12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ተያያዥነት ያለውን እንክብካቤ ወደተጨባጭ የአገልግሎት ዘርፍና ወደ እውነተኛ የህብረተሰብ እድገት ሞዴል ለመተርጎም ወደተጨማሪ ክበቦች መስፋፋት ያስፈልጋል።ስለራስ አቅም ያለ ግንዛቤ ከሚያድግበት የግል አቅም መጎልበት ወደ አነስተኛ የቡድን እድገት የሚደረገውን እንቅስቃሴ ለማረጋገጥ ይህ አስፈላጊ ነው።እነዚህ የማህበረሰብ ድጋፎች የግል የባህሪ ለውጥ በማምጣትና በግልጽ በተቀመጡ የማህበረሰቡ ጉዳዮች ላይ የህብረተሰብ/ባለሙያ ውይይት ወደሚቀሰቅስና እርምጃ ወደሚወስድ የህብረተሰብ ድርጅት ክበብ በማምራት የግጭት ጉዳዮችን ከፍ ወዳለ ንቃተህሊና ደረጃ ያሳድጋሉ።በመሆኑም ቀጣዮቹን ጥምሮችና ምክር አገልግሎቶች በመመስረት ለጤናማ ፖሊሲ በመቀስቀስ እንዲሁም ግጭቶችን በመፍታት ትብብር ለመቀዳጀት በአብዛኛው ከሌሎች የህብረተስቡ ቡድኖች ጋር ይቀናጃል።የራስን አቅም በማጎልበት ፍጻሜ የሚያገኘውን የክበብ ሰንሰለት እልባት ለመስጠትብዙውን ጊዜ ፖለቲካዊ ተግባራዊነትን የሚያመጣ አምስተኛ ክበብ ያስፈልጋል።እንዲህ ያሉ ፖለቲካዊ እርምጃዎች ዘላቂ ራዕይበመፍጠር፣ለወደፊቱ የሚመረጥና የተሻለ ተሳትፎ ያለበት ዴሞክራሲ በማምጣት ሰፊ ማህበራዊ እንቅስቃሴን ይደግፋሉ።ካ/ሰ/ሰ/ማ ከታች የተመለከቱት ሂደቶች ይሆኑ ዘንድ ለማረጋገጥከተከተላቸው ስልቶች ውስጥ እንደ ሰፈራ ምክር ያሉ በተለይ የተቀረጹ፣ እንግሊዝኛ እንደሁለተኛ ቋንቋ (በተለይ ከሰቆቃ ለተረፉ የተቀረጸ)፣የህብረተሰቡን አባላት ጓደኛ ማድረግና ቴራፒ ለማግኘት ከባለሙያ አገልግሎቶች ወይም የህክምናና የህግ ሰነዶች ጋር ግንኙነት መፍጠርን ያካትታሉ።ቀጣይነት ያላቸው የእርስ በርስ መደጋገፍ ቡድኖች (የአቻ ድጋፍ) ከላይ ከተገለጸው ትልቁ ስርዓት ጋር ተራፊዎች መስተጋብር እንዲያደርጉ ያዘጋጃቸዋል።ምንም እንኳ የካ/ሰ/ሰ/ማ አገልግሎት የተፈጠረው በአብዛኛው በስደተኛነት ካናዳ ለሚመጡ (በመሆኑም የምክር አገልግሎትና የቋንቋ ስልጠና) ቢሆንም እንዴት ህብረተሰቡና የህክምና-ህግ አገልግሎት በማገገም ሂደት ውስጥ መሳተፍ እንደጀመሩ ማወቅ ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በተለይ አስፈላጊ ነው።ሁሉም ባይሆንም አብዛኛዎቹ ከላይ የተመለከቱት መዋቅሮች በመስኩ ከተሰማሩ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ፍላጎት ጋር በተሳካ መንገድ ሊጣጣሙ ይችላሉ።ቀጣይነት ያለው የአቻ ድጋፍ በማገገም ሂደቱና ከሰፊው ህብረተሰብ ጋር ያለውን ግንኙነት በማጠናከር በኩል ወሳኝ መሆኑን አስመስክሯል።ሁኔታው እጅግ ተስፋ አስቆራጭም እንኳ ሲመስል የተራ ሰዎችን አጋርነት ሃዘንን ከሚጋሩ በስልጣን ካሉ ሹሞች ጭምር ማግኘት የማይቻል አይደለም።የእነዚህን ግንኙነቶች ጠቃሚነት በአእምሮ መያዝና ሲከሰቱም ማወቅ በማገገም ሂደቱ እጅግ ጠቃሚ መሳሪያ ነው።ህዝባዊ ትምህርቶችና ዓለም አቀፍ ጥምረቶች ካ/ሰ/ሰ/ማን ከህብረተሰቡና ፖለቲካዊ እርምጃ ከሚጠይቁ ሰፊ ጉዳዮች ጋር መቆራኘት ያስቻሉት አስፈላጊ መሳሪያዎች ናቸው። ከአካባቢው ህብረተሰብ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሰፊው ዓለም አቀፉ ጋር የሚደረግ መስተጋብር ለሰብአዊ መብት የሚደረገውን ትግል ውጤትና ርቀት ያሻሽላል።ለብቻና ተገልሎ ሊሳካ የማይቻለው ሰፋ ባለ የድጋፍ ጥምረት ውስጥ ስኬታማ ይሆናል።ሰቆቃ የተፈጸመባቸውን ሰዎች ስትረዳ የሚከተሉትን አስታውስ፤*የሰቆቃ ልምድ እንደግለሰቡ ሁሉ በራሱ የግል ነው።*ሰቆቃን በመቋቋም ጉዳይ ስትረዳ ሂደቱ የሁለትዮሽ መሆኑን ልብ በል።የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ተራፊውን ይገመግመዋል ተራፊውም ተሟጋቹን ይገመግመዋል።*ተራፊው ትረካውን ይቆጣጠራል።ሰዎች ታሪካቸውን ግልጽ የሚያደርጉት በራሳቸው ጊዜ መሆኑን አክብር።*የምትገመግምበትን አውድ አጢን-ያንተን አውድና የተራፊውን።አንተ ራስህ ሰቆቃ ተፈጽሞብህ ከሆነ ካንተ ሰቆቃ ጉዳይ ጋር የተያያዘው ልትረዳው ከምትሞክረው ሰው ጋር ያለህን መስተጋብር እንደሚወስነው ልብ በል።*ግምትን አስወግድ።*ድጋሚ መሳቀቅን ተከላከል።*የራስህን ውሱንነት እወቅ።በሌላ ሰው ሰቆቃ የመሰቅዬትን ሂደት ልብ በል።*በተራፊው ስጋቶችና ፍላጎቶች እና በራስህ መካከል ያለውን ሚዛንጠብቅ።*ለስሜት መሳሳትን ከእውቀትና ብቃት ጋር አቀናጅ።*ተያያዥነት ባለው እንክብካቤ ውስጥ የድጋፍና አገልግሎት ሰጪ ጥምር አካል መሆንህን አስታውስ። ያለሃይል ምንጭ ወይም ብቻህን አይደለህም።21

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!