12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ሐ/ ከሶስተኛ አገሮች ጋር በሚደረግ ግንኙነትና በባለብዙ ፈርጅ መድረኮች ላይየሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ክብር ማራመድህብረቱ ግልጽ ያደረገው አላማ ሶስተኛ አገሮች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለማክበርና መንግስታዊ ካልሆኑ ተዋንያን ዛቻና ጥቃት ለመከላከል የገቡትን ግዴታ እንዲወጡ ጫና መፍጠር ነው።እንደአስፈላጊነቱ ሁሉም አገሮች አግባብነት ያላቸውን ዓለም አቀፍ ደንቦችንና ደረጃዎችን በተለይም የተ/መን አዋጆች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በነጻነት የሚሰሩበትን ድባብ ለመፍጠር ሲባል እንዲያጠብቁና እንዲከተሉአስፈላጊ መሆኑን ህብረቱ ይገልጻል ተብሎም ይጠበቃል።ሊወሰዱ ከሚችሉ አማራጮች መካከል፣*አገሮችን በሚጎበኙበት ጊዜ በከፍተኛ የህብረቱ ተወካዮችና በሰብአዊ መብት ተሟጋቾች መካከልስብሰባ ማድረግና የግለስብ ሰ/መ/ተዎችን ጉዳይ አግባብ ለሆኑ የመንግስት ባለስልጣናትማቅረብ፣*አግባብ በሆነ ጊዜ በህብረቱ በሶሰተኛ አገሮችና ቀጠናዊ በሆኑ ድርጅቶች በሚደረጉ የሰብአዊመብትን በሚነኩ ፖለቲካዊ ውይይቶች ላይ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ሁኔታ ማካተት።ህብረቱየሰብአዊ መብት ተሟጋቾችንና ስራቸውን እንደሚደግፍ ያሰምርበታል፣እንደአስፈላጊነቱም ስጋትያስከተሉ የግለሰብ ጉዳዮችን ያነሳል።*ተመሳሳይ አቋም ካላቸው አገሮች ጋር በተለይም ከተ/መ የሰብአዊ መብት ምክር ቤት እና ከተ/መጠቅላላ ጉባኤ ጋር በጥብቅ መስራት፣*የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለመጠበቅ የተቋቋሙ በስራ ላይ ያሉመዋቅሮችን እንዲጠናከሩና በሌሉበት ደግሞ አግባብ ያለው መዋቅርእንዲፈጠር መቀስቀስ፣መ/ የልማት ፖሊሲን ጨምሮ ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተጨባጭ ድጋፍለምሳሌ እንደአውሮፓ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብት ሰነድ ያለ በአውሮፓ ህብረትና በአባል አገራቱ መካከል የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን በተጨባጭና በስፋት የሚደግፍ፤ የዴሞክራሲ ሂደትንና ተቋማቱን እንዲሁም ሰብአዊ መብቶችን በታዳጊ አገሮች ለማሳደግ፣ለማራመድና ለመጠበቅ ታልሞ የወጣ ፕሮግራም አለ።በመመሪያው የታለመው ተጨባጭ ድጋፍ በገንዘብ ብቻ የተወሰነ አይደለም።የሚከተሉትምሳሌዎች በመመሪያው ተካተዋል።*ሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለመደገፍ ከሚደረጉ ሌሎች ነገሮች ለምሳሌ ስልጠናና ህዝብንየማሳወቅ ዘመቻ በተጨማሪ በአውሮፓ ህብረትና በአባል አገራቱ መካከል የሚደረጉ የሰብአዊመብቶችና የዴሞክራሲያዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት ፕሮግራሞች በታዳጊ አገሮች የዴሞክራሲሂደቱና ተቋማቱ እንዲሁም ሰብአዊ መብት የማራመድና የመጠበቅ አስፈላጊነት በሚያድግበት ላይተጨማሪ ግንዛቤ መውሰድ አለባቸው፣*ለሰብአዊ መብቶች መራመድና ጥበቃ በፓሪስ መርሆዎችመሰረት ተቋቁመው በብሄራዊ ደረጃየሚሰሩትን እንባ ጠባቂ ቢሮዎችና የሰብአዊ መብት ኮሚሽን፣ የብሄራዊ የሰብአዊ መብትተቋማትን ጨምሮ ማበረታታትና መደገፍ፣*የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ስብሰባ ከማመቻቸት ጀምሮ በዓለምአቀፍ ደረጃ የሰብአዊ መብትተሟጋቾች ጥምር እንዲቋቋም መደገፍ፣*በሶስተኛ አገር ያሉ የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ገንዘብንምጨምሮ የቁሳቁስ ድጋፍ ከውጭየሚያገኙበትን መንገድ መሻት፣*ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ተ/መ ያወጣውን አዋጅ ጨምሮ ስለሰብአዊ መብት ትምህርትየሚሰጥባቸው ፕሮግራሞች ይህንኑ ያራምዱ እንደሆነ በማረጋገጥ፣መደምደሚያተ/መ ለሰ/መ/ተዎች በአዋጅ ጥበቃ ቢሰጥም ይህንኑም ለመተግበር አስር አመታት ቢያልፉም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ሁኔታአልተሻሻለም።የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የሚሰሩበት ድባብ በብዙአገሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ ይበልጥ ተጻራሪ በመሆን ለድርድር ያለውን ስፍራ እያጠበበው ይገኛል።ለሰብአዊ መብቶች መከበር በድፍረት የሚቆሙ ከፍተኛ ዋጋ መክፈል ቀጥለዋል።ቤተሰቦቻቸውን፣ጓደኞቻቸውንና ማህበራቸውን ጨምሮ ስራቸው ራሳቸውንና መተዳደሪያ ሙያቸውን ለከፍተኛ አደጋ ዳርጎታል።የሲቪል ማህበረሰቡ በአዋጁ ውስጥየተካተቱን ሙሉ ለሙሉ አልተጠቀመባቸውም።የአዋጁን መተግበርማራመድ ለብሄራዊ ባለስልጣናት ፈተና እንደሆነ ቀርቷል።የሲቪልና የፖለቲካ መብቶችን እንዲሁም የኢኮኖሚ፣የማህበራዊና የባህል መብቶችን፣የማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን፣የጸረ ኢኮኖሚያዊ ግሎባላይዜሽን እንቅስቃሴዎችን፣የሰላም ታጋዮችን፣አፍቃሪ ዴሞክራሲዎችንና ጸረ ሙስና ታጋዮችን፣የሴቶች መብት ንቅናቄዎችን፣ለአናሳዎች(ግብረ ሰዶማውያንንም ጨምሮ) እና ለሀገራዊ መብቶች የሚታገሉትን፣ ጤና፣ትምህርት፣ውሃ በእኩልነት ለማግኘት የሚታገሉትን፣ለጤናማ አካባቢና ለልማት የሚታገሉትን በመጨመር የአፍሪካ ሲቪልማህበረሰብ የ “ሰብአዊ መብት ተሟጋች”የሚለውን ቃል ሰፊ ፅንሰ ሃሳብን ባካተተ መልኩ አዳብሮ እንዲቀበል የግድ ይላል።የተሻለ የሰብአዊ መብቶች ድባብ እንዲኖር በብሄራዊ፣በግማሽ ቀጠናና በቀጠና ደረጃ ጥምር መፍጠር የሲቪል ማህበረሰቡ ሊጠቀምበት ከሚገቡት ውጤታማ መሳሪያዎች አንዱ መሆኑን ብዙዎች ከግምት አስገብተውታል።ለሰብአዊ መብት ከተቋቋሙ የቀጠናና የዓለም አቀፍ መዋቅሮችጋር ከሚደረገው መስተጋብር በተጨማሪ ለአፍሪካ የሰብአዊ መብትተሟጋቾች በላቀ ጥበቃ፣በገሃድና በህጋዊ መንገድ ስራቸውን ፍሬያማበሆነ መንገድ እንዲሰሩ እንዲሁም ለሰብአዊ መብት የመሟገት መብታቸውን የሚተገብሩበትን ድባብ ለማስፋት እነዚህን ስልቶች ጠንክሮመከታተል ያስፈልጋል።9

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!