12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)መመሪያ ለአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ቻርተርአምነስቲ ኢንተርናሽናል (1998)ከአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብቶች ኮሚሽን ጋር በመተባበር የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች መንግስቶቻቸውን በሃላፊነት የሚጠይቁበትን ስራቸውን ሊያሻሽሉ ይችላሉ። በአፍሪካ ኮሚሽን ላይ የታለመው ይህ መመሪያ የአፍሪካ መያዶችና ሌሎች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ስራቸውን እንዲደግፍ ኮሚሽኑን የሚያገኙበትን ሁኔታ ለመጠቆም እንዲረዳ በማሰብ የወጣ ነው።ይፋ ድረ ገጽ www.amnesty.org/en/library/info/IOR63/005/2007እንግሊዝኛ www.amnesty.org/en/library/asset/IOR63/005/2007/en/6796e85a-d36a-11dd-a329-d648302a8cc6/ior630052007en.pdfአረብኛ www.amnesty.org/en/library/asset/IOR63/005/2007/en0af52585-9319-4850-b08a-d648d-53da5d2/ior630052007ara.pdfፈረንሳይኛ www.amnesty.org/en/library/asset/IOR63/005/2007/en/0df88665-58ec-4214aa0f-0685522634a0/ior630052007fra.pdfየአፍሪካን ቻርተር በ 30 ማክበር፤በአፍሪካ የሰብአዊ መብት ስርዓትላይ መመሪያበፕሪቶሪያ የሰብአዊ መብት ማዕከል እና የአፍሪካ ኮሚሽን (2003)መመሪያው የአፍሪካን ቻርተር ታሪክ በአጭሩ በማቅረብ የአፍሪካ የሰብአዊና የህዝቦች መብት ኮሚሽን ያከናወናቸውን እንደቁጥጥር ስልቱየመሳሰሉትን ግምት ውስጥ በማስገባት ወደፊት ሊያጋጥመው ስለሚችለው ፈተናም ይፈነጥቃል።ምንም እንኳ የአፍሪካ ኮሚሽን በአፍሪካየመጀመሪያው ብቸኛ የሰብአዊ መብቶች ቡድን ቢሆንም በአፍሪካ ለሰብአዊና ህዝቦች መብቶች ፍርድ ቤት እና በአፍሪካ በልጆች መብቶችና ደህንነት ጠበብቶች ኮሚቴ ተጠናክሯል።እነዚህ አካላትና የመመስረቻ ጽሁፎቻቸው በአፍሪካ የሰብአዊ መብቶች ላይ የተሟላ ስዕል እንዲሰጡም ውይይት ተደርጎባቸዋል።እንግሊዝኛ www.pulp.up.ac.za/pdf/2011 13/2001 13.pdfፈረንሳይኛ፤www.pulp.up.ac.za/pdf/2011 14.pdfበኮሚሽኑ የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ልዩ ዘጋቢከተ/መ ስርዓት ጋር ተመሳሳይ በሆነ ደንብ (የስራ ቡድኖች፣ገለልተኛ ጠበብቶችና ዘጋቢዎች) የአፍሪካ ህብረትም በጭብጦች ላይ ልዩ ስነስርዓት አለው።እነዚህ ልዩ ዘጋቢዎች በአፍሪካ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጉዳይ ላይ ይሰራሉ።ይፋ ድረ ገጽ፤www.achpr.org/english/ info/index hrd en.htmlበአፍሪካ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጉዳይ ላይ ኮሚሽኑ ያስተላለፋቸው ውሳኔዎችይህ ውሳኔ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ልዩ ዘጋቢን ስልጣን የፈጠረይፋ ሰነድ ነው።ይፋ ድረ ገጽ፤www.achpr.org/english/ info/hrd res appoin 3.htmlየአውሮፓ ህብረትስለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የአውሮፓ ህብረት መመሪያየሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን መደገፍ ገና ድሮ በአውሮፓየሰብአዊ መብቶች የውጭ ፖሊሲ ከተካተቱት ቁምነገሮች አንዱ ነው።መመሪያው በማናቸውም ደረጃ ካሉ ሶስተኛ አገሮችና እንዲሁምየሰብአዊ መብቶች መድረኮች ጋር ህብረቱ የሰብአዊ መብትን ለመደገፍና ለማጠናከር እያደረገ ያለውን ጥረትና የተሟጋቾችንም የመሟገትመብት ለማስከበር እንደመገናኛ ይረዳዋል።ይመልከቱ www.consilium.europa.eu/uedocs/cmsUpload/GuidelinesDefenders.pdfየአውሮፓ ህብረት፤በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ ላይ ያለውንፈተና ለመቋቋም መነሳትአምነስቲ ኢንተርናሽናል (2000)ይህ መጽሃፍ ‘በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ላይ የአውሮፓ ህብረትመመሪያን’ለማስፈጸም በቀጥታ ለሚሳተፉት ታስቦ የተቀረጸ ነው።የመመሪያው አላማ የሰብ አዊ መብት ተሟጋቾች ጋር በተገናኘ “ህብረቱ የሚወስደውን እርምጃ ለማሻሻል ተጨባጭ ሃሳቦችን” ለመስጠትነው።ሙሉ ለሙሉ ስራ ላይ ከዋለ ለውጥ ለማምጣት ያለው እምቅሃይል ቀላል አይደለም።ሰነዱ አምነስቲ ኢንተርናሽናል በ1999 ዓ.ምሪፖርቱ ያስተላለፈውን የውሳኔ ሃሳብ ለማጠናከር እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለመደገፍና ለመጠበቅ ተጨማሪ፣ስኬታማ፣ስልታዊእና ያለሰለሰ እርምጃን ለማፋፋም ያለመ ነው።ይፋ ገጽ፤ www.amnesty.org/en/library/info/EURO1/009/2008/enእንግሊዝኛ www.amnesty.org/en/library/asset/EURO1/009/2008/en/af7612f2-11dd-9656-05931d46f27f/eur010092008eng.pdfፈረንሳይ www.amnesty.org/en/library/asset/EURO1/009/2008/en/9433a40d-6d26-11dd-8e5e-43ea85d15a69/eur010092008fra.pdfየተባበሩት መንግስታትስለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የተ/መ አዋጅ (1990)የተ/መ አዋጅ ግለሰቦች፣ቡድኖች እና የህብረተሰብ ክፍሎች እውቅናየተሰጣቸውን ሁሉን አቀፍ የሰብአዊ መብቶችና መሰረታዊ ነጻነቶችለማራመድና ለመጠበቅ ስላላቸው መብትና ስላለባቸው ሃላፊነት (በአጭሩ ስለሰብ አዊ መብት ተሟጋቾች የተ/መ አዋጅ ተብሎ የሚታወቀው) በመላው አለም ያሉ49

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!