12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)አለማቀፉ የሲቪልና የፖለቲካ መብቶች ቃል ኪዳን አንቀጽ 26፤ሁሉም ሰዎች በህግ ፊት እኩል እና ያላንዳችአድልዎ እኩል የህግ ጥበቃ የማግኘት መብትአላቸው።በዚህ ረገድ ህጉ ማንኛውንም መድልዎ በመከልከል ሁሉም ሰው በእኩልና አስተማማኝ ሁኔታ ዘርን፣ቀለምን፣ጾታን፣ቋንቋን፣ሃይማኖትን፣ፖለቲካን ወይም ሌላ አመለካከትን፣ብሄራዊ ወይም ማህበራዊ መሰረትን፣ንብረትን፤ትዉልድን ወይም ሌላ ደረጃን መሰረትያደረገ ማናቸውም መድልዎ እንዳይኖር አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋል፤ዋስትናም ይሰጣል።፤በ1978 ዓ.ም የወጣው የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ቻርተር በሰጠው ዋስትና፤እንደዘር፣የጎሳ ቡድን፣ቀለም፣ጾታ፣ቋንቋ ሃይማኖት፣ፖለቲካዊ ወይም ሌላ አመለካከት፣ብሄራዊ እና ማህበራዊ መሰረት፣አዱኛ፣ልደት ወይም ሌላ ደረጃ የመሳሰሉ ማናቸውም ልዩነቶች ሳይገድቡት ማንኛውም ግለሰብ በዚህ ቻርተር እውቅናና ዋስትና በተሰጣቸው መብቶችና ነጻነቶች ለመደሰት መብቱ ነው።ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ህጎችና በተባበሩት መንግስታት ከጸደቁት ሰነዶች አርኣያነትን እንደወሰደው የቻርተሩ አንቀጽ 60 ውሳኔዎች በተመሳሳይ የሰብአዊ መብት አካላት በተሰጡ ውሳኔዎች በመመራት ሳይንሳዊ የህግፈለግን መከተል አለባቸው ማለት ነው።የወሲብ ቅኝትንና የጾታን ማንነት በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ የዓለም አቀፍየሰብአዊ መብቶች ህግ አግባብነት የሚተረጎምበት የዮግያርታ መርሆች እንደመመሪያ እንዲሆን በ19998 ተቋቋመ።በስራ ላይ ያሉትን የዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብቶችህግ በማካተት ለወሲብ ቅኝትና ለጾታ ጉዳይ ስራ ላይ ያውለዋል።ለምሳሌ በሰው ሰውነት ያለመደፈር መርሆ 6 እንደሚከተለው ይነበባል።ላላከውን መልዕክት ጨምሮ ከዘፈቀደ ወይምህገወጥ ከሆነ ጣልቃገብነት ውጭ የሰውነትመብቱ ሳይደፈር የመደሰት እንዲሁም በክብሩና በዝናው ላይ ከሚደረግ ህገወጥ ጥቃት የመጠበቅ መብት አለው። የሰውነት ያለመደፈር መብት በተለምዶ ከገዛ ራስ የወሲብ ቁርኝት ወይም የጾታ ማንነት ጋር በተገናኘ የሚገልጡትን ወይም የማይገልጡትን መረጃ እንዲሁም የራስን ሰውነትና በፈቃደኝነት የሚደረገውን የወሲብ ግንኙነት እና ሌሎችንም ውሳኔዎችንና ምርጫዎችንም መርሆች 22ሰኔ 8 2003 ዓ.ም የሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት በአስራሰባተኛ ጉባኤው በወሲብ ቅኝትና በጾታ ማንነት ላይ ውሳኔ መርሆች የዚህ ውሳኔ ጥንካሬ ያላንዳች ልዩነት የሰብአዊ መብቶችን ለማራመድናማንኛውም ሰው የወሲብ ቅኝቱ ወይም የጾታማንነቱ ምንም ይሁን ቤተሰቡን፣ ቤቱንና የሚ47አንቀጽ 1.የአፍሪካ የሰብ አዊና የህዝቦች መብት ቻርተር 197848ኮሚሽኑ ከአለማቀፍ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ህግጋት በተለይም ከተለያዩ የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ሰነድ፣ከተባበሩት መንግስታት ድንጋጌ፣ከአፍሪካ ህብረት ድንጋጌ፣ከአለማቀፍ የሰብአዊ መብቶች ድንጋጌ፣ሌሎች በተባበሩት መንግስታት እና በአፍሪካ መንግስታት የጸደቁ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ሰነዶች እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት ልዩ ዘርፎች የጸደቁና አባል መንግስታት የተቀበሏቸው የተለያዩ ሰነዶችን በአርኣያነት ይወስዳል።49በ www.yogyakartaprinciples.org ይገኛል።50በ www.yogyakartaprinciples.org ይገኛል።51በ www.yogyakartaprinciples.org ይገኛል።43

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!