12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ሊቀላቀሉ የሚገቡትን ወደኋላ ላይ የምንመለከታቸውን ልዩልዩ የዘመቻ ቴክኒኮች ማስረገጥ ያስፈልጋል።ጥቅምና ጉዳቶች መመዘን ስላለባቸው በዘመቻ ቡድኑ የትኛው መንገድ እንደሚያዋጣ የሚደረገው ውይይት ጠቃሚ ነው።ከምርምር እስከ እቅድ ሂደቱ ደረጃ በደረጃ ተለይቶ የተቀመጠ ዘመቻ ለምሳሌ እነሆ፤አንተ በዩጋንዳ የምትገኝ የቤተሰብ ግንኙነት ረቂቁእንዲጸድቅ የምትፈልግ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነህ።ረቂቁ ለምን እንዲጸድቅ እንደምትፈልግ ራስህን ጠይቅ?ለሴቶች እና ለወንዶች ጋብቻን፣ፍቺንና ንብረትን በተመለከተ እኩልነትን ለማቀዳጀት።ለምን እስከዛሬ አልጸደቀም?በአንዳንድ የህብረተሰቡ ክፍል መገዳደር የተነሳ።በዚህ አውድ እነማናቸው ተጽዕኖ ሊያሳድሩ የሚችሉት?የፓርላማ አባላት፣ሚኒስትሮችና የጾታ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ባልደረቦች።እሺ እርምጃ እንዲወስዱ ታዲያ እንዴት ልናደርጋቸው እንችላለን?ላ ህዝቡ ለሚመለከታቸው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና ለሌሎችም ለሚመለከታቸው ሁሉ ተማጽኖና ጥሪ መደረግ አለበት።ይህ ከመደረጉ በፊት ግን የወል የሆነ ቅርብ መሳሪያ ወይም ዘዴ መኖር አለበት።የሰብአዊ መብት ረገጣን በሚመለከት በሚደረግ ዘመቻ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ኢላማ የተደረገው ቡድን (ግለሰቦችና ጠቅላላ ህዝቡ) አቅም ማጎልበትና መብታቸውንም የሚያውቁ፤መብታቸው መጣሱንም የተቀበሉ በዚህም ምክንያት አንድ ነገር መደረግ እንዳለበት እና ሊደረግ የሚችል መሆኑን የሚያውቁ መሆናቸውን ማረጋገጥ አለበት።በሰብአዊ መብት ጥሰት ጉዳይ ላይ ዘመቻ ሲወጡ የሰብአዊ መብትተሟጋቹ/ቿ ኢላማ የተደረገውን ተደራሲ ማወቅና ለ “መረዳት” የሚችል/የምትችል መሆን አለበት።ይህን ለማሳካት የ “ባለድርሻ ትንታኔ”ማድረግ አስፈላጊ ነው።ቀደም ብለው የ “ተጠመቁ”ማለትም ችግር መኖሩን አውቀው ለውጥ የሚፈልጉ አሉ።ጥምሮችንና ባንተ ርዕስየሚጨነቁ ሌሎች ቡድኖች አፈላልጎ ሸሪክ ማድረግ ያዋጣል።ሌሎችደግሞ አግኝተህ መረጃህን ልታስተላልፍላቸው የማትችላቸው ቡድኖች አሉ ምክንያቱም በጉዳዩ ላይ ለምሳሌ በሰብአዊ መብት ረገጣ ጉዳይ ሁሉን አውቀናል ስለሚሉ።ህግ አውጪዎች በዚህ ዘርፍ ሊወድቁ ይችላሉ።በዘመቻው ፍሬ ጉዳይና በጥቅሙ ላይ ትምህርት ለመስጠት ጊዜና ጉልበት መባከን አለበት።አቤቱታ በመፈረም፣በሰላማዊና ህዝባዊ ሰልፍ ሊደረግ ይችላል ወይስ በደብዳቤና ስብሰባ በኩል የሚደረግ የግል ምክክር ይበልጥ ስኬታማ ሊሆን ይችላል?ማን አለ ሌላ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሰራ? ከሌላ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ጋር ጥምር ልንፈጥር እንችላለን? ለመስራትስ ጥሩው ጊዜ መቼ ነው? ለእነዚህ ጥያቄዎች የሚሰጠው መልስ ለዘመቻ ስልትህመሰረታዊ ናቸው።ዘመቻ በቀጥታ ሊጠቅማቸው ባይችልም ሰዎች የሆነ እርምጃን በመደገፍ ያልተለመደ ድጋፍ እንዲያደርጉ የማሳመን ባህሪ ያለበት ከህብረተሰብ ጋር እንደሚደረግ ንግግር ሊወሰድ ይችላል።ዘመቻ በርካታ ቁጥር ያላቸውን ሰዎች ለማንቀሳቀስና ለማነሳሳት ያልማል።በአግባቡ ከተጠቀሙበትም ለለውጥ ጥሩ መሳሪያ ነው።ማንኛውንም ዘመቻ ለመጀመርግንዛቤን ማሳደግ ያስፈልጋል።ማለትም ችግር እንዳለ ማስረገጥና ማሳወቅ።ሁለተኛ ህዝቡንና የሚመለከታቸውን ሁሉ ወደ አንድ አቅጣጫ እንዲያዩና ችግር መኖሩን፣ማን እንደሚሰቃይ፣ማን ተጠያቂ እንደሆነና ምን መፍትሄ አለ በሚለው ላይ እንዲስማሙ ማድረግ ያስፈልጋል።ከዚያ ለጠቅላ27

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!