12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ምዕራፍ3ጠባሳና የመቋቋም ስልት ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾችእንደሰብአዊ መብት ተሟጋችነትዎ በስራዎ ላይ ብዙ አደጋ ያጋጥሞታል።ብዙዎቻችሁ በቀጥታ ወይም የሌሎችን ታሪክ በመመስከራችሁ ወይም መዝግባችሁ በማስቀረታችሁ የተነሳ ለእንግልት ተዳርጋችኋል፣ሰቆቃ ተፈጽሞባችኋል እናም ጠባሳ አትርፋችኋል።ይህ ልምድ የሚያስከትለውን ውጤት መቋቋም እጅግ አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፤በተለይም ራሱን የቻለ ጠባሳ ሊያስከትልበሚችለው ስደትና መገለል ላይ ባሉበት ሁኔታ።ጥሩ የጤና እንክብካቤ እና የአጭር ወይም የረጅም ጊዜ በሰቆቃ ጉዳይ ላይ የሚመክር( እንደግል ፍላጎትዎ) ከማህበረሰብ ድጋፍ ጋር ማግኘት አስፈላጊዎ ነው።በአንዳንድ ጉዳዮች ተገቢውን ህክምና ለማግኘት አስቸጋሪ ነው።ወይ አገልግሎቱ ራሱ የለም በህዝቡ መሃል በነገሰው አጠቃላይ ፍርሃት የተነሳ ወይም ሰቆቃ ለተፈጸመበትሰው የሚሆን ህክምና ራሱ የለም።ስለዚህ መረዳትንና እውቅናን ሊያገኙበት የሚችሉበትን የማህበረስብ ጥምረት መገንባት እጅግ አስፈላጊ ነው።እንደግለሰቡ የተለየ ሁኔታ የማህበረሰቡ ድጋፍ ጠባብ ወይም ሰፊ ሊሆን ይችላል።መሰል የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን፣ቤተሰብ፣ጓደኞችን፣የሃይማኖት መሪዎችን፣መምህራኖችን፣መገናኛ ብዙሃንን፣ተቋማትን፣የማህበረሰብ ቡድኖችን እናሌሎችንም ሊያጠቃልል ይችላል። ማህበረሰቡ በግል ለሚሰጥህ ድጋፍ ብቻ ሳይሆን ባለስልጣኖቹ ላይ ጫና በማሳደር (መንግስትን ብቻ ሳይሆን የሃይማኖት ባለስልጣናትንም ጨምሮ) የሆነ ነገር መፈጸሙን፣የተፈጸመበትንም ምክንያት በመጠየቅ እና ለሆነው ነገር እርምትና ካሳ በመጠየቅ ጣልቃ ገብቶ የመወትወት ሃይል ስላለው ወሳኝ ነው።አንድ ሰው ለደረሰበት ነገር ትርጉም ለመስጠት ልምዱን ማስተንተንና ማዋሃድ አንገብጋቢ ነው።ጠባሳ ምን ያህል ሊጎዳህ እንደሚችል መረዳትም የመቋቋም ስልት ቀይሰህ የእለት ተእለት ህይወትን በመጋፈጥ እንደሙሉ ሰው ለመቀጠል ስለሚያስችልህ መሰረታዊ ነው።ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የእነሱ ልምድ የተለየ ክስተት አለመሆኑን ይልቁንም ግልጽ ለሆነ ግብ በሚገባ ታስቦበት የወጣ የመጨቆኛ ስልት መሆኑን ማወቅ እጅግ አስፈላጊ ነው።ይህ ግንዛቤ ተገቢ ከሆነ የህክምና እርዳታ ጋር፣ ለራስ ከሚደረግ ክብካቤ ጋር፣ከአሉልኝ ስሜትና ከማህበረሰቡ ድጋፍ ጋር የሰቆቃ ልምድህን እንድትጋፈጠው ሊረዳህ ይችላል።ይህ ክፍል ላንተ ለሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ከፍላጎትህና ካለህበት ከባቢ ጋር በመዋሃድ እንደመሰረታዊ አርኣያ ሊደግፍህ የሚችል ስልት እንድታዳብር ያግዝሃል ብሎ ተስፋ ያደርጋል።የተመሰረተው ቶሮንቶ ካናዳ በሚገኘው በካናዳዊያን የሰቆቃ ሰለቦች ማእከል እና ሃንጋሪ በሚገኘው ኮርዴልያ መስራች ነው።17ጽሁፉ የቀረበው በማሪያ ቴሬሳ ድሬሚሲካስ እና ሚሼል ሚላርድ ነው።17

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!