10.08.2015 Views

15 የኦንሪ 21 8 ቢራና ዋይን ጀምረናሌ

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

ቢራና ዋይን ጀምረናሌ 15 21 8 - Ethiopian Review

SHOW MORE
SHOW LESS

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ᴥ ᴥ ሕዳር 2004 ᴥ ቅጽ III ᴥ ቁጥር. 33ገጽ page“ኢትዮጵያውያን ከአሜሪካን መንግስት ማግኘት ያሇባቸውን ጥቅም እያገኙ አይዯሇም” -(አብደሌአዙዜ አብደሊሂ)ኢትዮጵያውያን በሚኒሶታ በተሇያዩ የንግዴ ሥራ ርፍች ሊይ ተሰማርተው ኑሮን ሇማሸነፌ ዯፊ ቀና ሲለ ማየትየተስተዋሇ ነው። ‚ዯመወዜ ከመቀበሌ ዯመወዜ ከፊይ ሇመሆን‛ ብዘዎች ይመኙ እንጂ ያሳኩት ግን ጥቂቶች ናቸው። ከነዙህውስጥ አሜሪካ ሃገር ከመጣ አስራ አራት ዓመቱን የዯፇነው አብደሌአዙዜ አብደሊሂ ይገኝበታሌ። አብደሌአዙዜ እዙህሃገር መጥቶ ተቀጥሮ መስራት የቻሇው ሇአንዴ ዓመት ብቻ ነው። ከዚም በግለ በአስተርጓሚነት ሥራ ሊይ በመሰማራትበተሇይም በስዯተኛ መሌክ የሚመጡ ኢትዮጵያውያንን ሲረዲ ቆይቷሌ። በተሇይም በስዯተኛ መሌክ የሚመጡኢትዮጵያውያን ቤተሰብ ይው በመሆኑ፤ ሇሌጆቻቸው ትምህርት ቤት በማፇሊሇግ፣ ነጻ ህክምና የት እንዲሇ በማሳየት፣የመንግስት ቤት (public house) በማፊሇግ፣ እንዳት ሥራ መፇሇግ እንዯሚችለ በመጠቆም፣ ከመንግስት የሚገኘውንጥቅም ሇመውሰዴ የሚሞለ ፍርሞችን በማሟሊት ወገኖቻችንን ሲረዲ የቆየው አብደሌአዙዜ የግለን የሥራ ማፇሊሇጊያኤጀንሲ በማቋቋም ሇስዴስት ዓመታት ወገኖቹን ሲያገሇግሌ ሰንብቷሌ።አሁን ዯግሞ ከላልች ሱማሉያውያን ወንዴንም እና እህቶቻችን ጋር በመተባበር የራሱን የወጣትና አዚውንቶችየቀን መዋያ (Adult day care) በመክፇት ኮምዩኒቲያችንን በመዯገፌ የራሱን ዴርሻ እየተወጣ ነው። ሇብዘዎቻችንአረአያ የሚሆን ተግባር እየፇጸመ ያሇው አብደሌአዙዜን የዚሬው እንግዲችን አዴርገን ስንጋብው፣ በተሇይምበሚኒሶታ የምንኖር ኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ከመንግስት የምናገኛቸውን ጥቅሞች በዋዚ ፇዚዚ እያሇፌናቸው በመሆኑትምህርት እንዴናገኝበትም በሚሌ ነው። በዙህም መሠረት ወሊጆቻቸውን ከሃገር ቤት አስመጥተው ቤት ውስጥቆሌፇውባቸው ሥራ ሇሚሄደ ወገኖቻችን ይህ ቃሇ ምሌሌስ ሌዩ ግንዚቤን ይሰጣሌ ብሇን እናምናሇን። አሁንከአብደሌአዙዜ አብደሊሂ ጋር ወዲዯረግነው ቆይታ እናመራሇን።-ሏበሻ፦ ይህንን የወጣትና አዚውንቶች የቀን መዋያ(Multi Cultural Adult day care) ሇመክፇት ያነሳሳህ ነገርምንዴን ነው?አብደሌአዙዜ፦ እንግዱህ እኔ እዙህ ሃገር ከመጣው ጊዛጀምሮ እየሰራሁ ያሇውት ከኮምዩኒቲው ጋር ነው። በተሇይምሇስዴስት ዓመታት ኢትዮጵያውያንን በሚረዲው ኤጀንሲውስጥ በምሰራበት ወቅት በርከት ያለ ሰዎች ከመንግስትየሚገባቸውን ጥቅም ሳስገኝሊቸው ቆይቻሇሁ። በተሇይም ሌጆችወሊጆቻቸውን ከሃገር ቤት አስመጥተው ቤት ውስጥከሚያስቀምጧቸው ይሌቅ የራሳቸውን የመንግስት ቤት(ፏብሉክ ሃውስ) እንዱያገኙ እንረዲቸው ነበር። አንዴ ወሊጅ(አዚውንት) እዙህ ሃገር ሌጆቹ ካመጡት በኋሊ ሶሺያሌ ሴዩሪቲእንዱያወጣ አዴርገን ከሶስት እስከ ስዴስት ወር ባሌሞሊ ጊዛውስጥ የመንግስት ቤት እንዱያገኝ እናዯርግ ነበር። በዙህምመሠረት ብዘዎች ወሊጆች እዙህ መጥተው የሌጆቻቸው ጥገኛእንዲይሆኑ በማዴረግ ሇስዴስት ዓመታት ከሰራሁ በኋሊበቀጥታ ወዯ አስተርጓሚነት ነበር የሄዴኩት። በካውንቲ፣በኢሚግሬሽን፣ በሆስፑታሌና በተሇያዩ ቦታዎች ሊይ ሇኢትዮጵያውያን የማስተርጎም ሥራ በምሰራበት ወቅት ብዘ ነገሮችንየማወቅ አጋጣሚዎች ስሇነበሩኝ የሚያውቁኝ ሰዎች ሇምንኮሚዩኒቲውን በዯንብ የሚጠቅም ነገር አትሰራም? በሚ ሌጥያቄ ስሇሚያቀርቡሌኝ ይህንን ሥራ ሌጀምር የቻሌኩት።-ሏበሻ፦ እንዳት ነበር የዙህ የወጣትና አዚውንቶችየቀን መዋያ (Adult day care) አመሰራረት?አብደሌአዙዜ፦ ካውንቲዎች በየአራት እና አምስትዓመቱ ኮምዩኒቲን የሚጠቅም ነገር ሇመሥራት የምታስብከሆነ ፔሮፕዚልችን ይቀበሊለ። በ2008 ዓ.ም ካውንቲውይህንን አሁን እኛ የምንሰራውን ዓይነት ሥራ ሇሚሰሩሰዎች ኮንትራት ሇመስጠት ማስታወቂያ ሲያወጣእኛም ፔሮፕዚሌ ቀርጸን አስገባን።በወቅቱ በርከት ያሇው ፔሮፕዚሌየሶማሉያውያን ነበር። ሶማላዎችከኛ ቀዯም ይሊለ። የቱ ጋር ጥቅምእንዯሚገኝና በምን አዴርገው ያንንእንዯሚያገኙት ጠንቅቀው ያውቃለ። በወቅቱ ከስዴሳ በሊይ ፔሮፕዚልች ቀርበው የኛ አሸነፇ። ከካውንቲው ይህንን ኮንትራትእንዲሸነፌንም በቀጥታ የሥራ ቦታ ፌሇጋ ብዘ ተንከራተናሌ።አብኛዎቹ ቤቶች እንዯዙህ ያሇውን ከጤና ጋር የተያያ ሥራሇመስራት በመንግስት የሚዯረጉብህን ኢንስፓክሽኖች ሉያሌፈአሌቻለም። በመጨረሻ ግን ይሄ በ18<strong>21</strong> University Ave StPaul MN የክፌሌ ቁጥር N196 ያሇው የወጣትና አዚውንቶችየቀን መዋያ (Adult day care) ሁለን ነገር ስሇሚያሟሊ በዙህቦታ ሊይ አገሌግልት መስጠት ጀመርን።-ሏበሻ፦ የወጣትና አዚውንቶች የቀን መዋያ (Adult daycare) የሚመጡት ሰዎች እንዳት ነው የሚመረጡት?አብደሌአዙዜ፦ አንዴ ሰው ሇዙህ ፔሮግራም በቂ ሇመሆንሶሻሌ ሴክዩሪቲ ሊይ መሆን አሇበት። ሶሻሌ ሴኩሪቲ ማሇትሽማግላዎች መኖሪያ ገንብ ‘መስራት አይችለም’ ብልመንግስት ገንብ ይመዴብሊቸዋሌ። ሇነዙህ ሰዎች የመኖሪያገንብ ብቻ ሳይሆን ብዘ ጥቅሞች ይሰጧቸዋሌ። ግን በኛኮምዪኒቲ ንዴ በስፊት አይታወቅም። በቅርቡ ግን እየታወቀየመጣው የhome care አሇ። ይህም ማሇት ቤት ውስጥሇሚያጸዲሊቸው፣ ምግብ ሇሚሰራሊቸው፣ ሌብስ ሇሚያጥብሊቸው የሚከፇሌ ነው። ላሊው Adult day care ነው። አንዴሰው ብቻውን እቤት ተቀምጦ ስትረስ እንዲይው፣ ቤትከተቀመጠ ስሇማይንቀሳቀስ ኮላስትሮሌ፣ ዯም ብዚትና ላልች በሽታዎች ይይዋሌ። ይህእንዲይሆን መንግስትሇAdult careየመዯበውን በጀትመጠቀም ነው።ይህን በመጠቀ ምከወገኖቻቸውጋርአብደሌአዙዜ አብደሊሂየሚጫወቱበትን፣ ሃሳብ የሚሇዋወጡበትን ይህንን ማዕከሌአቋቁመናሌ። ማንኛውም ጡረታ የሚያገኝ ሰው የወጣትና አዚውንቶች የቀን መዋያ (Adult day care) መሄዴ ይችሊሌ። እኛጋር ሲመጡ እነዙህ ሰዎች ሇሴቶችም ሇወንድችም የተሇየ የስፕርት ጂም፣ የኮምፑውተር ጨዋታዎች፣ ፐሌ፣ ቼዜ እና ላልችየማዜናኛ ስሊሇ የመጡ ሁለ ተዯስተው ነው የሚሄደት።በተጨማሪም ቤታቸው ዴረስ ሄዯን ትራንስፕርት ስሇምንሰጣቸው አንዲንዴ ጊዛ ገበያ መሄዴ ሲፇሌጉ እንወስዲቸዋሇን።እንዯዙሁም ቤተክርስቲያን እና መስጊዴ መሄዴ ሲፇሌጉም ትራንስፕርት በማቅረብ እናግዚቸዋሇን። ከዙህ ላሊ እነዙህ አዚውንቶች ቤታቸው ብዘ ፕስታዎች ይመጣለ። አብዚኞቹ ማስታወቂያዎች ሉሆኑ ይችሊለ። ታዱያ ከማስታወቂያዎቹ መካከሌዯግሞ የጤና ኢንሹራንስ ወረቀት ማዯሻ ሉቀሊቀሌና ያንንሳያዴሱ ኢንሹራንሳቸው የሚቆረጥባቸው ሰዎች አለ። እነዙህንሰዎች የሚመጣሊቸውን ዯብዲቤ በማንበብ የሚጠቅማቸውንበመሇየት በመርዲት ተግባር ሊይም ተሰማርተናሌ።በላሊም በኩሌ ሌጆቻቸውን ሃገር ቤት ጥሇው የመጡ ወሊጆች እንዳት ሌጆቻቸውን ወዯዙህ ሃገር ማምጣት እንዯሚችለእናማክራሇን፤ ከኛ በሊይ ሲሆን እስከ ሔግ አዋቂዎች ዴረስበመውሰዴ ችግራቸውን እንዱቀረፌ እያዯረግን ሲሆን እዙህየወጣትና አዚውንቶች የቀን መዋያ ሰው፤ ከኸሌዜ ፒርትነር ኢንሹራንስ አንዴ የኬዜ ማናጀር(Adult day care) ሲመጡ ይይዜና ያ ማናጀር ሇዙህ ህመምተኛ ሰው home care ወይምእንግሉኛ ትምህርትም Adult day care ያስፇሌገዋሌ የሚሇውን ነገር እቤቱ ዴረስእናስተምራቸዋሇን። በመምጣት በመገምገም ይወስንሇታሌ። የሚሄዴበትን አዯሌት-ሏበሻ፦ የሆም ኬር፣ ኬር መምረጥ ግን የህመምተኛው ፌሊጎት ነው። በመሆኑም ሰዎአዯሌት ዯይ ኬር እና ች ይህንን ካወቁ የመጀመሪያው የአማርኛ፣ ኦሮሚኛ፣ ትግርኛናፏርሰናሌ ኬር ሌዩነት ሶማሉኛ ቋንቋ የሚነገርበት የኢትዮጵያውያን የወጣትና አዚውንምንዴን ነው? ቶች የቀን መዋያ (Adult day care) በመሆኑ እኛን ሉመርጡናአብደሌአዙዜ፦ ሆምኬር ሉመጡ ይችሊለ።እና ፏርሰናሌ ኬር የተሇያየ -ሏበሻ፦ በአሁኑ ወቅት ምን ያህሌ ሰዎችን ነውስም አሇው እንጂ አንዴ እያገሇገሊችሁ የምትገኙት?ነው። ሆምኬር ሌዩነቱ ሰው አብደሌአዙዜ፦ በአሁኑ ወቅት 92 ሰዎችን እያገሇገሌንቤትህ ይቀጠርሌሃሌ። ሇዚ ሰው ነው። 38ቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ ቀሪዎቹ 62ቱ ዯግሞ ሶማሉኤጀንሲ ይከፌሇዋሌ። ሇኤጀን ያውያን ናቸው። ይህ ቁጥር እንዯሚያሳየን የኢትዮጵያውያኑሲው ዯግሞ መንግስት ቁጥር በጣም አንሷሌ። ያነሰበትም ምክንያት እንዯዙህ ያሇውንይከፌሇዋሌ። ያ ቤት ከመንግስት የሚገኘውን ጥቅም ኮምዩኒቲያችን በአግባቡየሚቀጠርሌህ ስሊሌተረዲው ነው። ሶማላዎች በዯንብ ያውቁታሌ።ሰው -ሏበሻ፦ ከሃገር ቤት በቅርብ መጥተው እዙህ የሥራታሪክ የላሊቸው ግን የሶሻሌ ሴኩሪቲ ካርዴ ያሊቸውን እንዳትነው የናንተ ዴርጅት የሚቀበሊቸው?አብደሌአዙዜ፦ ሶሻሌ ሴኩሪቲ ካርዴ እና ሶሻሌ ሴኩሪቲቤኒፉት የተሇያየ ነው። ሶሻሌ ሴኩሪቲ ሇሁሊችንም የሚሰጥታርጋ ነው። የሶሻሌ ሴኩሪቲ ቤንፉት ማሇት ብዘዎችእዙህ መጥተው መሥራት ሇማይችለ ሰዎች የሚሰጥነው። ዕዴሜያቸው ከ65 ዓመት በታች ሊለት ይህንንጥቅም ሇማግኘት ድክተራቸው የግዴ ‚ህመማቸውሥራ መሥራት እንዯማያስችሊቸው‛ መጻፌ አሇበት።ከ65 ዓመት በሊይ ያለት ግን አውቶማቲካሉ ሇዙህ የሶሻሌ ሴኩሪቲ ተጠቃሚ ይሆናለ። እነዙህሰዎች ናቸው እንግዱህ የዙህ ጥቅም ተቋዲሾች።-ሏበሻ፦ ከሃገር ቤት መጥተው በህመምምክንያት ሥራ መሥራት የማይችለ ሰዎችየሶሻሌ ሴኩሪቲ ቤንፉት ማግኘት አይችለም?ማንኛውም ሰው ይህንን የሶሻሌ ሴኩሪቲቤንፉት ማግኘት አይችሌም?አብደሌአዙዜ፦ ሶሻሌ ሴኩሪቲ የሚገባውከ65 ዓመት በሊይ ሇሆኑት ነው በትክክለ።ሆኖም ግን አንዴ ሰው እዙህም ሆነ ከአገርቤት ቢመጣም ሶሻሌ ሴⷉሪቲ ካርዴእንዲገኘ ቤንፉት መጠየቅ የሚችሌበትሁኔታ አሇ። ከስዴሳ አምስት ዓመት በታችዕዴሜው የሆነና በአካሌ ጉዲይ ወይም በህክምና ሥራ መሥራት አይችሌም ብልድክተር ከጻፇ ሇዙህ ቤንፉት ማመሌከትይችሊሌ። አንዲንዴ ጊዛ ድክተሮች በረኝነትም ሆነ በላሊ ነገር ተነሳስተው አንጽፌምሉለ ይችሊለ። ግን ድ/ርቤት ማጽዲት ሇማይችሇው ማጽዲት፣ ገሊውን መታጠብሇማይችሇው ማጠብ፣ ምግብ መሥራት ሇማይችሇው ምግብመሥራት፣ ጥፌሩን መቁረጥ፣ ጸጉሩን ማበጠር የማይችሌ ከሆነጸጉሩን ማበጠር ሥራ ይሰራሌ። Adult Day Care ዯግሞመጀመሪያው ትራንስፕርት ማቅረብ ነው። አዚውንቶችን ከቤትማውጣት፣ ወዯ ሴንተር ማምጣት፣ እዙህ እኛ ጋር ሲመጡ ዯግሞ ቁርሳቸውን ማብሊት፤ ስፕርት እንዱሰሩ፣ አእምሯቸውንእንዱያዜናኑ ማዴረግ፤ ማስተማር፣ ወተ ናቸው። እንግዱህየሆምኬርና አዯሌት ኬር ሌዩነት ይሄ ነው።-ሏበሻ፦ ማን ነው ሇእናንተ የሚከፌሊችሁ?አብደሌአዙዜ፦ ሇምንሰጠው አገሌግልት የሚከፌሇውመንግስት ይሁን እንጂ ከመንግስት ተቀብሇው የተሇያዩ ኤጀንሲዎችና ካምፒኒዎች ይጠቀሙበታሌ። ሇምሳላ የተሇያዩ ኢንሹራንሶች አለ። ዩ ኬር፣ ኸሌዜ ፒርትነር፣ ብለ ክሮስ፣ ሚዱኬዴናየመሳስለት ኢንሹራንሶች ናቸው ወጪዎቹን የሚሸፌኑት። ከ65ዓመት በታች ሆኖ የአካሌ ጉዴሇት ያሇባቸው በህመም ምክኒያትመሥራት የማይችለ ቀጥታ ከመንግስት ጋር የሚገናኝ ነው።መንግስት ሇዙህ የመዯበው በጀት ኢንሹራንሶቹ ጋር ስሊሇ ያንንመጠቀም ነው። ያንን ሇመጠቀም ታዱያ የግዴ የኬዜ ማናጀርያስፇሌጋሌ። ሇምሳላ ኢንሹራንሱ ከኸሌዜ ፒርትነር ጋር የሆነበመቀየር እንዯገና መጻፌ ይጠቅማሌ። በላሊ በኩሌ በሪፌዩጂየመጡ ሰዎች ሉረደት የሚገባው ቤንፉት አሇ። እሱም ምንዴንነው፧ በስዯት ሔይወታቸው ብዘ ሰቆቃ ያሇበት ሔይወትአሳሌፇው ነው የሚመጡትና እዙህ ሃገር ትምህርት ሇመሄዴይቸገራለ። ስሇዙህ learning disability በሚሌ መንግስትንየሶሻሌ ሴⷉሪቲ ቤንፉት መጠየቅ ይችሊለ።-ሏበሻ፦ ከሰሊሳ በሊይ ኢትዮጵያውያን እናንተ ጋርእንክብካቤ እያገኙ መሆኑን ነገረኸኛሌ። ከነዙህ ሰዎችየምታገኟቸው አስተያየቶች ምንዴን ናቸው?አብደሌአዙዜ፦ ሌታነጋግራቸው ትችሊሇህ። በተርፇ ግንማርን የቀመሰው ሰው… እንዯሚባሇው ነው። ከቤት አንዴ ጊዛእንዱወጡ ስሊዯረግናቸው በጣም ዯስተኛ ናቸው። የሚገርምህእዙህ ከመጡ በኋሊ ሇስዴስት ሰዓታት እኛ ጋር ይቆያለ። እናምቆይታቸውን ከጨረሱ በኋሊ በቀጥታ የምንወስዲቸውወዯሚፇሌጉት ቦታ ነው። ቤት መሄዴ ከፇሇጉ ቤት፤ ሞሌ መሄዴከፇሇጉ ሞሌ፤ መዴ መጠየቅ ከፇሇጉም መዴ ጋርበትራንስፕርት እንወስዲቸዋሇን። ስሇዙህ ሁለም ዯስተኛናቸው። ሁለም ኢትዮጵያውያን ይህንን ቤንፉት ሇማግኘትየሚፇሌጉ ከሆነ መሌቲ ካሌቸራሌ የወጣትና አዚውንቶች የቀንመዋያ (Adult day care) ዴርጅታችን ጋር መምጣት የሚፇሌጉከሆነ ሉዯውለሌን ይችሊለ። ከአጋጁ፦ በስፌራውየነበሩ አዚውንቶችን ወርውር ብዬ ነበር። ሴቶቹሇብቻቸው የራሳቸው ጂምአሊቸው። ወንድቹምእንዯዙሁ። ስፕርት እየሰሩራሳቸውን የሚያዜናኑ፤ቴላቭዤን በመጫወት፣ባህሊዊና መናዊጨዋታዎችን፣ ፐሌ እናከረምቡሊ በመጫወትእየተዜናኑ አይቻሇሁ። ሁለም‚እዙህ ከመጣሁ በኋሊሔይወቴ ተሇውጧሌ፤ ቤትመቀመጥ ትሌቅ በሽታ ነው‛ብሇውኛሌ።አብደሊዙዜን ሇማማከር በስሌክቁጥር 612 735 0247 ወይም 651-646-1006 ይዯውለ። ወይምበአዴራሻው18<strong>21</strong> University Ave SuiteN 196St. Paul MN 55404 ያገኙታሌ።አቶ ሃይለ ተክላ ዓሇሙ“እዚህ ከመጣሁ በ4 ወራት ውስጥ ትሌቅ ሇውጥበጤናዬ ሊይ አይቻሇሁ፤ አመሰግናሇሁ!”አቶ ሃይለ ተክላ ዓሇሙ ይባሊለ። እዙሁ መሌቲ ካሌቸራሌ አዯሌት ዯይ ኬር ውስጥ ከላልች ኢትዮጵያውያን ጋርእየተጫወቱ አገኘኋቸው። ‚እዙህ ዯይ ኬር ከመጡ በኋሊ በሔይወትዎ ምን የተሇወጠ ነገር አሇ?‛ ስሌ ጠይቂያቸው ነበር።እርሳቸውም ‚እዙህ ከመጣሁ አራት ወራት ሆነኝ። በጣም ይንከባከቡኛሌ። ወዴጃቸዋሇሁ። በጤናዬ ሊይም ትሌቅ ሇውጥ እያየሁነው። በጣም ከፌተኛ የሆነ ጭንቀት ነበረብኝ። አሁን ግን ሁለ ነገር እየጠፊ ነው። እንዯሚታወቀው እኔ ሶስት ጊዛ ነው የቀድጥገና ህክምና ያዯረግኩት። እዙህ መጥቼ መዋሌ ከጀመርኩ ጊዛ ጀምሮ ሇውጥ አሇኝ። ላልችም እንዯሚመጡና ከኛው ጋርውሇው እንዯሚመሇሱ ተስፊ አሇኝ።‛ ብሇውናሌ።ከመሃሌ ያለት አቶ ከበዯ ተሰማ“እዚህ መጥቼ ከወገኖቼ ጋር ተጫውቼ ወዯ ቤቴስመሇስ አእምሮዬ ዯስታን ያገኛሌ”አቶ ከበዯ ተሰማ ስፕርት እየሰሩ ነበር ያገኘኋቸው። መሌቲ ካሌቸራሌ አዯሌት ኬር ከመጡ ጊዛ ጀምሮ ሔይወታቸው አዱስእንዯሆነሊቸው ነግረውኛሌ። ‚ቤት ውስጥ ቁጭ ካሌክ በሽተኛ ነው የምትሆነው። አሁን እነርሱ ከቤቴ ዴረስ በመኪና ይውኝእዙህ ይመጣለ። እዙህ ከመጣሁ በኋሊ ከወገኖቼ ጋር ተጫውቼ፤ በሀገሬ ወቅታዊ ጉዲዮች ሊይ አውርቼ ወዯ ቤቴ ስመሇስአእምሮዬ ዯስታን ያገኛሌ። ይህን አዯሌት ዯይ ኬር ሉልቹም እንዯኔ ያለና ሜዱካሌ አሲስታንስ ኢንሹራስ ያሊቸው መጥተውምንም ሳይከፌለ ሉጠቀሙበት ይችሊለ። ስፕርቱም፣ ምግቡም፣ መዜናኛውም ሁለም ነገር እዙህ አሇ። ጥሩ የጊዛ ማሳሇፉያ ቤትነው። በዙህ አጋጣሚ ይህንን የከፇቱትን ወገኖቻችንን ሳሊመሰግን አሊሌፌም‛ በማሇት አቶ ከበዯ አስተያየታቸውን ቋጭተዋሌ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!