12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ሲታይ “ወንድ” ወይም “ሴት” የሚለዉ በማኀበረሰቡ የተፈጠረ ነዉ:: በሥነ ህይወት አገላለጽም ፆታ የሚለዉ ቃል ወንድ ወይም ሴት መሆንን የሚያሳየዉን በአካል የፍትወተብልትን ሁኔታ ያመለክታል። ሕፃናት ከመወለዳቸዉ ወይምእንደተወለዱ ብልቶቻቸዉን በመመልከት ቤተሰብ፤አዋላጆች ወይም የጤና ባለሙያ ሀኪሞች ወንድ ወይም ሴት ብለዉ ይሰይሟቸዋል። በአጠቃላይ ግብረሰዶማዊያን ሰዎች በስነ ልቦና፤በአካል፤በስሜት፤በወሲብና ወይም በመንፈስ ሲወለዱ ከተሰጣቸዉ ፆታ የተለየ ስሜት ስለሚሰማቸዉ ከተሰጣቸው የጾታ መታወቂያ ጋር ራሳቸውን ማስታረቅ ያቅታቸዋል።39 በሁለት ጾታ የተሰነቀሩ ሰዎች ወንዳ ወንድ ወይም ሴታ ሴት/(Intersex) ባህሪን የተላበሱ “ብልታቸውንና የንጥረ ነገራቸውን መዋቅር መሰረት አድርጎ ጾታቸውንበግልጽ ለማስቀመጥ የሚያስቸግሩ ሰዎች ናቸው። በዚህ አጠራር የሚመደቡና በህክምና የሚፈረጁ የተለያዩ ሁኔታዎች አሉ። የስነፍጥረት አባዜ ነው።40 ስለዚህ LGBTI ለሚለዉ ምህፃረ ቃል ራሱን የቻለ ቀጥተኛ ትርጉም ባይገኝለትም ለዚህ ጽሑፍ ግብረሰዶም የሚለዉን ቃል ተክተን ተጠቅመናል።የግብረሰዶማውያን ግለሰቦች ፈተናፍ የሚደረግለት ስለሆነ ግለሰቦቹን በተጨባጭ በመብታቸው በእኩልነትና ያለአድልዎ መስራት እንዳይችሉ አድርጓቸዋል።ግብረሰዶማውያን ግለሰቦችን በወሲብ ቅኝታቸውና በጾታማንነታቸው የተነሳ ከሚያጋጥሟቸው ፈተናዎች መካከል፤• በስራ ቅጥር፣የጤና፣የመረጃና የደህንነት ጥበቃ ለማግኘት መድልዎ፤• የግል ነጻነትንና ሰብአዊ አያያዝን በሚጋፋ መልኩለሰቆቃ መዳረግ፣በዘፈቀደ መታሰር፣ለውርደት መዳረግ፤• በመንግስት በተደገፈ ጥቃት በቤተሰብ፣በዘመድ፣“በጓደኞች፣”አሰሪዎችና የእስር ቤት ጓዶች መደብደብ፤• ሴት ግብረሰዶማውያን የግብረስጋ ግንኙነት በሚያደርጉ ወንዶች ከፍተኛ የመደፈር ጥቃት ይፈጸምባቸዋል።ወንድ ግብረሰዶማውያን በእስር ቤት የግብረስጋ ግንኙነት በሚያደርጉ ወንዶች ይደፈራሉ።በአፍሪካ ግብረሰዶም ግለሰቦች የተለያዩ አደጋዎችና ፈተናዎች ያጋጥሟቸዋል።በግብረሰዶማውያን ሰዎች ላይ መድልዎ በመፈጸም በማህበረሰቡ እንደጉድ እንዲታዩ የሚያደርገው አሉታዊ ዝንባሌና ህግ የመጣው ከቅኝ ገዢዎች ቢሆንም በሃይማኖትና በባህል እንደትክክል ተወስዶ የግብረሰዶማውያን ተግባር “አፍሪካዊ ያልሆነ” እና “ከተፈጥሮ ህግ እንዳፈነገጠ” ተደርጎ ተስሏል።ምንም እንኳ የውጭ ሃይሎችወረራ ከመፈጸማቸው በፊት በምስራቅና አፍሪካ ቀንድ የነበረው የግብረሰዶማውያን ግንኙነት በተለያየ መልክ ተቀባይነት የነበረው ቢሆንም ቅኝ አገዛዝ ያሰረጸው አሉታዊ ዝንባሌና የሚወነጅለው ህግ ዘላቂ ተጽዕኖ አሳድሯል።ይህ ጽኑእምነት በስፋት የሰረጸና በማህበረሰቡና በሰፊው ህዝብ፣በመገናኛ ብዙሃን እና/ወይም በታወቁ የህዝብ መሪዎች ድጋ39እነዚህ ጥቂት ቃላቶች ከተጨባጭ ዕዉነታዉ ጋር በማወዳደር የሚሰጡት ትርጉም በቂ አይደለም፤ግብረሰዶማዊያን ግለሰቦች ራሳቸዉን ለማየት ቃሉ ላይገልጻቸዉይችላል ።የሆነ ሆኖ በዚህጉዳይ ላይ ይህ ጽሁፍ ለመወያየት አይፈቅድም::40በስዊደን ፌዴሬሽን እንደተገለጸዉ ሴት ከሴት፤ ወንድ ከወንድ፤ሰዶምት ወ ሰዶምና የግልብጥ ጾታዎችን መብት በድረገጽhttp://www.rfsl. ይመልከቱ40

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!