12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ነዶ ማለቅን መከላከል እና ማገገም• መካድን አቁም።የሰውነትህን ብልጠት አዳምጥ።በአካልህ፣በአዕምሮህ ወይም በስሜትህ ላይ የሚንጸባረቀውን ጫና በነጻነት መቀበል ጀምር።• መገለልን ሽሽ።ሁሉንም ነገር ብቻህን አትስራ!ከቅርብጓደኞችህና ከምታፈቅራቸው ጋር ቅርበትን አዳብር ወይም አድስ።መቀራረብ አዲስ ምልከታን ብቻ ሳይሆን የሚያመጣው የመጨናነቅና የድብርትም ጸር ነው።• ከባቢህን ለውጥ።ስራህ፣ግንኙነትህ፣ሁኔታው ወይም የሆነ ሰው ወደታች እየጎተተህ ከሆነ ከባቢህን ለመቀየር ሞክር ወይም አስፈላጊ ከሆነ ልቀቅ።• በህይወትህ ውጥረትን አሳንስ።የተከማቸ ውጥረት የሚያስከትሉትን ቦታዎች ወይም ነገሮች ለይተህ በማውጣት ጫናውወደሚቀንስበት ስራ።• ከሚገባው በላይ ማግበስበስ አቁም።የስዎችን ሁሉ ችግርና ሃላፊነት መቀበል ልማድ አድርገህ ከሆነ በዘዴ መላቀቅን ተማር።ለራስህ የሚሆን ነገር ለመውሰድ ሞክር።ለቅ የሚደርስባቸው ኢምንት ናቸው።መሰቃዬትና ሰቆቃ ህይወትን የሚቀይሩ ልምዶች ናቸው።የሰውዬው የመቋቋም ችሎታ በብዙ ነገሮች ይወሰናል።የግለሰቡ ባህሪ እና የመቋቋም ችሎታ፣የተቋምና የማህበረሰብ ድጋፍ ስርዓት መኖር እና በከባቢው ያለው ድባብ ሁሉ በማገገም ሂደቱ ትልቅ ሚና ይጫወታሉ።አሳዛኝ እውነታው ሁሉም ማገገም እንደማይችል ነው።አንዳንድ ጊዜ የደረሰው ጉዳት እጅግ ከፍተኛ ይሆናል።ሁሉም ከባቢዎች ለማገገም አያመቹም።አንድ ሰው የሰብ አዊ መብት ረገጣ በስፋት የሚካሄድበትቦታ መኖር ከቀጠለ ከሰቆቃ ጋር እርቅ ለማድረግ ፍጹም አስቸጋሪ ነው።ይሁንና በማያስተማምንና ደካማ ድባብ እንኳ ድጋፍ ባለበት ቦታ ሰዎች በሚገባ ማገገም እንደሚችሉ ጥናቶች አሳይተዋል።ማገገምየእድሜ ልክ ሂደት ሊሆን እንደሚችል ማወቅም ተገቢ ነው።መልካም ጊዜዎች ያሉትን ያህል ትዝታው ለአዕምሮ ቅርብ የሚሆንበትም ጊዜ አለ።ሆኖም ብቻህን አለመሆንህን ካወቅህና በቤተሰብ ይሁን በጓደኛ ወይም መንፈሳዊ መሪ፣የስራ ባልደረባ፣ጎረቤቶች፣ሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ወይም የአለማቀፍ ማህበረሰብ ብቻ በማናቸውም አይነት ተስማሚ ጥንቅር ይምጣ የሚጨነቅ ማህበረስብ በአቅራቢያ እስካለ የማገገሙ ስራና ከሰቆቃው ጋር እርቅ የማድረጉ ነገር ይጀምራል።• “እምቢ”ማለትን ልመድ።ስለራስህ በመናገር ጫናን ትቀንሳለህ።ይሄ ማለት ጊዜህን የሚወስዱና ስሜትህን የሚነኩ ጉዳዮችን እምቢ ማለት ነው።• ማፈግፈግና ገሸሽ ማለት ጀምር። በስራ ቦታ ብቻ ሳይሆን ቤትና ከጓደኞችህ ጋር መወከልን ተማር።በዚህ ጉዳይ ገሸሽማለት ራስህን ከራስህ ማዳን ማለት ነው።• እሴቶችህን በድጋሚ ገምግም።ትርጉም የሚሰጠውን ጊዜያዊና ሃላፊ ከሆነው እንዲሁም መሰረታዊና መሰረታዊ ካልሆነው ጋር በማነጻጸር እሴቶችህን ለመለየት ሞክር።ጊዜና ጉልበት በመቆጠብ ይበልጥ የማዕከላዊነት ስሜት ይሰማሃል።• አካሄድን መመጠን ተማር።ህይወትህን በልክ ለማድረግ ሞክር።ያለህ ብቸኛ ጉልበት ነው።በህይወትህ የሚያስፈልገውን ከማያስፈልገው ለይተህ አረጋግጥ።ከዚያም ፍቅርን፣ደስታን እና መዝናናትን ከስራ ጋር መመዘን ጀምር።• ሰውነትህን ጠብቅ።የምግብ ሰዓት አትዝለል።ራስህን በከረረ ጾም አታጎሳቁል።የእንቅልፍ ጊዜህን ወይም የዶክተር ቀጠሮህንም ችላ አትበል።በምግብ ራስህን ጠብቅ።• የቀልድ ስሜትህን ጠብቅ።ደስታንና ደስ የሚሉ ጊዜዎች በህይወትህ ማምጣት ጀምር።ከሚቀልዱ ሰዎች ውስጥ ነዶ ማ25

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!