12.07.2015 Views

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

ስለሰብአዊ መብቶች መሟገት - East and Horn of Africa Human Rights ...

SHOW MORE
SHOW LESS
  • No tags were found...

You also want an ePaper? Increase the reach of your titles

YUMPU automatically turns print PDFs into web optimized ePapers that Google loves.

የም/አ/ቀ/ሰ/መ/ተ/ፕ (EHAHRDP)ሴት በመሆናቸው የሚያገኛቸው ፈተና ከመጨመሩም በላይጾታን መሰረት ላደረገ አደጋ ያጋልጣቸዋል።ድምጽን ከፍ አድርጎ መናገር አደጋ እንዳለው ለማሳየትና ሌሎች የማህበረሰቡ አባላት በእግራቸው እንዳይተኩ ለማስፈራራት ተሟጋቾች ኢላማ ይደረጋሉ።ይሁንና በሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቿ ላይ ጥቃቱን የፈጸመው የቅርብ ቤተሰብ ወይም ህብረተሰብ ከሆነ ስሜትንና ማህበራዊ ጥገኝነትን በመጨመር ተጠያቂነትንና ፍትህን ማግኘት ያስቸግራል።በቤተሰብ እና በልጆች ላይ አሉታዊ ውጤት ያመጣው ስለሰብአዊ መብት የመሟገት ስራቸው እንዲሁም የትዳር ጓደኛ አሉታዊ ዝንባሌ ሴቶችን በአደባባይ ከመናገር ሊያግዳቸው ይችላል።በህብረተሰቡ መካድና መገለልን መፍራት የተሟጋቿን በአወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ ባደባባይ የመናገር ድፍረት ላይ በቀላሉ ተጽዕኖ ሊያሳድርበት ይችላል።በተለምዶ ተሟጋቿ ከቤቷውጪ አደጋ ላይ ስትወድቅ የምትሸሸግበት ጥቂት አማራጮች ይኖራሉ።እንደተሟጋችነቷ በሰራችው ስራ በቤተሰቧ መንሰኤነት የሚደርስባትን የአካል ወይም ወሲባዊ ጥቃት ባለስልጣኖች በአብዛኛው የሚይዙት ወንጀለኛውን ለመክሰስ ምንም ጥረት በማያደርግ ሁኔታ እንደ “ቤተሰብ ጉዳይ”ነው።እነዚህን የመሳሰሉ ምክንያቶች በመግነናቸው ነው መንግስታዊ ያልሆኑ ተዋንያንን በሃላፊነት የመያዝ ነገር ያልተሻሻለውና የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ለሌላ ሰው መብት የመሟገት መብት እውቅና የማግኘት ጉዳይ ከፍተኛ ፈተና የበዛበት።ላይ መተኮር አለበት።ይህ በቅጽበት የሚሰራ አይደለም።ይህጽሁፍም ዝንተአለም ለሆኑ መድልዎች መፍትሄዎችን ይዤያለሁ ለማለት አይቻለውም።ይሁንና የሴቶች የሰብአዊ መብትተሟጋቾችን ለአደጋ በሚያጋልጡ አደጋዎች ላይ እርምጃ እንዲወሰድ በማሰብ ከረጅም ጊዜ ሂደት አንጻር አንዳንድ ሃሳቦችን ለመሰንዘር ይሞክራል። ከላይ የተጠቀሰው በሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጉዳይ ላይ የተደረገው ዓለም አቀፍ ዘመቻ በወል ለውጥ ለመፍጠር ስለተደረገው ሙከራ አንድ ጥሩ ምሳሌ ነው።የተገኘው ከሴቶች የመብት ቡድኖችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች ጥምር ጥረት ሲሆን የተለያዩ የልምድ ቅድመ ታሪኮች በማምጣት ክህሎቶችንና መነሳሳቶችንአገናኝቷል።በአለም ላይ ሁሉ ያሉትን የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ለሌላ ሰው የመሟገት መብት መደገፍ የዘመቻው በአዋጅ የተነገረ አላማ ነው።ይሁንና በወሲብ ወይም በጾታ ማንነታቸው የተነሳ ለአደጋ በተጋለጡት ተሟጋቾች ላይ ማተኮር የዘመቻው አላማ ነው።ይህንን ለመቀዳጀት “የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የመሟገት መብት ለማጠናከርና በዓለም አቀፍ ደረጃ የታወቁትን የዴሞክራሲ መርሆዎችና ሁለንተናዊ የሰብአዊ መብቶችና ነጻነቶችን በሰፊ አውድ ስር የሚያጠናክር የወል የፖለቲካ ስልት መቀየስ” አጽንኦት ይደረግበታል።ሲፍታታ ለተለዩ ብሄራዊ ጉዳዮች ግምት የሚሰጡብሄራዊና የዓለም አቀፋዊ ጥረቶችን ጎን ለጎን በማካሄድ ለለውጥ የሚያነሳሱና ለለውጥ ግፊት የሚያደርጉ ዓለም አቀፍጥረቶችን መጠቀም ማለት ነው።ይሄ ማለት በተጨባጭ የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችለለውጥ ትንሽ እርምጃለሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በሌላ በምን መልክ የተሻለ ጥበቃን ለመቀዳጀት ይቻላል?እርግጥ ነው ለዚህጥያቄ ቀላል መልስ የለም።ይሁንና እንደላይኛው ትንታኔ አቅጣጫው ፈርጀብዙና የሴቶች የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን ነጥሎ ኢላማ ማድረጉን የቀጠለውን መሰረታዊ ችግር መምታት ያለበት መሆኑ ግልጽ ነው።የወንጀለኞችን ርዕዮተአለም በመለወጥና በህብረተሰቡ ውስጥ ለሁሉም ዜጋ ጾታን ሳይለይ እኩል ጥበቃን በሚያደርግ መዋቅርና ተቋም ግንባታ34ሌሎች የመጽሃፉ ክፍል የግለሰብ ደህንነት ስጋቶች እንዴት መያዝ እንዳለባቸው ምክር ይለግሳሉ።“የሰብ አዊ መብት ተሟጋቾች በጥቃት ስር፤ለስራቸው የመስክ የደህንነት አቅጣጫ” እና “ለሰብአዊ መብት ተሟጋቾች ጥበቃ አለማቀፍና የቀጠና ሰነዶች” በሚል ርዕስ ያሉትን ምዕራፎች ይመልከቱ።36

Hooray! Your file is uploaded and ready to be published.

Saved successfully!

Ooh no, something went wrong!