12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

Create successful ePaper yourself

Turn your PDF publications into a flip-book with our unique Google optimized e-Paper software.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ዛቻ አንድ ሰው ሌላን ሰው (አካሉን፣መልካም ስሙን ወይም ንብረቱን) አላማን ባነገበ የአመጽ ተግባር ሊጎዳ የሚችልበት ማለት ነው።የዛቻ ግምገማ ዛቻው ወደተግባር ሊለወጥ ስለመቻል አለመቻሉ የሚተነተንበት ነው።በግጭት ሁኔታ ውስጥ መያድ የተለያየ አይነት ዛቻ ሊያጋጥመው ይችላል።ከዋና ዋናዎቹ ዛቻዎች የመያዱን ስራ ማደናቀፍ ወይም ስራውን መለወጥ ወይም በሰራተኞቹ ባህሪይ ላይ ተጽዕኖ ማሳደር (‘በማነጣጠር’) ይገኙበታል።ማነጣጠሩ ተሟጋቾቹ ከሚሰሩት ስራ ጋርና ከታጠቁት ተዋንያን ፍላጎት ጋር የቅርብ ቁርኝትአለው።በሌላ አነጋገር ተሟጋች ኢላማ የሚሆነው ወይም የማይሆነው የስራው ውጤት በታጠቁት ተዋንያን ላይ በሚያሳድረው ተጽዕኖ ነው።ቀደም ባሉት አንቀጾች ስንሰራበት ስለቆየነው ንድፈ ሃሳብ የተገለጸውን ለማጠቃለልና ሊደርሱ የሚችሉ አደጋዎችን ተቀባይነት ወዳለው ደረጃ ለመቀነስ፣*ዛቻዎችን መቀነስ*የመጋለጥን መንሰኤዎች መቀነስ/ማሻሻል*የደህንነት ብቃቶችን በደህንነትና በአደጋ ግምገማ ስልጠና ወዘተ ማዳበር ወዘተለአደጋ መጋለጥ (ተሟጋቾች ለጥፋት፣ለጉዳት፣ለስቃይና ለሞት በጥቃት ወቅት የሚጋለጡበት ደረጃ)ከተሟጋች ተሟጋች ወይምከመያድ መያድ እንዲሁም ከጊዜ ጋር ይለያያል።ለአደጋ መጋለጥ አንጻራዊ መለኪያ ነው።ምክንያቱም ሁሉም ሰውና ቡድን ለአደጋ የተጋለጠ ነውና።ሆኖም እያንዳንዱ እንደ ነገሩ ሁኔታ ለአደጋ የሚጋለጥበት የራሱ የሆነ ደረጃና አይነት አለው።ለምሳሌ በተመደበበት ቢሮ ውስጥ ካለች/ካለ (በደንብ የሚጠበቅ ከሆነ) የሰብአዊ መብት ተሟጋችይልቅ በመንገድ ላይ ያለ ይበልጥ ለአደጋ የተጋለጠ ነው።የመያድ ለጥቃት መጋለጥ ከተለያየ አንጻር ሊመጣ እንደሚችል ለምሳሌ እይታ ውስጥ በመግባት (የሰራተኞቹና የንብረቱ በአደገኛና ባልተጠበቀ ስፍራ መሆን)፣የስራ ፕሮግራሙ የሚያሳድረው ተጽዕኖ (የመያዱ ስራ በየትኛውም ታጣቂ ወገን ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ካሳደረ መያዱን ለጥቃት ያጋልጠዋል) ወዘተ።ብቃቶች አግባብ የሆነ የደህንነት ደረጃ (ወይም ለእሷ/ለእሱ/ለሁላቸውም የሰብአዊ መብት ክብር) ለመቀዳጀት የሚያስችል ጥንካሬእና የሃይል ምንጭ ናቸው።ለብቃቶች እንደምሳሌዎች የሚወሰዱትስልጠና (በደህንነት፣በህግ ጉዳዮች፣ወዘተ) እና በቡድን መስራት ናቸው።ተሟጋቾች ተገቢ ብቃቶች ካሏቸው በዛቻና በመጋለጥ የሚመጣውን አደጋ መቀነስ ይቻላል።(ብቃቶች በጨመሩ ቁጥር አደጋዎች እየቀነሱ ይሄዳሉ)አደጋ =ዛቻ X መጋለጥብቃቶች6ድወርከን (1992)7በሰነዱ መርዘም የተነሳ አስፈላጊ የሆነው ገደብ ለአደጋ መጋለጥ ዋና በሆነው ተፈጥሮና አካሄዱ ላይ በዝርዝር እንዳንተች አግዶናል።አደጋ የዛቻ፣የመጋለጥና የብቃቶችን መለዋወጥ ተከትሎ ከጊዜ ጋር የሚገለባበጥ ጽንሰ ሃሳብ መሆኑን በልቦናችን ልንይዝ ይገባል።አደጋንበየጊዜው የመገምገም አስፈላጊነትን በተለይም የዛቻውንና የመጋለጡን አይነት ሊቀይር የሚችል ለውጥ በስራው አውዱ ውስጥ ካለ።ለምሳሌ ከታጣቂው ወገን አንዱ የመከበብ ስሜት ከተሰማው የአደጋ መጠንም እመርታ ያሳያል።አዲስ ሰራተኛም ያለስልጠና ስራ ሲጀምር የመጋለጡ ሁኔታም እንዲሁ ከፍ ይላል።የቪዲዮ ካሜራ መትከል፣ተሽከርካሪዎችን በፈንጂ መከላከያ ማጠርየመጋለጡን ሁኔታ በማሻሻል አደጋን ይቀንሱ ይሆናል።እነዚህ እርምጃዎች ግን ዛቻን ለመፈጸም ያሉትን ቁርጠኝነቶችንና በተሟጋቾች ላይ በማንለብኝነት የሚወሰዱትን እርምጃዎች ከምንጫቸው በመጋፈጥ አደጋውን አያስቀሩትም።በነዚህ ሁሉ ምክንያቶች ለጥበቃ ሲባል የሚወሰዱ አብይ እርምጃዎች ዛቻና የመጋለጥ መንሰኤዎችን የመሳሰሉትን በመቀነስ ላይ ማነጣጠር አለባቸው።ስራን እና ደህንነትን ማቀድስራው በየደረጃው ተሸንሽኖ ሲታቀድ የደህንነት ይዞታውም አብሮመካተት አለበት።ስራው የሚያርፍበት ድባብና ቦታ ከአላማውና ግቡ ጋር እንዲሁም ክትትሉና ውጤቱን የመገምገም ነገር ተሸንሽኖ ሲታቀድ ደህንነትም ግልጽ የሆነ ስፍራ ይይዛል።የደህንነት መመሪያዎች(በእቅድ ደረጃ)፣በጠቅላላ ሂደቱ የክትትል አስተያዬቶች በየደረጃው የሚሰጥባቸው ህይወት ያለው ሰነድ በመሆን ግልጽ ስፍራ ይይዛሉ።12

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!