12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ረ/የአገር ጉብኝትልዩ ዘጋቢዋ መንግስታትን በይፋ ለመጎብኘት ስልጣን ተሰጥቷቸዋል።አንዳንድ መንግስታት ለተ/መ ልዩ ስርዐት ቋሚ የሆነ ግብዣ ሲሰጡ ለሌሎቹ ግን ልዩ ዘጋቢዋ ግብዣ እንዲደረግላቸው መንግስታቱን በጽሁፍ ይጠይቃሉ። እነዚህ ግብዣዎች ልዩ ዘጋቢዋበየአገሩ ያሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ሚናና ሁኔታ በዝርዝር ለመመርመርና ችግሮቻቸውንም ከለዩ በኋላ የሚቃለሉበትን የመፍትሄ ሃሳብ ለማቅረብ እድል ይሰጣቸዋል።ስልጣኑ በተፈጥሮው በሚጠይቀው መሰረት ልዩ ዘጋቢዋ የየአገሩ የሰብአዊ መብትተሟጋቾች ያሉበትን ሁኔታ በጥብቅ ማየት ይጠበቅባቸዋል።ይሁንና የሂደቱ አላማ በነጻና ገለልተኛ ግምገማ ለሰብአዊ መብቶችና ጥበቃው መጠናከር በሁሉም ተዋንያን በኩል አስተዋጽኦ ለማድረግ ነው።ሠ/ ለተ/መ ጠቅላላ ጉባኤና ለተ/መ ሰብአዊ መብት ምክር ቤት አመታዊ ሪፖርትልዩ ዘጋቢዋ ከግኝቶቻቸዉና መፍትሄ ሃሳቦቻቸው ጋር ሲከታተሏቸው የነበሩ ጉዳዮችንም ጨምሮ እንዲሁም ለአስቸኳይ እርምጃ ወይም የስሞታ ደብዳቤዎች ከመንግስታት የተሰጡመልሶች ካሉ በማካተት የአመት እንቅስቃሴያቸዉን ዝርዝር ሪፖርት ለጠቅላላ ጉባኤውና ለሰብአዊ መብት ምክር ቤቱ ያቀርባሉ።ስልጣኑ ከተቋቋመ ጀምሮ በሁለቱም ውይይቶች ማለትም በጠቅላላ ጉባኤውና በሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት እስከ ዛሬ ሁለቱ የስልጣኑ ባለቤቶች መንግስታት በብሄራዊ ደረጃ በሚሰሩ ተሟጋቾች ላይ ያሳያቱን ባህሪ በተመለከተ ይህንኑ በማውገዝ ጠንካራ ሪፖርት አቅርበዋል።በተለይም የአንዳንድ ተሟጋቾችን በብሄራዊ ምርጫ ወቅት ለመሳተፍ ሲሞክሩ ይበልጥ እንዴት ለጥቃት የተጋለጡ እንደሆኑ አስምረውበታል።የወቅቱ የስልጣኑ ባለቤት ወ/ሮ ማርጋሬት ሴካግያ ወቅታዊ በሆኑ መሪ ጉዳዮች ላይ አግባብ የሆነ ሪፖርት አቅርበዋል።በ2003 በሴቶች የሰብአዊ መብትተሟጋቾች ሁኔታ ላይ ያቀረቡት ሪፖርት ሰፊ በሆነው የወሲብ ግንዛቤና የጾታ ማንነት ላይም ዳሰሳ አድርጓል።የቅርብ ጊዜው ሪፖርት በአዋጁ ላይ የማብራሪያ አይነት ቅርጽ በመያዝ በዚያ ስለተካተቱት መብቶች ትንታኔ ይሰጣል።ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች እንደመሳሪያ ጠቃሚ የሆነው ይህ የመረጃ ምንጭ በሰ/መ/ከ/ኮ ድረ ገጽ ላይ ይገኛል።አቤቱታዎች ለመላኪያና ለተጨማሪ መጻጻፊያ የአድራሻ ዝርዝር መረጃለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ልዩ ዘጋቢወ/ሮ ማርጋሬት ሴካግያበሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽን ቢሮ በኩል--ፓላይዝ ዊልሰንየተባበሩት መንግስታት ቢሮ ጄኒቫሲኤች 1211 ጄኒቫ 10ሲዊዘርላንድበሰብአዊ መብት ተሟጋች ላይ ስለተደረገ የመብት ጥሰት ስሞታ ለማቅረብኢሜይል urgent-action@ohchr.org ወይም ፋክስ፡+41(0)22.917.90.06http://www.ohchr.org/Documents/Issues/Defenders/CommentarytoDeclarationondefendersJuly2001.pdf6

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!