12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ምስክር (2003)ይህ ዘገባ በቪዲዮ ኢፍትሃዊነትን ለማጋለጥ የሚሞክሩትን እንዴትመጠበቅና ማጎልበት እንደሚቻል ለሚለው ከባድ ጥያቄ ምላሽ ይሰጣል።ህይወታቸውን አደጋ ላይ ለመጣል ለሚደፍሩት አደጋውን ወዲያውኑና ለወደፊቱም ለመቀነስ የሚችሉበትን የተለየ የመፍትሄ ሃሳብ ይሰጣል።ዘገባው የቪዲዮንና የቴክኖሎጂ ሃይል በማሰባሰብ ተሟጋቾችን ለሰብአዊ መብት እንዲሟገቱ ሃይላቸውን እንዴት እንደምናጎለብት የምንገነዘብበት ወሳኝ እርምጃ ነው።ጊዜው የቴክኖሎጂ እመርታ ዘመን ነው።እንግሊዝኛ witness.org/cameras-everywhere/report-2011/inquiry-formአረብኛ፤witness.org/sites/default/files/downloads/ce execsummary Arabic-final2.pdfየሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ፤መልካም አሰራሮችና የተገኙ ትምህርቶች፤ህግ፣ብሄራዊ ፖሊሲና የተሟጋቾች ክፍሎች (ቅጽ 1)ፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል (2001)ከቅርብ አመታት ወዲህ ብዙ መንግስታት ተሟጋቾችን ለመጠበቅ የተለየ ብሄራዊ መዋቅር ያዳበሩ ሲሆን ሁሉም አገሮች በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ ላይ በሃይለኛው ያጎድሉ የነበሩ ናቸው።እነዚህመዋቅሮች(ህጎች፣ተግባራዊ ፖሊሲዎች፣ቢሮዎች) የተመሰረቱት (ከትብብር ጋር) መሰረታዊ ከሆነው ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ከወጣው የተ/መ አዋጅ ጋር በብሄራዊና ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብትድርጅቶች ግፊት ነው።በ ፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል እነዚህ እድገቶች በብሄራዊ መነሳሳቶች ላይ ጥናት እንድናደርግ ገፋፋን።ምንድን ናቸው?ምንንስ ይይዛሉ?እንዴት መጡ?እንዴትስ ይሰራሉ?በተሟጋቾች ላይስ የሚያሳድሩት ተጽዕኖ ምንድን ነው?የጥናት ቡድን አቋቁመን (ከፕሮቴክሽን የህግ ባለሙያዎችና ጠበብቶች የተወጣጣ) ከወንዶችና ሴት ተሟጋቾች እንዲሁም በሶስት አህጉሮች 16 አገሮች ውስጥ ካሉ የተለያዩ የመንግስት ባለስልጣናት ጋር በርካታ ቃለመጠይቅ አደረግን።በብሄራዊ ደረጃ ያሉ የህግ ማስፈጸሚያ 0ሰነዶችን (በስራ ላይ ያሉ ዓለም አቀፍና ቀጠናዊዎቹንም ጭምር እየመረመርን) በማሰባሰብና በመተንተን ሂደትም ተሰማራን።በጥናት ሂደቱም የብሄራዊ መንግስታዊ ያልሆኑ መነሳሳቶች ያገኘነው በብራዚል፣ኮሎምቢያ፣ጓቲማላ፣ሜክሲኮ እና ፔሩ (መካከለኛውና ደቡብ አሜሪካ)፤ዩጋንዳ እና ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ (አፍሪካ) እና ኔፓል (እስያ) ብቻ ነው።ምናልባት ከጥበቃ ጋር በተገናኘ ጉዳይ የሚሰሩና ወሳኝ አስተዋጽኦ ያደረጉ ድርጅቶች ሊኖሩ ቢችሉም በጓቲማላ (ዩዴፉጕዋ)፣በዩጋንዳ (ም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ) እና በኮሎምቢያ (ሶሞስ ዲፌንሶርስ ፕሮግራም) ብቻ ነው በተለይ በሲቪል ማህበረሰቡ የተቋቋመ የተሟጋቾች ሶስት ክፍል ያለው።በፒአይ ከተቋቋመው ፕሮቴክሽን ዴስክና ከሌሎች ድጋፍ ሰጪ ድርጅቶች (ለምሳሌ የሰላም ብርጌድ አለማቀፍ)ጋር በመሆን ከሲቪል ማህበረሰቡ መካከል ተልዕኮቸው በመሬት ላይ የሚገኙትን ተሟጋቾች ብቻ መጠበቅ የሆነ በመስኩም ፋና ወጊ የሆኑ ናቸው።ይመልከቱ፤focus.protectiononline.org/-Protection-<strong>of</strong>-hu-man-rights-የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ፣መልካም አሰራሮችና የተገኙ ትምህርቶች፤የተሟጋቾች ጥበቃ ከአሰራር አኳያ (ቅጽ 2)ፕሮቴክሽን ኢንተርናሽናል (2001)ይህ ሁለተኛ ቅጽ “የጥበቃ ፕሮግራም ለተሟጋቾች” የሚለውን የጥበቃ ፕሮግራም ከተጨባጭ አሰራር አኳያ ይተነትናል።ከሚጨምሯቸው መስፈርቶች ውስጥ፤እንዴት እንደተዋቀሩና የሚያስገኙት ውጤት ይገኙበታል።መጽሃፉ የሚያተኩረው የጥበቃ ፕሮግራማቸው በተመረመረው ሶስቱ አገሮች ማለትም ብራዚል፣ጓቲማላ እና ኮሎምቢያ ነው።ይመልከቱ፤www.protectionline.org/Protection-<strong>of</strong>-humanrights,10400.htmlአረብኛ፤www.protectionline.org/IMG/pdf/manual Arabic pi1st edition 2009 web.pdfለሰብአዊ መብት መሟገትየፖለቲካ ግድያዎችን መቆጣጠርና መመርመርአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ኮድስሪያ (1993)በተለይ የፖለቲካ ግድያ ነው ተብሎ የተጠረጠረን ሁኔታ የሚቆጣጠሩበትና የሚመዘግቡበት አጠቃላይ የመርሆች አተገባበር።ይመልከቱ፤www.protectionline.org/IMG/pdf/spa killings.pdfኡክዌሊ-የሰብአዊ መብት ረገጣዎችን በአፍሪካ መቆጣጠርና መመዝገብአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ኮድስሪያ (1993)ይህ የእጅ መጽሃፍና አጅበውት የወጡ ሌሎች መጻህፍት ስኬታማ፣በሙያ የተደገፈ እና መቀመጫነቱ ክልሉን ያደረገ የሰብአዊ መብት ረገጣን የሚቆጣጠር፣የሚመዘግብ እና እውነታውን የሚያጣራ ቡድን በአፍሪካ አስፈላጊነቱ ጥሪ በተደረገው መሰረት ምላሽ እንዲሆንተብሎ የተዘጋጀ ነው።ስብስቡ በሰብአዊ መብት ድርጅቶችና በግልተሟጋቾች ቁጥጥርን፣ምዝገባንና እውነት ማፈላለግን መልካም አሰራሮችንና የአፍሪካ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ልምድ መሰረት ባደረገ ሁኔታ ለማቀላጠፍ ይጥራል።ይመልከቱ፤ www.protectionline.org/IMG/pdf/Ukwelieng.pdf52

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!