12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ከግማሽ ቀጠናው ምሳሌዎችኬንያ፤በኬንያ ሶማሌ ክልል ውስጥ በሴት ልጅ ብልት ትልተላ ላይ ጥያቄ እንዳቀረበችው የሴ/ሰ/መ/ተ በዚህ ረገድ የሚቀርቡ ምሳሌዎች በርካታ ናቸው።በዘመዶች ግፊት ሴት ልጇን በግድ ካስገረዘችበኋላ ስር በሰደደው በዚህ ባህላዊ ተግባር ላይ በምትኖርበት አካባቢ ዘመቻ ጀመረች።እንዲህ ታስታውሰዋለች፤“የሴቶችን ብልት ትልተላ በመቃወም ለመጀመሪያ ጊዜ ተቃውሞ ስወጣ ከማህበረሰቤ ሰዎች ብዙ ተቃውሞና ግልጽ ጥላቻ አጋጠመኝ።የሶማሌን ባህል በምዕራባዊያን እሴት ለመተካት እንደሚሞክር ሆኜ ተከሰስኩ። አንዳንድ የሃይማኖትመሪዎችም መገረዝ ሃይማኖታዊ ስርዓት ነው ብለው ስለሚያምኑ የመስቀል ጦርነቴን ተቃወሙት። ይሁንና ያ ግን የተሳሳተ ሃሳብ ነው።የከተማው መነጋገሪያ ሆንኩ፤ በገበያ፤ በየቢሮው እንዲሁም በመስጊዶች። በሚያጸይፍ ሁኔታ “ቂንጥር”(Clitors) የሚል ቅጽል ስም ወጣልኝ። ይህግን ለሴቶች መብት የማደርገውን የመስቀል ጦርነት አላስቆመኝም። ሆኖም የልጄን ማህበራዊና የትምህርት ሁኔታዋን ሰሜን ኬንያ ከሚገኘውትምህርት ቤት ወደምዕራብ ኬንያ እስክትዛወርድረስ በእጅጉ ጎዳው።”“ይህንን ህግ ለማሳካት 18 አመት ታግያለሁ።ዛሬ ለሴቶች ነጻ ቀን ነው።ወንዶች ነጻነታቸውንበ1955 ሲያገኙ ሴቶች ግን ከአስከፊውየስርዓቱ እጅ ነጻነታቸውን የተቀዳጁት ዛሬ ነው።”ህግ ማውጣት ልዩ እመርታ ቢሆንም በባህል ስር የሰደደን ተግባር ከምር ለማጥፋት ህግ ከማውጣት በላይ ስለሚጠይቅ የሴ/ሰ/መ/ተዎች በዚህ ረገድ ዘመቻቸውን ቀጥለዋል።ዩጋንዳበዩጋንዳ የሴቶች ድርጅቶች፤አኪና ማማ ዋ አፍሪካ፣አክሽን ኤድአለማቀፍ ዩጋንዳ፣ኢሲስ ደብልዩ እና የዩጋንዳ የሴቶች ጥምረትበሴቶች ላይ በከፍተኛ ደረጃ የሚፈጸመውን የጾታ ጥቃት፣ የብልት ትልተላን፣በዘመድ የሚፈጸም ወሲብ እና የወሲብ ጥቃትን ጨምሮ ግፉን ለማሳያት የ “እምስ መነባንብ”በሚል ርዕስ ቲያትር ለማሳየት ሞከሩ።በኬንያ በተሳካ መንገድ የታየው ቲያትር ግን በዩጋንዳ መገናኛ ብዙሃን ጉባኤ ቲያትሩ ተፈጥሮአዊ ያልሆነ ወሲብን ማለትም ሴጋ መምታትንና ግብረስዶምንየብልት ትልተላን የሚቃወሙ ሴቶች አሁንም በእለት ተለት ስራቸው ቀላል የማይባል ፈተና ያጋጥማቸዋል።ይሁንና አዎንታዊ የሆነው እድገት በቅርቡ በኬንያ የብልት ትልተላን በማውገዝተላልፎ የወጣው ህግ ነው። አዲሱ ህግ የብልት ትልተላን ህገወጥ በማድረግና ለዚሁ ተግባርም ውጭ አገር መሄድንም ይከለክላል።የኬንያ የሴት የፓርላማ አባላት ማህበር ቀኑን ታሪካዊ ብለውታል።27ቢቢሲ የአፍሪካ ዜና “ብልት ትልተላ፤” ኬንያ ደግ ባልሆነው “ቆረጣ”ላይ ጳጓሜ 3 2003 እርምጃ ወሰደች።www.guardian.co.uk/sarah-boseley-global health28በዚህ ዜና መሰረት የብልት ትልተላ እንዲከለክል ሃሳብ በቀረበበት የሰኔው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ቤኒን፣አይቮሪ ኮስት፣ጂቡቲ፣ግብጽ፣ኤርትራ፣ኢትዮጲያ፣ጋና፣ጊኒ፣ኒጄር፣ናይጄሪያ፣ኬንያ፣ሴንትራል አፍሪካሪፑብሊክ፣ሴኔጋል፣ቻድ፣ታንዛኒያ፣ቶጎና ዩጋንዳ ትልተላን የሚቃወም ህግ አውጥተዋል።በዘጠኝ አገሮች (ህገወጥ የተደረገባቸውንም ጨምሮ) ድርጊቱ አሁንም በስፋት ይፈጸማል።በጂቡቲ፣ኤርትራ፣ኢትዮጲያ፣ጊኒ፣ማሊ፣ሴራሊዮን፣ሶማሊያ እና ሱዳን 85 ከመቶ ሴቶች ትልተላ ይደረግባቸዋል።29 ኢሪን ዜና “ኬንያ፤ህግ ትልተላን ለማስቆም አልቻለም” ግንቦት 25 2003 www.irinnews.org/report.aspx?reportid=9286933

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!