ዯህና በሚሇው እንያዜሊቸው ።-ሏበሻ፦ እኔ እንዯማውቀው ኢትዮጵያ ውስጥአበባ (አቢ )እዙያ ሊይ ትንሽ ይሄ ነው ሇማሇት ይከብዯኛሌእንዯ ሞያተኛ አዴርገህ እየጠየከኝ ነው ግን በተወሰነ መሌኩእኔ ካየሁት ሌመሌሰው የምችሇው ጥሩ መሌእክት ሲያስተሊሌፌ፣የሰውን ቀሌብ ሲገዚ የፉሌሙ የቀረጻ ቦታ እነሱ እነሱ ናቸውብዘ ነገር ነው የሚጠይቀው ፉሌም እያየኸው መሄዴ አሇብህጥሩ ፉሌም ሇማሇት ፣ተረዴተኸኛሌ አይዯሌ?አሰሌቺ ሃሳብ ይዝመጓዜ የሇበትም ።-ሏበሻ፦ አንቺ በሰራሽው የስክሪፔት ሲን ሊይ የፉሌምታሪክ አሇው ?አበባ (አቢ) እንዲሌኩህ የቤተሰብ ፣የሃገር፣ የሙዙቃ፣የጾታዊ ፌቅር አሇው ሁለም ፌቅር አሇው። በአጣቃሊይ አራትየፌቅር አይነት አሇው ።-ሏበሻ፦ ስሇዙህ አንቺ በየትኛው ሊይ ነው በከፌተኛዯረጃ የሰራሽው ?አበባ (አቢ)ዋና ሆኜ ነው የሰራሁት እዙያ ውስጥ።-ሏበሻ፦ አበባ ወይም አቢ ባሇፇው በግሌ ጉዲይ ሊይስናወራ" ሏበሻ" የሚሌ ነጠሊ ፇን እሇቃሇሁ ብሇሽኝ ነበር እናአሁን ሃበሻን ምን እያዯረግሽው ነው? ምን ዯረጃ ሊይ ዯረሰ ?በአሁን ሰአት ሃበሻ ሲንግሌ ሆኖ ነው የሚወጣው ወይስ ሙለሆኖ ነው?አበባ (አቢ) ባሇፇው እንዲሌነው ሲንግሌ ነበር እሇቀውየነበረው ግን ከዙያ በፉት ላሊ ሲንግሌ መጣ ። ቤቢን ወሇዴኩ(የጋራ ሳቅ) ፤ እና አሁን ምንዴን ነው እቅዴ የያዜኩት ሲዱውከወጣ በሁዋሊ ፔሮሞት ማዴረግ አሇብኝ በየአገሩ እየዝርኩአሁን ትንሽ ከብድኛሌ ሌጄን ጥዬ ሇመሄዴ አንዴ አመትእስኪሞሊው ከዙያ በሁዋሊ ሙለ አሌበሜንም በቅርቡሇመሌቀቅ አስባሇሁ ።-ሏበሻ፦ የሌጁ ሌዯት መታሰቢያ ሌታዯርጊው ነው እንዳ ?አበባ (አቢ )አዎ እንዯዙያ ይመስሊሌ! ሳቅ-ሏበሻ፦ በዙሁ አጋጣሚ እናትነት እንዳት ይዝሻሌ?አበባ( አቢ) ከሁለም ከሁለም ከሁለም በሊይ ዯስታንአግኝቼበታሇሁ ! እውነት ነው የምሌህ በጣም ነው ዯስየሚሇው።-ሏበሻ፦ አቢ ከዙህ በፉት ካወራናቸው ቁም ነገሮችአንደ ‚ከህጻናት ጋር መስራት እና መኖር የሚያህሌ ነገርየሚያስዯስተኝ ነገር የሇም ‚ብሇሽኝ ነበር ዚሬስ ምን ተሰማሽ ?አበባ፦ Exactly ( ….. ሳቅ ….._) በቃ በቃ ! ሌጅ ዴሮምእወዲሇሁ አሁን ዯግሞ የራስህ ሲሆን በጣም ያስዯስትሃሌ ግንያስፇራሃሌ እንዯዙያም ሆኖ ትሌቅ ዯስታ ይሰጥሃሌ፣ ሌጅ እያሇበጣም የሚያስፇራ ነገር ነበረው አሁን ግን ፌራቻው እየሇቀቀኝነው። በአሁን ሰአት 100% ዯስታ ነው የሚሰማኝ ። አሁን 10ወር ሆኖታሌ ዱሴምበር 4 አመት ይሞሊዋሌ።-ሏበሻ፦ ስሙን ማን አሌሽው ?አበባ (አቢ)፦ "አይያ "ኢሳያስ ማሇት ነው የመጸሃፌቅደስ ቃሌ ነው የእንግሉዜኛው የመጸሃፌ ቅደስ ቃሌ ነውየተወሰዯው።-ሏበሻ፦ ከእንግሉኛው ስትይ አንዴ ነገር አስታወስኩወሊጅ አባቱ የየት አገር ዛጋ ነው ነጭ ነው ወይስ ጥቁር ወይስኢትዮጵያዊ ?አበባ (አቢ )እንዳ ምን አይነት ጥያቄ ነው? ኢትዮጵያዊነዋ ( ሳቅ ) ዯግሞ ከላሊው ጋር እንዲታስጠምዯኝ?-ሏበሻ፦ ያሇንበትን አሇም እና ሁኔታዋን ታውቂው የሇምእንዳ ፣! ሇመሆኑ ማን ይባሊሌ ?አበባ (አቢ )ቴዎዴሮስ ይባሊሌ!-ሏበሻ፦ አቢ እና አቶ ቴዎዴሮስ በዴብቅ ጋብቻቸውንፇጽመዋሌ ማሇት ነው ?አበባ (አቢ) አዎ ሳቅ ላ ተው አታሳፌረኝ? እያዋረዴከኝእኮ ነው! (ሳቅ ) ነው ጥያቄአችንን እየጨረስን ነው መሰሇኝ?-ሏበሻ፦ እስኪ ዋናውን ስራሽን በተመሇከተ ይህንን አዱሱንስራሽን ስትሇቂ ከአሇው የሃገሪቱ ኮፑ ራይት ጋር በተያያ ሁኔታያሇሽን ዜግጅት አስመሌክተሽ የምትገሌጭሌኝ ነገር ካሇ ?አበባ (አቢ) ብዘ ነገር ከአዴማጮ እጠብቃሇሁ ከበፉቱበበሇጠ ሁኔታ ኳሉቲ አሇው ከመጀመሪያው ሊይ የተሳሳትኩትነገር ሉኖር ይችሊሌ ነገር ግን ሁሇተኛው ሊይ አሌዯገምኩትምበጥሩ ሁኔታ ሰርቼዋሇሁ ምንጊዛም የመጀመሪያ መማሪያሲሆንህ ሁሇተኛውን ማሻሻያ ታዯርገዋሇህ ማሇት ነው እንዯገናሰውንም ሊስገነዜበው የምፇሌገው ኮፑራይትን ቢጠብቁሌን እናቅጅውን ከመግዚት አሌፇው ኦሪጅናለን እንዱያዯምጡሌንእፇሌጋሇሁ ሙዙቀኛውን ቢረደት ጥሩ ነው ከብዘ ዴካም እናሌፊት በሁዋሊ ነው ስራችንን የምናጠናቅቀው ብዘ ወጭዎችምአለብን ስቱዴዮ ስትገባ ስትዋዋሌ ላልችላልችም ይህንንበማገናብ ህዜቡ ኮፑራይትን ቢያከብር ዯስ ይሇኛሌ ይህ ዯግሞየእኔ ብቻ ሳይሆን የሁለም ሙዙቀኛ ምኞት ነው አሁንም ቢሆንግን ከበፉቱ በተሻሇ ሁኔታ ጥሩ ነው ማሇት ይቻሊሌ ግን ሙለበሙለ ማሇት ስሇማይቻሌ ።-ሏበሻ፦ በአጠቃሊይ ፇንሽ ስንት ፇኖችን ይዝይወጣሌ ትኩረት የሚሰጠው የት ሊይ ነውአበባ (አቢ) አጠቃሊይ ናፌቆት አሇው መውዯዴ አሇውፌቅር ሁሌጊዛም ፇን ፌቀር ይኖረዋሌ የእኔም ፌቅር ይዝአሌማሇት ነው።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!