12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገትለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተዘጋጀ የመረጃ ምንጭ መጽሃፍ2004 ዓምየም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)የሰብዓዊ መብቶች ቤት፤ ፕሎት 1853፤ ጎዳና ሉሉሜ፤ ንሳምበያ<strong>Human</strong> <strong>Rights</strong> House, Plot 1853, Lulume Rd., Nsambya 70356 ካምፓላ ዩጋንዳ Kampala, Ug<strong>and</strong>a + 256 312 256 820 + 256 312 256 822ኢሜይል (Email) program@defenddefenders.org hshire@yorku.caድረ ገጽ (Web) http://www.defenddefenders.orgይህ ህትመት በእንግሊዝኛ፣ ፈረንሳይኛ፣ አረብኛ፣ አማርኛ፤ ሶማሊያና ስዋሂሊ በሚከተለው ርእስ ይገኛልhttp://www.defenddefenders.org/resource-bookለምስራቅና አፍሪካ ቀንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ፕሮጄክት ውለታ መገለጽ አለበትበስዊድን ዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ተቋምና በኔዘርላንድ ስርዎ መንግሥት የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የገንዘብልገሳ ተዘጋጀ::1ኛ እትም በኖራ ሬህመር ተጠረዘ (Nora Rehmer)2ኛ እትም በኒል ብላዜቪች ተጠረዘ (Neil Blazevic)የአሳታሚ ድርጅቱ መብትበሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ የሚሰሩ ሁሉ ለአሳታሚ ድር ጅቱ የሚገባዉን የባለቤትነት መብት እስከተቀበሉናእስካረጋገጡ ድረስ ይህን ሰነድ ለሥራቸዉ በሙሉም ሆነ በከፊል በነፃ ተጋርተዉ ለማባዛት፤ለማሰራጨትና፤ለማስተላለፍ የተፈቀደ ነዉ።ይሁን እንጂ በማንኛዉም መልኩ ትርፍ ለሚያስገኝ ሥራ በዚህ ጽሑፍ ላይ ተንተርሶ ቅጥያ ማከል፤ መቅዳት፤ወይም ማስተላለፍ ማሰራጨትና መጠቀም ፈጽሞ የተከለከለ ነዉ።

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!